ቆራጥ ለመሆንና ለመወሰን የሚረዱ 5 መንገዶች | Inspire Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  3 ปีที่แล้ว +56

    ቤተሰቦች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
    t.me/inspire_ethiopia

    • @fansafashion6708
      @fansafashion6708 3 ปีที่แล้ว

      betesebocha ayewedoyem ayemenuyem ena negeriochn berase delwesen yergeyul mn larg ebakh mekerhn legesaye

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉ🙏👍👍👍👌

    • @24tube30
      @24tube30 3 ปีที่แล้ว +1

      amazing bro🤙🤙🤙

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @aedmdrt690
      @aedmdrt690 3 ปีที่แล้ว

      እመቤታችን ደግል ማሬ ያም አቺ ተጨምረሽልኝ አስተካክዪኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው እባክህ አባቴ በሱስ ጉዳይ ብዙ ወጣቶች እያለቁ ነው በዚህ ዙርያ ምክር ብትሰጥበት በተለይ ዩንቨርስቲ ውስጥ ያሉ ተማሪዋች ሴቶችም ጭምር ነው

  • @hanantaher3631
    @hanantaher3631 3 ปีที่แล้ว +46

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ የሚያስፈራ ብሆን የጄኔራሉ ውሳኔ ተመችቶኛል 💪ምክንያቱም ሌሎች ሁሉም ለማመንታት እድል የምፈጥሩ ናቸው
    ተባረኩ መልካም ቀን 🙏

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 3 ปีที่แล้ว +124

    እኔ ውሳኔ ላይ በጣም ሰነፍ ነኝ መወሰን አልችልም የሆነ ነገር ጀምሮ ማቆም ነው ስራዬ እስከመጨረሻው አልጓዝም 🤔 እግዚአብሔር ልብ ይስጠኝ 🙏

    • @sahibasahiba7168
      @sahibasahiba7168 3 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንዳችዉ አሚን ለሁላችንም

    • @nesuh-w12j
      @nesuh-w12j 3 ปีที่แล้ว +7

      መፋትሄው አንችጋ ስለሆነ ፈጣሪን አታስቸግሪ❤

    • @mantegbokassaye3366
      @mantegbokassaye3366 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳች ነኝ

    • @ሶኒያነኝሰለምቴዋ
      @ሶኒያነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@nesuh-w12j 😳😂😂😂 Ateschgri

    • @nesuh-w12j
      @nesuh-w12j 3 ปีที่แล้ว

      @@ሶኒያነኝሰለምቴዋ በከቱ የፈጣሪን ስም አትጥሩ ይል አደል

  • @jemalchuchu2555
    @jemalchuchu2555 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ገራም አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግናለን የበሌጠ "
    "አታመነታ "የምለው ተመችቶኛል

  • @almazbanite9659
    @almazbanite9659 3 ปีที่แล้ว +5

    👍👍👍👍👍" የስደተኞች የልብ ሐኪም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን👏👏👏👏

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 3 ปีที่แล้ว +41

    በላይክም በኮሜንትም አንደኛ ነኝ💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉአለመወሰን ብዙ ነገር ያሳጣናል ነገር ግን እኔ ህይወቴን የሚያሳጣኝን ነገር ድረስ ወስኛለሁ አይገርምም ቁጭ ብሎ ከመቆዘም ያሰብነዉን ነገር ላይ መወሰን አለብን ባይ ነኝ እኔም የዉሳኔ ሰዉ ስለሆንኩ ቢሳካም ባይሳካም መወሰን አስፈላጊ ነዉ እናመሰግናለን ለሰጠኸን ምክር ወንድማችን 👏👏👏

  • @samuelyoung1920
    @samuelyoung1920 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም አመሰግናለው እውነት 2።

  • @michealmelaku2645
    @michealmelaku2645 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ገራሚ ነው ለኔም አልፎ ለሌላ ሰው ይጠቅማል ሁሉም ህይወት ቀያሪ ናቸው

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr ปีที่แล้ว

    እኛ በጣም ነዉ የምናመሰግነው ያቀረብክልን ሁልም ትምህርት አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል በርታ

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว +14

    የኔ መካሪ thank you 😍😍😍😍

  • @liliatsbha9582
    @liliatsbha9582 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋውው እንደጠበኩት በጣም አነቃቂ ነው እናመሰግናልን ወንድሞቼ 🙏

  • @aersemakidisit6725
    @aersemakidisit6725 3 ปีที่แล้ว +7

    Comment setiche አላቂም ግን ላንተ ሳልሰጥ ማለፍ አልቺልም በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ እውቀቶቺን አግኝቻለሁ

  • @bayoababu8897
    @bayoababu8897 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም እውቀት እና አስተምሮትህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ስነ!!

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 3 ปีที่แล้ว +3

    የሎቶርው ሰዊዬ ከኔ ህይወት ጋር ይመሰሳለል አላሁ ሙስተኣን😢 ያምር እኔ ውሳኔ ላይ ትልቅ ችግር አለብኝ😁አሁን ግን እንደምለወጥ ተስፋ አለኝ! አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @dagihailu8344
    @dagihailu8344 2 ปีที่แล้ว

    5ቱም ጠቃሚዎች ናቸው። እናመሰግናለን!

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @btsarmy-ql3vg
    @btsarmy-ql3vg 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እንድጨክን አነሳስቶኛል ስለpeer pressure ብታቀርቡልን ትልቅ እንቅስቃሴ እና ለወጥ ይገኛል ብየ አስባለው thanks

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ እንካ ደና መጣህ ትምርታቹ ምርጥ ነው በርቱ ከናተ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @jaym5175
    @jaym5175 2 ปีที่แล้ว

    የሎተሪዉ ሰዉዬ ውሳኔ ከኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል
    ዉሳኔላይ በጣም ደካማነኝ እናመሰግናለን በጠም ደስ የሚል ትምህርት

  • @samrsamorasamrsamora686
    @samrsamorasamrsamora686 3 ปีที่แล้ว +6

    አስተዋይ በርታ🌹

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 ปีที่แล้ว +7

    የውሳኔ ችግር አልብኝ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ekramfekr8975
    @ekramfekr8975 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ተመችቶኛል ለኔ የተሰጠ ትምህርት እስከሚመስለኝ ድረስ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ክፉ አይካህ ምስጋናየ ከልብ ነው 👌

  • @baleyuowegalebi5982
    @baleyuowegalebi5982 3 ปีที่แล้ว

    በጣምልክነህ አይዞህበረታ እኔአድሥጀማሪነኝ ነገርግን 21ቀን ወሥኔአለሁ ሁለየም አዳምጣሀለሁብየ ወሥኔአለም በአላህፍቃድ እደምቀየርተሥፋአለኝ እናተሥ እደነየጀመረካለ ጎደኛመሀንእችላለን አብሽሩ ሁሉም ይሳካልአድቀን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ብርቶች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክል መወሰን ግድ ነው ልቤ ከሚምታታ እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 10 หลายเดือนก่อน

    ማርያምንእድበረታ አደረከኝ አመሰግናለው

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 ปีที่แล้ว

    በቢዙ ተበረኩ ለኔ አምስቱም ተመችቶኛል የበለጠዉን እንዴ ሎጥ ምስት ወዴ ኋለ አለመያት እና አለመመነተት የምለዉ እና ወንድሞቼ አሁንም በርቱ

  • @alazarmerid713
    @alazarmerid713 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks betam it inspire me a lot. And changed my life go head. It is my best you tube channel for ever.

  • @ኑሀሚንtube
    @ኑሀሚንtube 3 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ሰማሁት ስለ ፍቅረኛችን የአልከውነገር በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 3 ปีที่แล้ว +5

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mahideralene1579
    @mahideralene1579 ปีที่แล้ว

    Egziabhar ybarkh

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነው እኔ በጣም አመነታልምዉ ግን እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመተገበረ እጥራለዉ

  • @Etech1616
    @Etech1616 3 ปีที่แล้ว +5

    Best person,best lesson 🔥🔥🔥.

  • @ethiodubai1089
    @ethiodubai1089 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ነው በርታ

  • @deneman2782
    @deneman2782 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ አነጋገርክ እራሱ ፓወር አለው ደስ ይላል የምታነሳውም ሀሳብ መፍቴዎችህም አደኛ ነው በርታ አቦ ይመችክ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሠግናለን

  • @burakaikaek
    @burakaikaek ปีที่แล้ว

    4:44-6:20 ewunet lene yadereklign ner betam tilik new demom akorahalewu tilik timihrt nw

  • @wendsenewendsene6123
    @wendsenewendsene6123 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ምክር እናመሰግናለን

  • @amanueldibabe2814
    @amanueldibabe2814 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሀሳቦች ናቸዉ!! እናመሰግናለን!

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    አደኛ አደኛ እናመሰግናለን ውፍ እንዴት ለውሳኔ እደምቸግር

  • @tsehayasefa1619
    @tsehayasefa1619 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you your examples are great specially the second one

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹ
    እናመሰግናለን ገና አልሰማሁም

  • @BIRTUKANGIZWU
    @BIRTUKANGIZWU ปีที่แล้ว

    ሁሉም አመሰግናለው አድቀን መድረክ ላይ እንገናኛለን በልኡል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @gudetaasefa4906
    @gudetaasefa4906 3 ปีที่แล้ว +1

    king inspire ethiopia respect

  • @fatema6593
    @fatema6593 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በአንተ ምክናት ተቀይረለሁ አላህ አንተን ምክናት አርጎ ላከልኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ሀዩነኝየአብነቷ
    @ሀዩነኝየአብነቷ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው መልካም ቀን 😍

  • @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ
    @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 2 ปีที่แล้ว

    You are best person bro! Continue in this way!

  • @የአባይልጅ
    @የአባይልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አንበሶች በርቱ ምናለ በየመን በረሀ የአሳ እራት የበረሀ አሞራ ከሚሆኑ ከናንተ አንዳድ ነገር ተምረዉ ሀገራቸዉን ሆነዉ ሰርተዉ ቢኖሩ ወጣት አለቀ እዉነት እላለሁ?ወጣቶቿ የማትተቀም ሀገር ቢኖር እምየ ኢትዮጵያ ነት 😭😭ማን እደሚረከባት አላቅም ወንድሞቸ የስደት እራት የሆኑትን ምከሯቸዉ አንድ ሰዉ ብትለዉጡ🙏🏾🙏🏾በርቱ የአባይ ልጅ ነን ዘረኝነት በጋራ እንዋጋለን ሽር ሰብስክራይብ አድርጉ አበረታቱ

  • @Etech1616
    @Etech1616 3 ปีที่แล้ว +7

    1. Not decide also a decision.
    2. Don't. Look back.
    3.
    4.no perfect time.
    5. See the worst case if you not decided what will wait you.

  • @kidusabera1988
    @kidusabera1988 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ 🙏🙏🙌🙌

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 3 ปีที่แล้ว +1

    ከ አ.አ ቢላል ጀማል እባላለሁ በርቱ ጥረታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @minyshubalcha590
    @minyshubalcha590 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for your message I am so happy thank you again

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 3 ปีที่แล้ว +1

    የ5ኛው ነኝ ግን አስተካክላለሁ ኢሸአላ🌹

  • @BonsaAddisuGute430
    @BonsaAddisuGute430 3 ปีที่แล้ว +2

    May God BLESS you

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    ተባረክልን👏👏👏

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 3 ปีที่แล้ว

    Bro tnant semchek zare salaches erotku and I feel better no more smoking. I loose my life deeply but it is not late.

  • @hyuuwaloo7076
    @hyuuwaloo7076 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ውንድሜ ምክርህ ውስጤ ነው

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you 💯💯💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌📖👈

  • @juletepherme2370
    @juletepherme2370 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for your advice 👍👍👍

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun7368 3 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ከልብ እናመሰግናለን & I appreciate

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 ปีที่แล้ว +1

    በዱአችሁ አስቡኝ በጣም ከባድ ውሳኔ ልወስን አስቤ ፈራሁ እንድሳካልኝ በዱአችሁ አስቡኝ

  • @kooliyyammoohyarram5926
    @kooliyyammoohyarram5926 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምናመሰግነው

  • @misganadirirsa4732
    @misganadirirsa4732 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesgnalew hulum anekakitognal... tilik sw🙏

  • @ashuashudas6137
    @ashuashudas6137 3 ปีที่แล้ว

    ተመስጬነው ማዳምጥህ ጎበዝ ነህ አረዳድህ ይደንቀኛል

  • @tisegereda7038
    @tisegereda7038 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ሃሳብ

  • @retameseret4879
    @retameseret4879 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ውሳኔ ከወሰንኩ በኻላ ይፀፅተኛል ለምን እደሆነ አላቅም ጎበዝ ነህ

  • @teddy_Bluedream
    @teddy_Bluedream 3 ปีที่แล้ว +1

    I Do it ☆☆☆ super cool idea 💡 ➡ 🙏Brother

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 ปีที่แล้ว +1

    It is so motivate about myself thank you bro inshallah I will make my dreams with God

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አርፋትምህርትነው 🌹🌹🌹

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደማመሰግንህ አላቅም እኔ በውሳኔ ላይ በጣም ሰነፍ ነበርኩኝ ግን አሁን ከበፊቱ ትንሽ ለውጥ አለኝ በጣም በጣም ሂወቴን ጭለማ ያደረገው አለመወሰኔ ነው አላህ ከዚይህ በኋላ ቆራጥ ጨካኝ ያድርገኝ።።።

  • @helengetachewhelen864
    @helengetachewhelen864 3 ปีที่แล้ว

    Thanks inspire Ethiopia 😗😗❤❤👍🇪🇹

  • @senbetmedia1103
    @senbetmedia1103 2 ปีที่แล้ว

    hyweten meseretkat snewerk egziabher yrdah wendme

  • @nativa9460
    @nativa9460 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ጊዜ የሚባል ነገር የለም#4💪💪

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 10 หลายเดือนก่อน

    ውይተባረክአረጋጋከኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ጥቅም ያለው ነገር ስለሆነ በጣም ጀስተኛ ነኝ🙏👍

  • @simontekle5744
    @simontekle5744 3 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwwww i proud of u bro thank u for everthing

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ናው ተባርከ ወንድሜሜሜ

  • @Natnael6329
    @Natnael6329 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek betam temerebetalew beziw ketel👏👏

  • @fkadukefalew2940
    @fkadukefalew2940 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you inspire Ethiopia

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ብሮ በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው በርታልን እኔ(2)ኛው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @NasimaMohammed-s7q
    @NasimaMohammed-s7q ปีที่แล้ว

    Yalkahu hullu tikilkilno mashahalla👍👍👍👍👍👍

  • @abebechasafaw9967
    @abebechasafaw9967 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ምክሪ ነው ቴባረክ👍👍👍

  • @salehehsoror6264
    @salehehsoror6264 3 ปีที่แล้ว

    Fetari.Ebarkh

  • @የሀኒፋእናትቱዩብ
    @የሀኒፋእናትቱዩብ ปีที่แล้ว

    Enameseginalen
    Yegna astemari

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 ปีที่แล้ว

    ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል የማንቂያ ደውል ነው ብሎ ዝም ነው

  • @ailananbeahilu2026
    @ailananbeahilu2026 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
    @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @semhalhaile4028
    @semhalhaile4028 3 ปีที่แล้ว

    Uffff tawukaleh yanten kal eko ende fetari kal new mayewu 🥰🥰🥰betam tanx

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +2

    Super super nice video sharing my friend stay connected

  • @ahmedmohammedadem507
    @ahmedmohammedadem507 3 ปีที่แล้ว

    እንወዳሀለን ትምህርትህ ተመችቶናል ቀጥልበት

  • @abditeressa5181
    @abditeressa5181 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @senaitzeleke1273
    @senaitzeleke1273 3 ปีที่แล้ว

    THANK YOU God BLESS you

  • @AJ-xz9uo
    @AJ-xz9uo 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Brother

  • @fitsumatsbeha3700
    @fitsumatsbeha3700 3 ปีที่แล้ว

    አምስተኛው መፍትሔ ተመችቶኛል

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 3 ปีที่แล้ว

    Arfe now Barte 2 5 thank.you so much

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yebarkh