Great job, Ethiopia! Security exchange is an engine of innovation and development by streamlining financing in any sectors. A society engaged in an innovation, development, and wealth building is better structured and harmonious. Let's work on the best and business favorable security exchange laws and regulations to the serve and protect our citizens. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
His imperial majesty Emperor Haile selassie I…had started it 51 years ago…don’t run to get a credit as if you’ve done it & Yet Another Congratulations Like 1/ we’ve found Fuels 2/ we got access to the sea…. Keep lying….
ውዱ የእምዬ ኢትዮጵያ: ጠቅላይ ሚኒስቴር: ዶ/ር አብይ አህመድ: እና አብረውህ: የተጋችሁ: በሙሉ: የእጆቻችሁን: ስራ የባረከው: ልኡል እግዚአብሔር: ስሙ ለዘለአለም: ይባረክ🙏
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መክፈቻ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊ የመክፈቻ ንግግር በማዳማጤ ደስ ብሎኛል ባለፉት ጥቂት ወራትም በመላ ሀገሪቱ ላይ የተሰሩ በርካታ አስደናቂ የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎችን አስመርቀዋል። እነዚህ ስኬቶች ጉልህ የሆኑ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች ባሉበት፣ የብዙዎች መፈናቀል ዜና በሚሰማበት፣ ኑሮ እጅግ በተወደደበት እንዲሁም አሳዛኝ ጦርነቶች በሚካሂዱበት በዚህ አገር እና ወቅት መሆናቸው ደግሞ ነገሩን ታእምራዊ ያደርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት እንዲህ ከሰሩ በሰላም ወቅት ምን ሊሰሩ ይችላሉ?
ከዚህ የተነሳ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጽዕኖአቸው መስክ የሚበረታታ ጥረት እያደረጉ ነው ብዬ አምናለሁ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ - የመንግስት ባለስልጣናት፣ መሪዎች እና ዜጎች ባሉበት የኃላፊነት ቦታ ሁሉ በጎ ተጽዕኖ ለማሳደር ብንሰራ ኢትዮጵያ የሰላምና የብልጽግና ተምሳሌት ልትሆን ትችላለች ባይ ነኝ።
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Everything congratulations 🇪🇹 🌄 Abicho Abaha Malaha Nureleni Nureleni Nureleni Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ❤❤❤❤❤❤❤❤
Eunkani Abiro Daseleheni Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much My Lorde ✅️ ✅️ Jesus is Lorde Jesus is Lorde Jesus is Lorde ✋️ ✅️ 🙏🏻 🙌 😍 🎶 ✋️
I will be # 1
In addition to IT skills , focusing also in spoken English may help get online virtual remote customer service jobs for Africans.
ዓለም ሰፊ መሆኗን አንዘንጋ የሰብዓዊ ግጡርም ፍላጎትም እንደዚያው ውሱን እንዳልሆነ አንርሳ ሰው በመኖርና ባለመኖር በሚያደርገው ትግል ውሥጥ ጣልቃ ከገባን አወዳደቃችን አጓጉል ይሆናል ሥለዚህ የሕዝብ ሓላፊነትን ሥትረከብ አድሎዓዊ አመለካከት አይኑርህ ይህ ከሆነ ግን የሕዝብ መሪ ሳትሆን ምሰሶው የላላ ቤት ትሆንና ወዠቡ ወዳደላበት ገደል ተወርዋሪ ትሆናለህ። እኔ ሃገርና ሕዝብ አለኝ ሕዝቤም ምን አይነት አሥተዳደር እንደሚፈልግ አውቃለሁ ብለህ በራሥህ ተማመን እንጂ ማንንም አትለማመጥ ወደዚያም ሊያመራህ ከሚችል ውሳኔህ ተቆጠብ።እራሥህንና ሕዝብህን ሆነህ ተገኝ።
Great job, Ethiopia! Security exchange is an engine of innovation and development by streamlining financing in any sectors. A society engaged in an innovation, development, and wealth building is better structured and harmonious. Let's work on the best and business favorable security exchange laws and regulations to the serve and protect our citizens. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
It's big move
እውነት ነው ላንተ ለውጥ ማለት መግደል ማፈናቀል ማስራብ ልጆች እንዳይማሩ ማድረግ እናቶችን መድፈር ብዙዎቹን ማገት ሲልህም ማጎር እና ማሰር
Congratulations ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
የኢኮኖሚ እድገት እውቀት ሳይኖር ስለ ኢኮኖሚ እድገት ማውራት አይከብድም?????😂😂😂😂😂😂😂😂
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 👌 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 ❤❤❤❤❤
እኔ ምለው ምንሽ ነው አራት ስትኮምቺ አይደክምሽም እንዴ? 😂😂😂😂😂😂😂
ጠቅላይ ሚንስትር የምትሰሩት ሥራ በሰው አይን ስታይ መልካም ነው። ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን አይርሱ። እዝህ ያደረሶት አምላክ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። እግዚአብሔር ያከብራል ልብና ኩላሊት መርምሮ ደግሞ ይንቃል። የአሜሪካ መሪ ትራምፕ በአደባባይ Merry Christmas ስሉ ስጸልዩ Jesus is the Boss ስሉ ነበር። President ፑትን የራሽያው ፕረዚዳንት በማያምኑ ቤተክርስቲያን ተገኝተው የገና በዐል ስያከብሩ ነበር። አንተ ግን አንድ ቀን እንኳን የጌታችን ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዐል አደረሳችሁ ብለው በአደባባይ ስናገሩ ስጸልዩ አላየሁም። ነገር ግን የሙስሊም ስሆን ሁልጊዜ ይጽፋሉ። ወንጌል አያሳፍርም። በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአብ አባቴ ፊት እመሰክራለሁ ተብሎ ተጽፏል። እርሶ ብጽፋ ባይጽፉ ብናገሩ ባይናገሩም። እግዚአብሔር ለዘላለም ተከብሮ ይኖራል አልፋና ኦሜጋ ነው። ለዘላለም በእልፍ አእላፋት መላእክት ተከብሮ ይኖራል። ኢትዮጵያ ንቂ ኢየሱስ ይመጣል።
ቀልደኛ ነህ
Can't fix ignorant...
ወገኞች ምትለብስው የላት ምትከናነበው አማራት !!!
It's too much for your brain to understand this...
His imperial majesty Emperor Haile selassie I…had started it 51 years ago…don’t run to get a credit as if you’ve done it
& Yet Another Congratulations Like
1/ we’ve found Fuels
2/ we got access to the sea….
Keep lying….
Day dreaming!
Dreamers are the ones who have changed the world, what have you done???