ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሰልዬ ተባረኪ ይህንነ ክብር አንችም በልጆችሽ አግኝው ለእናትሽ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
ዱባለ ቤተሰብ ለሁሉም ሱስ ናችሁ ኬኔዲ ነብስህን ይማር ዘፈናችሁ ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ ነው የንች ጭፈራ ከእድሜሽ ጋር ይሁን ነው እንጂ ልክ ይኑረው ዘመን ተሻጋሪ ነገር ስላላችሁ ያንን ክብር ጠብቂው🙏
በእውነት ማንኛውም ኢትዮጵያን,'የነብርቱካን ቤተስቦች artist’s በጠቅላላ ..,አንርሳቸውም! ድንቅ ቅላጼ ያላቸው የኢትዮጵያ እንቁ አቀንቃኞች ናቸው እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተስቦቻችሁ !🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️💓
Era setan silhonu negeru ayirisum
ዮኒ እባክህ የየትናቸው ፕሮግራም የአለማየሁ ኤርጳን ቤተሰቦች እና እሱ ያለበትን ሁኔታ ብናቀው
Norway nw yalewu
ምስኪን ኦስሎ ላይ አንድ ካምፕ ውስጥ ነው
Wunet new welahi yenem tyake new
ያስጠላብሻል የምትሉ ስው ወድዋት መስለኝ አብረዋት የሚጨፍሩት እናንተ ካልወደዳቹ ሌላ ብዙ ምንወዳት አለን
medre dury seytanoche nacheu ye agnent fersoch .zefen ye hatyat menche new
እኔም አዉቅሻለዉ ከድሮም ልጅ እያለሽ 19 92 ሬስቶራት ሲመረቅ አሳበለዉ ስዘፍኝ VARONIK ሲሉ ስለማያዉቁሽ ነዉ ቡርቱካን ዉድድድድድ ነዉማረግሽ እናትና ልጆች በጣም እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤ ምርጦች
ትዝ የሚለኝ የዛኔ ቅብጥ ስትል እሶ የመጣችሁ በባህል ዘፈኝነት ነበር እዛ ያሎት ዘፈኞች ዘመናዊ ዘፋኖች ነበሩ እነሱ የቆዩ ናቸዉ እሶ ለምርቃቱ ነበር የመጣችሁ ሁሉም ነበር አሳበለዉ እድትዘፍን በተደጋጋሚ ዘመናዊ ዘፈኞቹ በንዴት አበድ ግልምጫ ንግግር ድላ ነበር የቀራቸዉ በጣም ነበር ምትጨፍረዉ በጣም ነበር ሚያምርባት ትንሽ ነበረች ለ3 ቀን ነበር (የባህል ምግብ ቤት ወይተር ነበርኩ ለ3 ቀን እኔ ራሱ ልጅ ነበርኩ አይ ጊዚ አሁንማ
እውይ መሰሉዬ በጣም ምወድሽ አርቲስት ደሞ አዲሱ ዘፈንሽን ስንቴ እንደሰማውት አትጠይቂኝ አልበምሽንም በጉጉት ነው ምንጠብቀው በርቺልን የኔናት!! ❤
ስለ እድሜሽ አይደለም መሰሉ የኢትዮጵያን እምነትና ባህል ከናቁ ሰዎች ተርታ በኩራት መሰለፍሽ ብቻ ትልቅ ትዝብት ነው።ይብላኝ ላንቺ ለብዙዎች የተረፈ ባል የተባረከ ልጅ ኖሮሽ በየመጠጥ ቤቱ ለምትለፊው። ዘፈን ሀጥያት ነው ሁሌ ስለሀገር ስለቤተሰብ አይዘፈንም አሁን ጊዜው እየመጣ ነው ራሳችን ከእንደዚ አይነት ሀጥያቶች እንጠባበቅ እባካችሁ ቸላ አንበል ወገኖቼ።
yendnsu yalu hatatnoch new agre lay mkera ymtaw.gebre sdmoch belelt end agnte sechefru yderalu .egzar endae yeker yebln
ቃለ መጠይቁ ጨዋታው መልካም ሆኖ ሳለ ስለ ኤልያስ መልካ የተናገረችውን ቆረጣችሁት ከ አንድ ትልቅ ቻናል ማይጠበቅ ነው
ሰአቱ ተንሽ ነው ለዚ ነው መሰለኝ
አይ ያልሆነ ዎሬ እንዳይዎራ ብለው ነው ያው እስዋ ስትናገር ትንሽ አትጠነቀቅም
መሰሉዬ የኔ ነፍስ ነገር!ውድድድ........ነው የማረግሽ💖💖💖!ስሜሻለሁ! መሰሉዬ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል።ጠንካራና ቆራጥ ሴት ስለሆንሽ፣ ለኤሉዬ ያለሽ ከበሬታና ፍቅር፣ ሽንጥሽን ገትረሽ ለኤሉዬ መብት በምትናገሪው በሳል ቃል፣የኤሉዬ ሙት ዓመት የምታስቢበት መንገድ👏👏👏 መሰሉዬ! ከልቤ አመሰግንሻለሁ።🙏👑🇪🇹💖 እኔም ወር በገባ በ 23 ሁሌ አስቤው እውላለሁ። መሰሉ ባንቺ አትሽሺ ጀንበር! አልበም ተለክፌያለሁ ስራዬን የምሰራው ያንቺን ዘፈን እየሰማሁ ነው።በተለይ 2ለቱ ዘፈን ልቤ ውስጥ ቀርተዋል! በሰላም ዋለ ልቤ እና በዓይኑ! መሰሉዬ ባንቺ የሚያስረቀርቅ ድምፅ ውስጥ ኤሉዬን! አየዋለሁ።መሰሉዬ! የኤልያስ መልካ የመጨረሻ እስትንፋሱ ማስታወሻችን ነሽ። ኤሉዬ! እንደ ስሟ ይህን የመሰለ አልበም ሰርተህ ለጆሮዋችን ስላደረስክ ክብረት ይስጥልን!🙏👑🇪🇹💖 ኤሉዬ! ትናፍቀናለህ! የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ከሔርሚ በቀለ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ መሰሉዬ የኔ ቆንጆ ስራሽን በሙሉ ስወደው
የመሰሉ የዳንስ የጭፈራ እስታይል ከልጀነት የማውቀው ድሮም የነበረ ነው አብረን ነው ያደግነው የሰራነው
የአገሪ፡ልጅ፡ደሜዋ፡አማራዬ፡ታምሪያለሸ፡፡ቀሚሱ፡ያምራል፡፡ሁሌም፡እደዚልበሸ፡❤
ሰወች ጤና አላችሁ ግን መብታ ነዉ እደፈለገች ትሁን መሲ Love you ❤
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ስወዳቹ የምትሳደቡ ሰዎች እያዳድሽ የራስሽን እንፈትሽ
zefan edma yelwm hatyate slehone
Lovely music. I love you both mother and daughter ❤️!!!
ብቱካንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፤ መሰሉ ግን እናትሽን ፀጉርዋን አሰርተሽ ፤ ሜካፕ በትክክል አስደርገሽ እምር አርገሽ ብታመጫት ምናለበት አሁን ለወሬ ከምትሻሚ ?? ( በተፈጥሮ ቆንጆ ናት) ግን መድረክ ላይ እሰው ፊት ፤ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስትመጣ እምር ብላ ብትመጣ ብዬ ነው ። ሌላው ደጋፊዎች እንዳሉሽ ሁሉ እውነቱን የሚነግርሽንም አትጥይው ዝቅ ዝቅ ያመጣሽው ሰሞኑን ነው ፤ ለገበያም ፤ አዲስ ስታይል ብቀይር ብዬ አስቤ ምናምን ብትይ ችግር አልነበረውም አጉል ዱሮም እንደዛ ነበርኩ ብሎ ከመዋሸት ምንም አያደርግም ፤ ጋዜጠኞቹም ሆኑ እውነቱን የሚያውቀው ያቀዋል ። ሌላው ኬኔዲን አላቀውም ስትይ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ጩጬ ነኝ እያልሽ ባልሆነ ትልቅ ሰው ነሽ ቀልዱ ቀልድ ነው 😊
እኔም ገረመኝ ኬኔዲን አላቀዉም ስትል 🤣🤣🤣🤣
እናትና ልጅ በጣም ነውየምታምሩት😍😍😍😍መሲዬ የኔ ድምፀ መርው ወድድድ❤❤
እናትና ልጅ ዛሬ በጣም እምርርርርርር ብሎባችሄል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ድምፅ ❤❤❤
ድምፅ ከቤቱ ነው ❤❤አምሴቱ እርጎዮዎች
መሠሉ ሥወድሽ❤❤❤❤እናትና ልጅ እድሜና ጤና ይሥጣቹው
በጣም የምወደው ቤተሰብ 🥰🥰🥰
የብርቅዬ የእርጎዬወቹ ብርቱኳን ዱባለ እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤ኬነዲ መንገሻ ነብስ ይማር መሰሉ ዛሬ ስረዓት ያለዉ ልብስ ለብሰሻል ቀጥይበት አች ዘረጦ
😂😂😂😂😂
ከ አርባ አመት በላይ ነሽኮ መሰሉ ፈታሁን ቆንጆ ነሽ ድምድሽ በጣም ያምራል ግን በጣም ቀለልሽ በሚዲያ ላይ ራቁትሽን ልክ እደህፃን ምዘይው ነገር ልብ ይስጥሽ እህቴ
Lovely family I adore both of them.Long live
በየ ቪዲዮቹዋ ስር እየሄዳችሁ እንደዚህ ሁኚ እንደዛ እያላችሁ አስተያየት የምትሰጡ ቆይ ምን አገባችሁ እንደፈለጋት ትሁን የናንተ ሳይሆን የሱዋ መብት ነው,በሰው ህይወት እኔ ነኝ የማውቅልህ አይባልም,በቃ የፋቱዋት,
እርጉዬዎቹ በጣም እወዳችኋለሁ አሁን አሁን መሰሉ ፋንታሁን አለባበስሽን ድርጊትሽን በጣም ይደብራል አሻሽይ እንደዚህ ስለሆንሽ ምንም አይገኝም ከቻልሽ ምርጥ ድምጽ አለሽ ዘምሪበት
ኬኔዲን አላውቀውም ትያለሽ ምነው አራስሽን ህፃን አረግሽው እንቺ በትንሹ 47 አመት አይሆንሽም እድሜ አኮ ፀጋ ነው የዛሬዋን ፀሀይ ለማየት ፈልገው ያላዪ ብዙ አሉ አትፈሪ እግዚሐብሔር ነው እድሜ የሚሰጠው ሚሚዬ 19 አማት ልጅ ካለሽ እድሜሽን ማስላት ቀላላል ነው አንቺ ሉሲ
በጣም እኔም ገረመኝ በአካል አይታው ላታቅ ትችል ይሆናል ግን አላቀውም አልደረሰችበትም😏😏
Kenedi asmera yeweledew lij neberew kand ye shire lije new yeweledew eske 5ametu shire nebr keza bewhala adiss abeba hetechu gar endewesedut s mche neber b1989 be ethiopa akotater
The legends family ergoyeoch Britukan Dubale yeshiembet dubale Enana dubale eyerusalem dubale ❤❤
በዚህ እድሜሽ ከምትጃጃይ ሀበሻ ቀሚስ እና ረዘም ያሉ ቀሚሶች ተቀርፆ ብትለቀቂም አያሳፍርም ሁሉም በወቅቱ ያምራል ህፃን አይደለሽም ቁምጣውም ሚኒ ስከርቱም በልጅነት ነው እሚያምረ ሁሉም እሚልሽን ስሚ
Mind your business!
ውይ፣ምክር፣ነው?ንዴት፣ይመስላል፣በሰው፣ፍላጎት፣መግባት፣
Orthdoxochi ፈላባችሁ። እናንተን ልክ የሚያስገባ እንዴት ይጥፍ?
@@habtamuhailu7508በአንተ የገማ የተግማማ አፍ ኦርቶዶክስ አትጠራም ቅል ጭንቅላት
@@habtamuhailu7508 ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 አልገባኝም
የእርጎዬ ቤተሰቦች ስወዳቹ መስዬ በርቺ የኔ ቆንጆ👍✌️❤
እደፊለግሽ ሁኚ አበሻአ ያልበላውን ያካአል ተዋርዳአቹ ቬሮኒካ ዘመዷአናአት
ስታምሩሩሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ብርቱካንን ስላየናት ደስ ብሎናል❤❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቬሮኒካ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ
So beautiful lovely voice wow 👌
ኬኔዲን መንገሻን ብዙ አላውቅም ማለቷ ትንሽ ነኝ ማለቷ ነው እምቢ አላረጅም እኔ እንኳን አውቀዋለሁ ኬኔዲ የሞተበትን እና አንቺ ዘፈን የዘፈንሽበትን ጊዜ አወዳድሪው ሚጢጢጢዬ
አልደረሰችበትም ! ሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ያርጅ?
ምን ነዉ እናቷም መሰከረች እኮ እረ ተዉ በሰዉ እንጄራ አትግቡ
ኧረ ታዉቀዋለች ኬኔዲ 1985 እኮ ነዉ የሞተዉ ሆ
Great voice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ ግን መሰሉ መድረክ ላይ ስትወጭ እንደ እድሜሽ ሁኝ በጣም ያስጠላብሻል ሰው የሚጠላዉን ነገር ማድረግ አዋቂነት አደለም የሰው ምላስም ጥሩ አደለም እነቬሮኒካ ቢጨፍሩ ያምርባቸዋል ያንች ግን ከሰውነትሽ ጋር ያስጠላብሻልልልልልልልልልል ጭራሽ ወደፊትም እቀጥላለሁ አላለችም🤮
😏😏😏😏
Leave her alone. Artis hola ande mohen yalbatm.
እናትና ልጅ እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ መሠሉ የወረዳ ስምንቱ የታናሽሽ ስራው የወርቁ ነገር ትዝ ይለሻል ?
Loved this song!
Meslu fantahun demtsesh eko 100:: new gn kora bey bakesh atewrji kelitam athugni 🙏
ወይዘሮ መሰሉ የ 19 አመት ልጅ አድርሳ እንዴት ነው ኬኔዲ ላይ ያልደረሰችው?🤔
be 16 ametua welda betam lij neberech ltawkew atchlm
Tewlda yeunale gin bdenbe latkewo tehelahe
😂😂😂😂😂😂
What a vocalist is Meselu? It seems that she's connected to an 'Angel'!
So beautiful ❤❤❤
እኔ እምለው ሰላሳ አመት ይሆነዋል ኬነዲ ከሞተ አላቀውም እምትለው እድሜዋ ሀያ አራት ነው እንዴ አየ መሰሉ ፋንታሁን አሳቅሺኝ
ባለቤቷ አላውቀውም ካለች አለማወቋ አንቺን ይጎዳሻል?
መሠሉየ❤❤❤❤
ወይኔጉድሸ ደሞ አሁን እንዴት ለብሰሸ ትወጭይሆን የምትሰደቢበትን ነገር ተይው በጣምኮ ታምሪያለሸ እባክሸ
My God what amazing voice ❤❤❤❤❤ I love it
በርች መሰሉ
Please stop disrespecting hard work women!! Keep doing you don't listen to any nonsense comments. Most of people love you 😍
Mesiye❤❤❤❤❤
Mesye be ewunet sewedesh ❤❤❤❤❤
ዚጊ እዛጋን አብራቹ ታቀርባላቹ ብዬ ጠብቄ ነበር
Wow good job keep it up👍
በጣም ጎበዝ ነሺ❤
እቺ ሴትዮ ወጣቱን ያልሆነ መንገድ እወሰደችው ነው
መሰሉ ግን "ኬኔዲ መንገሻ ላይ አልደረስኩበትም" ስትይ ትንሽ አታፍሪም እንዴ? እንዲያውም ያኔ የደረስሽ ኮረዳ ነበርሽ እሱ ሲሞት ። አንቺም ዋሽተሽ እናትሽም አስዋሸሻት ።
Marye leyu sew dmzish grum new ❤
ዛሬ ጥሩ ነው ይማረብሽ እንዲህ ነው እንጅ
የኔ ፍልቅልቅ ስውዴሽ እኮ
Walton voice I love all family
Echi zelezala mower qombeshe
ዉይ ድምፅ❤
ግን ወላሂ የመሰሉ፣ የአሰፉደባልቄ ፣የሺመቤት ድምፅ እደናተየለም
መሰሉ የምትባል ሴትዬ ስታስጠላ አለባበሷ ስርአት ያጣ የምዘለውነገር እደህፃልይ ኤጭ ማፈሪያ ቱቱቱ
መሰሉ ግን 27 ብላን ልደት ያከበረችው ከወርቁ ጋ ተጋብታ የኖረችውን አስራ ምናምን አመት ቁማር ተበልታ ነው ያልቆጠረችው ? 😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ ህዝቤ
እረ ሰውውውውው እኮ😁😁😁😁😁😆
72
መሰሉየ እንዴት እንደምወድሽ
ሁሌ ልጅነት አለ አለባበስሽን አስተካክይ
የ19 ዓመት ልጅ አድርሰሽ ነው መሠሉ 27ዓመት አከበረች እያሉ የሚያሙሽ?😅
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ፣ያቺስ፣ከ።፣ሀሜት፣አላልሽም
@@KwKw-bt6od 😂😂😂
Be 8 amtewa welda nw 😂😂😂😂😂😂😂😂
Tiktok lay banchi mknyat kesntu tetalaw meselu betam nw mwedsh endelbsh feta bey yamrbshal artst brtkwan dubale rapport tamralachw😍❤
Yeni mar meseluye ❤❤
Habesha masdasate kabade nawo.beach enkon natela telbso bwage yamale nawo.Artist eko yaserawo bahare nawo give her freedom. She helped Elayas a lot.terwo labe alate.
ኤልያሰ ነብሱን ይማር ኤልያሰ ቢኖር ኖሮ ከሰሩ ፋንታሁን አትሆንም ነበር 😀
መቦታ ነው እንደፍለገቾ ትሁን ቀናቹሁ
የኔቆጆን🎉🎉❤❤❤❤ማር
እንደዛ ነዉ እሚሰማችዉ
መስዬ አንች እደፈለግሽ ባንች ማንም አያገባውም አንወድሻለን
ሁሌዬም እንደዚህ ልበሺ እርጋታሽንም ብር ደሞ አይረገጥም ስንቱ በድህነት ይቃጠላል አንቺ ብር ትረግጫለሽ
ኬኔዲ ያረፈው ባልቻ ሳይሆን የካቲት 12 ሆስጺታል ነው
Weragha were lekakame sawe nache ename tesasatalache ena men yetabase
😊😊😊😊@@rahelfisseha454
እህቴ ዘመንሽን በከንቱ አትጨርሺ ለእየሱስ ዘመሪ
ወይኔ ድምፅሽ 1ኛ
ይቺ ሉላ እምትባል ልጅ ከእግር ጥፍሯ እስከ ራስ ፀጉሯ እምትበላ ናት ሳያት የምር ውርርርርርርር ያደርገኛል
ኧረ እየተስተዋለ ኬኔዲ ያረፈው የካቲት 11 እንጂ ባልቻ አይደለም
ያንተ ይባስ የካቲት 11 😂😂😂የሚባል ሆስፒታል አለ እንዴ? አንዳችሁ ልክ አይደላችሁም
🤣🤣🤣@@ethiopiakebede5931
የካቲት 12 በሚል ይስተካከል 🙄🤣
የኔ ማር❤❤❤❤
ንስሃ ግቡ እናት እና ልጅ አዝማሪ ኦናቹ አትለፋ እንኳን እናትየው አይደለም መሠሉ አርጅታለች የመዳን ቀን ዛሬ ነው መሠሉ አለማፈርሽ ኬኔዲን አታውቂውም እንኳን እናትሽ አንቺም አርጅተሻል በዘፈን የእግዚአብሔርን መንግስት አይወረስም በልጣጦች
መሰሉእምትባይ በየከለቡ በግድ ድፈሩኝ እያልሽ ወድ አጣሽ ምነው እደርሜሽ መከበር አቃተሽ አንድቀን መዋረድሽ አይቀርም
ባለጌ
እናቲቱም ታበረታታለች ጭራሽ መዝለሏን እራቁት እዳዴ እያለች ክብረቢስ የአማራ ህዝብ በድሮን ይጨፈጨፋል ትናት ጎጃም ወለላው እያልሽ የዘፈሸለት ዛሬ በደሮን በርሀብ ሲያልቅ ድምፅኳን አልሆሽም ጭራሽ በለቅሷችን ጨፈርሽብን ባዳ ሆዳም መሰሉ
Meseluya sew besadebe atekeyeme sera sera areghe gama sekeye yega sew edhone aseto yafertale
meseyenaaaaaa burtaaaaa sewedachu betsebachu yibarik
ሰው እንደ ፍላጉቱ ነዉ ለምን ራቁቷን አትሄድም ፍላጓቷ ነው
🌹🌹🌹🌹🌹
Meselu fentahun chifera bet batzel noro 🙏🏿
We love you so much tareke yalachu
በጣም ነው ያስጠላሽኝ ባክሽ ሁሉን ነገር ልታሳይ ምንም አልቀረሽ እኮ። ስድ
Kinatam
@leyuye Future 666's you can insult me😀
@@bmshrassist5566 የዓይን ሻወር የለመደ ሰው ምላሽ
ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
EBS ግድ የለውም ብሩ ይምጣ እንጁ ይችን በገላዋ ዝሙት የምታስፉፉ የምሽት ቤት መደዴ ሴት ይዞ መጣ አውን ይች የአይናፉርዋ ክብርዋን የምታውቅ ብርቱዬ ልጅ ነች አምላክ ይማራት🙏
Balege
አተላ ኤድሳም
በሽተኛወች እናተናቹህ ሰውን ባለባበሱ እደት ሽርሙጣ ይባል
በሚሽፍፍነው ይብሳል
አይባልም ማነው አንቺን ወይም አንተን ፈራጅ ያረገሽ ያረገ
😘😘😘😘😘😘😘
መሰልዬ ተባረኪ ይህንነ ክብር አንችም በልጆችሽ አግኝው ለእናትሽ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
ዱባለ ቤተሰብ ለሁሉም ሱስ ናችሁ ኬኔዲ ነብስህን ይማር ዘፈናችሁ ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ ነው የንች ጭፈራ ከእድሜሽ ጋር ይሁን ነው እንጂ ልክ ይኑረው ዘመን ተሻጋሪ ነገር ስላላችሁ ያንን ክብር ጠብቂው🙏
በእውነት ማንኛውም ኢትዮጵያን,'የነብርቱካን ቤተስቦች artist’s በጠቅላላ ..,አንርሳቸውም! ድንቅ ቅላጼ ያላቸው የኢትዮጵያ እንቁ አቀንቃኞች ናቸው እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተስቦቻችሁ !🙏🏾🕊️✌🏽💚💛❤️💓
Era setan silhonu negeru ayirisum
ዮኒ እባክህ የየትናቸው ፕሮግራም የአለማየሁ ኤርጳን ቤተሰቦች እና እሱ ያለበትን ሁኔታ ብናቀው
Norway nw yalewu
ምስኪን ኦስሎ ላይ አንድ ካምፕ ውስጥ ነው
Wunet new welahi yenem tyake new
ያስጠላብሻል የምትሉ ስው ወድዋት መስለኝ አብረዋት የሚጨፍሩት እናንተ ካልወደዳቹ ሌላ ብዙ ምንወዳት አለን
medre dury seytanoche nacheu ye agnent fersoch .zefen ye hatyat menche new
እኔም አዉቅሻለዉ ከድሮም ልጅ እያለሽ 19 92 ሬስቶራት ሲመረቅ አሳበለዉ ስዘፍኝ VARONIK ሲሉ ስለማያዉቁሽ ነዉ ቡርቱካን ዉድድድድድ ነዉማረግሽ እናትና ልጆች በጣም እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤ ምርጦች
ትዝ የሚለኝ የዛኔ ቅብጥ ስትል እሶ የመጣችሁ በባህል ዘፈኝነት ነበር እዛ ያሎት ዘፈኞች ዘመናዊ ዘፋኖች ነበሩ እነሱ የቆዩ ናቸዉ እሶ ለምርቃቱ ነበር የመጣችሁ ሁሉም ነበር አሳበለዉ እድትዘፍን በተደጋጋሚ ዘመናዊ ዘፈኞቹ በንዴት አበድ ግልምጫ ንግግር ድላ ነበር የቀራቸዉ በጣም ነበር ምትጨፍረዉ በጣም ነበር ሚያምርባት ትንሽ ነበረች ለ3 ቀን ነበር (የባህል ምግብ ቤት ወይተር ነበርኩ ለ3 ቀን እኔ ራሱ ልጅ ነበርኩ አይ ጊዚ አሁንማ
እውይ መሰሉዬ በጣም ምወድሽ አርቲስት ደሞ አዲሱ ዘፈንሽን ስንቴ እንደሰማውት አትጠይቂኝ አልበምሽንም በጉጉት ነው ምንጠብቀው በርቺልን የኔናት!! ❤
ስለ እድሜሽ አይደለም መሰሉ የኢትዮጵያን እምነትና ባህል ከናቁ ሰዎች ተርታ በኩራት መሰለፍሽ ብቻ ትልቅ ትዝብት ነው።ይብላኝ ላንቺ ለብዙዎች የተረፈ ባል የተባረከ ልጅ ኖሮሽ በየመጠጥ ቤቱ ለምትለፊው። ዘፈን ሀጥያት ነው ሁሌ ስለሀገር ስለቤተሰብ አይዘፈንም አሁን ጊዜው እየመጣ ነው ራሳችን ከእንደዚ አይነት ሀጥያቶች እንጠባበቅ እባካችሁ ቸላ አንበል ወገኖቼ።
yendnsu yalu hatatnoch new agre lay mkera ymtaw.gebre sdmoch belelt end agnte sechefru yderalu .egzar endae yeker yebln
ቃለ መጠይቁ ጨዋታው መልካም ሆኖ ሳለ ስለ ኤልያስ መልካ የተናገረችውን ቆረጣችሁት ከ አንድ ትልቅ ቻናል ማይጠበቅ ነው
ሰአቱ ተንሽ ነው ለዚ ነው መሰለኝ
አይ ያልሆነ ዎሬ እንዳይዎራ ብለው ነው ያው እስዋ ስትናገር ትንሽ አትጠነቀቅም
መሰሉዬ የኔ ነፍስ ነገር!ውድድድ........ነው የማረግሽ💖💖💖!ስሜሻለሁ! መሰሉዬ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል።ጠንካራና ቆራጥ ሴት ስለሆንሽ፣ ለኤሉዬ ያለሽ ከበሬታና ፍቅር፣ ሽንጥሽን ገትረሽ ለኤሉዬ መብት በምትናገሪው በሳል ቃል፣የኤሉዬ ሙት ዓመት የምታስቢበት መንገድ👏👏👏 መሰሉዬ! ከልቤ አመሰግንሻለሁ።🙏👑🇪🇹💖 እኔም ወር በገባ በ 23 ሁሌ አስቤው እውላለሁ። መሰሉ ባንቺ አትሽሺ ጀንበር! አልበም ተለክፌያለሁ ስራዬን የምሰራው ያንቺን ዘፈን እየሰማሁ ነው።በተለይ 2ለቱ ዘፈን ልቤ ውስጥ ቀርተዋል! በሰላም ዋለ ልቤ እና በዓይኑ! መሰሉዬ ባንቺ የሚያስረቀርቅ ድምፅ ውስጥ ኤሉዬን! አየዋለሁ።መሰሉዬ! የኤልያስ መልካ የመጨረሻ እስትንፋሱ ማስታወሻችን ነሽ። ኤሉዬ! እንደ ስሟ ይህን የመሰለ አልበም ሰርተህ ለጆሮዋችን ስላደረስክ ክብረት ይስጥልን!🙏👑🇪🇹💖 ኤሉዬ! ትናፍቀናለህ! የኤልያስ መልካ አድናቂዎች ከሔርሚ በቀለ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ መሰሉዬ የኔ ቆንጆ ስራሽን በሙሉ ስወደው
የመሰሉ የዳንስ የጭፈራ እስታይል ከልጀነት የማውቀው ድሮም የነበረ ነው አብረን ነው ያደግነው የሰራነው
የአገሪ፡ልጅ፡ደሜዋ፡አማራዬ፡ታምሪያለሸ፡፡ቀሚሱ፡ያምራል፡፡ሁሌም፡እደዚልበሸ፡❤
ሰወች ጤና አላችሁ ግን መብታ ነዉ እደፈለገች ትሁን መሲ Love you ❤
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ስወዳቹ የምትሳደቡ ሰዎች እያዳድሽ የራስሽን እንፈትሽ
zefan edma yelwm hatyate slehone
Lovely music. I love you both mother and daughter ❤️!!!
ብቱካንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፤ መሰሉ ግን እናትሽን ፀጉርዋን አሰርተሽ ፤ ሜካፕ በትክክል አስደርገሽ እምር አርገሽ ብታመጫት ምናለበት አሁን ለወሬ ከምትሻሚ ?? ( በተፈጥሮ ቆንጆ ናት) ግን መድረክ ላይ እሰው ፊት ፤ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስትመጣ እምር ብላ ብትመጣ ብዬ ነው ። ሌላው ደጋፊዎች እንዳሉሽ ሁሉ እውነቱን የሚነግርሽንም አትጥይው ዝቅ ዝቅ ያመጣሽው ሰሞኑን ነው ፤ ለገበያም ፤ አዲስ ስታይል ብቀይር ብዬ አስቤ ምናምን ብትይ ችግር አልነበረውም አጉል ዱሮም እንደዛ ነበርኩ ብሎ ከመዋሸት ምንም አያደርግም ፤ ጋዜጠኞቹም ሆኑ እውነቱን የሚያውቀው ያቀዋል ።
ሌላው ኬኔዲን አላቀውም ስትይ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ጩጬ ነኝ እያልሽ ባልሆነ ትልቅ ሰው ነሽ ቀልዱ ቀልድ ነው 😊