ESAT Eletawi Thu 12 July 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2018
  • ESAT Eletawi Thu 12 July 2018

ความคิดเห็น • 100

  • @4mood
    @4mood 6 ปีที่แล้ว +8

    ስልጣናቸውን ተገን አድርገው ዜጎችን የጎዱ ሁሉ በሕግ መጠየቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ። ነገር ግን አንዳንዶቹን ተጠያቂ ሌሎቹን በይቅርታ ማለፍ ፍትህን ማዛባትና ትልቅ አድሎ ነው። ለምሳሌ የወንጀሎቹ ሁሉ ምንጭ ወያኔዎች ሆነው ሳለ የወያኔዎች ተላላኪ የነበሩት እንዲጠየቁ ማድረግ ግን ሚዛናዊ ፍርድ አይደለም። ባጭሩ መጀመሪያ ለህግ መቅረብ ያለባቸው ቱባዎቹ የወያኔ ባለሥልጣናት መሆን አለባቸው ባይ ነኝ፣ ቀጥሎ ተላላኪዎቹ፣ ወዘተ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Esatoch 💚💛❤️

  • @user-nh4cm5hi9k
    @user-nh4cm5hi9k 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ምንም ግር የሚል ነገር የለዉም እንደው ራሳችንን ግራ ካላጋባን በስተቀር። እሳቸው ለማለት የፈለጉት ነገሮችን አጥርተን እንድናይ ያልሆነ ግርግር እየፈጠርን ለተንኮለኛ አንመች ነው ሲጠቃለል። እኔ የተረዳሁት እንዲህ ነው።

  • @6679022
    @6679022 6 ปีที่แล้ว +1

    መደመር እያልን መቀነስ ካበዛን
    በፍቅር ቦታ ላይ ጥላቻን ከነዛን
    በሰላም ፋንታ እረብሻን ከተካን
    ስንዴና እንክርዳድ መለየት አቅቶን
    ባዶ እንዳንቀር የምንዘራው አጥተን

  • @user-nh4cm5hi9k
    @user-nh4cm5hi9k 6 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ልሙጥ ሸሚዝ ብትለብሱ ለጥሩ ዕይታ። ሜካፖች ቼክ ኣርጉ ባካችሁ።

  • @6679022
    @6679022 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ዛሬን ወደ ፊት ለመራመድ ከተፈለገ ሁሉም እየተነሳ ፍርድን በእጁ መስጠት የለበትም። አቶ ገዱ ጥፋት ነው እናመዛዝን በማለታቸው መወቀሳቸው ምን ማለት ነው? ሰዎች ፍቅር ያሸንፋል ማለት እኳ እንደፈለጉ በየቦታው ላይ መስታውት መስበርና መኪና ማቃጠል አይደለም። ይህ ከሆነና ያለ ህግ የምንራመድ ከሆነ እኛስ ከትናንት በምን ነው የተሻልነው? ለመሆኑ አቶ በረከት ስምኦን በርግጥ በሆቴል ውይስ በመኪናው ውስጥ ነበር? አልነበረም። ኖሮ ቢሆን ኖሮ እኔም ይህን ባልፃፍኩ ነበር። ትክክል ነው ማለቴ አይደለም፣ ቢያንስ አልፅፍም ነበር። ሰዎች ጭምብልተኛ እንሁን ካላልን በስተቀር ፍርድ የሚሰራው ለሁሉም ነውና እናስተውል ማለት ይህን ያህል አያስቆጣም። ያላችሁትን በሉ አቶ ገደሉ ያሉት ከዚህ በኋላ ለሚጠፋው ማንኛውም ጥፋት ተጠያቂዎቹ እኛ ብቻ ነን ነው ያሉት።ይህ ደሞ ልክ ናቸው ቆም ብላችሁ አስቡ። አለበለዚያ ግን በስንት መሰዋትነት የመጣውን ሰላም ማጣጣም ያቅተናል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ።ሰላምና ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ናቸው። ሰላም ግን የሚጀምረው ከራስ ነው።

  • @fesegebreselassie1585
    @fesegebreselassie1585 6 ปีที่แล้ว +1

    Exactly

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 6 ปีที่แล้ว

    ዜጎችን ያሰቃዩ የነበሩ በሙሉ ለህግ መቅረብ አለባቸው።

  • @muhammedaman7148
    @muhammedaman7148 6 ปีที่แล้ว

    sisay thank you pleace sisayine simut

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 6 ปีที่แล้ว

    ዝም ከተባሉማ ማዉደማቸውን ይቀጥላሉ ንብረቱ ኮ የኛው ነው

  • @MoriGila
    @MoriGila 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ አይነት open panel discussion ኢትዮጵያ ውስጥ ቢለመድ ብዙ ዛሬ የምንሰማቸውን የሰው መሞት፣ ግርግር፣ውዝግብ የሚያስወግድ ይመስለኛል።

  • @heyab1471
    @heyab1471 6 ปีที่แล้ว

    I like Minalachew!

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 6 ปีที่แล้ว

    Ye Gozamen Hotel Balebet Fitsume Selamawi Sew Bezihu Be Amriican Hager lefito dekimo yaferaw Nibret Beand ken sowed in Man new Yemiteyekew Ebakachihu Esatoch Bezih zuriya bizu bitilu tiru new

  • @samicoock2392
    @samicoock2392 6 ปีที่แล้ว

    East wonderfully Selam lenate yehun

  • @ethiopiawitnegn7600
    @ethiopiawitnegn7600 6 ปีที่แล้ว

    Exactly Sisay. They have to becareful

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 6 ปีที่แล้ว

    እናንተ ሰዎች ለብዙ ዓመታት ሳዳምጣችሁ በብዙ መልኩ ካብዛኛው ሚዲያ ስለምትሻሉ ነበር አሁን ግን በኣንዳንድ በፍርሃት ይሁን በብስለት ማነስ በድፍረት አዉግዛችሁ ማስተማር የሚገባውን ነገር ስታድበሰብሱት ስሰማችሁ ከፋኝ ለምሳሌ በመስቀል አደባባይ በደረሰዉ የቦምብ ጥቃት ሕብረተሰቡ ወንጀለኞቹን ለመያዝ / ለማስያዝ ያደረገዉ ጥረት የሚወደስ ሆኖ ዕያለ ነገር ግን የያዙትን ሰው መደብደብ/ መቀጥቀጥ የፖሊስ ታርጋና መለያ ቅቧ የፖሊስ የሆነችዉን መኪና መሰባበርና ማቃጠል ፍፁም ስህተት መሆኑን ያች የወደመች መኪና የመንግሥት/ የሕዝብ ንብረት መሆኗን ሕዝብ ደግሞ የራሱን ንብረት ማዉደም እንደሌለበት የዛች የወደመች መኪና ዋጋ እኔ በልጅነቴ ክ1-6 የተማርኩበትን ት/ ቤት ጠቅላላ የየክፍሉን መቀመጫና ጠረጴዛ በአሁን ዘመን የመግዣ ዋጋ በላይ ነዉ ያኔ በድፍረት ድብደባውም የኣጋዚ ተግባር ማውደሙም የወያኔ ተግባር መሆኑን ብታስተምሩ ኖሮ በደብረማርቆስ ተመሳሳይ ትርጉም የለሽ ተግባር ባልተደገመ ነበር ጭራሽ የገዱን መግለጫ አጠንክራችሁ በጎደለ በመጨመር እንደማስተማር የእርሱን አባባል ወደ መቃወም አዘንብላችሁ ድርጊቱን ግፉበት የሚል በሚመስል አንደምታ ጭጭ አላችሁ ግለሰብም ሆነ ሕዝብም ቢሳሳት ስተት ያዉ ስተት ነዉ በድፍረት መታረም ያለበትን ተግባር እንዲታረም አስተምሩ ሌላው የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለሆኑት ግለሰብም ሆነ ቡድን እንዲህ መሆን አለበት ዶ/ር ዓቢይ እንዲህ ማድረግ አለበት እያላችሁ አታስበርግጉ የበረገገ እንኳን ሰዉ ከብትም አደገኛ ነዉ ዓቢይ የTime / የ place & የ Condtion ዓጠቃቀም ጠንቅቆ እንደሚያዉቅ ስለማልጠራጠር

  • @brtgaalkasoo432
    @brtgaalkasoo432 6 ปีที่แล้ว +1

    abedila malet zegmetgna new

  • @kiflegashaw2743
    @kiflegashaw2743 6 ปีที่แล้ว

    ገዱ አንዳርጋቸው ሲዎለድ አማራ ቢሆንም ለሕውሃት እየተላላከ ለስልጣን እንደበቃ ማንም ያውቀዋል እኔም አብሬው ስሰራ ሰሜን ወሎ ወልዲያ አውቀዋለሁ ፍጹም የሕውሃት ተላላኪ ነበር አሁን ከለውጡ ጋር ብዙዎች ትክክለኛ ለአማራ የሚያስበ ሰው አድርገው ይመለከቱታል እስካሁን እኔ በጥርጣሬ ነው የምመለከተው ምናልባት የሰው ልጅ አምሮ ሊፈጠር አይችልም አይባለም ግን በወልቃይት ጉዳይ ያለው አቋም አሁንም ደብረ ማርቆስ ላይ በተፈጠረው ችግሩን ተገኝተው መፍታት ሲገባ በርቀት መናገር ተገቢ አይደለም ፤ አማራ ክልል በብቃቱ የሚሾም በጣም ጢቂቶች ናቸው ፤ በዝምድና (እነ ፀጋ ፤ ምስጋናው እና የዳውንት ሰዎች በብቃት አይደለም)ወይም በሕዋሃት ፍጹም ተላላኪነት ብቻ ነው ፡፡ እባካችሁ አብን እናጠናክር የሚያዋጣን እርሱ ነው ብአዴንም ሆኖ እስኪ ለሆዳችሁና ለስልጣናችሁ ማደር ትታችሁ እርቃኑን ያለልብስ፤ በርሃብ የሚገላታው እና በፍትሕ እጦት የሚከራተተውን ሕዝብ አስቡ አማራ ሁኑ

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 6 ปีที่แล้ว

    አቶ ገዱ አሁንም መጠንቀቅ አለባቸው ለምን ስለህውሃቶች ምስክር ሊሆኑ አይገባም በፍፁም ህዝቡ ከሳቸው በላይ ሁሉንም ነገር ጥንቅቆያውቃል በርግጥ ህዝቡ መታገስ አለበት በሂደት ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን እሩቅ አይመስለኝም የጠቅላይ ሚኒስትራችንን መከተል አለብነ በርግጥ የእነዛ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም መጣጮች ነገር ለፍርድ በፍጥነት ቢቀርቁ ህዝቡም ተረጋግቶ ይኖራል ለማንኛውም ትግስት ጥሩ ነው አቶ ገዱ ለማንኛውም ለህዝብ መጠንቀቅ አለባቸው ቴክሂር..............................፡፡፡፡፡፡

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 6 ปีที่แล้ว

    Sisay bech yenagar ewant besal aemelekakat!

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 6 ปีที่แล้ว

    Eskemeche Yelefa sew endiyazine yideregal Ahun yetigrie nibtet bihone yegone neger Yadergu neber Ato Gedu ersu yihenin agaltulin.

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 6 ปีที่แล้ว +1

    justice delayed justice denied

  • @Ethio-Abyssinian
    @Ethio-Abyssinian 6 ปีที่แล้ว

    አረ ጎበዝ ኢትዮጵያውያን አማርኛ መረዳት አቅቶታል አቶ ገዱ የተናገሩት የሚያሻማ እና የመነጋገሪያ ርእስ መሆኑ በታጣም ገርሞኛል::
    አቶ ገዱ የተናገሩት እስካሁን ከነበረው አቁኣማቸው የሚቃረን ኣልነበረም እንደ ኣንድ ኣስተዳዳሪ እንጂ እነደ ተራ ግለሰብ እንዲናገሩ ለምን እንተቢቃለን?
    እረ አማርኛ ተረዱ ስትገርሙ!

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 ปีที่แล้ว

    Mote letgray netsa awchi ina telalakiwochachew eyemotum new bekirbu chersen kemedir sanatefa ereft yelem

  • @selamawitadmassu9720
    @selamawitadmassu9720 6 ปีที่แล้ว

    እውነትም እኔም የአቶ ገዱ ንግግር አልጣመኝም ነበር

  • @admasuawlew6492
    @admasuawlew6492 6 ปีที่แล้ว

    አረ EST ቶች ስለወልቃይት ተረሳ እኮ ወልቃይት በእያንዳንዱ የአማራ ህዝብ ደም ውስጥ ቀይ የደም ስር ነው ይህን ቀይ የደምስር ትቶ እኔ ኢቶጲያውይ አማራ ነኝ ማለት አይቻልም ወልቃይት ማለት ቴወድሮስ ነው ስለዚህ ቴዲን ተገደንም ትገሬ ነው ልንል ነው ኢትዮጲያኖች ለዶ/ር አብይም ይህን የህዝብ ፍቅር ይዘው እንዲቆዩ የውልቃይትን ጉዳይ በአስቸኳይ መፍታት አለባቸው ይህ ካልሆነ ግን በማንኛውም ኢትዮጲያውይ ውስጥ በጥቁር ነጥብ ውስጥ እንዲገቡ ይሆናል melsune situne ebakacheu eytzrfin new

  • @hunatech9588
    @hunatech9588 6 ปีที่แล้ว

    Esatoch huliem nurelen

  • @solsh6467
    @solsh6467 6 ปีที่แล้ว

    I couldn't agree more on this with sisay

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 6 ปีที่แล้ว

    no Mesay its not, AS Sisay said it helps those how oppose the transformation or this change/ you ESAT please be SISAY he is the best analyst

  • @eliasayele7752
    @eliasayele7752 6 ปีที่แล้ว

    Please behave responsibly like Sisay

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 6 ปีที่แล้ว

    Ye Gozamen Hotel Balebet Dr Minwyelet Mosie Yibalalu Mintesinot Aydelem En a ahun Lezih Hulu tifat man new Teteyakiw

  • @samsami5090
    @samsami5090 6 ปีที่แล้ว

    are plis syrawn lanasw lakak nawy syltan lanate yehwn mynawy zym bytlw

  • @ztseattle
    @ztseattle 6 ปีที่แล้ว

    I find it disappointing and disturbing that this panel, EXCEPT Minalachew, went soft/blind on Gedu for his suddenly suspicious speech. Thank you Minalachew for your journalistic integrity. Gedu threw himself over the fence so hurriedly by lacking wisdom in his speech. Gedu made a pre-emptying statement on behalf of TPLF! I amazed that part of his speech where he said the attackers can never be TPLF so no one must confuse that "fact". Gedu need to learn how to measure his words and emotions so he wouldn't appear advocating for TPLF, which he actually sounded in this case. Gedu also was wrong on several points in his speech. The way he defended "former leaders" (Berket Simon, etc) was so embarrassingly wrong and Abebe & Sisay went soft on that as well:(

  • @trubosher1821
    @trubosher1821 6 ปีที่แล้ว

    Mnm yhun mnm ato gedu altesasatem yerasachhun nbret matfat tegebi aydelem bahun seat ameraroch tenker blew mesrat endalebachew kalseru menesat endalebachew be hig meteyek endalebachew yemiyamelekt nggr new

  • @thunderman5861
    @thunderman5861 6 ปีที่แล้ว

    Gedu is dead wrong ! Abdi is a mad man !
    "Hungry man is angry mob!

  • @beletea8498
    @beletea8498 6 ปีที่แล้ว

    It is really sad to hear from sisay and Abebe to blindly support Gedu a
    Andargachew,whose speech clearly is an indication of maneuvering current revolution to his organization advantage ,as to me his speech tantamount to denying what happened in the past and should be forgotten without any accountability .i do not understand why u stlill support only reform while people want transformation.

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว

    አገራችን ብዙ ችግሮችና መሰተካከል የሚገባቸው ነገሮች እያሉ ለኢሳያሰ ያን ያህል ትኩረት መሰጠት ተገቢ አይደለም ኢሳያሰ እኮ የአገሪቷን ሰላም መረጋጋትየማይወድ ብዙ በደል የፈፀመ ነው:: እርግጥ ባድሜ ጦርነት ቀምሷል ልኩንም እንዲያውቅ ተደርጓል አሁን ግን ማድረግ ያለበት ወደ ህሊናው ተመልሶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት::

    • @ethiopianewnew3763
      @ethiopianewnew3763 6 ปีที่แล้ว

      mandla eyhnew atasmesiy yhe yeweyane nggr new

  • @modinali3987
    @modinali3987 6 ปีที่แล้ว

    Andand gize esatoch gazetegna mehonschiwun tiresuna yewenjel mermari aynet were new .yelemuta yemidereg tinitane benegimit wenjelegnochin tetenkeku teseweru wezete mereja mestet yihon ena ketikmu yilik gudatu liyamezin yichilal tinikakem yashawal.

  • @girmayadhanom1302
    @girmayadhanom1302 6 ปีที่แล้ว +1

    ሃሜት በዛ ኡፍፍፍፍፍ ። እንደ በረከት ስሩ ባካቹሁ።

  • @alemumelesea8801
    @alemumelesea8801 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ ዛሬ የት ሄደ እርሱ ነበር እንቅጭ እንቅጬን የሚነግርልኝ። እዚህ ላይ የመሳይ ስጋት ልክ ነው። ገዱ በዚህ መግለጫው ተንሸራቱዋል ቀድሞውንም ጉዱ የነ ለማን ያክል ምንም ሳይሰራ በሞራል እና በሙቀት ላይ የወጣ ሰው ነው። ለማ ቢያንስ ከ2000ሺ በላይ አመራሮችን በማፅዳት ብቃቱን ያሳየ አንበሳ ነው። እኔ ምናቸውም ያላመረኝ ሰውች ቢኖሩ የገዱና የደመቀ መኮንን ነገር ነው። ከክልል እስከ ወረዳ በግልፅ ተሰግስገው ያሉ የህውሀት ባለስልጣን። ቁጭ አድርጐ በህዝብ ድጋፍና በፓርቲ አድርባይነት ውስጥ ሁነው ነው ዥዋዥዌ የሚጫወቱ ት

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 6 ปีที่แล้ว

    wow sis he is so intelligent, i agree with him

  • @neftea7
    @neftea7 6 ปีที่แล้ว

    ምነው ግን ኣማራ ኣማራ ኣበዛችሁ
    ኢትዮጲያ ኣማራ ብቻ ናት እንዴ
    ኣይ ኢሳቶች ትንሽ ልባችሁን ሰፋ ኣድርጉ

    • @ethiopianewnew3763
      @ethiopianewnew3763 6 ปีที่แล้ว

      neftalem mehretab zm bey weyane enesu miyawerut sle ethiopian new sle zer adelem

  • @modinali3987
    @modinali3987 6 ปีที่แล้ว

    Mesay ewnetin menager yikebdehal.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 6 ปีที่แล้ว

    Samora be kunku yetekebebu 666

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 6 ปีที่แล้ว

    በማድነቅ ፋንታ ገዱን የሚወቅስ ካለ አላዋቂ ብቻ ነው፡፡
    ህወሀት ትግሬዎች ችግርም ለመፍጠር የማይቻላቸውና መቀሌ ተደብቀው ለመቀብር እየተዘጋጁ ስለመሆናቸው እርግጠኛ የሆነ ገዱ ሀላፊነትንም ሆነ ግዴታን በራስ ላይ ማድረግ እንደሚገባ ማስታወቁ ደስታና ትክክለኛ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ ህወሀት ትግሬዎችና ነጋዴ፣ ባለሀብት፣ ምሁርና ሌላም እያለ የሚጨማለቅ የትግሬ ጭፍሮቻቸውን ስለአማራ ህዝብና ወልቃይት፣ ራያንና መተከልን ጨምሮ ስለታሪካዊ ቦታ እነሱን ሰበብ ማድረግ የራስን ድክመት ለመሸፈንና ሀላፊነትን ላለመወጣት ነው፡፡ አረመኔ ትግሬዎች ከአማራ ዘንድ መጥተው ለመጉዳት እንዳይችሉ ራሱ አማራ መደራጀትና ድባቅ ሊመታቸው ይገባል፤ ሀያል አቅም ስላለውም ይችላል፡፡
    መከላከያው፣ ደህንነቱ፣ ፖሊስ፣ የሀገር ተቋማት፣ ገንዘብ፣ መብት፣ ማን አለብኝነት፣ ስልጣንና ሁሉንም ጠቅልለው ይዘው ላለፉት 27 አመታት የተጨማለቁና በከባድ የጎዱ ቢሆንም አሁን ግን ይህ የሀገር ጉዳይ ሁሉም ከእነሱ እጅ ወጥቶ ለህዝብና ለሀገር ሆኗል፡፡ ይህ አሁን እያደረሱት ያለ ጥቃት ጊዜያዊ የሆነና የትም የማያደርሳቸው ሲሆን ህዝብ በከፋ በእነሱ ላይ እንዲቆርጥና እንዲነሳባቸው የሚያደርግና ፊት ለፊታቸውን ሲኦል በፍጥነት የሚያስገባ ነው፡፡
    ህወሀት ትግሬዎች ውሸታቸውን ጨምሮ ሰይጣናዊነታቸው ማለቂያ የለውምና ተዋግተን ስልጣን ያዝን ቢሉም ማን እንደተዋጋ፣ እንግሊዝንና አረቦችን ጨምሮ ማን እንደረዳቸው፣ ማን ከስልጣን ላይ እንዳስቀመጣቸው፣ የአለም የወቅቱ ሁኔታ ምን እንደነበር፤ የደርግ በኢትዮጵያዊያን ላይ በደልና ሌላውም ተጨማምሮ ነው እንዳበደ ውሻ በባዶ ቤት ዘው ብለው ከምኒልክ ቤተመንግስት ገብተው ያንን ያህል ሰቆቃ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ወልቃይትን፣ ራያንና መተከልን ጨምሮ ለመፈጸም የቻሉ፡፡
    አሁን ግን እንዋጋ ቢሉምና ሁሉም ትግሬ ከነሱ ጋር ቢሰለፍ ለአንድ ወር እንኳን መዋጋት አይችሉም፡፡ ሻቢያ፣ አረቦች፣ እንግሊዞችና በፊት ሲረዳቸው የነበር አንዱም ከነሱ ጋር አይሆንም፤ ከኢትዮጵያ ጋር ነው፡፡ የአለም ሁኔታ እጅግ የተለየ ነው፡፡ አማራን ለመውረርና ለመዝረፍ በተከዜ ላይ የሰሩትን ሁለት ድልድዮችን ማፍረስ የነሱን በጎንደርና በወሎ በዋግ በኩል ወንጀል ሙሉ በሙሉ ማስቆም የሚያቻል ስለመሆኑ ህዝቡም ሆነ የኢትዮጵያ መከላከያና ደህንነት በሚገባ ያውቃል፡፡ ከነሱ ጋር ትግል በራያና አፋር በኩል ብቻ ሲሆን ይህን ለማድረግ 50.000 የኢትዮጵያ ሰራዊት በቂ ነው፡፡ ይህንም ከባድመ አንስቶ ከዚህ ቦታ ማስፈር ነው፡፡
    ስለሆነም ገዱ ያለብንን ችግር በህወሀት ትግሬዎች ማሳበብ አይገባም ማለቱ የእነሱን የሰቆቃ ዘመን ማብቃት ማብሰሩና ከአሁን ጀምሮ ጊዜያዊ የሆነ አንዳንድ የተንጠባጠበ ጉዳት ካልሆነ በስተቀር እንዳለፈው ከባድና ዘለቄታ ያለው ጉዳት እንደማያደርሱም እርግጠኛ ስለሆነ ነው፡፡ ህወሀት ትግሬዎች በየቀኑ እየከሰሩና እየከሰሙ ሲሆን መቀሌ ለቀብር መሽገው ከዚያው የሚቀሩ ናቸው፡፡
    ስለሆነም በቀን ፖለቲካ ችሎታው ነፋሱን ተከትሎ የሚጓዝ ክብደት የሌለው ገለባ ብቻ ነው ላለፉት 5 አመታት ህወሀት ትግሬዎች የአማራ ክልል የሚባልን ቦታና ሀዝብ ሰላም የሚነሱና ችግር የሚፈጥሩ ናቸው እያለ ከአባይ ወልዱ ጋር ፊት ለፊትና በአደባባይ ሲዛዛትና ሲሰዳደብ ኖሮ አሁን ግን ገዱ በራሱ በመኩራራትና ህወሀት ትግሬዎች ያለቀላቸው መሆናቸውን በመረዳት የአማራ ችግር መንስኤ ከአሁን ጀምሮ የራሱና በራሱ የሚፈጸምና የሚፈታም ነው ማለት መጀመሩ፡፡ ልክ በደብረ ማርቆስ በበረከት ሰበብ እንደሆነው ሁሉ ህዝቡ ራሱን ከቀን ጅቦችና የነሱ ቀበሮ ከሆኑ ባንዳዎች ራሱን ለመጠበቅ መንቃት፣ መደራጀት፣ መታጠቅና መነሳት አለበት፡፡
    ገዱ ግን ማድረግ ያለበት ቢኖር ብአዴንን ከህወሀት ቅጥረኛና ተላላኪ ቡድን ማጽዳት ነው፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ብአዴን የሚያበቃለት ነው፡፡ ህዝቡ እንደ አብን ያለ የራሱ የሆነ ድርጅት ስላለው ገዱ ብአዴንን ከህወሀት ቅጥረኛና ተላላኪ ሙሉ በሙሉ ካላጸዳው ነገ ብቻውን ይዞት ነው የሚቀር፡፡
    ወልቃይትና ራያ ግን ከትግሬ ወረራ ነጻ እንደሚወጡ ለሰኮንደም መጠራጠር የለም፤ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ በሚገባ መደራጀት፣ ዘዴና ብልህት አንጂ የሚከፈለው የህይወትና የንብረት መስዋእት ግን በየቀኑ እየቀነሰና እየጠፋ ነው፡፡ ህወሀት ወንዝ ተሻግሮና ድንበር ጥሶ የሌላን ቦታ ለመውረርና በጉልበት ለመያዝ ቀርቶ ለራሱም ህጋዊ ቦታና ደህንነት የማይሆንበት ሁኔታ ላይ ነው፡፡

  • @4mood
    @4mood 6 ปีที่แล้ว +3

    ፕ/ ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ መጥተው በአማርኛ ይናገሩ ይሆን ወይስ እንደተለመደው ያካብዱ ይሆን? አማርኛ ከትግርኛ በላይ እንደሚችሉ ይታወቃልና መናገር አለመናገራቸው ለውስጣዊ መለወጣቸው ትልቅ ማሳያ ይሆናል።

    • @autumnjenni349
      @autumnjenni349 6 ปีที่แล้ว +1

      Bonhomieእድሜ ልኩን አማርኝ አይናገር ኢሳያስ ይህ የሚያሳየው መሀይም መሆኑን ነው እንዲያው በብልዶ ቂጥ መኮፈስ ይህ ነው የኤርትራውያን ችግር ኢሳያስ ምን አመጣ ለህዝቡ 27 አመት ስደት ረሀብ እንግልት ኤርትራ ከሚኖረው ህዝብ ባህር ውስጥ የሞተው ይበልጣል ግን ፈጣሪ በደንብ የቀጣቸው ጉረኞች ናቸው እነ ኢሳያስ አስመሳዮች

    • @mefmg2262
      @mefmg2262 6 ปีที่แล้ว +2

      He can speak any language it isn’t a big deal but don’t forget he is from Eritrea so he must speak his own language to respect his country

    • @neftea7
      @neftea7 6 ปีที่แล้ว +2

      autumn jenni
      እንግሊዝኛና ዓርብ እየተናገረ መሃይም ማለት
      እራሱ ነው ማሃይም ባዩ ደንቆሮ ማለት መሃይም

    • @neftea7
      @neftea7 6 ปีที่แล้ว

      autumn jenni
      ደሞ ችግርና ራብ ማንን ነው ለማኝ ያደረገው
      ኣሁንምኮ ፍቅርን እንጂ
      ለመሆኑ ማነው ኣኣርቅ ጠያቂው

    • @Ali-cw1nj
      @Ali-cw1nj 6 ปีที่แล้ว

      You mean Abiy spoke by Tigregna because he didn't respect his country. That doesn't make sense, personally, I don't really care about whether Esayas speaks by Amharic or Tigregna. The only thing I care is the people of Eritrea and Ethiopia to live peacefully

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 6 ปีที่แล้ว

    አብዲ ኢሌ- ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ። የት ነበረ እስከዛሬ ደግሞ የኃይለ ማርያም ሚስት የቁም እስረኛ ነበረች አሃሃሃሃ እሱስ? እድሜ ለዶር አብይ በሙሉ የኢትዮጵያ ህዥብ ከቂሊንጦ ከማእከላዊ....ተፈተናል።

  • @denena477
    @denena477 6 ปีที่แล้ว

    Can you guys please stop talking day and night about Amhara. ESAT and OMN both talk about two specific regions. Come on widen the conversation.
    I really like Ermias and Sisay's veiwpoint. You can tell these two guys are readers and fair.
    Minalachew sounds like he is a conspiracy theorist. I don't know what TPLF did to him but you can tell he is really angry. I like him when he reads news.
    Tewelde he should stick with his Hule Addis that is where he excellence. I enjoy hule Addis.
    When it comes to mr. Gedu's speech about TPLF, I believe he did what a true leader should do. First take responsibility for good and bad as soon as you take a leadership position. If you blame former leader you are not going no where. Second, unless you take responsibility it will become a norm blaming others. What you should do educate your followers not to take actions on their own hand like burning and destroying properties. You can kill Bereket, Debertsiyon...then what????
    Anyways, please listen carefully Teddy Afro's music "yasteserial".
    Wake up ESAT!! You have responsibility to inform, educate and entertain your audience.

  • @yemaneberhane9757
    @yemaneberhane9757 6 ปีที่แล้ว

    ታዲያስ ኢሳቶች ሱስ ሆናችብን እኮ እያንዳንዱን ነገር እንደካስ ነው ትተናቹ ይመቻቹ

  • @biyooonline3508
    @biyooonline3508 6 ปีที่แล้ว +1

    Bad media lair

  • @aksumitekingdom5084
    @aksumitekingdom5084 6 ปีที่แล้ว +8

    አማራ ኬት ወዴት መሄድ እንኳን
    የማያውቅ እውር አሞራ ማለት ነው ..........
    እርስ በርስ እየተጋጨ
    ሳሬም ሰው ነው ሚያጋጨን
    እረ ሼም .............

    • @user-ss2om3ep4c
      @user-ss2om3ep4c 6 ปีที่แล้ว +4

      መርዘኝነት ዘርኝነት በደምስርህ ውስጥ ይገኝል
      ዘርን ለገበሬ ተወው

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 6 ปีที่แล้ว

      dagmawi SEYTAN: YE AMARAN SIMM LEBANA DEMM METACH tigre woyane YEMETRAT MEBIT SILELELACHIHU SILE SERACHIHUT WONJEL MIN YAKIL HISAB INDEMITIKEFLU BITASELASILU YISHALAL. ZREGNA, ZERAFI, NEBSE GEDAY tigre woyanewoch KE ETHIOPIA MIDIR ISKEMITIWEGEDU DIRES TIGILACHININ ANAQOMIM.
      BE AMARAWU LAY YADERESACHIHUT KE HITLER 100% YEBELETE SIQAY, MEKERA, GIFF, HABIT, MERIET SEREQA, etc HULU TEMETATAGN QITAT tigre woyanewoch ISKEMITAGEGNU DIRES KETIGIL WEDEHUWALA ANILIM.

    • @konjo7249
      @konjo7249 6 ปีที่แล้ว +6

      ስልጣ የማያጠግባቹ ሁሌም ጀግና ነኝ እያላቹ ነበር ወያኔ ማለት ስግብግብ የማይጠግብ የቀን ጅብ ማለት ነው አያቹ አይደል ከህዝብ ምንም ሳይፈልግ በፍቅር የጣለን ዶክተር አብይ 27አመት ቢገዛን ኖሮ ኢሮፕ ያደርጋት ነበር ወያኔ ምንም ሳይሠራ ወደቀ

    • @alemamenenerdawgetae322
      @alemamenenerdawgetae322 6 ปีที่แล้ว +2

      yekin jib

    • @temesgenlulu3132
      @temesgenlulu3132 6 ปีที่แล้ว +3

      ዳግማዊ መለስ ዜናዊ ። ሀይ የሙታን ልጅ። እንደ ከይሲው ሙታን አባትህና እንደአንተ እኛ ህዝብን አንሳደብም። ወደ ሙታኑ አባትህ ተቀላቀል የሲኦል በር ተከፍቶ ይጠብቅሀል። ኢትዮጵያ በወያኔ ሴራ አትሞትም። ሙታኖች ግን እረፉ እንላለን

  • @melakumerene61
    @melakumerene61 6 ปีที่แล้ว +1

    So funny you guys reported that was berket semon car ,specifically mesay shem on you, ESAT could you close your TV and go to uber or taxi driver, no one needs this fake news TV ,we have etv that's more than enough

  • @addisketema7398
    @addisketema7398 6 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ዜና ለኢሳቶች ጋዜጠኞች መልካም ዜና አይደለም .. በተለይ ለዘረኛው ቦርጫሙ እንቁራሪት መሳይ መኮንን ራስ ምታት ነው ሚሆነው .. TPLF ን ጠላቹ አልጠላቹ .. ሙሉ የትግራይ ህዝብ TPLF ን እስከደገፊ ድረስ ..ምንም ያህል ህውሀትን ብትጥሉ ወያኔ ሁሌም በትግራይ ህዝብ ህያውነው : ይብላኝ ለእናንተ አይናቹን ትግራይ ህዝብ ላይ ስታጉረጥርጡ እራሳቹ በቆፈራቹት ጉድጋድ እንደምትጠድፉ አለማያተቹ .. አማራ ክልል ..ብአዴን ,ሰማዊ ፓርቲ , ኢዲፓ ..መአሀድ .. ግም 7 ..ወዘተ .. ኦሮምያ ክልል ..ኦፒዲኦ , ኦፌኮ, ኦብኮ ,ኦነግ .. ወዘተ ..በአዋቂዎች ትንተና ከአንድ አመት በሓላ ለሚደረገው ምርጫ .. ክንቻ የበዛበት እንደሚሆን በስፉት ይጠበቃል .. የ ደብተራ አብይ ነገር ከወዲሁ : ከኦሮምያ .. ከትግራይ .. እንዲሁም ከአፉር ድጋፉን አጥትዋል .. የደብተራ አብይ ነገር ..ወጣ ወጣና እንደሸምቦቆ ..ተንከባለ እንደ ሙቀጫ ..እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ..ለማንኛውም የወደፊቱን አስቀድሞ በሳይንሳዊ ፓለቲካ መተንበይ የማይሳናቸው የትግራይ ህዝብ : ደብተራ አብይን .. ዳግማዊ ልጅ ኢያሱ እያሉ ነው ሚጠሩት .. ታሪክ እናውቃለ ካላቹ ትርጉሙን ድረሱበት .. እስከዛው ድረስ አመት ከመንፈቅ ለቀረው ምርጫ በቸር ያገናኝን ..ፈረሱም ያው .. ሜዳውም ያው ..ሆነና ነገሩ.. ትግራይ ህዝብ ላይ የቆፈራቹት ጉድጋድ አፍጥጦ .. እራሳቹን ሊቀብር ..እየጠባቃቹ ነው ::

  • @4mood
    @4mood 6 ปีที่แล้ว +1

    የወያኔ ቀን ግንቦት 20 ከአሁን በኋላ የሚከበር ይመስሎታል ?
    ይከበራል የምትሉ -> like
    አይከበርም የምትሉ -> dislike
    ።።።እየገጫችሁ ድምፅ ስጡ።።።

    • @fitsumek
      @fitsumek 6 ปีที่แล้ว

      Bonhomie ትግራይ ውስጥ ብቻ!

    • @danmengesha5819
      @danmengesha5819 6 ปีที่แล้ว

      democracy ale kal gedu timikil nw

    • @danmengesha5819
      @danmengesha5819 6 ปีที่แล้ว

      abe tikiki - never positive

    • @danmengesha5819
      @danmengesha5819 6 ปีที่แล้ว

      abe tikiki - never positive

    • @hadenukun8936
      @hadenukun8936 6 ปีที่แล้ว

      Bonhomie የማይከበርበት ምክንያት ምንድነው? ጉዳዩ የመስዋእትነት ታሪክ ነው የሚገባችሁ ከሆነ