God's Warning🛑መካ መዲያ በቁጣ ጎርፍ ተዋጠች🛑ሪከርድ የሰበረ ቅዝቃዜ ሰዎች ገደለ🛑ግዙፍ ርዕደመሬት ሕዝብ ፈጀ🚫በአሜሪካ ምፅዓታዊ እሳት ብዙ አወደመ🔥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ วันที่ผ่านมา +61

    መንግሰተ ሰማይ ቀርባለችና ንሰሐ እንግባ

  • @getachewfenta4567
    @getachewfenta4567 วันที่ผ่านมา +29

    ጌታ የንስሐ ጊዜ እየሰጠን ነው ይህ ምልክት ነው በቶሎ ንሰሐ እንግባ! እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @AwetBrehane
    @AwetBrehane 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንግሰተ ሰማይ ቀርባለችና ንሰሐ እንግባ

  • @JcGenene
    @JcGenene วันที่ผ่านมา +12

    ጋዜጠኛና መምህር አብይ እንደምን አለህ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የስራ ባልደረቦችህ እኔ አንተን መፈለግ የጀመርኩት ገና የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ እንደወጣ ነበር ሀገራችን ላይ ያነበብኩት እንዳይሆን ህዝቡን ማንቃት አለብን ብዬ ብዙ ፈለኩህ ላገኝህ አልቻልኩም ነበር አሁን የገባኝ ግን እግዚአብሔር ያቀደው አንዱም አይቀርም ማድረግ ያለብን ነገር ንስሐ እየገባን ስጋና ደሙን እየወሰዱ ክርስቶስ መምጫውን መጠበቅ ብቻ ነው የቁጣው ማብረጃ የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን የመሬቱ ቀላል ነው የሰማይ ቤቱ ግን መቆሚያ የለውም ይማረን በመንግስቱ ይሰብስበን😢😢😢

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z วันที่ผ่านมา +12

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 วันที่ผ่านมา +13

    እንደቸርነቱ እንጅ እንደበደላችን አይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 วันที่ผ่านมา +16

    አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o วันที่ผ่านมา +15

    እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶሰ አባቴ መዳኔአለም በሰደአተም በሀገር ያለነአውንም ለንሰሀ ለቅዶሰ ቆርባአን አብቃን ሰለእናአተህ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @MaryAlemaiho
    @MaryAlemaiho 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ፣አድርግልኚ፣የሀይማኖት፣አገር፣ናት፣ሳውዳረብያ፣ብለሀል፣እየሱስ፣የለለበት፣አምልኮት፣ህወት፣የለም፣ጌታን፣ይቀበለ፣ስላም፣ለህዝቡ፣ይሁን፣ምህረት፣ያምጣልን፣ለአለም፣አሜን

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንሰሐ እንግባ በፆም በፀሎት በምፅዋት በይቅርታ እግዚአብሔር እንማፀነዉ 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ አድነን

  • @senasafikre
    @senasafikre 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ከዚህ መዓት አድነን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ያላቹ ፀሉዬልንን ውጭ ሃገር ላለን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚአብሔር በክብሩ የሚደራደር አምላክ አይደለም ! በቸርነቱ ይቅር ይበለን🤲

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f วันที่ผ่านมา +13

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደቸርነት አባቴ ብስደት ያለነው ለንስህ ሳንበቃ ዘይቴን መብራቴ ይዥ ሳልዘጋጅ ሙሽራ እንዳይመጣ

    • @GenetGeni801
      @GenetGeni801 วันที่ผ่านมา +1

      Enyem esu new yechnkegne😢 ende cherntu yasbn 🙏 🙏 🙏

  • @AsdAsd-p9d
    @AsdAsd-p9d วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን አባትሆይ ልባችንም ደነደነ😢😢😢😢

  • @FirewLemma-u6b
    @FirewLemma-u6b วันที่ผ่านมา +5

    አቤቱ ምንም ሠለማያቁ ኽፃናትእና ሠለበቁአባቶችብለህ ሀገራችንንእና አለማችንን ሠላምአውርድልን።

  • @BekiMarak
    @BekiMarak วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል

  • @GenetGeni801
    @GenetGeni801 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabhyer melkam new 🙏 🙏 🙏

  • @Almebaby
    @Almebaby วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏🙏

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 วันที่ผ่านมา +4

    ይሔንን ሁሉ እያየን እየሠማን ምንም ወደ ፈጣሪያችን ልንመለስ አልቻልንም ከልባችን

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን! ልባችንን ወደፈጣሪ መመለስና ምህረት መጠየቅ ያስፈልገናል።

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስኪ ዝናብ አዝናቢወች የአሚሪካ ሳይንቲስቶች ዝናብ አዝንበዉ ያጥፉት ፉከራዉን ያሳዩን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari yekir yebelin enamsgnalin abiyachin🙏🙏🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 วันที่ผ่านมา +4

    አምላካችን ስላም አምጣ

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ እኛው በሠራነው በደል የመጣብንን መከራ አይጨክንብን። ፈጣሪማ ስታገሰን እኛም እኛን መፍጠሩን ረስተን እራሳችንን እንደ ፈጣሪ አድርገን ቆጠርን። ይህም አሁንም በደል ነው ብቻ ለአንድ ልጁ ቅዱስ ሥጋዉ ለክቡር ደሙ ያብቃን በየሜዳው ወድቀን እንዳንቀር

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga วันที่ผ่านมา

    ተባርከሃል በርታ ❤❤❤❤ ጌታ እየሱስ ይራራልን ማራናታ ጌታችን !!

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @zematube8985
    @zematube8985 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ንስሀ ግቡ
    ብቻውን እርሱን አምልኩት

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 วันที่ผ่านมา +4

    በዚህ አመት እማ ከባድ እዝብ ቅነሳ ላይ ናቸው ዴይ 7 አስቀድሞ ይሄ እንደሚመጣ ሲናገር ነበር ያገራችንም መሪ ተባባሪ ነው እኛ ግን እግዚአብሔር አለልን ድንግል ማርያም አለችልን ፃድቅ ሰማህታት አሉልን ተክልዬ አሉልን ሰው እንዳሰበው እኛ ኦርቶዶክስዎች ሞተን አናልቅም ገና እልፍ ሆነን እንበዛላን

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 วันที่ผ่านมา +2

    ወደጌታ ኢየሱስ ቅረቡ

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ ግቡ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ተቀበሉ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr วันที่ผ่านมา

    ለንስሀ አምላኬ አብቃን😢😢😢😢

  • @emebetanbessi2301
    @emebetanbessi2301 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ ሆይ😮

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑርልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @SelamdamesaChala
    @SelamdamesaChala วันที่ผ่านมา

    መከራ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ መጠጊያ ነው ።ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @AklilunanaBasore
    @AklilunanaBasore 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ አንተ አውጣኝ

  • @TigestGirma-g2o
    @TigestGirma-g2o วันที่ผ่านมา +53

    ሙሽራው ሳይመጣ ቀድማችሑ ተዘጋጁ 😭

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 วันที่ผ่านมา +7

      ምን አንዘጋጃለን አቴ አንደኖህ ዘመን አንቀልዳለንንጂ😢

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o วันที่ผ่านมา

      ​@tsigereድንdahager6256 ድንግል ተእረዳአን ለንሰሀ😢😢

    • @WitnNess
      @WitnNess วันที่ผ่านมา

      እሺ አሜን

    • @Mulu-q4q
      @Mulu-q4q วันที่ผ่านมา +2

      ልባችን በእውነቱ ደንድኖል ጌታ በምህረት ዐይኖቹ ይመልከተን

  • @destalegesse6986
    @destalegesse6986 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱስ ሊመጣ ነዉ
    ተስፋችን ሊፈጸም ነዉ

  • @ShumiBugal
    @ShumiBugal 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል የዘመኑ ፍፃሜ ደርሶአል

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 วันที่ผ่านมา +2

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ ይላል መፃፍ ቅዱስ

  • @BettyQrc
    @BettyQrc วันที่ผ่านมา +21

    አርሴምዬ ትጠብቀን በፀሎት አለማችንን እንታደግ

    • @anabellahani
      @anabellahani วันที่ผ่านมา +2

      ፈጣሪበቻ ለራሥዋ ሠዉናት ለዛዉም የሞተች

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 วันที่ผ่านมา +1

      ማፈሪያ ለራሳም አልሆነችም ሞታለች የፈጠረሽን የረሳሽ መናፈቅ ናችሁ መደንቆር በስመም

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 วันที่ผ่านมา +1

      Hey Luciferians Thanks for watching Saddis🙏 ​@@anabellahani

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@dilugirma8051
      Hey Luciferians Thanks for watching Saddis🙏

    • @destalegesse6986
      @destalegesse6986 วันที่ผ่านมา +2

      እህት የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ስለዚህ ኢየሱስን ጥሪ ያድንሻል

  • @ZufanAbraham
    @ZufanAbraham 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @HaymanotTirfe
    @HaymanotTirfe วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky วันที่ผ่านมา

    MARANATA GETAYESUS HOY TOLO NA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Matiyo23
    @Matiyo23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen geta hoy maranata tolo na

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 วันที่ผ่านมา

    Thanks, may God Strenghten 🙏us?

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen วันที่ผ่านมา +5

    ወገን በድንግል ማርያም አማላጅነት በ እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እና አምላክ መሆን ሳታምኑ እንዳትሞቱ ❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd วันที่ผ่านมา

    ለእግዚአብሔር የማይገዛ ሕዝብና መንግስት ይጠፋል፡፡ ለእርሱ የምንገዛ ያድርገን እንደሰዶም ገሞራ እንዳንጠፋ ምህረቱ ትቅረበን🙏🙏

  • @zematube8985
    @zematube8985 วันที่ผ่านมา +6

    አንዱ ጋር በረዶ እንዱ ጋር ጎርፍ አንዱ ጋር እሳት ዛሬስ አትመለሱም? ወይስ ዘለዓለም ለማትኖሩባት ምድር ዘለዓለምን ታጣላችሁ?

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale วันที่ผ่านมา +1

    ማንም የቆመ ቢመስለው እዳይወርቅ ይጠቀቅ ማራናታ😢😢😢😢😢😢😢

  • @berhanwonbera
    @berhanwonbera 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enkon aderesak abiy wondime lemitsatan information betam enamesagnalen egizabher yestilign

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 วันที่ผ่านมา +1

    አብዬ እንኳን አደረሰህ ለሀገራችን አጥብቀን መጸለይ አለብን።ዘወትርም ዝግጁ መሆን እንዳለብን ስለምታስታውሰን እግዚአብሔር ይስጥልን! በርታልን!!!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው:: በዓለም ላይ የሰላም ዜና የለም:: እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🏾

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 วันที่ผ่านมา +6

    ከ1500 አመት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያዊያን እመንገድ ላይ ቁመው መንገደኛውን ኑ ብሉ ኑ ጠጡ ይሉ ነበር! ውሀ ሲጠይቋቸው ወተት፣ማር፣ምግብ ለመንገደኛው ሁሉ ይቀርብ ነብር! የአሁኑ ትውልድ በዘር፣በሰፈር፣ነጻ አውጭ ተደራጅተውና ተባብሮ ቡድን አዘጋጅተው ዛሬ የሰውን ሀብት ይቀማል ይነጥቃል፣ያቃጥላል፣ይገድላል ያለውን መሰረተ-ልማት ያፈርሳል ራሱን ለድህነት ያዘጋጃል፡፡

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w วันที่ผ่านมา

      አረ የምን 1500 አመት በደርግ ጊዜ ወንድሞቻችን ለመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ሲሄዱ በየቤቱ ወተትና ማር ቅቤ ደግሞ በነፃ ወደቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ ይሰጧቸው ነበር በተጨማሪም ቤተሰቦቻችንና ጎረቤቶቻችን ለየኔቢጤ ሙሉ እንጀራና ወጥ አድርገው ይሰጣሉ እንጂ ትራፊ አይሰጡም ነበር ሌላው እቃ ተሸክሞ የመጣ ምግብ ሳይበላ አይወጣም ነበር ችግር የመጣው በራችንን መዝጋትና ብቻችንን በሰሃን መብላት ስንጀምር በረከቱም ጠፋ እኛም በቃን ተመስገን አንልም እየበላን እናማርራለን ስለዚህ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @israelchole6359
    @israelchole6359 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምገርም ማንቅያ ነው
    እስክሪኑን ግን ቲንሽ ዙም ብታደርግልን አሪፍ ነው በደምብ እንዲታየን

  • @HowitHaile
    @HowitHaile วันที่ผ่านมา +3

    Geta,ale❤❤❤abiyachin

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Enameswgenalen wudachen Abiy yeseraqwt geta churu madehanaleme hagerachenenena hezebachenen uetwbekelen la alem hulu meherten yeseteln yetad3gen abata hoye yedegl. Maryam lije endegna hateyatena kefat sayehon endechernetk raraln bemehertk tebekn mehertk yabeza mehat3k yeraka newena marn maran maran yekerm. Belen 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስለቃሉ ይክብር ይመስገን ስንት ኣመት ሆነባቸው ኣባቶች ከተናገሩ የሚሰማ ጀሮ ግን ኣልነበረም ኣሁን ግን ይሄው መጣልን ኣሁንም ቢሆን ገና ኣይናቺንን ኣልተገለጠም እየተኛን ነው ልክ እንደሳዶም እና ጎመራ እቤታቺን እስገሚገባ ኣይገባንም ልባቺን ደንድነዋን መጥፋታቺን ኣይቀርም 😭😭😭

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 วันที่ผ่านมา

    Let the Creator, Almighty God manage the disaster coming. We are His creations, without power or limited knowledge.

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g วันที่ผ่านมา +1

    ጌታሆይ ይቅርበለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genettesfay9376
    @genettesfay9376 วันที่ผ่านมา +1

    እንካን አደረሰህ አብዬየ አንተስ እየነገርከን ነው ግን ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን

  • @selamawitworku
    @selamawitworku วันที่ผ่านมา +1

    የመጨረሻው ዘመን ነው ና እናስተውል።

  • @በለው-ከልው
    @በለው-ከልው วันที่ผ่านมา

    መካ- መዲና።

  • @octopus-y6
    @octopus-y6 วันที่ผ่านมา +1

    እንደተነበይከው እየሆነ ይመስለኛል

  • @Ayehushe-e6j
    @Ayehushe-e6j วันที่ผ่านมา +5

    ስለ አርብ ሀገር ህልም አይቸ ነበር እናም ያየሁት ህልም ከባድ ጎርፍ እና ቤትን የሚያዉድም ነበር ያየሁት እናም የዱባዩ ሲከሰት ገርመኝ ለራሴ እናም ሳዉዲ ከባድ የተባለ ቅጣት ይጠብቃቸዋል እኔም ሳዉዲ ነኝ አሁን ያለሁት ፀልዩልን

    • @BettyTesfaye-vs7os
      @BettyTesfaye-vs7os วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ እኔ አረብ ነኝ ግን ለኔም መልክት ተደውሎ ተነግሮኛል ታላቅ ነውጥ እንደሚነሳ..!🙏😥😥

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቶቸ ፀልዩ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 วันที่ผ่านมา

      እረ አልሰማንም የምን ጎርፍ ነዉ መካ የተከሰተዉ መቼ ነዉ

    • @Ayehushe-e6j
      @Ayehushe-e6j วันที่ผ่านมา +1

      @ አዎ ነበር እኔም በቲክቶክ ነዉ ያየሁት ብዙም አይደለም

    • @Ayehushe-e6j
      @Ayehushe-e6j วันที่ผ่านมา

      @ አሜን 🙏🙏🙏

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp วันที่ผ่านมา

    Egzabhir bemhiretu new eskahunm yakoye kutawn yemlslen geta amenn

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቁጣ ነው.....

  • @Mikyas-fe6gt
    @Mikyas-fe6gt วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +3

    የምራቡ አለም ሴራ ጭምር አለ መሬት መንቀጥቀጡ ላይ ክፉ ሰሩ በምድሬቱ

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i วันที่ผ่านมา +6

    ቲክቶክ ፌስ ቡክ እስናፕ ቻት ከአለም ገፅ መጥፋት ያለበት ትውልድ አውዳሚ ሚዲያ ነው በፍጥነት መጥፋት አለበት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ትውልድ ገዳይ እርካሽ ጋርቤጅ ሚዲያ ነው በተለይ በአፍሪካ

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @HassetMaedot-j8l
      @HassetMaedot-j8l 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are right

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h วันที่ผ่านมา +2

    Anchi wurnchla nigushn askemchi...anchi mushrit zrgif getshn anshi aynshn tekuayi.... yekbir niguss yimtL.
    Maranatha eyesus hoy na!

  • @MiranCafe-k1r
    @MiranCafe-k1r วันที่ผ่านมา +2

    Neseha Engeba !!! Wede Geta Enkereb !!!!!

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💛❤️

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ วันที่ผ่านมา +6

    ኧረ በካናዳም በብርድ ልንሞት ነው

  • @TafereTadesse
    @TafereTadesse วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ጥበብና እውቀተኛችን እጎዚአብሂር ነው።
    ሲጣንን ይማረው ፀልያለሁ ። ሁሌም ። አሁንም ይማረው። ሁላችንም የእገዚአብሂርን ክርር ለማመስገን ተፈጠርን ደ ክብር ለእግዚብሂር። አሜን።

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 วันที่ผ่านมา

  • @tizazuteshome5324
    @tizazuteshome5324 วันที่ผ่านมา +3

    መካ መዲና

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 👉👹🕋🕋👹👉🕋👹🕋👹🕋👉🪨🪨🪨🪨 Muhammad

  • @Ambassel
    @Ambassel 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃሉ መሰረት ነገሮች እየተገለባበጡ ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው ነገር ግን እዛው ቃሉ ላይ የእግዚአብሔር መንግሥት በመጠባበቅ አትመጣም ይላል::መዘጋጀቱ ግን ይጠቅመናል::

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +2

    ችግኝ ትከሉ ማለትን እረሳህ በመልክት ስር

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 วันที่ผ่านมา +2

    Egzo meharen kursitosi

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 วันที่ผ่านมา +2

    Hallo abeyahen

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 วันที่ผ่านมา +1

    Saudie yalee gude zefene Danes yehdu sewoche tebelashetale betame

  • @meseretkidanu5339
    @meseretkidanu5339 วันที่ผ่านมา +2

    Selam endet senbetk memhir

  • @አለማየሁመካለጋሽ
    @አለማየሁመካለጋሽ วันที่ผ่านมา +2

    የአህዛብ ሀገር ድሮም መቅሰፍት ይወርዳል

    • @zinetzinet7014
      @zinetzinet7014 วันที่ผ่านมา

      ጀዝባ አንተመእምን ሁነህነው ባለጌ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 วันที่ผ่านมา +1

    Ye Saudi Negusu haymanot eyatefa wede Western eyelewetew new

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se วันที่ผ่านมา +1

    አዛኝት የጭንቋ አሳስቢን ከልጅሽ!!!

  • @AbasaderZefihun
    @AbasaderZefihun 57 นาทีที่ผ่านมา

    እሰይ አላህን እዳለ እዲያቁ ያደርጋቸዋል ሒሊና ካላቸዉ ።ሐብት ምንም ሐይልና ጉልበት የአላህ መሆኑን ይረዳሉ ያቃሉም ።

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አብይ የአውስትራሊያ መንግስት እንደ አፍሪካ መንግስት አይደለም ከህዝብ ፈቃድ ውጭ መንግስት የሚሠራው ስራ የለም

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 วันที่ผ่านมา +1

    California seded esat beyametu yikestal

  • @DamtewSibhat-g4s
    @DamtewSibhat-g4s วันที่ผ่านมา

    ገና እግ/ሔር ጉድ ያሳያናል የእናቱ መሬት ናትና መቅደም ያለበት እሱ ያውቀዋል

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 วันที่ผ่านมา

    በናትህ እንግሊዘኛው ቢቀርብህሽ አለዛ ግን በደንብ እያነበብክ ተለማመድ።