ድምፅህን ብቻ አሰማን! ባሌ እና ቤተሰቦቹ የዳሩት ‘አዲሷ ሚስቱ’! በገዛ እጄ ባሌን አሳልፌ ሰጠሁት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ብቸኝነት እረፍት ነው የምን ባል ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Betam yemer yasbelal
Betkkl❤
ይሻላል ብለሸ ነው
የምንባል ባሊት እያለች።
ፈተናዉ ፈርተሽ ከሆነ በሌላም ይፈትንሻል አግቢና ተፈተኜ ልጅ ያተርፋልሻል
እናት ማለት ይቺ ናች ለስሜት ብላ ሳይሆን ነጊ ሴት ልጄ እያላት ለልጄዋ ማሰብ አለ መግባት ይቺ ጀግና መቶ በመቶ ትክክል ውሴኒ ነው ጠንክሪ አሁን ልጄሽ እስከ ትመረቀች ድረስ በቂሽ ነው ህይወት አግቡ ሌላ ልጄ ውለዴ
እውነት ነው ። ጀግና ሴት ናት ❤
እደኔ ይህን ጋዜጠኛ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
እኔበጣም ነዉ ምወደዉ ድምፁ በጣም ደስ ይለኛል
🎉🎉🎉🎉❤❤❤አለምዬ ፈጣሪ ዘመንክን ይባር ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ትለያለክ ❤❤❤❤❤
ይመችህ
አንዳንድ ውሸት ነገር አይብሻለው ስታወሪ በትክክል ልጅትዋ ብትሆን መድሀኒት ያጠጣችው የ ስዋን ስም ነበር የሚጠራዉ እንጂ ሚስቴን አምጡ አይልም ነበር
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሰርጌ ነው መልካም ጋብቻ በሉኝ ዉዶችዬ🌹🌹🌹😊
እስርቤት ልገቢነው
መልካም ጋብቻ
@@housemaid5021 በሳቅ ሁሉም አንድ አይመስለኝም አላሁ አዕለም
እ
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ ❤❤❤❤
አለም ሰገድ የአንተን አእምሮ እግዝአብሄር ይጠብቅ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው😢😢
እኔ አሁንስ የፈራሁት ለጋዜጠኛ አለም ሰገድ ነው ሁሌም ጭንቀት ስለሚያስተናግድ እንዳይታመም 😢ፈጣሪ ይጠብቅልን አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትኮን የአገር ሽማግሌ ነህ አስጣራቂና የሰውን ህመም እህ ብሎ ሰሚ በሌለበት
ወላሂ ዉነትብለሻል ሁልግዜ ችግርመስማት
ምንም አይሆንም የገቢ ምንጩ ጭምርስለሆነ
ልክ ነው እኛ እንኳ በምንሰማው ያመናል
እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏
አይገርምም ልክ ልጽፍ ስል
ጭንቀት ከመሰማት ብዛት
በጋብቻ ላይ ጋብቻ ሲፈፅም እሰዋም ተባባሪ ናት
አይዞሺ ያገሬ ልጅ ከባድ ነው እኔም በ13 አመቴ ቤተሰብ የዳረን ከተራራቅን አሁን 6 አመታችን እስኪ በሰላም ያገናኚችሁ በሉኝ የልጆቸ አባት
ENDET ENDEMIYADEN EGZABHER YAWQAL MOTEWM KEHONE YERASU NEBERU KALUM DEMO YAGENAGNACHU TSELYU LE 2 TACHUM NEW COMENTE YFTENLACHU !
Be selame yagngshe ayezoshe ❤
@@abubeza320 Amin Amin Wedim Alem
በሰለም ያገናኛችሁ ግን ስደት ሞልቶ አይሞላም እና ባልና ሚስት ብዙ ሲራራቅ ጥሩ አደለም ቶሎ ግቢ የኛ ፍላጎት አያልቅም::
አላህ በሰለም ያገናኛችሁ
የኔ እህት እንኳን ወጥተሽ ስለደረሰብሽ ነገር ተናገርሽ ለምን ሚዲያ ላይ ወጣች ለሚሉ ሚዲያ ማንነታችንን ክፋታችንን ተንኮላችንን የተሰራውን ነው ያወጣው ጉዳችን ለምን ተሰማ ከሆነ ያለመመልከት ነው :ሁሉም ኢትዮጵያዊ ክፋ አይደለም :ትምህርት ይሰጣል ታማኝ ሴት ነሽ በርቺ ❤
ጠካራ ሴት ለኔ ጀግና ናት ብዙ መስዋት ከፍላለች። ብዙ ሴቶች ለባላቸው እዲህ መስዋት ሊከፍሉ የማይታሰብ ነው። መሆን ያለብሽን ሆነሻል ለልጅሽና ለራስሽ ኑሩ ክርስቶስም ረድቶሻል ይርዳሽ
የፍቅር እናት ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ ❤❤❤
የተፃፈውን እርእስ አይተው ብቻ ኮመንት ይፅፋሉ ምን ይሻላችሁአል ተመልካቾች።
ግን ስለ ቤተሰብ የነበረባት ቅሬታ በይቅርታ ትልፎ አሁን ሌላ ህይወት ስለሆነ ብትቆርጡት ጥሩ ነበር።
እርእሱም ከበደ ። ተበድያለሁ ላ ሳይሆን የልጁአን አባት ፈልጋ ነው የመጣች ።ለምን ይህን እርእስ መስጠት ፈለጋችሁ?
በጣም ጀግና ጎበዝ እናት ነሽ ልጅሽም ጎበዝ አንችም ታማኝ እናት ነሽ አንድ ቢወለድ ሺ ይሆናል። ግን ከየወንዱ መሄድ ምንም ዋጋ የለውም ።ልጅሽን ሸፍነሽ አሳደግሽ ገና ወጣት ነሽ ወደፊትም ብታገቢ ይገባሻል ምክንያቱም ልጅሽን አብቅተሻል ። ፀጉርሽ ደግሞ ሲያምር።
ባለቤትሽም (የልጅሽ አባት) ያለው ነገር እንዳለ ሁኖ ግን መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይስጠው።
በርቺ ጎበዝ እናት።
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሀ👏👏👏
እኔ የሚመስለኝ አቺ ነሻ የዋልሽበት የሚመስለኝ አሁን ላይ ቆጭቶሽ ይሆናል እግዚሀብሔር ይቅር ይበለኝ ይቅርታ
በብዙ የተማርኩበት ሚዲያ!
እዮሃ ሚዲያወች ክበር ይስጥልን አለምዬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤🙏
ደምሩኝ ውዶችዬ
ለእዩሀ ሚድያ ትልቅ ክብር አለኝ አለም ሰገድ ወድማችን የኛ ትሁት እንወድሀለን ❤❤❤❤❤ ክበርልን አላህ እሰጅም እድሜ ይስጥልን ከነስራ ጓደኞችህ ብዙ ተምረናል በናተ ሚድያ
በጣም የምትገርሚ መልካም ሴት ነሽ 🩵ስለ አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏
የልጅሸን ቁም ነገር እግዚአብሔር ያሳይሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏💚💛❤️
የኔ ቆንጆ አላህ የተሻለዉን ይወፍቅሽ ደግሞ አግቢ የኔ ዉድ የኔ የፀይም ቆጆ
ኡኡኡኡኡ38 እመታ ነው ግን😂😂😂
እግዚአብሔር ይበሪክሽ ይህ ሁሉ መከራ የበላሽ ቤተሰብ ክፈት ነው በትደሪ ማሃል ጥልቅ የምትሉ ቤተሰብ እጀቹን ሰብስቡ
መአዚ የማሆይ ልጅ ታሪክሽን ስሰማ በጣም አዘንኩ አይዞሽ ያሳደገሽ ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ።
ጀግና አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ አታልቅሽ ቆንጆ ፍቅርሽን የልጅነታችሁ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን በህይወት ተገናኝታችሁ በተለይ ልጅቱ የፍስሃ ያድርግላችሁ በፍቅረኞች መካከል የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ ሃገሬ ስታሳዝን ሴት ምንም ቅድሚያ የላትም ምህረቱ የእግዚአብሔር ያግኛችሁ በሰላም ያገናኛችሁ ከተቻለ please አግኛቸው ደውልላቸው በሚቀጥለው በህይወት እናግኛችሁ
አሁንስ ይህ ሁሉ የምንሰማው ኢትዮጵያ ውስጥ አልመስልሽ አለኝ እናንተስ እስኪ በላይክ ግለፁ ።
አወ ማርያምን እንደው እኛ ሥደተኞች እኮ ግራ ገባን ልባችን እኮ የዋህ ነው የማዳም ቅመሞች
እውነት ነው በጣም ቅጥ እያጣ ሄደ አደባባይ የማይወጣ ጉድ ሁሉ እየሰማን ነው ኢትዮጵያዊ ባህላችን ሁሉ እየጠፋ ነው እግዚኦ ያሰኛል አቤት ፈጣሪ ሆይ መጨረሻው ምን ይሆን?
@@Saudi-gx3by የኔ ጉድ. የተለየ ነው....
Mariamn kebad sehat new yasalefhut
ግን እኛ የማዳም ቅመሞች አድ ነገር ልገራቹህ ሥንወድም በልክ እናድርገው እራሣችንን የምናሥከብረውም ዝቅ የምናደርገውም እራሣችን በሠጠናቸው ልክ ነው ሥናፈቅር ሁሉን ነገር ያተ ያልሆነ እንልና ቡሀላ ፀብ ሲመጣ ወደ ሚዲያ እረ በልክ ይሁን ባይ ነኝ
ያልተሰማ 😢እንጁ ያልሆነ የለም አይ እማማ❤ኢትዮፕያ😢
አይዞሺ የባል ቤተሰብ ገደል ይግቡ እኔንም 13አመት ባሌን እነሱጋ በጦረነቱ ሰአት ብንሆን እደውሻ አርገው ቤቴንም ነብርቴንም ጥየ ልጆቸን ይዢ ወጣሁላቸው ከተለያየ ሁለት አመት አለፋን እኔም ልጆቸን ብቻየን እያሳደኩነው የተርገሙ
አይዞሽ ጊዜ ይቀየራል።
ጀግና ሴት ነሽ በርች እሱንም ባለበት ቦታ ይጠብቀው
ፎቶ ለምን አታሳዩም ቢታይ ለመፈለግ ቀላል ይሆናል አይዞሽ እህ በርቼ እናት የምትከፍለው ዋጋ ይደቃል ለኛ የተሰጠን ስጦታ ልዩ ነው
አለምዬ የኔ ወድም የምወድክ የማከብርክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ ትትናክ አዳማጭነት በውነት በጣም ነው የሚገርመኝ ትልቅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር የሰጠክ ❤❤❤❤
Strong Mom, you are special Mommy!!!’n
❤❤❤❤❤❤
If you were married, the guy would have read your daughter, 90% true. You are an amazing woman, God bless you more and more!!!!!!!!
እኔ ሀቅ ስለማወራ ብዙ ሰው ይጠላኛል i don't care about 😂 አንዳንድ ዘልዛላ እናቶች ከዚች ሴት ተማሩ በተለይ ሴት ልጅ ወልዳችሁ እንጀራ አባት አግብታችሁ ሴት ልጃችሁን እድትደፈር መንገድ የምትከፍቱ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስልሽ
ዘምበል እና በሀያአመቲየ ወልጂ ብለያይ ዘም ብየ ላረጂነዉ ቀረቆቦ😂😂😂😂😂😂
Human hair free zone,i hope everything goes well for you dear sisters 😢 it's painful stay strong I'm so proud of you wow good Mom always strong 🙏
የእህታችን ታሪክ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው እዛና እዚህ ያልተረጋጋ ነው:: ግን አለምሰገድ እንዳለው ባልየው እሷንና ልጁን ሣይረሳ ገንዘብ መላኩ የሚያስመሰግነው ነው:: ያው በአጋንንት አሠራር ስለተያዘ ነው::
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰❤
አሜን
አሁን፡የሚያሰጨንቀን፡የአገራች፡ጉደይነው፡የሰሜኑ፡ወገኔ፡ጌታይደረሰላች፡፡አማራዬ፡አይዙን፡፡
አሜን!🤲
እረባካችሁ እዮሀ ሚዲያ ጋር አማራዬ ምናምን አይባልም እባካችሁ ልብ ግዙ መከፋፈል ውጤት አያመጣም
የሀገራችን ዉጥንቅጥ እኮ የዚህ ዉጤት ነዉ
Yaw kegaffayochem amarawoch nachew ahunem syltan calayazu lethiopa tenkoch nachew@@amiashi5436
Amen
አለምዬ ሰላምክ ይብዛ የእኔ እህት ቢኖር ልጁን ቢያገኛት ደስተኛ ነኝ አንቺ ጠንካራ ነሽ ሴት ልጅ ባል የምታገባው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር ልጅ ሰጠሽ ከዚ በኃላ ትዳር ምን ሊያረግ መቃጠል ነው ከልጅ ጋር ተፍቅረሽ ኑሪ
የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ🤕
በጣም😢
batem batem wallh
Awooo ewunt
ጀግና ሴት እውነተኛ አፍቃሪ እውነት ተባረኪ
አለምዬ በሰላም ነው የጠፋው ከዚ ፕሮግራም በኃላ የለም ምርጡ ጋዜጠኛችን አረ አትጥፋብን እስኪ የናፈቃቹ👍👍👍👍
ደስ የምትል እናት ነች ፍቅር የምትስጥ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
እኔ በጣም የሚገርመኝ ክርስቲያን ሆናቹ በተለይ አንዳንድ ኦርቶዶክስ የሆናቹ (ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው)የአምላካችን ቃል ኢሄን እያለ ለኛ አንድ ወንድ አንድ ሴት ብቻ የተፈቀደንልን እና ለምንድነው ያገባ ወንድ ትዳር አፍርሳቹ የምትቀሙ ወንድም ሆናቹ ሴቶች??????አለዚች ጠፊ አለም ዘላለም ለማትኖሩባት እባካቹ ስለ ሃይማኖታቹ እወቁ ተማሩ ወላድ በድባብ ትሂድ የወንድ እጥረት የለምብንም ኢትዮጵያና Please የሰው ኑሮ አበጥብጡ 😢ለባልም ለሚስትም ፀልዩ ይቀናችዋል
ወረኛ ሁሉን አንድ ላይ አትጠቅልዪ። በናተ አይብስም? አትፍረድ ይፈረደብሀል።
@@NatikAkiye-ce9fl ማ ጠራክ ማ ጠራሽ? ነው ከከሚማግጥጡት ውስጥ ነክ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ🤣😂
እርግጠኛ ነኝ አንችም የሰው ባል ስለቀማሽ ነው እንዲ የኮመትሽም ጋለሞታ
@@nuneshnunesh3986አት አየህ 🙄🙄🙄
@@yeshumethiolove275 ይቅር ይበልሽ። ሰው ሲደላው ወይ ከእግዚአብሔር ሲርቅ ነው የሚማግጠው። እኔን ስድብ ችግር የለም። ኦርቶዶክስን ስለነካሽ ነው እረኛ ያልኩሽ። ከ ከፋሽ ይቅርታ ። በጥቅሉ መስደብ ብልግና ነው።
Strong Mom, you are special Mommy!!!’n
❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሺ ሁላቺንም ሴቶቺ ከእሷልንማር ይገባል ይቅር ባይነት ትእግስቷን ፍቅሯን ለብቻዋ ልጃን ማሳደጋ እንማርበት❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደሷ ነኝ ግን ልጁ እሱን መርጦ ሄዷል ግን ህይወቴን በስደት ይሄው እየገፍው ነው ግን ከሷ ልጅ የኔ ልጅ የሚለየው ብር ብቻ ሲያይ ይወደኛል ከመምጣትሽ በፊት ምን ንብረት አስቀምጠሽልኛል ብሎኝ አሁን ተስፍ ቆርጬ ካለኝ ግዜ ጀምሮ ይሄው ምኖረው ለማን እና ለማ እንደሆነ ሳላውቅ ወራት እየተቆጠረኝ ተስፍዬ ሁሉ በደቂቃ ውስጥ ጠፍቶ ብኩን ሆኜ እራሴን እያጣሁት ነው ምን ብዬ ለማን ብዬ ልኑር እስኪ ንገሩ መፍትሄ ካላችሁ ጎበዝ
እህት አለሜ እደዚህማ ተስፋ አትቁረጪ ምናልባት ይሄን ያለሽ መክሮት ይሆናል እድህ በላት ብሎ ስለዚህ ሀገርሽ ግቢና ልጅሽ ወዳች እድቀርብ አርጊው
ከማለቱ በፊት ለ3ወር ከ15 ቀን በላይ ተቀመጥኩ ግን ለውጥ የለውም እኔም አስቤ ነበር ይለዋል ብዬ ግን ከመጣው በኅላም በፊትም ብር እና ብር ብቻ ነው የሚያስበው ልጁ አሁን 14 አመት ሊሞላው ጥቂት ወራት ነው የቀሩት ግን ምን ልበልሽ ሊያሳብዱኝ ነው አሁን ያለሁበት ብነግርሽ ለራሴ እራሱ መንገር አልፈልግም ብቻ ፈጣሪዬን ምለምነው ያለእናት እንዳታስቀረው እና እናቴ ልጄ ልጄ ብላ እንዳታለቅስብኝ ነው ለእናቴ ሴት ልጅ እኔ ብቻ ነኝ እና ብሞትባት ትጎዳብኛለች ከራሷ ጋር አትሆንም አባቴም እንደዛው እነሱን ሳስብ ትንሽ የአሸዋ ጠጠር ያህል እረጋጋለው😭
@@bezaorku2149 እኔ አንድ ታሪክ ልከርሽ የገዛ ጓደኛየ ናት እና እዳችው ከባሏ ተለያይታለች ወደ15 አመት የምትሆናት ሴት ልጅ አለቻት የምትኖረው ከአባቷ ጋር ነው እና ልጀን አገናኘኝ ስትለው የለችም ይላል በሰው ስልክ አስገዝታ ሰጠቻት አባቷ ቀማት ከዛ በግድ ሲያገናኛት አላቅሽም እናቴ አደለሽም ትላታለች እሷ ምንም አይመስላትም አገባች እዚህ ስደት አሁን ሀገር ገብታለች ውደ ልጁ ነብስ ሲያቅ ወዳችው ይመጣል በተቻለሽ አቅም ልጅሽን አሳምኒው የምሰራው ላተ ነውኮ ማን ይወስደዋል በይው አች አግቢ ሌላ ህይወት ይቀጥጣል ሌላም መውለድ ትችያለሽ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው እህቴ
@@bezaorku2149 አይዞሽ እግዚአብሔርን በፆም በፀሎት በስግደት ተማፀኝው ዩቲቭ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን አድምጭ ለራስሽም ለልጅሽም መፍትሔውን እዛ ታገኝዋለሽ።
ተስፋ አይቆርጨ ማማየ ቆራጥ ሴትሆኒ በምታምኝው እምነት ፈጣሪሽን ተስፋ አድርገሽ ዱአ አድርጊ ሂወት ይቀጥላል ሰራሰራ አድርገሽ ገዘብሽን ሴፍአድርገሽ ሀገርሽግቢና አግብተሽ ውለጁ ለምን ተስፋትቆርጫለሽ እኔ ብዙ ነገር አሳልፋያለሁ በዝች እድሜየ ግን አድም ቀን ተስፋቆርጨአላውቅም አድትልጁ አለችኝ ግን አግብቸ መውለድ እፈልጋለሁ የምን ተስፋመቆረጥነው
ጀግና እናት ነሽ❤❤
ጠንካራ እና ምርጥ ሴት❤❤❤
የተቸገርሽውን ተቸግረሽ እራስሽ ብታስታሚሚው እስርቤት የፈለገው ይሁን እንዴት አስቻለሽ ለነገሩ አሁን የተረዳውት ነገር በዚህ ምድር ላይ እስከመጨረሻው የሚወዳቹ ብትወድቁ ብትነሱ እናታቹ ብቻ ነች እግዚአብሔር በሰውጅ አይጠላቹ ።
Fetarie bicha
በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺም ጤና እና እድሜ ይስጥሽ እሱም በሰላም ይገኝላችሁ ❤❤
Well done ❤❤❤❤ God bless you
ፀጉርሽ ያምራል ፀጉርባለውሴት እቀናለሁ በተረፈ በፀሎት በርች ሁሉን እሚያስቸለን እግዚአብሂርነው ሁላችንም ጋ ብዙጉድአለ😢
አንች ፀጉር የለሽም እንዴ?
@@mekonnendeg8938 ክክክክክአጭርሆነብየነው አለኝ
ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ የእኔእህት ስሜትሽ ይገባኛል በርቺ❤❤❤
ጎበዝ ከነአያቱ ታውቂያለሽ ❤❤❤
ቅድመ አያቱ😅
አይዙሽ❤❤❤❤🎉
ቅንድብ መሰራትን ግን ደግፈከው ነው አለም ሰገድ እግዚአብሔር የሰጠንን እያጣመሙ እየሰሩ ግን ይቅርታ የራሴ አስተያየት ነው
ማስታወቅያ እየሰራ ነውኮ መደገፍ አለመደገፍ ምንም አያገናኘውም ስራውን ነው እየሰራ ያለው
@@TGBelay-v1k 😊😊ማስተዋወቂያ መስራት እኮ ጥሩ ነው ተሰሩ ማለት ነው
ስራ እኮ ነው ሴትዮ የፈለገ ይሰራ
@@JESUSSAVE791 ሰውዮ ምነው እኔ አለም ሰገድ ነኝ አልክ
Yihe sera nw
በጣም አሳዘነኝ ምን አይነት ፈተና ነው ዎይ ከትዳሩ ዎይ ከቤተሰብ ዎይ ከራሱ ሳይሆን 😭😭
የሴሜን ወገኖቸ ከለቅሶ ከሞት ከሀዘን ፈጣሪ ይገላግላችሁ
ዘረኛ እታስቁን😂😂😂
የባል ቤተሰቦች በጣም ክፉ ናቸው።እኔን ያየ ይቀጣ።
መልካም ሰዉ ነች እድሜ ይስጣት ❤
አለምዬ እጅግ ግሩም ድንቅ ነህ
Her courage is amazing. God bless you and your daughter!
በጎ ያሰማን ስለ ስደተኞች ነን 😢😢
ደምሪኝ ውዴ
አሜን😍
እደምትገናኙ,,ተሥፋ አደርጋለሁ😘😘😘😘ብዙማለት የምትፈልጊዉ ነገር ነበር ግን መናገር አልቻልሺም ተረድቼሻለሁ❤❤❤ፈጣሪያገናኛችሁ
ጎበዝ እናት እንዳንቺ ያለ ደጋጎችን ያብዛልን❤❤❤
በየግዜ ምንሰማው ነገር ሀገር እንዳንገባ እያስፈራን ነው ጌታወይ ጡሩ ነገር አሰማን 😢
እምትገርም ሚስት ናት ❤❤❤
ሁሉም ቁስል ይድናል ፈጣሪ ያገናኛቹ የፍቅር ከሀዲዎች ተመልከቱ የፍቅርን ዋጋ የኔ ጀግና ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
ዋው የተባረክሽ ነሽ ይቅናልሽ እህት
በዘመኑ ባለ ጊዜ ነበራቹ ስራ እንደፈለጋቹ ትይዛላቹ ትለቃላቹ ፣አገር ቀይራቹም ስራ ይሰጣችኋል ሌላው ግን በዘመኑ ስራ አቶ ይሰቃይ ነበር ለማንኛውም ምንም ለማያውቁት ልጆች አባታቸውን ሰላም ያርግላቸው።
አለም ሰገድ የኔ መልካም የቅድቡ ማስታወቂያ ግን 😁ድንቅ ሴት ነሽ በመጥፎም ሆነ በጥሩ ባልና ሚስት ሊለያዩ ይችላሉ ያንችን ፀናት ግን አደንቃለሁ
እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤ፀበል ውሰጁ በአጭሩ ፈውስ የሚሰጠው መደሀኒአለምነው😢😢በሰላም ያገናኛችሁ❤😢😢
ወሬኝት 😂😂😂 ጨርስሽ ስሚ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ትሁቱ አዳማጩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህታችን እግዚአብሔር የልጅሽን አባት በሰላም ያገናኛችሁ ለልጆቻችሁ እግዚአብሔር በሰላም ያኑራችሁ አይዞሽ እህቴ ይገኛል በህይወት ያለ ሰዉ 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የኔ ሚስኪን
እዳተ ያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን አለም ሰገድ ትለያለህ ❤❤❤❤❤
ይህቺን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ ወላዲት አምላክ እድሚያችሉን ሳብ እረዘም ፀጋችሁን ብዝት የሃሳባችሁን ሙሉ ሙልት ታድርግላችሁ
ይህን ጋዘጤኛ ግን ስወጀዉ ❤
አሁንስ ተስፈዬ ማነው አግዚአብሔር አይደለምን!!!
መቀሌ ተዛውሮ አብሮ እንዲኖሩ እኮ ሞክራለች ግን ቤተሰቡ አይሆንም ብለው ነው ወደ መትሀራ የወሰዱት እንደተረዳሁት ::--ቤተሰብ ግን እስከመቼ ነው በትዳር የሚገባው?? በዚህ አጋጣሚ ግን ቴሌ ለቻይና ተሰጥተዋል እንዴ የራስ ሀብት ንብረት ማንነት በራስህ አገር ንብረት መስጠት???? 😨😨😨😨
እግዚአብሔር ያገናኘሽ ግን ፀጉርሽ ያምራል ዋዉዉዉዉ❤
ዋዉዉ ደስ የምትይ ሴት
በጠቅላይ ም መልካም ሴትነሸ የምር የቦህህህ ነሸሸሸ ❤❤❤❤
ጎበዝ ሚስት ቢታመምም ፍቅር ያው ነው
አሌክስዬ ታደስ አቦ ይሄ ሁሉ ግፍ ግን እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግን ???
እመቤቴን እሄ ሽገር ነው ተወልጄ ያደኩት
በ እኛ ግዜ እንኩዋን ይሄ ሁሉ በደል ግዜያዊ ኩርፊያ ቢሆን ነው እሱም ለግዜው ወይሄ
የግዜው መበላሽት ያማል ... አላውቃትም ይቺን ኢትዮጵያን እመቤቴን ::
💔💔💔🙏🙏🙏
Good job👍👍👍👍
Alemsegede betame Akeberekalwe❤❤❤❤
የሚገርመኝ ሁሉም የቤት ውስጥ ሚስጥር ወደ ሶሻል ሚዲያ መውጣቱ ነው❗️ የዚህ ፋይዳ ምንድን ነው⁉️ እባካችሁ የኢትዮጵያውን ኢትዩጵያዊ ኢትዩጵያዊ ሽተቱ? ይህ የእኛ ወግ አይደለም ወገኖቼ🫤
ክፋት አይደለም እኮ አፋልጉኝ ነው ያለችው
ትክክል በጣም ነው የሚደብረው ሁላኮ ሁሉን ነገር ይዞ ዘደ media መሮጥ። ኤጭ መጥፎ ዘመን
ኢትዮጵያዊ መሆን ታፍኖ መሞት ነው ስንት ጎጂ ባህል እያለን . ይሄ መጥፎ አይደለም .
ብና መጠጣት ቀረ ሰው የት ይተንፍስ
ወረኛ ሶሻል ሚድያ ምን ፈልገህ መጣህ ይህንን ፈልገህ አይደል?
Libemulunesh wollahi she is naturally very good with her good heart ❤️ my dear i don't know why i cry when she cry 😢 😭 💔
ዓለም ሰገድ ♥️♥️ዓለም ይስገድልህ 💕💕💕💕💕
አይ ግዜ እርስ በርስ ያባላን ዘመን በዚ ያብቃልን ለዘላለም አያሳየን
የመጨረሻ ልጅ መሆንኮ ደስ ሲል
ብቸኝነት ጌጥ ነዉ ❤ እድሜም ይጨምራል This is a fact
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነች :: I admire her. ፍለጋሽ ይሳካ !
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
ግን ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ ባዮጣ ብዬ ተመኘው መውጣቱ አይከፍም ግን ዋና ዋና ነጥብ ቢሆን
በጣም ጎበዝ ሴት ነሸ
ፈጣሪ ይርዳሽ❤
አሌክስ ምርጥ አድማጭ የሴት ቁንጮ ጀግና ነሽ
አብሽሪ አላህ ይገናኛችሁ ጠንካራ ሆኝ
Weye Yasezenale❤❤
አነጋገረሽን ለልጅሽ አታስተምሪ። ወንድ ወንድ ነው አይባልም። ይልከስከስ የሚባል የምታገቢው ባል ብሎ ማስተማር ነው። ደግሞ 38 ትያለሽ አስተሳሰብሽ የዚህ አይደለም። ደግሞ ሴቶች ላይ ትፈርጃለሽ። ታረሚ
ሰላም ነው አንክን ደስ አለህ በጣም ደስ ብልኝል አግዚአብሔር ይመስገን!!!
መኖር ጥሩ ነው ብዙ ያሳያል
አለምየ ክዚህ በለይ አድበትክህን ያሰፋልህ ❤❤❤❤❤❤
በ2 አመት ተለያት አልሽ ደግመሽ ደግሞ እኔ አባቴን የማውቀው በሱፍ ነው አባቴ አይደለም አለች አልሽ የ8አመቷን ልጅ ሌላው አለምሰገድ ግራ ያጋባው ነገር ሲጠይቅሽ የራስሽን ሐሳብ የልጅሽ ሐሳብ አርገሽ ትከላከያለሽ ብዙውን ግዜ ሌላው ጥያቄ የፈጠረብኝ ባልየው ታመመ እያልሽ ለማስታመም ምንም አይነት ፈላጎት ከንግግረሽ አላየሁም አንድ በል ሚስት እየለው አንዴት ቤተሰቦቹ ጋር ላኩት ላኩት ትያለሽ ካወራሽው ብዙ ልጠይቅሽ እችላለሁ በጣም ብልጥነት የተሞላበት ቲሪክ ነው በመጨረሻ የምለው አናተ የውሎ ሰውች ከሐጂ ናችሁ ከውሎ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት ነው ተረቱ እኔ አንችን በሆን አልቀርብም የሰራሽው ስራ ግን እያስጨነቀሽ ነው
ግማታም እኛ ወለየወች በጣም ሰው እምንወድ እንግዳ ተቀባይ ነን ካላወቅሽ ጠይቂ ወይም አፍሽን ዝጊ ስለወሎ ህዝብ ምንም አታውቅም ወይም የሰውየው ዘመድ ነሽ ማለትነው
እህቴ ሁላችን በባል ቤተሰቦች ተበድለን ተዳር ተበትነዋል ነገር ግን ስህተቱ የባልሽ ነው ላንቺ ክብር ስለሌለው ቤተሰቦቹ አላከበሩሹም አትፍረጅባቸው የበደለሽ እሱ ነው አልታመምም ስለማይፈልግ ነው።
አዲሳባ ስራ ልጅመር ሄዱኩ ቡላ ደሞ ደሴ ነው የምንኖረው አለች
😢😢እኔን ሚስማኝ አንች እራስሽ ነሽ መስተፋቅር አርግሽብት ይታምመ 😢ወይም ያብድ 😢😢😢 i feeling😢😢ጠርጥር አለ የሀገር ሰው😂
ልጆች በራሳቸው ሲወስኑ ጥሩ ነው።ጥሩ አድርገሻል።