ደባሎቹ - ክፍል 13 | Debalochu - Ep 13 አስቂኝ ጭውውት new Amharic comedy 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ደባሎቹ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም በቢራቢሮ ዩቲዩብ ቻናል ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።
    #debalochu
    Ethiopian New Amharic comedy 2024
    Copyright ©2024 Birabiro
    ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
    እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    #entertainment
    #movies
    #Ethiopian Movie
    #debalochu_ደባሎቹ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2024
    #ደባሎቹ_አስቂኝ_ድራማ
    If you are new to this Entertaiment channel, please subscribe and become a family. Thank you for being a family.
    #best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedy #2024

ความคิดเห็น • 315

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 3 หลายเดือนก่อน +55

    የሰዉ ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SonySony-ui9dy
      @SonySony-ui9dy 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንን❤❤❤

    • @user-hq4qu9ih1c
      @user-hq4qu9ih1c 3 หลายเดือนก่อน

      በእውነት
      አሜን አሜን አሜን
      ለሁላችንንም❤❤❤❤❤

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏

  • @ahlamwolloyewa7801
    @ahlamwolloyewa7801 3 หลายเดือนก่อน +148

    የገጠር ድራማ የሚወድ ማነዉ...?😊

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤ene❤❤❤❤❤

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😂❤

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @መሲዩትብ
      @መሲዩትብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በጣም ነው የምዉዶ❤❤

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 3 หลายเดือนก่อน +1

      Eane 👍🙋‍♀️

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 3 หลายเดือนก่อน +23

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁት ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ አሜን👏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን ያረብ ለሁላችንም❤❤

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @الوالو-غ1ذ
      @الوالو-غ1ذ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @seenaaJesus
    @seenaaJesus 3 หลายเดือนก่อน +13

    ውይኔ ኬናዬ የኔ ፍቅር በጣም ነው የምውድህ ❤😅😂😮

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +28

    😂😂😂 እስከዛሬ አይቸ አላቅም ግን ኬናን ሳይ መጣሁ

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😂😂🤣🤣

    • @EteganDamen-gs6co
      @EteganDamen-gs6co 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😂😂😂

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ename aye kanaya ❤❤❤❤

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 3 หลายเดือนก่อน +54

    ፍትህ ለበረከት እምትሉ👍

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂🤣ፍትህ ለበራከት 😂

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ፊልሙ አመረበት ኬናዬ ካለህበት የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልብ ብዬ አልከታተላቸውም ነበር ኬናን አይቼ ነው የመጣሁት👌👍

    • @makiii456
      @makiii456 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😅

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 หลายเดือนก่อน +9

    ድራማውን አታንዛዙት ቤኪ ይለቀቅ ዛሬ ፍትህ ለቤኪ❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው የበለጠ ወደኩት ኬናዬ ካለበት ❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የገጠር ዳቦ ስወድ ኪናዬ ወርውርልኝ 🙏🙏እማማንና። ኪናንን ስወዳቼው ይቺ ቆንጆ ደሞ ስታስቅ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኬናዬ ያላቹ እስቲ እንያቹ ኬኑነት የብዙ ሴቶች ፎንቃ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሌላወ አይደለም ደምፁእነዴትእነደሚማረከኝ😂😂

    • @SaraGutema
      @SaraGutema 3 หลายเดือนก่อน

      Ere aregagut 😅😅😅

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx หลายเดือนก่อน

      አትሣሣቺ የሁሎም አይደለም ያንቺብቻነወ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 หลายเดือนก่อน +19

    አሁን ገና ፊልሙ እያማረ መጣ ቀጥሉበት

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 3 หลายเดือนก่อน

      ኬና የመጣግዜ😂

    • @Fatima-kd1nd
      @Fatima-kd1nd 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Topersan-tk1bw
    @Topersan-tk1bw 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው እደኔ ቅዳሴውን የሰማ በላይክ ያሳየኝ😊🥺🥺🥺

  • @BanchFkadi
    @BanchFkadi 3 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ በጣም ነው ደሰ ያለይ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዛሬ ቤኪ መገኜት አለበት የጩጨዋ አባት መቷል ቤኪ መስማት አለበት ?ምነው የዛሬውን አጭር ደቂቃ አረጋችሁት ሰአቱን ትንሽ ረዘም ብታደርጉት አሪፍ ነው ፍትህ ለቤኪ

  • @AmiryimamAdem-lv8fu
    @AmiryimamAdem-lv8fu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው ደስ ይላል ድራማው አማረ በጣም ይሄ ልጅ ሲጨመርበት

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 3 หลายเดือนก่อน +8

    ማሀንነውእንደእኔ በጉጉትየሚጠብቅበ👍👍👍👍

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ወይኔድፎ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ኬያን አይቼ ነው የመጣሁት በገጠር ድራማ ልቤ ተጠልፍል❤❤❤❤

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እይንን ድራማ አሁን ይበልጥ ዎደድኩት❤

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪናዬ ሥለመጣደሥሥብሎኛል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ሥወደወ ❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጥለፍ😂😂😂

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤ዳቦዉ የናፈቃችሁ ላይክ አርጉኝ ደሞ እርጉዝ ነኝ😂😂😂😂 ላይክ አምሮኝ ነዉ ቅመሞችየ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኬኑ የኔ ዉድ በጣምተናፍቀህ ነበር

  • @Lijrich
    @Lijrich 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኬናዬ ደባሎቹጋ መጣህደ😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሚገርምፊልም❤ነዉ

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም ስላም💕💕

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኮኪ ግን የገጠር ኑሮ ተመችቷታል 😂😂😂

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እፋዬ ገላ ዮዮን ፈልጊዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ተብየዉቹ ሲያስጠሉ 😂😂😂ሊላ ሰዉ ጠፍቶ ነዉ ሆ😮😮😮😂😂😂😂

    • @ssb8selam164
      @ssb8selam164 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 หลายเดือนก่อน

      ሪች የምር በጣም ያስጠላሉ ምንም አልቻሉበት እየተናደኩ ነው

  • @zed9651
    @zed9651 3 หลายเดือนก่อน +22

    ጠላፊዉ እንዴት አባቱ ድስ ይላን 😂😂😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናጣብስሽ

    • @zed9651
      @zed9651 3 หลายเดือนก่อน

      @@amaamm2623 ባሌን የት ላድርገዉ 😂

  • @እራህማይማም
    @እራህማይማም 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሪየ በቃ ጫካ ለጫካ ሆነ እምትውይው😅😅😅ደስይላል በርቱ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน

      ምሲጊን 😂😂

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @fikrubelay5033
    @fikrubelay5033 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አበረ ደረቅ ነገር ነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ብሩክሰይደ
      @ብሩክሰይደ หลายเดือนก่อน

      ደረቅ ብቻ ግግም ይላልደ😅😅😅

  • @Asterqachinne
    @Asterqachinne 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ስፖንሰር አድርጉላቸው ቶሎ ቶሎ እንደሚመጣ በጣም ተጎግቼ ነው የሚሰማው

  • @rgh7403
    @rgh7403 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይለቀቅ

  • @ሀሊኬኳ
    @ሀሊኬኳ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ድራማ ኖ በርቱ

  • @user-cs3hl8yc6f
    @user-cs3hl8yc6f 3 หลายเดือนก่อน +3

    እር ልጅ ወዴት ወሰዶት በኪ ወዴት ሄደው ነው❤❤❤❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደም መላሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ገና ጓገው ለመያት

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኬናዬዬ ayiteshi nawu ayidelma😂😂❤

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 3 หลายเดือนก่อน +1

      @SaraTobe-qb9tj ደመርኩሽ

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou 3 หลายเดือนก่อน

    ውይኔ ልጁ በሰማም ኩሩነው አለባበሱሁሎ ይመቻል ደመላሸ የሜባለው የሀገሩን ውግ ያረሳ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mertoha yemihahu❤ enamseginalin🙏🙏

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 3 หลายเดือนก่อน

    ኮኪ እውነት በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዙ ደክመቨ እማማ ጎበዝ በርች

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 3 หลายเดือนก่อน +3

    ገባ ገባ በሉ ጋይስ አድስ እግዳ መጥቷል ኪናዬ😮😂

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 หลายเดือนก่อน

    Tewanay, discur, maleda, happy world, orbital.. yetebaluten ye geter dramawoch ayetachehu temaru.. fara hula

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ዋው የኬናውበት ገዳይ ነው ሰሰምን መላክ ያወጣዋል አውነትም ኬና ❤❤❤🎉🎉

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርከትምሥኪንዋ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱስ ሆኑብኚ እኮ ሁሉም ጎበዞቺ ናቺሁ

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ หลายเดือนก่อน

    ፊልሙ አሁን ገና እያማረ መጣ❤❤❤ጠክሩ

  • @ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ
    @ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ የቤኪ አድራሻ ጠፋ የታታዬ ወንድም የት አለ ሆሆ ከከከከከ

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kanaya jo weddd new marregeh❤❤❤

  • @user-gd5jc1jf5z
    @user-gd5jc1jf5z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኬና ያለበት ፊልሙ ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ድራማ ❤❤❤❤

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ หลายเดือนก่อน

    እደት ዳቧዉ አቀማጠለዉ እኔ እደት አዳማረኝ አላየ😂😂😂

  • @HhfFug-vq7lp
    @HhfFug-vq7lp 3 หลายเดือนก่อน +1

    አበረ ጀግና❤❤❤❤😂😂

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሕናመጣችሑ

  • @ToybaMohamed-x2s
    @ToybaMohamed-x2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኬ ናዪ❤❤❤❤😂

  • @AamSam1
    @AamSam1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኮኪዬ የኔ ምስኪን

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፊልሙ አመረበት በጣም ኬናዬ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዩን❤በተስፋእጠብቃለን

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fiqirrrrrrr fiqirrrrrrr ❤❤❤❤koki

  • @irikrir538
    @irikrir538 3 หลายเดือนก่อน

    ኬናየ መጣህ ልን ይበልጥ ድራማዉ አማረበት

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ይሄን ልጅ ስወደው

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይለቀቅ😊

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣቹ ሳሪዬ ስወድሽ

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እደኔእሂን ድራማ በጉጉት እሚጠብቀው

  • @DbbdhdFbndnx
    @DbbdhdFbndnx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኮኪ ባልሺን ፈልጊ በረከት ደሞ እቤቱ ገብተሺ አልወጣም ያልሺው ሳርቲ

  • @saniasania7449
    @saniasania7449 3 หลายเดือนก่อน +7

    መኪናግዙልኝ መኪና አምሮኛል🥺🥺🥺😢

    • @MdZain-h9t
      @MdZain-h9t 3 หลายเดือนก่อน

      አየርአይሻልሽም ደፋርአችቢደብርሽእኛምንአገባን

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 3 หลายเดือนก่อน

      🚗🚗ይሄው ደግሞ ለቀላሉ😂

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 3 หลายเดือนก่อน

      መርሀባ

    • @saniasania7449
      @saniasania7449 3 หลายเดือนก่อน

      @@MdZain-h9t ቅል እራስ🤔🤔

    • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
      @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 3 หลายเดือนก่อน

      🚗🚕🚙🚌🚎 ይሄዉ ባይነት ባይነቱ
      ገዛሁልሺ ላች ያልሆነ😅😅😅😅😅😅

  • @alemketemaberhanuhaile1913
    @alemketemaberhanuhaile1913 3 หลายเดือนก่อน

    Ere enguday nafkechin esti yenafekchachu ❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 3 หลายเดือนก่อน +1

    አበረን በጣም ነዉ የወደድኩት በካራክተር ብቻ ሳይሆን በአካልም እንደዚህ ብትሆን ንግግርህ ወንዳወንድነትህ ጀግንነትህ መልከመልካምነትህ wow❤❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜንት እያየባባቺ እንደኔ የሚያይ በላይክ❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 3 หลายเดือนก่อน +1

    አራ ድራማው እያደማቃ ነው ኬነ ታማቻኝ😊😊😊😂

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 หลายเดือนก่อน

    ወየው ዱላቸው 😂😂😂😂😂 እር ትንሽ ይመስል አሁን ይሄ ዱላ ነው😊

  • @rahinayasin9324
    @rahinayasin9324 3 หลายเดือนก่อน

    ውላሂ. በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ
    @ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኮኪ የኔ ሚስኪን

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
    @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኬናያ የኔ ጥበራም

  • @ሀሊኬኳ
    @ሀሊኬኳ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሱ በረከት ጢባሩን ስወድለት

  • @user-jc8gn1er5p
    @user-jc8gn1er5p 3 หลายเดือนก่อน

    ኑ ቶሎ ቶሎ ዋው ነው🥰🥰

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 3 หลายเดือนก่อน

    መጣሁቹህ ስወዳቹህ ሳሪ ማህተብሽ ሲያምር😍❤❤

  • @gjgj3875
    @gjgj3875 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅 አይ ሣሪ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p 3 หลายเดือนก่อน

    ኬነዩ ስውድክ ስላምክ ብዚት ይበል በክርስቶስ ያምራል❤

  • @zነኝወሎየዋ-b6w
    @zነኝወሎየዋ-b6w 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልቀቁልን

  • @eman8927
    @eman8927 3 หลายเดือนก่อน

    አበረ ቆጆነው ሲበዛ 😂😂😂😂😂

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ኬናየ በጣም ጠፍተሀል አተን ሳይ ነዉ የመጣሁት

  • @EkramaliAdeme
    @EkramaliAdeme หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 หลายเดือนก่อน

    ከናዬ well come

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 3 หลายเดือนก่อน

    ዎይኔ ኮክዬ ታንክርይ 🤣🤣❤❤❤🎉

  • @ayinads
    @ayinads 3 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mulukendesalegn2532
      @mulukendesalegn2532 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 3 หลายเดือนก่อน

      አልበዛምአቺእኮአንድነውያለሽ

    • @toibaseid8204
      @toibaseid8204 3 หลายเดือนก่อน

      የህዝብ ነው😂😂​@@amaamm2623

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 3 หลายเดือนก่อน

    ኬናን አይቸ መጣሁ ስወደዉ

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲያን ይሚባሉ ደግሞ ሲፈልጉ ይጨምራሉ ሲፈልጉ ይቀንሳሉ አሁን ይህን ደግሞ ምን ብለው ያመጡት ብቻ ብዚህ ምክኒያት ይደብር እና ዋ !!

  • @user-si7cz3ex9t
    @user-si7cz3ex9t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኬናን አይቸነው የመጣሑት❤❤❤❤❤❤

  • @ዘይባነሩድን
    @ዘይባነሩድን 3 หลายเดือนก่อน

    ሳራ ግን ደስ ትላልች ከዚህም

  • @tttmimi6417
    @tttmimi6417 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነዉ አበረ ግን አፈቀርኩት መሰለኝ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኬና😍

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z 3 หลายเดือนก่อน

    ሳሬ ያለችበት ድራማ ሁሌም ይመቸኛል

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 3 หลายเดือนก่อน

    እፉፉ😢😥😥ቅዳሴው ደስ ሲል❤😥

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 หลายเดือนก่อน

    ናፍቆትዬ አንተ ያለህበት ሁሉ ያምራል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለበረከት😢😂የገጠር ድራማ ደስ ሲል እኮ❤❤