ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህጎ በሌለበት ሀገር ላስክሬን 80 ሚሊየን ተጠየኩ ብለሽ አደባባይ መናገር ምን እንደሚያመጣብሽ ለምን አላሰብሽም ተጠንቀቂ አንዱ አፍኖሽ በቁምሽ ነው ሚሸጥሽ😮
ይቺን ልጅ ስወዳት ውስጤ ናት የኔ ቆንጆ
ስለ ድምፅሽ ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር የሰጠሽ ነው ነገር ግን ፀጉርሽ, ጥፍርሽ ..... ልክ እንደ ራስሽ እንደተፈጥሮ ፀጉርሽ ሺ ግዜ መነጫጨርሽብንሳ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሴት እህቶቼ ከአርቴፊሻ ከሞተች ህንድ ፀጉር ከጩልልሌ ጥፍር ፈጣሪ ይገላግለን
So ብትቀርብሽ ወይ ሙሉ እንግሊዘኛ ብትናገሪ
After all ምትላትስ ነገር
😂😂😂
በጣም አሪፍ ችሎታ ነው በርቺ 😊😊😊😊
ምን ኣረገች ለምን ትሳደባላችሁ
ሱስ ሆኖባቸው ነው ። እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ!
እኔ ምለዉ ግን እቢኝ ሰትያችዉ እንዳይጎዱሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺም እራስሽን ጠብቂ
What county is this?
ሰውአትሳደቡ ሰራፈትሁሉ ምንአደረገች በርቺ ሂዊዬ ጎበዝ ታለንት አበሻእንደሆነ ችግርአለበት
ጎበዝ በርቺ እ/ር በሰጠሸ ተጠሚበት
የሀኮ ኣይነጥላ መንፈስ ነው እደዚ ዓነት በሴት የወድ ድምፅ በወድ ዶሞ የሴት ድምፅ ይፈጥራል እጂ በልምምድ የመጣ ኣይደለም ፀበል ተጠመቂ በትዳርሽ ችግር የፈጠረብሽ ይሄ ይሆናል የሆነ ሰው ነው በውጥሽ የተቀመጠ ነው የሚመስለው ራሽ በፀበል ፈትሺ
ምነው እንግሊዝኛው ቢቀርብሽ ባይዜዬ, አፍተርኦል , ሶ
Omg this is a real talent ❤ you have to go for guiness competetion!
ይህ ፀበል መጠመቅ አለብሽ,,የኔ እህት ,ይህ ታለት ከይደለም, ደባል እኛ ሰዎች ውስጥ መንፈሱ ተደብቆ ያድጋል አደራሽ 😢😢😢
Lemn kalasebkbet chnklthn atkoretewm
ዋዉ ጎበዝ በርቺ ጥሩ ሁለት ተዋናይ መሖን ትችላለች ዋዉ
POWERFUL.
ሂዊ የደስየሚል ታለንትድ ነሽ በትምርት ዝግጅትም በሳልእና የተረጋጋ ቃለምልልስ ጋዜጠኛው ጥያቄዎችም እርጋታው ዲሲፒል ነው ለኔ በዚው ቀጥል
ፀዲ ግን ደስ ስትል ይሄ ስልክ የሱ ነው? በቃ እደውልለታለሁ አለች ይሄ እራሱ ስርአቷን ሰው አክባሪነቷን ያመለክታል
ያህ ልጅ ፀበል አስጠምቆት ይህ ልትሆ ቻለ ወንድ ድምፅ እንዴት ሊኖራት ቻለ?? ( ፀበል ብትጠመቅ ያህ ድምፅ ምሚስጥ ምን ያወጣል
በቾምቤ ድምፅ መሳቅም ትችያለሽ እንዴ እባክሽ አሳይን
wiiguu,aschegerash eko..
አንደኛ አንደኛ በጣም ወድጄሻለሁ በርችልኝ
ምትሳደቡ ልጆች ግን በሰላም ነው
WOW.
እውነት በጣም gifted ነሽ በእግዚአብሄር ስጦታ ልትኮሪ ይገባሻል። እደጊ ተመንደጊ:: ለኔጌቲቭ ኮሜንት ጭራሽ እጅ እንዳትሰጪ። ባዶ ቆርቆሮዎች ናቸው ቁጭ ብለው የሚተቹት። ብዙ ሆነን ነው ይህን ቪድዮ ያየነው በእውነት በጣም አዝናንቶናል ከሣቅ እንባ ጋር ። በርቺ የኔ ቆንጆ ::
ቶሎ እውነቱን አውጪ ማንን ነው የዋጥሽው የሆነ ሰውዬማ ውጠሻል
After all ብቻ ነው እንዴ የተመማርሽው
❤❤❤wow akatii bareduu initalaa amiboo🥰🥰🥰🥰🥰
ቆንጆ ነው ይክፈሎሽ ጥሩብርነው ከፈሎ በዋአላ ቢገሎሽስ
ለምን መሳደብ አስፈለጋችሁ ? ይኼ እኮ የጥረቷ ውጤት ነው ተለማመደች ቻለችበት በቃ እንደ አንድ መዝናኛ መቁጠር አንችልም??? እንዴ ጎበዝ
ምን ታደርጊዋለሽ? የእኛ ሕዝብ እንደዚህ ነው🤔
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ኧረ ጸዲ እኔ ወንድ ነኝ ሴት አይደለሁም ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽም ነኝ በአንድ ወቅት በ2015 ይመስለኛል ስራ አጥተን ስንንከራተት አይዟችሁ ብለሽ ምክር ለግሰሽኝ ነበር ኤርፖርት። ከነ ቃልሽ ኑ እስኪ ያገሬ ልጆች ስራ ፈልጋችሁ ነው ? ግራ የተጋባችሁ ትመስላላችሁ ብለሽ ስታቀርቢን እኔ ሆድ ብሶኝ እንባ ተናንቆኝ ነበር። ምክኒያቱም በዛን ወቅት ሁሉም ፊት እየነሳን ሲያልፍ ጠርተሽ ቀለል ያደረግሽልን አንቺ ነበርሽ። እኛ ለሐገሩም ለኤርፖርቱም አዲሶች ነበርን እና። ለማንኛውም እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ እወድሻለው !!!
ትክክል 80 ሚሊዮን ትሰሪያለሽ እና ታገኝያለሽ
ገራሚ ችሎታ በርቺ
እኔ እምለው ለምን ይጠቅማል አሉሽ ከዛስ የትኛውን ተመራማሪና ዶተር አማከርሽ ቻይናዎች ስትሞቺ ምን አይነት ረቂቂ ነገር አለ አሉሽ ኢትዮጲያኖች ተመራማሪና ዶር ምን አይነት አስተያየት አገኛሽ ቾንቤ እውቅና አግኝቷል 80ሚ ያልሽው ግን ስከሳ ነው በንደዚ መልኩ የበለጠ ለመታወቂያነት የተጠቀምሻት ስከሳ ትሆናለች ለማንኛውም በርቺ ደስ ይላል
ጥናትና ምርምር ለዚያውም በውጭ ethics አለ ሰው ፈቅዶ ወይ ለሌላ ሰው እንዲተከል ወይ ለጥናት ይሰጣል እንጂ to commerical is a bit hmmmm
አንደኛ ነሽ በርቺ
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅና ግሩም ነዉ
የኔ ቆንጆ ይቅርብሽ
ኧረ እኔም የወንድም የሴትም ድምፅ አለኝ ጋብዙኝ ሀለኝታዎች ለዛዉም በሽማግሌ ፣ በጎረምሳ በጎረዳ በወጣት ሴት ፣ በናቶችም አለኝ ድ ድምፅ አለኝ ግን በየት ልዉጣ 1 ቀን ግን ይወጣል አወጣዋለሁኝ ።😂😂
😂😂አዉጨዉ
ቲክቶክ ላይ አውጭው
ትድር ዘው ብሎ፣የሚመስረት አይደለም፣በጣም መብስልን ፣ይጥይቃል፣አለብለዚያ እንደ አፍላ ፍቅር፣ሆኖ መቅረት ነው ይሚሆነው።ስለ እውነት፣እኔየምመክራቹሁ ቢኖረኝ፣እኔ ወድ ነኝ፣በተለይ ሴቶች ፣እግራቹሁን አስታቹሁ አትስጡ፣ልባቹሁን ታገስ ማለት ይኖርባቹሃል ።
እኔም ይዘገንናል በኛ አለተለመደ ነው
አቦ ይመችሽ❤❤
የማይገኝ ችሎታ
ሒዊየ የኔ ውድ በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድንቅ ችሎታ ይመችሽ
ጠያቂው በጣም አዝግ ነው
ሁለት ሰው አባሪ በሳቅ ነው የገደልኝ so funny prank 😊
ችግሩ ገና ሰማንያ ሳይሞላሽ ቻይና ገና በአርባ አመትሽ ትገልሻለች ስለዚህ አትስማሚ ። ክክክ
ምን ላድርግ አላለችም. እሷ እኮ ወስና ጨርሳለች 😅
እረ በጣም ያስፈራል
gelewishi guroroshin awititew enidayiwesdut zim bitiyi min alebet ?
Melekhu rasu hulegeb new ebakachu hulu negerewan chak aderguat ?
የመልካሙ ተበጀ በጣም ያበደ ነው በጣም ያስቃል ክክክክክክክክክክ
የፀደኒያው prank ደስ ይላል ቸብ ቸብ ልበልልሽ 😂😂😂😂😂😂እታፈራው የቲያትር እውቀት ጥግብትዘፍንልን አሪፍ ነበር 😂😂😂😂
ሂውማንሄሩ የመጀመርያሽ ነው መስል እስሬ ትነካካለች እንዴ
እኔ እኮ ስወድሽ ደሞ የኔናት የምትይዉ ነገር እወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂወት.የቻይና..በረረ.ይቅርብሽ.ልጅሽን.አሳድጊ
ለምንድነው የሚቃወሞት ታለንት ነው አዳሜ ዱቄት ፋትሽላይ እየደፋሽ ማን ነታችሁን መለየት እስከሚያቅተን ዊግሽን ሂውማንሄር እየለጠፍሽ በማን ነታችሁ የምታፍሩ አላችሁ
በርቺ!
አግተው እንዳየሸጡሽ ዋጋ ካወጣ የኩላሊት ነጋዴዎች ያጠምዱሻል ተጠንቀቂ
ለሴቶች እንደተፈጥሯቸው ምያምራቸው ነገር የለም ይህ የፈረስ ጭራ ጭራሽ ፀጉራሙን ፈረስ ራሱን ነው የምያስመስላቸው
ከአንገቱ በላይ አንገቱን ጨምሮ ወንድ ነው ከአንገቱ በታች ደሞ ሴትም ይመስላል ስለዚህ የወንድም የሴትም ድቃላ ማለትም ቅልቅል ማለትም የሴት ብልት እና የወንድ ብልት ያለው ሰው ነው ።
ባለጌዎች ምኖ ነው ወንድ የሚመስለው ብትመስልስ የግድ የፅታ ነገሮ የግድ የተለየ መሆን አለበት
ወንድ እና ሴት በአንድ ላይ ነው በተለይ ከአንገትዋ በላይ ወንድ ናት በቃ ፊት ከንፈርዋ በተለይ ደሞ ትርስዋ የወንድ ነው ። እርግጠኛ ነኝ የወንድ ብልት እና የሴት ብልት ነው ያላት ያለው ። በእርግጥ ይህም የእየሱስ ስራ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ።
የጌወችን ድምጽ ነው ሚመስለኝ ይቅር ይበለን😊
የጌ ድምፅ የተለየ ከሆነ ጌነት ተፈጥሮ ነው እያልክ ነው ያው ጌ ጭንቅላት ስላለህ ነው
Yha talent sayhon twldun yeebereja menged new tnkaka ydereg
ያልተለመደን ነገር መቀበል ሲያቅተን ስድብ ትችት
Gegema
fara
አሁን አዲሱን ባል አግብተሽ ነዋ የፈታሽው ምን ትላለች ጋኔል አግብታ Talent ጉዳይሽ
ተጠንቀቂ አንድ በቁምሽ አፋኖ ገሎ እንዳይ ሸጥሽ
እስኪ እንግሊዘኛ አታዉሩ እንተርቪዉ ስትቀርቡ ደግሞ ጨርሳችሁ ባይዘዌ ወረድ ነዉ እምትሉት
እከፍልሻለሁ ያለውን አትመኚ ብሩን ከተቀበልሽ ቡኀላ ቶሎ እንድትሞቺ ቢደረግስ
😂😂😂😂😂😂 ጠርጥር ልክ ነው
አንቺም በቻይና ፕራንክ ተደረግሽ......😅
ቢወስዱሽ ይሻላል ትውልድ ከምታበላሺ
ችሎታዋ ይደነቃል ትውልድማ እየጠፋ ያለው ብዙ ብዙ ነገር አለ ሂማን ሄር አናታቸው ላይ የሚሰኩ ማንነታቸውን ማወቅ እስከሚያቅተን የሜካፕ ጋጋታ ዱቄት አለልሽ
ትውልድ በቁም ሰው የሚያቃጥል ነው ድምፅ ተለማምዳ ነው ተፈጥሮዎስ ቢሆን የሶ ጥፍት ምንድነው
Lalemaseb kortesh tenesteshal ende
ኧረ ምን በወጣሽ!! እሄኮ ታለንት ነው ማንም ሊያገኘው የማይችለው ከላይ የተሰጣት ስጦታ ነው. ብትጠቀምበት ምንችግር አለው?? እንደውም 100 በ100 ሰው ተቀብሏታል ' ስለዚህ ቀጥይበት በፈለገው አንግል ቢመጡብሽ አንገትሽን እንዳትደፊ.
አረ ብር ሰተዉ እስክሞች አይጠብቁሽም ይገሉሻል ዋ😂😂😂😂😂እኛ አቀብርሽም አላለም😂😂😂😂😂
Talentshn adenkalehu tesetoshn wedjewalehu . gin tsegurshn sitnekakiw ychenkal teyw atnekakiw
እውነት ከሆነ እንኩዋን የቀረብሽ ብሩን በወሰድሽ በንጋታው ነበር ምያስገድሉሽ አሁንም ቢሆን መጠንቀቁ ጥሩ new
As the same thing ይባላል እንዴ?
Fault finder አትሁኑ as the same time ለማለት ነው
እኔ ግን ይቅርታ ምንም አታስቀኝም. ይሄኮ መንፈስ ነው.
Jel
አንተ የማትረባ ይሄን የጎጃም ተረትህን እዛው
ጎበዝናትአያ
modua erasu yekyayeral besmame besak fersku eko berchi
የታችኛውን መንደር ካላየሁ አላምንም።
ዝናም ውበትም ያልፋል የገዳም ከዘራ ምርኩዝ ሳይመጣ ወደ ክርስቶስ በጊዜ ማምለጥ ጥበብ ነወ እቴ
very scary
MY GOODNESS OH.😂😂😂😂😂😂
ይህችን ሴት ያት ነው ያየኋት እል ነበር ለካ የሴት ወንድ ናት
ሲጀመር እድህ እያላችሁ ነው ትውልድን የምበክሉት
በተፈጥሮስ ቢኖራት የወንድ ድምፅ ሀጢያት ነው ከዚህዝብ በላይ ሰይጢንአዊ አለ እንዴ ሰው በቁሙ የምታቃጥሉ ተለማምዳ ነው
Mehaym
@@MesiMesi-jy2rt የምር በጣም ያናዳ አቅራቢወችም ለማለማመድ ነው የፈለጉት
ለ interview ስንት ነው የምታስከፍይው ኪኪኪ anyways ይሄ ብዙ ሴቶች ጋ ሊኖር ይችላል ተአምር አይደለም አንች በድፍረት ስለወጣሽ ነው እሱን አደንቃለሁ
አሪፍ ቺክ ናት
ኖ አቺ አልገባሽም እጂ ወሰጥሽ ያለው አይነጥላ ነው እኮ
ክክክክክክክ ምንማለት ነው እሄ ደሞ
ሲገባ ይገባሀል አባቴ
Ay habesha MN yishalachwal gn denkoro hula
ለ ልጅሽ.ስትይ.ሂዊ.ብትችይ.አበሮሽ.ብተኖሪ.ጎሽ.ለልጇ.ብላ.ተጎዳች
ይሄ ታለንት አይደለም ሆርሞንሽ ነው ድምጽሽን የሚቀያየረው ማለትም እንደ ወንድም እንደሴትም ታወሪያለሽ ታወራለህ በቃ ይሄ ነው የወንድም የሴትም ሆርሞን ነው ያለሽ🤣🤣🤣
Meneden nesh dedemo anchi??? Keyet hospital new yamaleteshiew???
80 and 90 esktmoy yetebekushal???? NONONONON setesmami yasgedlushal.
Gobze nesh😮😮😮
ይቅርታ ምንም ነው ደስ የማይለኝ ወይ የሴት ቢሆን ይሻላል ኢምፕሬሽኑ
Wow❤
arif prank new
አሁን ይሄ ምንድነው የሚያምረው አይ ሀበሻ የሚዴነቀውን ትታችሁ የማይዴነቅ😂
ኸረ ወደዛ
ይህ ድምጸ እኮ እወንዶች ጉዳይ ላይ እሚሰራውን ይመስላል
ይገርማል ጭራሽ መጠርጠር ለራሱ አይቻልም
Wishetam
ወንድ ነዉ የሴቷን ድምፅ ተለማምዶ ነዉ😂😂😂😂
ልጅ አላት ባለትዳር ነበረች ተለማምዳ ነው ነገረችህ ተፈጥሮዎስ ቢሆን የሶ አስተዎፅ አለው ወይ
ይሄማ አይሸውደንም. ልጅ አለኝ ያለ ሁሉ. ፀጉሩን ያስረዘመ . ሊፕስቲክ ያረገ ሁሉ ሴት አይደለም ! ሴሬና ዊልያምም እኮ ልጅ አለው። ጭራሽ ስለነርሱ ተቆርቋሪዋ ፀደንያ በስልክ መጣች። አትፍግሩን ስቲ ማህበረሰቡ ብቅ ብቅ እያለ ነው
ስትስቅ ለምን ፊትህን ትሸፍናለህ ወንድ መሆንህን እንዳይታወቅብህ ነው ?
Ambo ye hagere lij nesha
ህጎ በሌለበት ሀገር ላስክሬን 80 ሚሊየን ተጠየኩ ብለሽ አደባባይ መናገር ምን እንደሚያመጣብሽ ለምን አላሰብሽም ተጠንቀቂ አንዱ አፍኖሽ በቁምሽ ነው ሚሸጥሽ😮
ይቺን ልጅ ስወዳት ውስጤ ናት የኔ ቆንጆ
ስለ ድምፅሽ ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር የሰጠሽ ነው ነገር ግን ፀጉርሽ, ጥፍርሽ ..... ልክ እንደ ራስሽ እንደተፈጥሮ ፀጉርሽ ሺ ግዜ መነጫጨርሽብንሳ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሴት እህቶቼ ከአርቴፊሻ ከሞተች ህንድ ፀጉር ከጩልልሌ ጥፍር ፈጣሪ ይገላግለን
So ብትቀርብሽ ወይ ሙሉ እንግሊዘኛ ብትናገሪ
After all ምትላትስ ነገር
😂😂😂
በጣም አሪፍ ችሎታ ነው በርቺ 😊😊😊😊
ምን ኣረገች ለምን ትሳደባላችሁ
ሱስ ሆኖባቸው ነው ። እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ!
እኔ ምለዉ ግን እቢኝ ሰትያችዉ እንዳይጎዱሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺም እራስሽን ጠብቂ
What county is this?
ሰውአትሳደቡ ሰራፈትሁሉ ምንአደረገች በርቺ ሂዊዬ ጎበዝ ታለንት አበሻእንደሆነ ችግርአለበት
ጎበዝ በርቺ እ/ር በሰጠሸ ተጠሚበት
የሀኮ ኣይነጥላ መንፈስ ነው እደዚ ዓነት በሴት የወድ ድምፅ በወድ ዶሞ የሴት ድምፅ ይፈጥራል እጂ በልምምድ የመጣ ኣይደለም ፀበል ተጠመቂ በትዳርሽ ችግር የፈጠረብሽ ይሄ ይሆናል የሆነ ሰው ነው በውጥሽ የተቀመጠ ነው የሚመስለው ራሽ በፀበል ፈትሺ
ምነው እንግሊዝኛው ቢቀርብሽ ባይዜዬ, አፍተርኦል , ሶ
Omg this is a real talent ❤ you have to go for guiness competetion!
ይህ ፀበል መጠመቅ አለብሽ,,የኔ እህት ,ይህ ታለት ከይደለም, ደባል እኛ ሰዎች ውስጥ መንፈሱ ተደብቆ ያድጋል አደራሽ 😢😢😢
Lemn kalasebkbet chnklthn atkoretewm
ዋዉ ጎበዝ በርቺ ጥሩ ሁለት ተዋናይ መሖን ትችላለች ዋዉ
POWERFUL.
ሂዊ የደስየሚል ታለንትድ ነሽ በትምርት ዝግጅትም በሳልእና የተረጋጋ ቃለምልልስ ጋዜጠኛው ጥያቄዎችም እርጋታው ዲሲፒል ነው ለኔ በዚው ቀጥል
ፀዲ ግን ደስ ስትል ይሄ ስልክ የሱ ነው? በቃ እደውልለታለሁ አለች ይሄ እራሱ ስርአቷን ሰው አክባሪነቷን ያመለክታል
ያህ ልጅ ፀበል አስጠምቆት ይህ ልትሆ ቻለ ወንድ ድምፅ እንዴት ሊኖራት ቻለ?? ( ፀበል ብትጠመቅ ያህ ድምፅ ምሚስጥ ምን ያወጣል
በቾምቤ ድምፅ መሳቅም ትችያለሽ እንዴ እባክሽ አሳይን
wiiguu,aschegerash eko..
አንደኛ አንደኛ በጣም ወድጄሻለሁ በርችልኝ
ምትሳደቡ ልጆች ግን በሰላም ነው
WOW.
እውነት በጣም gifted ነሽ በእግዚአብሄር ስጦታ ልትኮሪ ይገባሻል። እደጊ ተመንደጊ:: ለኔጌቲቭ ኮሜንት ጭራሽ እጅ እንዳትሰጪ። ባዶ ቆርቆሮዎች ናቸው ቁጭ ብለው የሚተቹት። ብዙ ሆነን ነው ይህን ቪድዮ ያየነው በእውነት በጣም አዝናንቶናል ከሣቅ እንባ ጋር ። በርቺ የኔ ቆንጆ ::
ቶሎ እውነቱን አውጪ ማንን ነው የዋጥሽው የሆነ ሰውዬማ ውጠሻል
After all ብቻ ነው እንዴ የተመማርሽው
❤❤❤wow akatii bareduu initalaa amiboo🥰🥰🥰🥰🥰
ቆንጆ ነው ይክፈሎሽ ጥሩብርነው ከፈሎ በዋአላ ቢገሎሽስ
ለምን መሳደብ አስፈለጋችሁ ? ይኼ እኮ የጥረቷ ውጤት ነው ተለማመደች ቻለችበት በቃ እንደ አንድ መዝናኛ መቁጠር አንችልም??? እንዴ ጎበዝ
ምን ታደርጊዋለሽ? የእኛ ሕዝብ እንደዚህ ነው🤔
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ኧረ ጸዲ እኔ ወንድ ነኝ ሴት አይደለሁም ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽም ነኝ በአንድ ወቅት በ2015 ይመስለኛል ስራ አጥተን ስንንከራተት አይዟችሁ ብለሽ ምክር ለግሰሽኝ ነበር ኤርፖርት። ከነ ቃልሽ
ኑ እስኪ ያገሬ ልጆች ስራ ፈልጋችሁ ነው ?
ግራ የተጋባችሁ ትመስላላችሁ ብለሽ ስታቀርቢን እኔ ሆድ ብሶኝ እንባ ተናንቆኝ ነበር። ምክኒያቱም በዛን ወቅት ሁሉም ፊት እየነሳን ሲያልፍ ጠርተሽ ቀለል ያደረግሽልን አንቺ ነበርሽ። እኛ ለሐገሩም ለኤርፖርቱም አዲሶች ነበርን እና። ለማንኛውም እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ እወድሻለው !!!
ትክክል 80 ሚሊዮን ትሰሪያለሽ እና ታገኝያለሽ
ገራሚ ችሎታ በርቺ
እኔ እምለው ለምን ይጠቅማል አሉሽ ከዛስ የትኛውን ተመራማሪና ዶተር አማከርሽ ቻይናዎች ስትሞቺ ምን አይነት ረቂቂ ነገር አለ አሉሽ ኢትዮጲያኖች ተመራማሪና ዶር ምን አይነት አስተያየት አገኛሽ ቾንቤ እውቅና አግኝቷል 80ሚ ያልሽው ግን ስከሳ ነው በንደዚ መልኩ የበለጠ ለመታወቂያነት የተጠቀምሻት ስከሳ ትሆናለች ለማንኛውም በርቺ ደስ ይላል
ጥናትና ምርምር ለዚያውም በውጭ ethics አለ ሰው ፈቅዶ ወይ ለሌላ ሰው እንዲተከል ወይ ለጥናት ይሰጣል እንጂ to commerical is a bit hmmmm
አንደኛ ነሽ በርቺ
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅና ግሩም ነዉ
የኔ ቆንጆ ይቅርብሽ
ኧረ እኔም የወንድም የሴትም ድምፅ አለኝ ጋብዙኝ ሀለኝታዎች ለዛዉም በሽማግሌ ፣ በጎረምሳ በጎረዳ በወጣት ሴት ፣ በናቶችም አለኝ ድ
ድምፅ አለኝ ግን በየት ልዉጣ 1 ቀን ግን ይወጣል አወጣዋለሁኝ ።😂😂
😂😂አዉጨዉ
ቲክቶክ ላይ አውጭው
ትድር ዘው ብሎ፣የሚመስረት አይደለም፣በጣም መብስልን ፣ይጥይቃል፣አለብለዚያ እንደ አፍላ ፍቅር፣ሆኖ መቅረት ነው ይሚሆነው።ስለ እውነት፣እኔየምመክራቹሁ ቢኖረኝ፣እኔ ወድ ነኝ፣በተለይ ሴቶች ፣እግራቹሁን አስታቹሁ አትስጡ፣ልባቹሁን ታገስ ማለት ይኖርባቹሃል ።
እኔም ይዘገንናል በኛ አለተለመደ ነው
አቦ ይመችሽ❤❤
የማይገኝ ችሎታ
ሒዊየ የኔ ውድ በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድንቅ ችሎታ ይመችሽ
ጠያቂው በጣም አዝግ ነው
ሁለት ሰው አባሪ በሳቅ ነው የገደልኝ so funny prank 😊
ችግሩ ገና ሰማንያ ሳይሞላሽ ቻይና ገና በአርባ አመትሽ ትገልሻለች ስለዚህ አትስማሚ ። ክክክ
ምን ላድርግ አላለችም. እሷ እኮ ወስና ጨርሳለች 😅
እረ በጣም ያስፈራል
gelewishi guroroshin awititew enidayiwesdut zim bitiyi min alebet ?
Melekhu rasu hulegeb new ebakachu hulu negerewan chak aderguat ?
የመልካሙ ተበጀ በጣም ያበደ ነው በጣም ያስቃል ክክክክክክክክክክ
የፀደኒያው prank ደስ ይላል
ቸብ ቸብ ልበልልሽ 😂😂😂😂😂😂
እታፈራው የቲያትር እውቀት ጥግ
ብትዘፍንልን አሪፍ ነበር 😂😂😂😂
ሂውማንሄሩ የመጀመርያሽ ነው መስል እስሬ ትነካካለች እንዴ
እኔ እኮ ስወድሽ ደሞ የኔናት የምትይዉ ነገር እወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂወት.የቻይና..በረረ.ይቅርብሽ.ልጅሽን.አሳድጊ
ለምንድነው የሚቃወሞት ታለንት ነው አዳሜ ዱቄት ፋትሽላይ እየደፋሽ ማን ነታችሁን መለየት እስከሚያቅተን ዊግሽን ሂውማንሄር እየለጠፍሽ በማን ነታችሁ የምታፍሩ አላችሁ
በርቺ!
አግተው እንዳየሸጡሽ ዋጋ ካወጣ የኩላሊት ነጋዴዎች ያጠምዱሻል ተጠንቀቂ
ለሴቶች እንደተፈጥሯቸው ምያምራቸው ነገር የለም ይህ የፈረስ ጭራ ጭራሽ ፀጉራሙን ፈረስ ራሱን ነው የምያስመስላቸው
ከአንገቱ በላይ አንገቱን ጨምሮ ወንድ ነው ከአንገቱ በታች ደሞ ሴትም ይመስላል ስለዚህ የወንድም የሴትም ድቃላ ማለትም ቅልቅል ማለትም የሴት ብልት እና የወንድ ብልት ያለው ሰው ነው ።
ባለጌዎች ምኖ ነው ወንድ የሚመስለው ብትመስልስ የግድ የፅታ ነገሮ የግድ የተለየ መሆን አለበት
ወንድ እና ሴት በአንድ ላይ ነው በተለይ ከአንገትዋ በላይ ወንድ ናት በቃ ፊት ከንፈርዋ በተለይ ደሞ ትርስዋ የወንድ ነው ። እርግጠኛ ነኝ የወንድ ብልት እና የሴት ብልት ነው ያላት ያለው ። በእርግጥ ይህም የእየሱስ ስራ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ።
የጌወችን ድምጽ ነው ሚመስለኝ ይቅር ይበለን😊
የጌ ድምፅ የተለየ ከሆነ ጌነት ተፈጥሮ ነው እያልክ ነው ያው ጌ ጭንቅላት ስላለህ ነው
Yha talent sayhon twldun yeebereja menged new tnkaka ydereg
ያልተለመደን ነገር መቀበል ሲያቅተን ስድብ ትችት
Gegema
fara
አሁን አዲሱን ባል አግብተሽ ነዋ የፈታሽው ምን ትላለች ጋኔል አግብታ Talent ጉዳይሽ
ተጠንቀቂ አንድ በቁምሽ አፋኖ ገሎ እንዳይ ሸጥሽ
እስኪ እንግሊዘኛ አታዉሩ እንተርቪዉ ስትቀርቡ ደግሞ ጨርሳችሁ ባይዘዌ ወረድ ነዉ እምትሉት
እከፍልሻለሁ ያለውን አትመኚ ብሩን ከተቀበልሽ ቡኀላ ቶሎ እንድትሞቺ ቢደረግስ
😂😂😂😂😂😂 ጠርጥር ልክ ነው
አንቺም በቻይና ፕራንክ ተደረግሽ......😅
ቢወስዱሽ ይሻላል ትውልድ ከምታበላሺ
ችሎታዋ ይደነቃል ትውልድማ እየጠፋ ያለው ብዙ ብዙ ነገር አለ ሂማን ሄር አናታቸው ላይ የሚሰኩ ማንነታቸውን ማወቅ እስከሚያቅተን የሜካፕ ጋጋታ ዱቄት አለልሽ
ትውልድ በቁም ሰው የሚያቃጥል ነው ድምፅ ተለማምዳ ነው ተፈጥሮዎስ ቢሆን የሶ ጥፍት ምንድነው
Lalemaseb kortesh tenesteshal ende
ኧረ ምን በወጣሽ!! እሄኮ ታለንት ነው ማንም ሊያገኘው የማይችለው ከላይ የተሰጣት ስጦታ ነው. ብትጠቀምበት ምንችግር አለው?? እንደውም 100 በ100 ሰው ተቀብሏታል ' ስለዚህ ቀጥይበት በፈለገው አንግል ቢመጡብሽ አንገትሽን እንዳትደፊ.
አረ ብር ሰተዉ እስክሞች አይጠብቁሽም ይገሉሻል ዋ😂😂😂😂😂እኛ አቀብርሽም አላለም😂😂😂😂😂
Talentshn adenkalehu tesetoshn wedjewalehu . gin tsegurshn sitnekakiw ychenkal teyw atnekakiw
እውነት ከሆነ እንኩዋን የቀረብሽ ብሩን በወሰድሽ በንጋታው ነበር ምያስገድሉሽ አሁንም ቢሆን መጠንቀቁ ጥሩ new
As the same thing ይባላል እንዴ?
Fault finder አትሁኑ as the same time ለማለት ነው
እኔ ግን ይቅርታ ምንም አታስቀኝም. ይሄኮ መንፈስ ነው.
Jel
አንተ የማትረባ ይሄን የጎጃም ተረትህን እዛው
ጎበዝናትአያ
modua erasu yekyayeral besmame besak fersku eko berchi
የታችኛውን መንደር ካላየሁ አላምንም።
ዝናም ውበትም ያልፋል የገዳም ከዘራ ምርኩዝ ሳይመጣ ወደ ክርስቶስ በጊዜ ማምለጥ ጥበብ ነወ እቴ
very scary
MY GOODNESS OH.😂😂😂😂😂😂
ይህችን ሴት ያት ነው ያየኋት እል ነበር ለካ የሴት ወንድ ናት
ሲጀመር እድህ እያላችሁ ነው ትውልድን የምበክሉት
በተፈጥሮስ ቢኖራት የወንድ ድምፅ ሀጢያት ነው ከዚህዝብ በላይ ሰይጢንአዊ አለ እንዴ ሰው በቁሙ የምታቃጥሉ ተለማምዳ ነው
Mehaym
@@MesiMesi-jy2rt የምር በጣም ያናዳ አቅራቢወችም ለማለማመድ ነው የፈለጉት
ለ interview ስንት ነው የምታስከፍይው ኪኪኪ anyways ይሄ ብዙ ሴቶች ጋ ሊኖር ይችላል ተአምር አይደለም አንች በድፍረት ስለወጣሽ ነው እሱን አደንቃለሁ
አሪፍ ቺክ ናት
ኖ አቺ አልገባሽም እጂ ወሰጥሽ ያለው አይነጥላ ነው እኮ
ክክክክክክክ ምንማለት ነው እሄ ደሞ
ሲገባ ይገባሀል አባቴ
Ay habesha MN yishalachwal gn denkoro hula
ለ ልጅሽ.ስትይ.ሂዊ.ብትችይ.አበሮሽ.ብተኖሪ.ጎሽ.ለልጇ.ብላ.ተጎዳች
ይሄ ታለንት አይደለም ሆርሞንሽ ነው ድምጽሽን የሚቀያየረው ማለትም እንደ ወንድም እንደሴትም ታወሪያለሽ ታወራለህ በቃ ይሄ ነው የወንድም የሴትም ሆርሞን ነው ያለሽ🤣🤣🤣
Meneden nesh dedemo anchi??? Keyet hospital new yamaleteshiew???
80 and 90 esktmoy yetebekushal???? NONONONON setesmami yasgedlushal.
Gobze nesh😮😮😮
ይቅርታ ምንም ነው ደስ የማይለኝ ወይ የሴት ቢሆን ይሻላል ኢምፕሬሽኑ
Wow❤
arif prank new
አሁን ይሄ ምንድነው የሚያምረው አይ ሀበሻ የሚዴነቀውን ትታችሁ የማይዴነቅ😂
ኸረ ወደዛ
ይህ ድምጸ እኮ እወንዶች ጉዳይ ላይ እሚሰራውን ይመስላል
ይገርማል ጭራሽ መጠርጠር ለራሱ አይቻልም
Wishetam
ወንድ ነዉ የሴቷን ድምፅ ተለማምዶ ነዉ😂😂😂😂
ልጅ አላት ባለትዳር ነበረች ተለማምዳ ነው ነገረችህ ተፈጥሮዎስ ቢሆን የሶ አስተዎፅ አለው ወይ
ይሄማ አይሸውደንም. ልጅ አለኝ ያለ ሁሉ. ፀጉሩን ያስረዘመ . ሊፕስቲክ ያረገ ሁሉ ሴት አይደለም ! ሴሬና ዊልያምም እኮ ልጅ አለው። ጭራሽ ስለነርሱ ተቆርቋሪዋ ፀደንያ በስልክ መጣች። አትፍግሩን ስቲ
ማህበረሰቡ ብቅ ብቅ እያለ ነው