እንዲህ ነበር የሰለምኩት - ሙሉ ታሪክ - ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 7 หลายเดือนก่อน +103

    ይሄን ፔጅ የሚወድ ከሀሜን ነፃ የሆነ ፔጅ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @seadas9341
    @seadas9341 6 หลายเดือนก่อน +21

    አልሀምዱሊላህ ከሰለምኩ 6አመቴ ❤❤❤❤ አላህ አግርቶልኝ ቁርን እየቀርሁ ነው አላህ ያግራልን ❤

    • @sada-c5s
      @sada-c5s 5 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱላሂ መርቶሻል❤❤❤

  • @የማይፋቅስህተት
    @የማይፋቅስህተት 7 หลายเดือนก่อน +120

    እኔም ሰለምቴነኝاحمدلله ዓለ ኒዕመተል ኢስላም ለኔ የሰጠኝን እስልምና ለቤተሰቦቸም እዲሰጣቸው በዱአቹሁ አስታውሱሉኝ

    • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
      @እሙኡመር-ፈ4ቐ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሏህ ይመልሳቸዉ

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 6 หลายเดือนก่อน +1

      Allah hidaya yistachew

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂያዲ ይሰጣቸው አንቺም በረችልን እህቴ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 6 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ❤❤❤❤

    • @sofiathuraya2353
      @sofiathuraya2353 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያፅናሽ ለኛም ሀቲማችን ያሳምርል

  • @nagibanagiba9041
    @nagibanagiba9041 7 หลายเดือนก่อน +48

    ወላሂ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ጀዛኩመላ ኸይር አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @HaymanotAweke-j4v
    @HaymanotAweke-j4v 6 หลายเดือนก่อน +55

    እኔም ሰለምቴ ነኝ

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 7 หลายเดือนก่อน +30

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይናመሀመዲ❤❤❤❤

    • @fatumaoumer3377
      @fatumaoumer3377 6 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ኻቲማችንን ያሳምረልን

  • @maryamzawdu2805
    @maryamzawdu2805 7 หลายเดือนก่อน +77

    እኔም ከሰለምኩ 6 አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤መሻአላህአላህ ይጥናቱንይስጠንይስጣቹህያረብ

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ማሻ አላህ

    • @MominaAli-ge4mk
      @MominaAli-ge4mk 6 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

    • @fatumaedris9161
      @fatumaedris9161 5 หลายเดือนก่อน

  • @dhhdhbdbsbd
    @dhhdhbdbsbd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት ሀቢቢ

  • @ያኢላሂምራኝ
    @ያኢላሂምራኝ 6 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም መሳጭና ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ትምህርት ነው አላህ ስመራ እንድህ ነው አልሀምዱሊላህ አል ኒዕመተል ኢስላም

  • @TK-kk9ti
    @TK-kk9ti 7 หลายเดือนก่อน +198

    الحمدلله አለ ኒመተል እሥላም ግን እሥኪ ድአ አድርጉልኚ እኔ ሠለምቴነኚ ለኔ የወፈቀኚን እሥልምና ቤተሠቦቸን እድወፍቃቸው ያረብ አሚን😢😢😢😢😢

    • @SalamSalame-zt1im
      @SalamSalame-zt1im 7 หลายเดือนก่อน +10

      ኢንሻ አሏህ እህቴ እኔም እዳችዉ ነኝ ማሬ አሏህ ይወፍቃቸዉ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 7 หลายเดือนก่อน

      ኢሸአላህእህታችን አህለንአብሺሪአላህቀጥተኛዉንመገድይምራቸዉቤተሰቦችሺን❤❤

    • @hgbhhhg2304
      @hgbhhhg2304 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ዞን(ሽ)ከዱአበላይ ምንም የለም
      ቤተሰዎችህ(ሽ)አላህ ሁላቸው ሙስሊም ያርግልሽ

    • @hathat7509
      @hathat7509 7 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይወፍቅሌሽጰእኔም እናቴን አላህ ይወፍቅልኝ😢😢😢

    • @MareyamMareyam-e9f
      @MareyamMareyam-e9f 7 หลายเดือนก่อน

      ኢሻላህ ያረብቀጥተኛውንምገዲይምራቸው

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 7 หลายเดือนก่อน +20

    ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አንተ የኢስላም ወንድሜ ጀግና ነህ እሺ አላህ በጀነት ከነቢዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ጎረቤት ከሚሆኑት ከነዛ የአላህ ተወዳጅ ባሮቹ ያርገን ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አንበሳው

  • @saniyatawfiiqaxmed1941
    @saniyatawfiiqaxmed1941 7 หลายเดือนก่อน +15

    ሱብሀነላህ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸ ታሪ ነው አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @leylaychcivivIvucucuvo
    @leylaychcivivIvucucuvo 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ያረብ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ቁረአን አልገባኝ ብሎል😢😢😢

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሱብሀን አላህ ተመስጬ ነው የሰማሁት ይገርማል ለሀይማኖታችን ያላቸው የተሳሳተ መረጃ በጣም ያሳዝናል አልሀምዱሊላህ ቁርአናችን❤ ከስህተት የጠራ ነው ፡፡አላህ የመረጠው ብቻ ነው እስልምናን የሚያገኘው አልሀምዱሊላህ 🤲

  • @muhdinjemal5558
    @muhdinjemal5558 7 หลายเดือนก่อน +26

    እህ ታርክ የራስክ ነው በአለህ
    እኔ ስከታታልክ ራጅም ግዜ ነው አከብራሀለው ወለህ በፍፁም ከዚህ የመጠክነክ ብዬ አስቤም ገምቼም አለቅም
    ሱብሀን አለህ
    የሙቀልቡል ቁሉብ ሰብት ቀልቢ አለድንክ
    የራብ ልብን ቀየየሪ የሆንክ ጌታዬ ቀልቤን በንድ አፅነት😢😢
    የራቢ በራህመትህ እንዲ ምቶደትን እነትህን እነ ቤታሰቦችህን አልህ ቀጥታኛውን መንገድ ይምራቻው
    የረቢ ወለህ የእነትን ፍቅር ሁሉም ይረደል የራቢ በእዝነትህ ይምራቻው
    ለንቴም ብርታቱን ይስጥክ
    በርታ ወንድሜ አለህ የበረታክ

    • @mudennure1674
      @mudennure1674 7 หลายเดือนก่อน +1

      እናቱ የእማን ምንጭ ናቸው

    • @ElafTubeSIRA
      @ElafTubeSIRA  7 หลายเดือนก่อน +22

      የኔ ታሪክ አይደለም

    • @muhdinjemal5558
      @muhdinjemal5558 7 หลายเดือนก่อน +6

      @@ElafTubeSIRA እሺ ወንድሜ አልህ ይጠብቅህ

    • @firdewssefa7792
      @firdewssefa7792 7 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የሱ ታሪክ አደለም fb ላይ አንብቤው ነበር ገራሚ ታሪክ ነው

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 7 หลายเดือนก่อน +60

    የህ ባለታሪክ እኔመገድይቅረብየምትሉ

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 7 หลายเดือนก่อน +11

    ኢላፍዬ አላህ ይጠብቅህ የልጁ ድሪጊት በጣም ነው ያሳቀኝ እናቱም ቀጥተኛው መገድ ይምራለት ያረብ

  • @Toyba765
    @Toyba765 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ ምን አይነት መታደል ነው ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያበርታህ እዉነተኛውን ምንገድ መራህ አልሀመዱ ሊላህ الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔውድ አባት እና ይሄ ታሪክ አንድ ነው ። እላህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ያርብ

  • @HayatAlemayehu-ix8nj
    @HayatAlemayehu-ix8nj 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ያፅናህ ወንድማችን
    የተቀሩት ቤተሠቦችህንም አላህ ይምራልህ
    አላህ ሆይ አባቴንና ቤተሠቦቹን አንተ ምራልኝ አንተ በሁሉም ነገር ቻይ ነህና ያረብ

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን አላህ ስፕራይዝ ያርግሽ ባላስብሽው መንገድ

  • @የመዳምቅመምነኝ-ወ2መ
    @የመዳምቅመምነኝ-ወ2መ 7 หลายเดือนก่อน +12

    ሱብሀን አላህ አንተን ቀጥተኛ መንገድ የመራህ አላህ ወንድሜንም የእናቴ ልጅ ቀትተኛ መንገድ ይምራልኝ ዱዋ አርጉለት

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝ ሱብሀንአሏህ 💞

  • @MunaAlmuna-cu3uc
    @MunaAlmuna-cu3uc 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሱባሃን አላህ ወላሂ የሚያምር ታሪክ ነዉ የአላህ አላህ መልካም መንገድን ይምራን ኢላሂ 🌷🌷

  • @Sofi.Gojamewa
    @Sofi.Gojamewa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ. ባያልቅ. እያልኩ ነው. የሰማሁት. ሁላችንም. በዲነልኢስላም አፅንቶ. ያኑረን. ወንድማችን. ለቤተሰቦችህም አላህ. ሂዳያ. ይስጣቸው. አተንም አላህ. ያፅናክ በዲነል ኢስላም ❤❤❤

  • @elhamreem8371
    @elhamreem8371 24 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላ ኸይር ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብል አለሚን አልሀምዱሊላህ አለንእመትክ ያአላህ ❤

  • @DdhhHd-mk2ox
    @DdhhHd-mk2ox 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤❤❤❤❤

  • @NaniNani-ys2fz
    @NaniNani-ys2fz 7 หลายเดือนก่อน +6

    Ya Allah Enem Endi New Yeselemkut Allahmdulila

  • @MdKadir-b5g
    @MdKadir-b5g 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ሙስልም ለራጋን አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እውቀትብረሀንነው-ቈ4በ
    @እውቀትብረሀንነው-ቈ4በ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛ ከሏህ ኸይር አባ ኢያድ እኔ ረዢም ጌዜ ሁኖኛል እከታተልሀለሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ብዙ ተምሪያለሁ ወንድማችን አሏህ ይተብቅህ አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @halimayotube8055
    @halimayotube8055 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አላሁመ እህዲ ቁሉበ ጀሚአን ሙስሊሚን ያረህማን ❤❤❤❤😢

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 7 หลายเดือนก่อน +4

    አህላን ኡስታዛችን ጃዛህ ካአላህ ኻይረን ሰላለሁ አለይህ ወሰላም ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ

  • @maryammida67
    @maryammida67 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ እደት ደስ እሚል ታሪክ ነው አላህ ልብችን አተን በመገዛት አፅናን❤

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሁሌን ኡዝታዝ ጄዛካሏሁ ኸይርን

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ጀዛከላ

  • @hiyabbinyam9834
    @hiyabbinyam9834 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️🥰

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 7 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር ሁሌም ይሄታሪክ እንዳዲስነው በጉጉትየሰማሁ የምጨርሰው ❤❤ያረብ እውነተኛ መመራትን ምራን አልሀምዱሊላሂ አለኒእመተል ኢስላም

  • @MmMm-se1zx
    @MmMm-se1zx 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 7 หลายเดือนก่อน +5

    ያሰላምምምምምምምምምምምም

  • @R22s11
    @R22s11 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሱባአን አላህ ምገርም ታርክነው አልሀምዱልላህ እስልምና ለሰጣን አላህ ጥራት ይገባ

  • @Mohammedareb-xs1mq
    @Mohammedareb-xs1mq 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ፡፡

  • @halimamahmmed5026
    @halimamahmmed5026 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalla jzk rabbin abba ofii fedhee karaa ofii qajelichaa alihmdulilaa ❤❤❤❤ rabbiin Jenataa ofitti sii haa qananisuu inshalla ❤❤❤❤❤❤

  • @Ramate-ms4kw
    @Ramate-ms4kw 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙ አሌኩም ወራህመቱለይ ወበረካቱ ወለሂ ተማስጬዉ ነዉ የሰመዉት በጣም ደስ የምል ተርክ ኡስታዝ አለህ ይጠብቆት ጀዘዉ ከአሏህ ኻይራን ልብ የምነከ ተርክ

  • @RohidSharma-zv7iu
    @RohidSharma-zv7iu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ አላህ ዋክበር

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 7 หลายเดือนก่อน +7

    الحمدلله ثم الحمدلله
    እኔን እና አንተን ሙስሊሞችን ባጠቃላይ አላህ ወዶን ኢስላምን አደለን ሙስሊሞች አረገን ብዙ ኢስላም ያላወቁ ነፍሳቸው ግን ሀቅን የሚራቡ ስንቶች አሉ ያረብ እኔ አዝኛለው አንተ የእረኞች አዛኝ የሆንከው አላህ ሆይ ለሁሉም ሀቅ ናፋቂዎች ሂዳያን አድላቸው።

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ 😢በተለይ 😢 እውነት እነቱን ተረድተው በተለያየምንገድ መስለምያቻሉትን

    • @RahimetMehemed
      @RahimetMehemed 6 หลายเดือนก่อน +1

      መብሩክ ወደሥልምና ማንምሠው ሣያነሣሣህ እራሥህ ለረድተህ እሥልምናንበቀበልህ ባረከላፊኩም ወድማችን በተውሂድህአላህ ያጠክርህ

    • @ToybaYmam-u6m
      @ToybaYmam-u6m หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ!!አልሀምዱሊላህ❤

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነ አላህ አሏሁ አክበር በጠም ደሰ የሚል የሚያሳዚን ታርክ ወላሂ ያአላህ ታምሩ በጠም ነው የሰለቀሰኝ

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 7 หลายเดือนก่อน +33

    እስኪ ለወድሜም ዱዓ አርጉለት ወድሜ ሱሰኛ ሆኖብኛል አላህ የህዲ ኢሻ አላህ

    • @SalamSalame-zt1im
      @SalamSalame-zt1im 7 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ማሬ አሏህ ይመልሰዉ

    • @sumayasumaya8011
      @sumayasumaya8011 7 หลายเดือนก่อน

      @@SalamSalame-zt1im አሚንንንንን ያረብ

    • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
      @እሙኡመር-ፈ4ቐ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያርብ ለሁላችንም ወድሞች አሏህ ያግዘን

    • @ኢላሂእዝነትህን
      @ኢላሂእዝነትህን 6 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይመልሰው ያረብ

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ጀገኖች አሉት ለካ ለካ አላህ አንበሶች አሉት ለካ አላህ ለካ አላህ ምን አይነት ሀያል አሸናፊ ጥበበኛ ነው ሱብሀን አላህ

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወለይኩም ሰላም ረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝየ ጀዛኩምላ ኸየር እኔም ሰለምቲ ነኝ አልሀምዱሊላህ ለቢተሰቡችም ደአ አረጉልኝ ኢሻአላ ስበብ አደረሳለሁ አላህዋም ሂደያ ይስጥልኝ ያረብ💐💐💐🌷🌷🌷🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makkethiopions5500
    @makkethiopions5500 7 หลายเดือนก่อน +2

    አለሀ ሁሉን ይምረው ቀጥተኘውን መንገድ

  • @سعيدهفارس-ج2خ
    @سعيدهفارس-ج2خ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሡበሀን አላህ

  • @kadijaayawalagawaa9444
    @kadijaayawalagawaa9444 7 หลายเดือนก่อน +2

    Walikumisalamii 🌹🌹Warhimatulhii 🌹🌹 Wabarakatuhuu 🌹🌹
    Jazakumalaa Alahii hayiraa 👌👌👌👌

  • @zeba010w9
    @zeba010w9 7 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZearaZeada
    @ZearaZeada 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wellcameyeallahbariyawech

  • @salasala5700
    @salasala5700 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ወድም አላህ ያፅናዉ ላአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉለት ወድሜ ኤሄ ጨለማ መግድላይነዉ አላህ ይምራዉና ዱአ አድርጉለት

  • @hawamohamede8171
    @hawamohamede8171 7 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላ አለ ኒመተል ኢስላም😢😢😢😢

  • @Betu535
    @Betu535 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይር🎉

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 6 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አሏህ በጣም የሚያስደምም ታሪክ

  • @MissSwity-i7q
    @MissSwity-i7q 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ውታዛችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ያርብ አንተን መሰሎች ያብዛልን ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @الحمصلله
    @الحمصلله 6 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ አስገራ ታሪክ ነዉ❤❤❤❤

  • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
    @እሙኡመር-ፈ4ቐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 6 หลายเดือนก่อน

    ያረሕማን

  • @sofiathuraya2353
    @sofiathuraya2353 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም ትምህርቶች በጣም ደስይላሉ እኛበሚገባንመልኩነው ምተርክልን ጀዛክአላህ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 7 หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ መድ ኡመር እንዴት ነሺ

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 7 หลายเดือนก่อน

      ከፍ ሮመዳን

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 6 หลายเดือนก่อน

    MasaAllah❤️❤️🌹🌹🤲🤲

  • @CryptoFamilies
    @CryptoFamilies 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሰለምቴዎችን እንረዳቸው ብዙ መከራን ነው ሚንከራተቱት ስናዳምጣው ቀላል ይመስላል ግን እያንዳንዷ ደቂቃ ከባድ ናት ለሰለምቴዎች!
    ሆኖም አላህ ቀጥተኛውን እምነት ለመራችሁ እህትና ወንድሞቼ አላህ ፅናትን ይስጣችሁ ለቤተሰቦቻችሁም አላህ ሂዳያት ይስጥልን!

  • @SaadiahEtobia
    @SaadiahEtobia 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ያሚል ታሪክ

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን ያረብ አሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdyyatHiyaru
    @EdyyatHiyaru 6 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዲላህ አላኒእመተልኢስለመ አላህ ስህተትላይ ላሉለሁሉም ወንድሞቻችንእህቶቻችን እናትአባቶቻችን እውነቱንአላህይግለፅላችሁ ወንድማችን ጀዛከላኸይር ሁላችሁም እዉነቱን አያችሁሰማችሁ ወንድማችሁ ምንላይእንዳላችሁ አረጋገጠላችሁ አስተዋይሁኑ እውነቱን ፈልጉ ግልፅሁኖ ታገኙታላችሁና አላህ ቅኑን መንገድ ይምራችሁ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነክ ያረብ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢላም

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadaarebu1040
    @seadaarebu1040 6 หลายเดือนก่อน +6

    በመሐል በመሐል ላኖራችሁልን ዚክር እጅግ እናመሠግናለን💚

  • @HananAhmad-j3x
    @HananAhmad-j3x 7 หลายเดือนก่อน +3

    Subahallaah 😊

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አለህ ጀዘክለህ ከይር ውድ ወንድመችን

  • @RABIASEID-oi8zk
    @RABIASEID-oi8zk 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነአላህ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ወላሂ

  • @Rahma-f3u
    @Rahma-f3u 7 หลายเดือนก่อน +2

    ما شاء الله

  • @RahmaR-d1v
    @RahmaR-d1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀመዱሊላሂ አላኒእመተል ኢስላም

  • @hadafmoh5788
    @hadafmoh5788 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ የሆነው ጊታ አልሃምዱሊላህ ጥራት የገባው አላህ ሱብሀነሁተአላ አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን ጊታ ያአላህ

  • @SingitanTube
    @SingitanTube 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah ustaaz Allah yi tabiqih la Allah biye iwadahalw

  • @ZZz-cj5zx
    @ZZz-cj5zx 6 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አለ 😢አሲገረም ነገራ ኡሲተዘቹን አለ ይጠቢቅይ

  • @SouyifaSoufiya
    @SouyifaSoufiya 6 หลายเดือนก่อน

    ያሠላም ማነውእደኔ በጉጉት ኢላፍ ይቱብን የሚከታተል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samimuha
    @Samimuha หลายเดือนก่อน

    Ya Allah alhamdulilah Muslima sile arekan ❤

  • @hasnathhasnath8979
    @hasnathhasnath8979 6 หลายเดือนก่อน

    አላምዱሊላህ

  • @غىىغ
    @غىىغ 5 หลายเดือนก่อน

    የአሏህይገርማል 😢

  • @fatumakemal
    @fatumakemal 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ ፈገግ እያልኩ ነው የሰማሁት አላህ ሱ፡ወ የፈለገውን ይመራል

  • @BehriyaNujeba
    @BehriyaNujeba 6 หลายเดือนก่อน

    ወለሂ አሰተመሪ ተሪክ አሰክጨረሰዉ ጨቆኘ መሸአለህ አለህ ይጨምረልህ ኡሰተዙነ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሶስቴ ስሰማው😢

  • @JemalHaji-n3f
    @JemalHaji-n3f 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ❤️❤️❤️አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @teyibanasir3492
    @teyibanasir3492 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tarikun betam newe yewededkut aterarekhnm endeza shukren gn ketayun lemesmat gn guwaguwahu

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተመስጨነውያዳመጥኩት

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me 6 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢሰላም❤❤🎉🎉

  • @lulajamma8698
    @lulajamma8698 7 หลายเดือนก่อน +1

    MashaAllah ❤❤❤❤

  • @Asuukoo
    @Asuukoo 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa allaah ❤

  • @amaamm-p9u
    @amaamm-p9u 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሊህም ዳልላ❤❤❤❤

  • @FirdosFirdos-u4d
    @FirdosFirdos-u4d 7 หลายเดือนก่อน +1

    Alhamdulilah muselim larekgh gata ya❤

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 6 หลายเดือนก่อน

    ስብሃነሏህ እዴት ደስ ይላል

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 6 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም❤

  • @REYHANKEMAL-p5h
    @REYHANKEMAL-p5h 5 หลายเดือนก่อน

    Allah lbochachewn ykfetlachew hidayanm ywefkachew amin inshallah

  • @kiyaa3315
    @kiyaa3315 6 หลายเดือนก่อน +2

    ke mejemwra eske mechereshaw temesice nw yesemhuti❤❤❤❤❤