ቃልዬ እየበረታችልን ነው / ወርቅ ለሆነችው ልጄ ወርቅ ያንስባታል/- ቃልኪዳን ጥበቡ - Kalkidan Tibebu ትዝታ - Tizita New movie
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024
- Get ready for an unforgettable cinematic experience with "Tizita," the latest romance action movie that promises to keep you on the edge of your seat! This film marks the triumphant return of Kalkidan Tibebu, one of Ethiopia's most beloved and celebrated actresses, to the big screen. After a long hiatus, Kalkidan Tibebu is back with a powerful performance that showcases her incredible talent and undeniable charm.
In "Tizita," Kalkidan Tibebu stars alongside the renowned Engedasew Habete and other esteemed actors, delivering a story filled with love, action, and drama. Kalkidan's portrayal of a determined and passionate character will captivate your heart and leave you cheering for more. Her exceptional acting skills and magnetic presence remind us why she is considered one of the best actors in Ethiopia.
Join us on this thrilling journey as we follow the lives of our protagonists, navigating through intense emotions and breathtaking action sequences. "Tizita" is not just a movie; it's an experience that celebrates love, resilience, and the power of hope.
Don't miss this highly anticipated film! Watch "Tizita" now on Abbay TV and witness the magic of Kalkidan Tibebu's return to the screen. Be sure to like, comment, and subscribe for more exciting content!
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#ትዝታ #kalkidantibebu #Tizita #newmovie
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
ቃልዬ የኔ ጀግና ደስ ብሎኛል😍😍 እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ እንደ አጫሉ ሁንዴሳ ባሌቤት ጀግና ሆነሽ ማየት እንፈልጋለን 💖💖💪 ምክንያቱም በአንቺ ጥንካሬ ውስጥ ባባዬን ስለምናየው😢😢 በሒወት እስካለን ድረስ ሒወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤🎉🎉
ህይወት ይቀጥላል ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑረዉ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ የኔ የዋህ 😣 ቃልን ስናይ አንተን ማንሳታችን ደሞ ግድ ነዉ ምን ይደረግ
ቃልየ የኔ ዉድ ጠካራ ሁኝ ለልጅሽ ስትይ
ቃልዬ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ትሆኛለሽ። ብዙ ሴቶች በራቸውን በሀዘን ዘግተው የተቀመጡትን እህቶቻችን ታበረቻቸዋለሽ ለልጅሽ ስትይ መጠንከር ይኖርብሻል እወድሻለን❤❤❤
እዚህ ላይ ደግሞ የቃልኪዳን ውበት ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
ቃልዬ ወደስራቨ ስለተመለቨ ከሜገባ በላዬ በጣም ደስ ያለዬ መቼስ አገሪ ብኖር እቅፍ እቅፍ አድርጌ ነበር ምስምቨ በስልኬ በፎቶቨ ስሜሻለው ቃልዬ አትጥፌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅቨ ከመዳም ቅመም❤
Tbarku
Keyet heger new yemetahew 😂😂😂😂😂
Kal lijan sayew enbaye Mola bayine.
ሀገሩ ይጠቀስ እምትሉ😅
@@FeruzaYimamእኮ😂
ቃልዬ ዳግም ሳቅሽን ስራሽን ስላየን ደስ ብሎናል የኛ ፍልቅልቅ ትችያለሽ❤❤🥰💙💙
ቃልየ የእኔ ውብ አብሽሪ ጠንካራ ሴት ሁኝ እኔ ወደ እራስሽ ተመልሰሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ቴዲ ምርጥ ሰው
ቃልየን አመስግኑአት እድትበረታ ❤❤
ቃልዬ እመብረሐን ትጠብቅሸ የእኛ እሕት 🌷🌷🌷🌷❤❤❤
#የመድኃኒቴ እናት እመእምላክ እመፀሐይ እመፅድቅ እመብዙሃንን ...ሳያት እንዴት ደስ እንዳለይ የስራችሁ ድምቀት ናት የኔ እናት❤ ከስጦታ ሁሉ በላይ ስጦታ የክርስቶስ እናት ❤
#ቃልየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ጀግና ሴት እንዲህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
በጣም ጥሩ እግዚእብሄር የእለው እይቀርም ፍተናውን እለፍሽው ህይወት ይቀጥላል ልጅሽን በጥሩ ሁኔታ ስታሳድጊ ስራሽን ስትስሪ ባባ ደስ ይለዋል በርቺ ልጅ ነሽ ብዙ እላፊነት ይጠብቅሻል ፈጣሪ በሁሉ ነገር ይርዳሽ
ስታለቅስአብሬማልቀሴ❤😭ሰውየውስጡንየሚያቀውእራሱነው ማንምከሞተጋአብሮየሚሞት የለም በርችቃልዬ
ቃል እንኳን በረታሽ የኔ አልቃቃሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ምክንያት አለው ፈጣሪ ለልጅሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ እወድሻለሁ
ቃልየ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ ብቃት አለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌ ሳቂ
ቃልየ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ስላየንሽ ድጋሜ ስለተመለሽ ደስ ብሎናል የኔ ጀግና ጠንካራ ሁኚ ለልጂሽ ቴዲ ቃል ግሩም የድሮ አርቲስቶች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤
እንግዳሰው ሀብቴ❤ ቃልየ ግሩም ኤርሚያስ የኔ ልዩዎች
በጣም ነው ደስ የምትሉት. ለሞያሙ ያላቹን ክብር ተመልክተናል. አንደኞች ናቹ❤
Why I am crying while I see Kalye’s reaction ❤❤😢 Kalye you are so strong women my dear ❤
ቃል እንኳን ደና መጣሽ እንኳን እግዚአብሔር አዘንሽን አቀለለልሽ በርቺ
ቃልዬ እንኮን ደሰአለሽ ሁሌ ሳቂ የኔ አበባ አቤት ሀበሻ ስንባል ምን አለ ጥሩውን ነገር ብቻ ብናይ ከተሰራው ጥሩ ነገር በላይ ጨርቅ ምናየው ነገር
ቃልዬ ጀግናነሽለብዙሴቶች ብርታትነሽ ሒወት ይቀጥላል ሰው የውጩንእጅ የውስጡንአያይ አች ወደፊትብቻለልጅሽኑሪለት የኔ ፍልቅልቅ❤
ቃልዬን በዚህ ሁኔታ ማየት እንዴት ያስደስታል በርቺልን!!!
ላያስችል አይሰጥም እና ጠካራ መሆን ግድ ነው ቃልዬ❤❤❤
ቃል በውነት ደስ ብልኛ ሳትሰበሪ ለዚ ስለበቃሽ እኔ ያንቺ እድል ገጥምኛል ግን ከብዶኛል ቃል በርቺ እሽ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ቃል በርቺ ማማ ጠንክሪ ህይወት ትቀጥላለች
ቃልየዋ ወደ ስራ ሰለተመለሽ ደስ በሎኝን የኔ ውዴ
ቃል አስለቀሰችኝ አይዞሽ ጠንክር
ውይ እንዴት ናፍቃኝ እንደነበር የሚገርም ጥምረት ነው የሚሆነው ከእንግዳ ጋር
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ ባለቤትሽንም ነፍስ ይማር ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ልዩ ነው ❤️
ቃልዬ የኔጨዋ እሰዬ ተመስገን
ቃል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አላህ ሰብሩን ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መጽናናትን ያገኛሉና።” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖🤔
Yeney geta babaye nebshn ymarew kalye yeny konjow slayehush Des blogal hulem sakilg❤❤❤
በጣም መመስገን ያለበት ደራሲውን ዳይሬክተሩን ነው አንድ አመት መጠበቅ ከባድ ነው ምን ያህል ለቃል ክብር እዳለው ያሳያል ሰው ችግር ሲደርስበት ለችግሩ መደሀኒት እደመፈለግ ይልቅ በችግሩ ላይ እንጨት የምንሰድ ብዙ ነን ይህ ደራሲ እና ዳይሬክተር ግን ለቃል መድሀኒት ሆነዋታል ክብር ይገባቸውል ከሞተው ጋር መሞት ልክ እዳልሆነ የእስዋ መኖር ለልጅዋ ዋጋ እዳለው በትግስታቸው አሳይተውናል እሷም በስራዋ አስተደስታዋለች የእውነት ክበሩልኝ ባባ ቢሞትም አልሞተም ።መተባበራችሁ ይቀጥል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት❤❤
ፈጣሪ የባባን ነብስ በዐፀደ ገነት ያኑርል ቃል አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ ለልጅሽም ለኛ ለአድናቂዎችሽ ስትይ ጠንክሪልን ሁሌም ፈጣሪ ከፊትሽ ይቅደምልሽ በርቺ መዳኒዓለም ከነቤተሰብሽ የስራ ባልደረቦችሽንም ይባርክልን ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን
ቃልዬና ቴዲ ስወዳችሁ ቶሎ ልቀቁልን
ቃልዬ ወደስራሺ ተመልሰሺ ሰላየሆሺ በጣም ደስ ብሉኛል ፊልሙን ደሞ አይተን እንፅፉለን ምንም ጥርጥር የለዉም መቼም አሬፍ ሙቢ እደሚሆን እኔግን እስካየዉ ጎጎሆ ልቀቁልን ቱሉ
MJMERY.BDANB.CYNMA.BYT .KTYBHULA.NAWWE.MILKAKWE.KLZM...LFTCWE.KNTU.YHONAL..
the chemistry between these two
ቃል እመብረሀን ሁሌም ተጎንሽ ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤
የተባረክሽው ቃለዬ መልክና ፀባይን ጨዋነትን አሟልቶ አስተካክሎ የፈጠረሽን እግዚህአብሄር በጣም አመሰግነዋለሁ ። ከናቴሽ ስጦታሽን ስትቀበይ ዝቅ ብለሽ ጉልበቷን ሰትስሚ ምን ያህል በስረአት እነዳሳደገችስ ማንም ይመሰክራል ። ከድሜሽ በላይ ነሽ ትለቁ ባለጎ ስርአቱን በሳተበት እነደአንቺ ያለ ስርአት የተሞላው ሳይ ደግሞ ተስፋዬ ይለመልማል ። ለተከበረችው ጀግና እናትሽ እድሜውን ከጤና ጋራ ሰጥቷን ደስ ብሏት ትኖር ዘንድ ምኞቴ ነው ። ቃልዬ እነኳንም ለዚህ በቃሽ ።❤
ከፍለፊተሽ የሰቀመጥሽታ እመብርነ ከአጠገብሽ አትራቅ ጥላ ከለላ ትሁንሽ 🤲🤲🤲
ባባዬ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ። እኛም ወደአነተ እስከምንቀላቀል በልባችን ውስጥ ነህ። ❤
ሁሉም ሰው አይኖርም ጊዜው ይለያያል እንጂ ቃል አይዞሽ በርቺ
አርቲሥት በአየ አይነቱ😊 ቃልየ እንኳን ወደሥራ በደህና ተመለሥሸሽ
አርቲስቶቻችን በርቱልን የደሮው ፊልማችን እየተመለ ተመለሰልነነውቴዳ ቃልዬውድድ😍😍😍😍
ቃልዬ እንኳን ወደ ስራሽ ተመለሽ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል
እንደ ራሺን የበዙ ፊልሞች ሁሉም እንዲህ ነዉ የተመረቁት ወይስ ይህ ለየት ይላል
ቃልየም ሆነች እግዳ ሰው ሀብቴ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ካራክተሮች ናችሁ የስራችሁን ፍሬ ፈጣሪ ይስጣችሁ
የዝህን ልጅ ፊልም ሳይ ፍቅር ደርሦ ይይዘኛል❤❤❤❤❤
ቃልዬ የዉስጥሽን የሚያቅ ልኡል እግዚአብሔር ነዉና እንኳን ከዛ ሁሉ መከራ በሀላ ወደ እምቶጅዉ ስራሽ ተመለስሽ የኔቆንጆ❤❤❤
Artst tedi engdasew ena kalaye betam adnakyachw negn lelaw betam gitm nachw stamru eko mnalebet balna mst btihonu arif film nw yastawkal enamesginaln ❤❤❤
ዋው ቃልዬ ወደ ስራሽ ስለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ❤ፊልሙን እስካየው በጣም ነው የጓጓውት ❤️
ቃልዬ ድስ ብሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
ቃል እግዚአብሔር ይመስገን ከዝ የበለጠ ይግጠምሽ❤❤❤
ቃልዬ ምርጧ🎉🎉🎉🎉🎉
አልሃምዱሊላህ ቃልየ እንኳንም በረታሽ ደስ ይላል ስኬት ደስታ አይለንሽ በርች❤🎉
“ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፤ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ ፤” ይላል {መዝ.ዳዊት ም. ፺፱ (፻) ቁ. ፩ - ፪}። 👉🏾📖
ማነወ እደኔ ከለሊቱ 6 ሠአት የሚለዉን ያላየ.
ALYHUM.
መች ተለቀቀ?3
አልተለቀቀም
እኔ ሲጀመር ፊልም አላይም
ማነው እንደኔ ለማየት የተሳቀቀ አንዳንድ አለባበሶችን እያዬ እኔ የምር ተሳቀኩኝ
ቃል ጠንከር በርታ በይልኝ የኔ ጀግና እንደዚህ ሆነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እንኳንም ወደ ስራሽ ተመለሽ❤❤😘😘😘
እውነት ነው በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ ጠንክረሽ ማየቴ ጌታ ይጠብቅሽ እህቴ ❤❤❤
ቃልየ የእኔ ውብ የኔ ፍልቅልቅ ጠንካራ ሴት ሁኝ እኔ ወደ እራስሽ ተመልሰሽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የተዴሰትኩት አንቺ ተዴሥተሺ በማዬት እጅግ በጣም ዴሥ ብሎኛል ከሀዘንም በሃላ ዴሥታ አለ ህይወት ይቀጥላል
የሞተ ተጎዳ ቃልዬ እንወድሻለን
ቴዳዬ አርት መልክ ቢኖራት ቁርጥ አንተን እኮ ነው የኔ የፊልም ጣኦት🙏🙏
ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ😢 የኔ ውድ ሀዘኑ ጨርሶ ይውጣልሽ
ቃልየ ሁሌ ተደሰች ሁላቹህንም ምርጥ ተዋናዮች ናቹህ እወዳቹሀለሁ!!!
ቃልየ እንኳን ደህና መጣሺ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን ፈገግታሽን ስላየው ደስ ብሎኛል የኔ ናት❤❤❤
ዋው ዋው ቃልኪዳን
ዋው በጣም ያምራል ቃልየ የኔ እናት በርች ❤
kal mirit betam emiwedat artist i love i respect
ጀግኞች ናችው እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሆን ቃልዬ ጀግናነሽ
ቃልዬ ወደስራሽ ስለተመለስሽ ደስስስ ብሎኛል 😘
Welcome Kal and our legendary artists...congratulations!!
ቃልዬ በርቺልን ቴዲ እናመሰግናለን❤
ቃል እኮን ድህና ምጣሽ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ ምለው እንግዳሰው ምናምን የሚሉት ተዋናይ ትንሽ ሼም የለም ሁሉም ቦታ ጨምሩኝ አለሳ😂😂😂
ቃል በርትተሽ ለሚናፍቅሽና ለሚወድሽ ለሚያደንቅሽ ተመልካች ወደ ሙያሽ እንኩዋን ደህና መጣሽ በርቺ ህይወት መቀጠል አለበት ህይወት ይቀጥላል ቴዲም በርታአበራርተህ ወደ ሙያዋ ስለመለስካት ጥሩ መልካም ጎደኛ ነህ ባባ ነብሱ በሰመይ ቤት ተደስታለች ነብሱን ይማረው🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዉይ ሀበሻ ሲጀመር ካለ ባባ ኖራለች እኮ በህይወት እያለ ነዉ የተለያዩት እንዴዴዴዴዴ በህይወት እያሉ ሳይለያዩ የኖሩ ባሏን ጓደኛዋ ወንድም እህቷ አርጋ ካለሱ ዉጪዉን የማታቅ ሴት እንኳን ትፅናናለች እንኳን ቃል ሆ አንዱ ሲኮምት ሁሉም ይንጋጋል መንጋ ሁላ
ቃልዬ እንኳንም መጠሽልን በእዉነት ደስብለኛል ❤❤❤❤❤ስዉድሽ በርችልን ዋዉ ዋዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Kaleye yena konego dess belogal sekeshe selayew selameshe yebeza❤❤❤
ቃል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል
I can’t wait to watch 😮😮😮
ቃል ኪዳን እንኩዋን ወደስራሺ ተመለሽ እዴት እደምወድሺ❤ሀገር ውስጥ ብሆን በዚ ሰአት ሲኒማ ገብቸ አየው ነበር ግን ምን ያደርጋል ከሀገር ውጭ ነው ምኖረው በይቱብ እስከሚለቀቅ በጉጉት እጠብቃለው😘😘😘😘😘😍😍😍😍❤❤
ቃልየ እምወድሺ ተመስገን ብቻ
Yeteseberen leb egziyabher yetegenewal enwedechalen ❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽልን❤❤❤❤❤
ቴዶ ቃልዬ ❤❤❤❤ በምነዉ ደስምትሉት በርቱልን
ቃል የኔ ትሁት ደስታሽን ነው ማየት ምንፈልገው ❤
Betam arif movie 🥰🥰🥰🥰 Beravo kal &Engeda 👌
Why,lam,crying,while,I,see,kalye.s,reaction,kalye,you are,so,strong,women,my,dear,Ted,myleov
♥️♥️♥️♥️♥️♥️😁😁😁😁
እኛስ እዴትነው የምናየው አጓጓችሁን በይቱብ ልቀቁልን
Welcome back Queen ❤❤❤❤❤❤W0wwwwwwww thank you so much king for support ❤❤❤❤❤❤we love you all guy's ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃልዬ በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰
ቃልዬ የኔ ጀግና በርቺንል💝💝💝💝💝💛💛💛❤❤❤❤
Kalye yen wed yen mar enkan temleshilgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልየ የኔ ጠካራ እህት በምን ላግኝሽ እህታለም ስለ ሳቅሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
ቃልዪ ማማዪ ደሰ ነው ያለኝ ሳያት ።።።
❤❤❤❤❤ ይኔ ምርጥ እናመስግናለን
ደስ ይላል🙏🙏🙏
አቅራቢዋ እናቴን ትችያለሽ አይገልፀዉም ዋዉ ❤❤
ቃልዬ አንደኛ ነሽ።❤️❤️❤️❤️❤️