ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመንግስት ሰራተኞች እና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በብድሩ ቢካተቱ መልካም ነዉ።
Enamesegnalen bro
አኔ ከአዎሳ ነው የአዎሳ ልማት ባንክ ቅርጫፍ የመኖርያ ቤት ከተማ ላይ አለኝ ነጋዴ ነኝ የጭነት መኪና ይግዛልኝ
🙏🙏🙏bro❤ konjo mereja new berta❤
እናመሰግናለን
ይህ እድል ጥሩ ነበር , የምዝገባ ጊዜ በዓላትን መክንያት በማድረግ ብራዘም
ቤተሰብ ሰለሆኑ እናመሰግናለን
ምዝገባው እዛው መተን ነው ወይስ እንዴት ነው ወይስ ባለንበት ቦታ ባለው ቅርንጫፍ መመዝገብ እንችላለን?
ምዝገባው የት ነው እኔ የእንስሳት ጤና ባለሙያ ነኝ ከቻልክ አድራሻ ላክልኝ
4.ተኛ ዙር አልቆል 5ተኛ ዙር ሲጀመር መመዝገብ ትችላለህ
የንግድ ፍቃድ ቢያንሰ ሶስት ዓመት ልምድ እና ፍቀድ ያለዉ ያለዉ የሚለዉ ትምህርት ላይ የቆየ ወጣት አስቸጋሪ ነዉ።
የንግድ ፍቃድ የሚጠይቀው የትምህርት መረጃ የሌላቸው ነው የበፊቱ 10 ክፍል ሰርተክፊት ወይም የአሁኑ የ12ክፍል ሰርተክፊት መመዝገብ ይቻላል እናመሰግናለን
መልካም ዜና አለ አሁን በደረሰን መረጃ ምዝገባው 4ቀን ተጨምሮለታል ስለሆነም ምዝገባው ይቀጥላል ልማት ባንክ
enamesegnaln konjo akerarb nw merjaw dersog temzgbyalw enam lehulum melkam edell 😍
እናመሰግናለን መልካም እድል
Good
አሪፍ ነው ግን ድምፁን ከፍ አድርግልን
Neba liyu keep growing ma buddy
oo bro እናመሰግናለን
የመጨረሻው ምዝገባ መቸነዉ
Sltenawns yalagegne bdr magignet aychlm?
እስከ 21 መመዝገብ ይቻላል በዚ ዙር የተመዘገበ ነው ቀን ስላለ ለመመዝገብ መሞከር ነው
ምዝገባው እስከ 21ይቀጥላል እሁድ እና ቅዳሜም ምዝገባው ይከናወናል
Mesgba lya garment merche nbra buhala gn ka training buhala mekyer echlalwo endye
ለተመረቁ ብቻ ነው ወይስ የትምህርት ደረጃ ስንት ነው
በበፊቱ 10ክፍል ባአሁኑ 12ክፍል የትምህርት መረጃ የሌለው ደሞ 3ዓመት የሰሪበት ንግድ ፍቃድ ይዞ መመዝገብ ይችላል እናመሰግናለን የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ
ከጥር 6 እስከ 16 ምዝገባ ነው ወይስ ስልጠና ሚሰጥበት ቀን ነው
ምዝገባው ነው
እናመሰግናለን ቤተሰብ ስለሆንሽ
ቀን ቢጨመር
ቀን እንዲጨመር እናተን ወክለን እንጠይቃለን
አንድ ቀን ተጨምሮል
Degree or Ye tmehrt masreja alegn Be driving licence memzgeb ychalal wey?yekble metawkiya gizyaw(ye nwarint margagecha werket new yalegn)
ለአራተኛ ዙር ስልጠና በመመመዝገብ ላይ ላላችሁ ተመዝጋቢዎችለስልጠና ለመመዝገብ ከወጡ መስፈርቶች ውስጥ ከሚከተሉት መስፈርቶች ጋር በተያያዘ በምዝገባ ሂደት በተወሰደ ግምገማ መነሻነት በድጋሚ በአፅንኦት ማንሳት አስፈልጓል (ሌሎቹ የተቀመጡት መስፈርቶች እንደተጠበቁ ናቸው)፡፡1. በትምህርት ማስረጃ የሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎች ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም በቀድሞው የ10ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ወይም በአሁኑ የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው2. በንግድ ስራ የሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎች ቀደም ብሎ በንግድ ስራ ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት እየሰሩ የቆዩ እና ይህንን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው እንዲሁም፡-የምዝገባው ፎርም ከሚጠይቃቸው ነጥቦች አንዱ በሊዝ ፋይናንሲንጉ ከባንኩ በምታገኙት አገልግሎት የምትሰማሩበትን ዘርፍ ነው፡፡ ይህንን መሙላት ላይ በተወሰኑ ተመዝጋቢዎች ዘንድ ቀድሞ አለመወሰን/ያለመዘጋጀት የተስተዋለ በመሆኑ ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ስትመጡ የተሰማራችሁበትን ወይም የምትሰማሩበትን ዘርፍ እና የምታመርቱትን ወይም ለማምረት ያቀዳችሁትን የምርት አይነት ባንኩ በሊዝ ፋይናንሲንግ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ካሉ ዘርፎች አንፆር ተዘጋጅታችሁበት እንድትመጡ ይሁን። እዚህ ⬆️በተያያዘው ምስል የሰፈረው ሰንጠረዥ ባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የሚሰጥባቸውን ዘርፎች የያዘ ነው፡፡ማስረጃ ሰነዶችን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ስለማቅረብተመዝጋቢዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ፣ የትምህርት ማስረጃ፣ የንግድ ፍቃድ እና ህጋዊ ውክልና ሰነዶችን ከዋና ማስረጃዎቻቸው በተጨማሪ ፎቶኮፒ አድርገው ይዘው ቢመጡ ይመረጣል፡፡Ethio Business telegram channel 👇👇👇t.me/poultery
ሲጀመር ባንኩ ከሁለት ሚሊዮን በታች የሆነ ዕቃ/ማምረቻ ማሽነሪ/ አይገዛም ለሱም ተበዳሪው 20% ቅድመ ክፍያ ወይም ስራ ማስኬጃ ይጠበቅበታል።ለምሳሌ ባንኩ የሁለት ሚሊዮን ብር ዳቦ ማሽን ቢገዛ ተበዳሪው አራት መቶ ሺህ ብር ሊኖረው ይገባል።
ሠላም እዴት ነው ለኛም ብድር ካለ ንገረን
እና መሰግናለን ቤተሰብ ስለሆኑ ብድር ምዝገባ ተመስገቡ አ.አ ለሆናችሁ ካሳንቺስ ቅርጫፍ በየክልሉ ደሞ አለ ✍😳😳😳😳ለሚመለከታችሁ ሁሉ ይህን እድል ተጠቀሙበት ።የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎትን ጨምሮ በርካታ የብድር አይነቶችን አመቻችቼ እየጠበኳችሁ ነው ብሏል ። የብድሩ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልግ ስልጠናውን የግደታ መውሰድ የሚኖርበት ሲሆን ስልጠናው ነፃ ነው ። ከዚያ በላይ ይህ ብድር ማስያዣ ወይንም Collateral የማይጠይቅ መሆኑ ተመራጭ ነውና መጠቀም የሚፈልግ ከስር ያለውንም መረጃ አብሮ ማንበብ ይችላል ።በአራተኛ ዙር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች በሚሰጠው ስልጠና መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተደራሽነቱን በማስፋት የዲስትሪክቶቹን ቁጥር ከ12 ወደ 24፤ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ደግሞ ወደ 108 በማሳደግ ይበልጥ በማሳደግ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በያዝነው የ2015 ግማሽ ዓመት ለአራተኛ ጊዜ የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ባንካችን እያደገ የመጣውን የሰልጣኞችን ፍላጎት እና ቁጥርን ታሳቢ በማድረግ ስራዎች ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ ለአራተኛውን ዙር ስልጠና ምዝገባም በ24 ከተሞች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የባንኩ ቅርንጫፎች ለማካሄድ ባንካችን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ተሳታፊዎች ሥልጠናውን ለመውሰድ የሚያስችላችሁን ምዝገባ ለማድረግ ከጥር 6 እስከ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በመላ የሀገሪቱ ከተሞች በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዲስትሪክቶች ስር በሚገኙ 108 ቅርንጫፎች ማለትም፡-1. በአዲስ አበባ 2. ጎንደር 3. ባህርዳር 4. ደሴ 5. አሶሳ 6. ደብረብርሃን 7. ነቀምቴ 8. ሁመራ 9. ጅግጅጋ 10. አዳማ 11. ደብረማርቆስ 12. ወላይታ ሶዶ 13. ጅማ 14. ድሬዳዋ 15. ሻሸመኔ 16. ጎባ 17. መቐለ 18. ሽረ 19. ወልቂጤ 20. አርባምንጭ 21. ቦንጋ 22. ሐዋሳ 23. ሰመራ እና 24. ጋምቤላ25. ሰቆጣ ከተሞች በሚቀርባችሁ አካባቢ በመሄድ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡በመሆኑም ተሳታፊዎች ከጥር 6 እስከ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ባሉት ቀናት ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡ በስልጠናው ለመሳተፍ ብቁ የሚያደርጉ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡-1ኛ. ማንኛውም ሰልጣኝ ማንነቱን የሚገልጽ ማስረጃ ይዞ ወይም ህጋዊ ወኪሉ በአካል በአቅራቢያው በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ መመዝገብ ይኖርበታል፣2ኛ. ሰልጣኞች የትምህርት ዝግጅታቸው ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም በቀድሞው የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወይም በአሁኑ የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ነገር ግን ቀደም ብሎ በንግድ ስራ ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት ሲሰሩ የቆዩ ሆነው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ በማቅረብ ስልጠናውን መሳተፍ የሚችል፣3ኛ. ሰልጣኙ በግል፣ በሽርክና ወይም በአክሲዮን ተደራጅቶ ለመስራት ፍላጎት፣4ኛ. ሰልጣኙ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳያቋርጥ መሰልጠን ይጠበቅበታል፣በተጨማሪ ከአሁን ቀደም በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ ተመርቃችሁ በህብረት ስራ ኮሚሽን በኩል ምዝገባ ያካሄዳችሁ በሙሉ በአራተኛው ዙር ስልጠና መሳትፍ ስለሚጠበቅባቸው በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ባንካችን በቀጣይ የሚሰጣቸውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለመጠቀም የተዘጋጃችሁ እና የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ሆናችሁ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘትና በመመዝገብ ስልጠናውን መሳተፍ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ማሳሳቢያስልጠናውን ለአምስት ተከታታይ ቀናት ያልወሰደ ለሰርተፊኬት ብቁ አይሆንም፡፡ባንኩ አዲስ ያቀረበውን የአክሲዎን አማራጭ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን በባንካችን የማህበራዊ ትስስር ገጾች አልያም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ የምታገኙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡የኢትዮጵያ ልማት ባንክየልማት አጋርዎ!Ethio business telegram channels ይቀላቀሉ የተለያዩ የቢዝነስ መረጃዎች ይደርሶታል👇👇👇👇👇👇👇👇t.me/poulteryመልካምነት የኛ መገለጫች
ቀን ቢጨመር ምክኒያቱም በአላት ነበሩ መረጃውም ያገኘሁት ዘግይቼ ነው እባካቹ
አሁን በደረሰን መረጃ አንድ ቀን ተጨምሮል እስከ17 ነጋ ድረስ ምዝገባው አለ
መልካም ዜና አለ አሁን በደረሰን መረጃ ምዝገባው 4ቀን ተጨምሮለታል ሲል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገልጾል
የመንግስት ሰራተኞች እና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በብድሩ ቢካተቱ መልካም ነዉ።
Enamesegnalen bro
አኔ ከአዎሳ ነው የአዎሳ ልማት ባንክ ቅርጫፍ የመኖርያ ቤት ከተማ ላይ አለኝ ነጋዴ ነኝ የጭነት መኪና ይግዛልኝ
🙏🙏🙏bro❤ konjo mereja new berta❤
እናመሰግናለን
ይህ እድል ጥሩ ነበር , የምዝገባ ጊዜ በዓላትን መክንያት በማድረግ ብራዘም
ቤተሰብ ሰለሆኑ እናመሰግናለን
ምዝገባው እዛው መተን ነው ወይስ እንዴት ነው ወይስ ባለንበት ቦታ ባለው ቅርንጫፍ መመዝገብ እንችላለን?
ምዝገባው የት ነው እኔ የእንስሳት ጤና ባለሙያ ነኝ ከቻልክ አድራሻ ላክልኝ
4.ተኛ ዙር አልቆል 5ተኛ ዙር ሲጀመር መመዝገብ ትችላለህ
የንግድ ፍቃድ ቢያንሰ ሶስት ዓመት ልምድ እና ፍቀድ ያለዉ ያለዉ የሚለዉ ትምህርት ላይ የቆየ ወጣት አስቸጋሪ ነዉ።
የንግድ ፍቃድ የሚጠይቀው የትምህርት መረጃ የሌላቸው ነው የበፊቱ 10 ክፍል ሰርተክፊት ወይም የአሁኑ የ12ክፍል ሰርተክፊት መመዝገብ ይቻላል እናመሰግናለን
መልካም ዜና አለ አሁን በደረሰን መረጃ ምዝገባው 4ቀን ተጨምሮለታል ስለሆነም ምዝገባው ይቀጥላል ልማት ባንክ
enamesegnaln konjo akerarb nw merjaw dersog temzgbyalw enam lehulum melkam edell 😍
እናመሰግናለን መልካም እድል
Good
አሪፍ ነው ግን ድምፁን ከፍ አድርግልን
እናመሰግናለን
Neba liyu
keep growing ma buddy
oo bro እናመሰግናለን
የመጨረሻው ምዝገባ መቸነዉ
Sltenawns yalagegne bdr magignet aychlm?
እስከ 21 መመዝገብ ይቻላል በዚ ዙር የተመዘገበ ነው ቀን ስላለ ለመመዝገብ መሞከር ነው
ምዝገባው እስከ 21ይቀጥላል እሁድ እና ቅዳሜም ምዝገባው ይከናወናል
Mesgba lya garment merche nbra buhala gn ka training buhala mekyer echlalwo endye
ለተመረቁ ብቻ ነው ወይስ የትምህርት ደረጃ ስንት ነው
በበፊቱ 10ክፍል ባአሁኑ 12ክፍል የትምህርት መረጃ የሌለው ደሞ
3ዓመት የሰሪበት ንግድ ፍቃድ ይዞ መመዝገብ ይችላል እናመሰግናለን የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ
ከጥር 6 እስከ 16 ምዝገባ ነው ወይስ ስልጠና ሚሰጥበት ቀን ነው
ምዝገባው ነው
እናመሰግናለን ቤተሰብ ስለሆንሽ
ቀን ቢጨመር
ቀን እንዲጨመር እናተን ወክለን እንጠይቃለን
አንድ ቀን ተጨምሮል
Degree or Ye tmehrt masreja alegn Be driving licence memzgeb ychalal wey?yekble metawkiya gizyaw(ye nwarint margagecha werket new yalegn)
ለአራተኛ ዙር ስልጠና በመመመዝገብ ላይ ላላችሁ ተመዝጋቢዎች
ለስልጠና ለመመዝገብ ከወጡ መስፈርቶች ውስጥ ከሚከተሉት መስፈርቶች ጋር በተያያዘ በምዝገባ ሂደት በተወሰደ ግምገማ መነሻነት በድጋሚ በአፅንኦት ማንሳት አስፈልጓል (ሌሎቹ የተቀመጡት መስፈርቶች እንደተጠበቁ ናቸው)፡፡
1. በትምህርት ማስረጃ የሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎች
ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም
በቀድሞው የ10ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ ወይም
በአሁኑ የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው
2. በንግድ ስራ የሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎች
ቀደም ብሎ በንግድ ስራ ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት እየሰሩ የቆዩ እና
ይህንን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
እንዲሁም፡-
የምዝገባው ፎርም ከሚጠይቃቸው ነጥቦች አንዱ በሊዝ ፋይናንሲንጉ ከባንኩ በምታገኙት አገልግሎት የምትሰማሩበትን ዘርፍ ነው፡፡ ይህንን መሙላት ላይ በተወሰኑ ተመዝጋቢዎች ዘንድ ቀድሞ አለመወሰን/ያለመዘጋጀት የተስተዋለ በመሆኑ ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ስትመጡ የተሰማራችሁበትን ወይም የምትሰማሩበትን ዘርፍ እና የምታመርቱትን ወይም ለማምረት ያቀዳችሁትን የምርት አይነት ባንኩ በሊዝ ፋይናንሲንግ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ካሉ ዘርፎች አንፆር ተዘጋጅታችሁበት እንድትመጡ ይሁን። እዚህ ⬆️በተያያዘው ምስል የሰፈረው ሰንጠረዥ ባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የሚሰጥባቸውን ዘርፎች የያዘ ነው፡፡
ማስረጃ ሰነዶችን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ስለማቅረብ
ተመዝጋቢዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ፣ የትምህርት ማስረጃ፣ የንግድ ፍቃድ እና ህጋዊ ውክልና ሰነዶችን ከዋና ማስረጃዎቻቸው በተጨማሪ ፎቶኮፒ አድርገው ይዘው ቢመጡ ይመረጣል፡፡
Ethio Business telegram channel
👇👇👇
t.me/poultery
ሲጀመር ባንኩ ከሁለት ሚሊዮን በታች የሆነ ዕቃ/ማምረቻ ማሽነሪ/ አይገዛም ለሱም ተበዳሪው 20% ቅድመ ክፍያ ወይም ስራ ማስኬጃ ይጠበቅበታል።ለምሳሌ ባንኩ የሁለት ሚሊዮን ብር ዳቦ ማሽን ቢገዛ ተበዳሪው አራት መቶ ሺህ ብር ሊኖረው ይገባል።
ሠላም እዴት ነው ለኛም ብድር ካለ ንገረን
እና መሰግናለን ቤተሰብ ስለሆኑ ብድር ምዝገባ ተመስገቡ አ.አ ለሆናችሁ ካሳንቺስ ቅርጫፍ
በየክልሉ ደሞ አለ
✍😳😳😳😳
ለሚመለከታችሁ ሁሉ ይህን እድል ተጠቀሙበት ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎትን ጨምሮ በርካታ የብድር አይነቶችን አመቻችቼ እየጠበኳችሁ ነው ብሏል ። የብድሩ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልግ ስልጠናውን የግደታ መውሰድ የሚኖርበት ሲሆን ስልጠናው ነፃ ነው ። ከዚያ በላይ ይህ ብድር ማስያዣ ወይንም Collateral የማይጠይቅ መሆኑ ተመራጭ ነውና መጠቀም የሚፈልግ ከስር ያለውንም መረጃ አብሮ ማንበብ ይችላል ።
በአራተኛ ዙር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች በሚሰጠው ስልጠና መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተደራሽነቱን በማስፋት የዲስትሪክቶቹን ቁጥር ከ12 ወደ 24፤ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ደግሞ ወደ 108 በማሳደግ ይበልጥ በማሳደግ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በያዝነው የ2015 ግማሽ ዓመት ለአራተኛ ጊዜ የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ባንካችን እያደገ የመጣውን የሰልጣኞችን ፍላጎት እና ቁጥርን ታሳቢ በማድረግ ስራዎች ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ ለአራተኛውን ዙር ስልጠና ምዝገባም በ24 ከተሞች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የባንኩ ቅርንጫፎች ለማካሄድ ባንካችን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ተሳታፊዎች ሥልጠናውን ለመውሰድ የሚያስችላችሁን ምዝገባ ለማድረግ ከጥር 6 እስከ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በመላ የሀገሪቱ ከተሞች በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዲስትሪክቶች ስር በሚገኙ 108 ቅርንጫፎች ማለትም፡-
1. በአዲስ አበባ
2. ጎንደር
3. ባህርዳር
4. ደሴ
5. አሶሳ
6. ደብረብርሃን
7. ነቀምቴ
8. ሁመራ
9. ጅግጅጋ
10. አዳማ
11. ደብረማርቆስ
12. ወላይታ ሶዶ
13. ጅማ
14. ድሬዳዋ
15. ሻሸመኔ
16. ጎባ
17. መቐለ
18. ሽረ
19. ወልቂጤ
20. አርባምንጭ
21. ቦንጋ
22. ሐዋሳ
23. ሰመራ እና
24. ጋምቤላ
25. ሰቆጣ ከተሞች በሚቀርባችሁ አካባቢ በመሄድ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
በመሆኑም ተሳታፊዎች ከጥር 6 እስከ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ባሉት ቀናት ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
በስልጠናው ለመሳተፍ ብቁ የሚያደርጉ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡-
1ኛ. ማንኛውም ሰልጣኝ ማንነቱን የሚገልጽ ማስረጃ ይዞ ወይም ህጋዊ ወኪሉ በአካል በአቅራቢያው በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ መመዝገብ ይኖርበታል፣
2ኛ. ሰልጣኞች የትምህርት ዝግጅታቸው ቢያንስ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወይም በቀድሞው የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወይም በአሁኑ የ12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ነገር ግን ቀደም ብሎ በንግድ ስራ ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት ሲሰሩ የቆዩ ሆነው ህጋዊ የንግድ ፍቃድ በማቅረብ ስልጠናውን መሳተፍ የሚችል፣
3ኛ. ሰልጣኙ በግል፣ በሽርክና ወይም በአክሲዮን ተደራጅቶ ለመስራት ፍላጎት፣
4ኛ. ሰልጣኙ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳያቋርጥ መሰልጠን ይጠበቅበታል፣
በተጨማሪ ከአሁን ቀደም በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ ተመርቃችሁ በህብረት ስራ ኮሚሽን በኩል ምዝገባ ያካሄዳችሁ በሙሉ በአራተኛው ዙር ስልጠና መሳትፍ ስለሚጠበቅባቸው በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
ባንካችን በቀጣይ የሚሰጣቸውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለመጠቀም የተዘጋጃችሁ እና የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ሆናችሁ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘትና በመመዝገብ ስልጠናውን መሳተፍ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሳቢያ
ስልጠናውን ለአምስት ተከታታይ ቀናት ያልወሰደ ለሰርተፊኬት ብቁ አይሆንም፡፡
ባንኩ አዲስ ያቀረበውን የአክሲዎን አማራጭ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን በባንካችን የማህበራዊ ትስስር ገጾች አልያም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ የምታገኙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
Ethio business telegram channels ይቀላቀሉ የተለያዩ የቢዝነስ መረጃዎች ይደርሶታል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/poultery
መልካምነት የኛ መገለጫች
ቀን ቢጨመር ምክኒያቱም በአላት ነበሩ መረጃውም ያገኘሁት ዘግይቼ ነው እባካቹ
አሁን በደረሰን መረጃ አንድ ቀን ተጨምሮል እስከ17 ነጋ ድረስ ምዝገባው አለ
እናመሰግናለን
መልካም ዜና አለ አሁን በደረሰን መረጃ ምዝገባው 4ቀን ተጨምሮለታል ሲል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገልጾል