ከመንግሥት ምላሽ ያላገኘው የሥደተኞች ሠቆቃ | የማክሰኞ ነሐሴ 14 ዜናዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 19

  • @TrueTyp
    @TrueTyp 22 วันที่ผ่านมา +5

    ደስስ የምትል ዜና አምባቢ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 22 วันที่ผ่านมา +3

    ለሁሉም ነገር መንግሥትን ተጠያቂ ስታደርጉ. ትገርማላችሁ። ስለ ህገወጥ ደላላ በየጊዜው ይነገራል። ነገር ግን የተማረውም ያልተማረውም ችግር. ሲደርስበት መንግሥት ይድረስልን ይላል ።

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl 22 วันที่ผ่านมา

      Wendeme tesastehal ethiopawi neh tf a tu yemengsth new betkkl hzb lemn ayestedadrm chgrwachew new yemihedu balege neh hgde f esyas mehon alebh

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 22 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ወንድሞቼ እና እህቶቼ፣ በዚህ ጊዜ የአለም ሀገራት ለራሳቸው ተወላጆች ስራ ለመስጠት ተቸግረዋል። ስለዚህ፣ ወደ ሌላ ሀገር ስደት እራሳችንን ለመደገፍ መፍትሄ ሊሆን አልቻለም።

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 22 วันที่ผ่านมา +2

    የቻይና ማፍያ ነው ማያንማር ፣ ላኦስ ላይ የሚንቀሳቀሰው። ለኢንተርፖል ጠቁሙ። ሌሎች እንዳይሳሳቱ ኢትዮዺያ ውስጥ የማፍያውነ‍እ ተወካይ ማደን ይገባል። ሲመለሱም ኢትዮዺያ ውስጥ የላኦስ አይነት ማፍያ እንዳይተክሉ ቀደም ብሎ መጠንቀቅ ይገባል።

  • @adonay7097
    @adonay7097 22 วันที่ผ่านมา

    ይገደል

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 22 วันที่ผ่านมา

    I agree that the law needs correction.

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 22 วันที่ผ่านมา

    በደላላ የሚደረግ ሰደት መንግሰት አይመለከተውም ሰንት ጊዜ ማሰጠንቀቅያ ሰጥቶታለል ፍትህ እየተባሀ ሰንት ወዶ የገባውን አገር አስገብቷል ነገር ግን ለውጥ የለም ከመሰደድ አላቀሸሙሙ

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 22 วันที่ผ่านมา

    ለኢንተርፖል አሳውቁ hot topic ነው አሁን በውጭው አለም ሚድያ ከቨሬጅ እየተሰጠው ነው መፍትሄ አያጡም ።

  • @natetadesse758
    @natetadesse758 22 วันที่ผ่านมา

    EXpose the company name

  • @adonay7097
    @adonay7097 22 วันที่ผ่านมา

    ጨካኝ አራዊት ይሰቀል

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 22 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ዓይነት ወንጀል፡የተለመደ
    አይደለም፡፡በተለይ ህፃናትን፡ሤቶችን፡አካለ ሥንኩሎችን የእድሜ ባለፀጎትን፡የሚበድሉ፡ወንጀለኞች ቡዙዉን ግዜ የዓይምሮ ሁሙማን፡ናቸው፡፡RIP., ብርታት ለእናቷ፡፡
    ይህ ወንጀለኛ፡ነገ ቢገል፡ሁለተኛ መግደል አችልም፡እንጂ፡ሌላ ሠው አይገድልም ማለት፡ነው???

  • @Teshome-xj5el
    @Teshome-xj5el 22 วันที่ผ่านมา

    ደግ አረጉ ታይላንድ ምን ልትሠራ ሄዳችሁ ነው

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 22 วันที่ผ่านมา

    ስምንት መቶ ከሆናችሁ መፈንቅለ መንግሥት አድርጉ ታሸንፋላችሁ

  • @adonay7097
    @adonay7097 22 วันที่ผ่านมา

    ህጉ ነው ወይ ይህን አይነት ወንጀል ፈፅመህ ህጉነውወይይህንአይነትወንጀልፈፅመህ ነፃ የምትሆነው፡

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c 22 วันที่ผ่านมา

    ይህ አስገድዶ መድፈር ሳይሆን ይህ በአሰቃቂ የህፃናት ጥቃት በሚለው አስተካክሉ 😂😂😂😂የህፃናት ጥቃት 😢😢😢 ነው እንጂ ህፃናት አይገደዱም 😂😂😂😂

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 22 วันที่ผ่านมา

    እናንተን ማን ያምናል ! አቦ ! አቦ ተውንንንን

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 22 วันที่ผ่านมา

    Stupid philosophy, do you think our "so called representatives" in parliament are with such calibre to represent their peoples?