ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን ጉድ አንድም የቤተክርስቲያን አባት ሲያስተምር አላየሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለ እርኩስ መንፈስ አሰራር እንድናውቅ ለምታደርጉ ሁሉ ሳናውቅ በዘፈን ፍቅር ተለክፈን ነበር እግዚአብሔር ከውስጣችን ነቅሎ ያውጣልን እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
አይ እህቴ ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች ስለመናፍስት ሴራ ቢያስተምሩ መች እንዲህ የሴጣን መጫዎቻ ሆነን ህይወታችን ይበላሽ ነበር ብለሽ ነው
ትክክል እህቴ እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤
ትክክል መንፈስ ሁሌ ያስተምራሉ እያሉ ሰዉን ያዳክማሉ❤❤❤የት በደረስን መናፍቃን አይኖርም ነበር በሀገራችን
አደልቲ
የእናታችን ቅድስት ዕሊኒ በረከቷ ይደርብን የመስቀሉን ፍቅር በውስጣችን ያትምብን
❗️ለአናንያ፣ለአዛረያ፣ለሚሳኤል ዕንባና ጸሎት የሰማህ የእሰራኤል አምላክ ሆይ,,,,,,ለእኛም ለቆሻሻዎች ለባሪያዎችህ ትሰማን ዘንድ ከነዚህ አይነቶች አንተን ከሚያሳዝኑ ባዕዶች አንፃን፣ቀድሰን፣ማረን፣ይቅረ በለን🤲🤲
Amen!!!
አሜንአሜንአሜን😢😢😢
አሜን
Amen
አቤት መድኃኔዓለም አይነ ልቦናችንን አብራልን❤ የጨለማውን ዓለም የምናውቅበት 😢ራሳችንን የምንከላከልበት እውቀትን ግለፅልን🙏 አገራችንን በደምህ ሸፍንልን
መምህርዬ የዛሬው ትምህርት በጣም ብዙ የህይወት ምግብ አግኝተንበታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አነቃህን❤❤❤❤
አሜን እኔ በመምህር ትምህርት በጣም ነዉ የተለወጥኩት ሁላችንም ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥተ ቅዱሣን ማሪያም ትርዳን❤❤❤❤❤❤❤,
Amen amen amen
መምህር ጨምርበት አብዛው የሚሉ አባቶችን ድምፅ ስማ እንጂ ቀንስ ለህዝቡ ይሰለቸዋል የሚሉትን አትስማ አጅሬ በእነሱ ላይ አድሮ ሊሆን ስለሚችል እያንዳንዱ የሚሰጡህን ኮሜንት በደንብ መርምረው ከመቼ ጀምሮ ነው አባቶች የህዝቡን ስሜት ያወቁት እግዚአብሔር በመህር ግርማ እና የእሳቸው ፈለግ በተከተላችሁት ላይ አድሮ የሰይጣንን ክፉ ስራዎች አጋለጠ እንጂ እስ በየትኛው አባቶ ላይ አድሮ ያጋለጠውን ንገረኝ ስለዚህ ተጠንቀቅ የሚሰጥህን ምክር በደንብ መርምር
ወይ እግዚአብሔር ለዚህ አልነበረም የፈጠርከን ያሣዝናል ታጋሹ አምላካችን ተመሥገን ልቦና ስጠን ለሁላችንም አሜን
እግዚአብሔር ይማረን ከሰይጣን አሰራር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሃይል ብርታት ይሰጥልን መምህራችን
የሀገራችን ጠንቋይ የሚያዘው ቀይ እንደሆነ በተማርነው የሰማሁ ይመስለኛል
ሁሉንም መደምደም ጥሩ አይደለም ቀይ መኪና በዋጋው የረከሰ ነው በመኪና ሽያጭ ላይ ስለዚህ የጠንቋይ ነው ብሎ መደምደም ጥሩ አይደለም።
መምህር ገጠመኝ ላይ አለ ብዙ ጊዜ በጠንቋይ ታዘው ነው ቀይ ሚገዙት የመኪና ደላሎች እራሱ ያቃሉ
@@Rehawaአዎ ገጠመኝ አለ ግን ደግሞ ሌሎች ሰዎች ዋጋው ስለሚቀንስ ይገዙታል። ሁሌም ውድ የሚኪና ከለር ጠቆር ያለ ከለር ነው ቀጥሎ ሲልቨር ከለር ነው ከዛ ነጭ ቀጥሎ ቀይና ሮዝ አረንጓዴ ከለሮች ናቸው ስለዚህ ገጠመኝ ላይ ቀርቧል ግን ሁሉም በዓለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ወይም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሰው በጠንቋይ ታዞ ገዛ የሚል መደምደሚያ ማድረግ ጥሩ አይደለም እያመዛዘንን!!
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በርታ መምህር በቻልከዉ መጠን ወደገጠር ቢደርስ ይህ ትምርት ጥሩ ነበር የዳታችግር ስላለ ጠንንቋይ ጨሌ ዛርደግሞ በብዛት የሚመለከዉ በገጠርነዉ እና
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር👏
መምህር እኔም አይቻለሁ የዛሬ 15 ዓመት የአረብ ሰርግ ሲጨፍሩ መድረክ ላይ አንዱዋ አረብ ወድቃ ስታጓራ ከበው አስጨፈሩዋትና አጎራች በጣም ይገረማል🤔 ከዛ ሠዎች "ታዳሚዎች "የጠጡበትን የቡና ሲኒ እጣቢ ወደቤታቸው ወስደው ይጠቀሙበታል! ለሠው አይን ጥሩ ነው ይላሉ .
የነም መደም እንደዚ ታረጋለች
በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንዴት ታግሶናል ወገኖቼ በጣም ያሳፍራል አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
እንኳን ለአቡነ እስትፋሴ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረስችሁ መምህርየ የማይሰለች የማይደክም ቪድዮ ነው እና በርታልን ይገርማል መምህረ እኛም ሀገር እንደዚህ ማታ ማታ ተቀይሮ የምወጣ ሰው ነበር ከዛ ሚስቱ የሆነ ዱላ አላው አሉ በዛ ዱላ መረቱን ስትመታው ነው የምቀየረው እና አነረድ ቀን እንደዚህ ተናዳበት እሱ ተቀይሮ ስወጣ ከዛ የሞተውንም አግብዝብዞ ስመጣ ብር አልከፈተችለትም ዱላውምን መረት አልመቲችም ከዛ ከአንገቱ በላይ ሰው ከአንገቱ በታች ውሻ ነው ሁኖ ነው ወደ እስር ቤት የገባው እና እውነት ነው የታሳየን ቪዴዮች
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen 🙏🏾😇💕😍🥹🥰✝️✝️✝️
ይሄ ላይቭ በጣም ይገርማል ድሮ ወደ ገጠር ስንሄድ ዝናብ ጥሎ ያለው አፈር ሽታው ደስ ይላል ቅርጹም ደስ ይላል እና እበላ ነበር ከጓደኛዬ ጋር ደሞ ለቤት ልስን የተዘጋጀ የቦካ ጭቃ እንበላ ነበር ከደረቀ ግርግዳ ላይ እንበላ ነበር ሲገርም የቡዳ መንፈስን እግዚአብሔር ይገስጸው
Mee toon😢
በተለይ በየ ሃገሩ ያሉ የአደባባይ ላይ በዓላት ልክ እንደ እኛ ሃገሩ ኢሬቻ የባዕድ አምልኮ ስለሚኖርበት መጠንቀቅ አለብን እግዚአብሔር ከእርኩሰት ይጠብቀን።❤❤❤
እውነት መምህር ባገኝህ እኛ ቤት ያለውን ፈተና ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እባክህ አስበኝ ወለተማርያም
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣን በምህረቱ ይመልሰን አንሰማ አንመለስ ሱል በአባትነቱ ቀቶ ይመልሰን ከጣላት ከሚጠፍን የአባት ቅጣት ይሻለናል 🙏😢😢
እጅግ በጣም ረቂቅ ትምህርት ብትንትን አድርጎ ያሳየን ትምህርት። እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በስላሴስም እህቶቼ መድኃኒዓለም ከዚስራ ያላቃችሁ
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት እና መረጃ ነበር ያቀረብክልን ❤🙏እኔ በህፃንነት ጊዜ እያለሁ አፈር እበላ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን መምህሬ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኛ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ቃል የለኝም ስለአንተ መምህር ❤❤❤
በስማም ዊ ፈራሁ የምር እረ ምን ጉድ ነዉ ምናየዉ እግዚኦ አድነኝ አቤት ቸርነቱ እግዝያብሄር ከሰማይ እሳት አዉርዶ አለመጨረሱ ከሀጥያታችን የተነሳ እኔ በጣም ነዉ የዘገነነኝ
ወይኔ እደዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እጅ አሁንእዉጭአገርእያመለኮቸዉነዉ 😢😢የሴጣን ቀን እረጃጅሞቹን ባይኔ አይቻለሁ እኔየሴጣንንቀን ሴከብሩ መዳሜን ምድነዉ ስላት ፓርቲነዉ አለይኝ በስዴትያለነዉን ሁሉ መድሀኔአለምይጠብቀን
ዃረ መምሀር አንድ ሰሞን ከዚ ከለር ጋር ያበደብፍቅር ይዞኝ ነበር በጣም የምወደው የመኪና ከለር ነበር ያንተን ትምህርት ስሰማ ህርግፍ አድርጌ ሊላ ከለር መረጥኩ
በእውነት መምህር ቃል ይወትን ያሰማልን አረወየሁ መምህር እኔ እስከ ዛሬ ድረስ አህመድ ጥቁር አፈር ክሳለ ኩሉ ለመጠቀማለሁ ግን ተደብቄ ነው 😭😭😭😭😭 ዛሬ በደንብ በደንብ ገባኝ እግሬ ያመኛል ቁስር ቁስልም የሆነው
እገዛ እገዛ ማረን ይቀር ይበለን እግዚአብሔር ያወጣውን ከዚህ ያደኔን በጣም ያስፈራል መምህር መነ ይማላሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
በሀገራችን በአደባባይ የሚከበረው የዛር መንፈስ እሬቻ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢 የመምህር ተማሪወች እንዴት ናችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ /ሩፋኤል ተብላችሁ አዲስ ነኝ ስሠማ ያስተኛኛል😢😢 ያንቀጠቅጠኛል ይሞቀኛል እባካችሁ አበርቱኝ 😢😢😢አመሠግናለሁ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ ልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላከለላ ትሁንክ
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ ወንድሜ አክስታችን ጋ ነው ያደገው እሷ ባለ ዛር ናት የመሰዋተ እርድ እድሜው ሳይደርስ ነው ማረድ የጀመረው እሷ ሞታለች ምትገለገልበት እቃ ተጥሏል ብሎኛል ግን በእምነት አይደለም እሷ ያለችውን ነገር አሁንም ይፈራል እስጢፋኖስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እባካችሁ
❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
እኔም እበላ ነበር በስላሴ ስም
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ በጸሎት እድበረታ ነው ያደረገኝ🙏🙏🙏🙏
ስለ አንተ ስለ መምህር ግርማ የሚናገሩ እኔን ያመኛል ማንም ኑሩልን
መምህር በእውነቱ የምታስተምረው ትምህርት በሚገባ ነው እያስተማርከን ያለኸው ፈጣሪ ይጠብቅህ
👍የዛሬው የላይቭ ቆይታችን ብዙ ዕውቀት ያገኘንበት ነው👉የሻይ ብረጭቆ ሲባላ አይቻለው መንፍስ አባታችን መምህረ ግረማ ፈውሰ ላይ ብር፣መሰታውት፣ሲበላ አላያችሁም የእንግሊዘኛው የማዳም ልጆች ሁሌ ማለት ነው እሱ ነው እሚከፍቱት
መምህርዬ ልጆች በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ተሳኤ ብላቹሁ ስለ ቁዱስ ሜካኤል
Weyn memher eny afere lege huge betam now yemwde kegrgda lay afre ebela nebre
በጌታቸን በእየሱሰ ሰም የተወገዘ ይሁን ምንጉድ ነው መምህረ እድሜና ጤና ያድልህ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
እናመሰግናለን ከልብ መምህርዬ
ቃለሆይወት,ያሰማልን,እረጅም,እድሜ,ጤናይሰጥልን,መምህረ,የማናወቀውን,ሰላሳወከን,እግዚያብሔረ,የአገልግሎትህን,ይባረክልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እያስተማርክ ስታስቀን አመሸህ በተለይ የራፑን የየየ ስትል😂😂😂ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በተለይ በአረበኛ የልጆች ሙዚቃ ከዚህ ህፃናቶችን ለማጫወት የምጠቀመው ነበር ፈጣሪ ይጠብቀን
እግዜአብሄር ዬስጥልን
ወይጉድ እኮ ነዉ ዘፈኑን ሳላቅ ዳይጎ ስል የከረምኩት ለካለዛሩነዉ አምላኬሆይ ማረኝ ይገርማል ብቻ እያወቅንም ሳናቅም የሰራነዉን በደላችንን እግዚአብሔር ይቅይበለን
መምህር የዛሬው ይለያል እድሜና ጤናን የስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤ ሼር እናርግ400k ይቅርና 1M ማድረስ አለብን ❤❤❤ ተጋሩዋይ ብመንፈሳዊ መንገድ ርአይዎ ባ ወይለካዃን አሕዋትና አሓትናን ልተወዱኡ በየ በረዃኡ ዘቅረዮም ሓደና ሓደ መንፈስ ምኻን አይነርሰዕ
ሓቂኽ ጓል አነአይ😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅጉን ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
እናማስግናለን መምህር የ ከዝህ ብድዮ ብዙ ሰዉ ይማርበታል በተለይ ከሰል እናየምበሉ እ ትዮጵያዉያን ብዙ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
Thank you for exposing the hidden enemy that may affect our eternal destiny.
ይሕን ሰምቼ ሳልፅፍ አላልፍም እኔ አዲስ ቤት ቀይሬ ከመሬት ተነስቶ አፈር እና ቡና ይሸተኛል ከዛ አፈሩን ፈልጌ በለሁ ቡናም በላሁ ይህን ትምህርት ሳላውቅ በፍት እናቴ ደግሞ ልጅ ሆኜ ታናናሾቼን ስታርግዝ አመድ ያስበላት ነበር እግዚኦ
የቡዳ መንፈስ ነው። ዪጋንዳ አፍሪካ ውስጥ ለእርጉዞች ተብሎ የሚሸጥ የአፈርና የድንጋይ አይነት አለ ሁሉም ገዝተው ይበሉታል ይሄም ልጆቹን የቡዳ መንፈስ ማዋረስ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀጥቅጠሽ እሰሪው።
@@HD202v በስላሴ ስም መድሐኒአለም ይያዝልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል ❤መምሕራችን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሕ የመናፍሥትን ሤራ አበጥረሕነምታሥተምረን እግዚአብሔር ያክብርልን።ግን የጭፈራ ዛር ሥሙ ማነዉ? ከኛ ቤት ከትንሽ ትልቁ ጭፈራ እኖወዳለን ዝም ማለት አያሥችለንም ጭፈራለይ ሁነን እኔሥ እንደዉም ሐዘን ቤት ሒጀሁላ የሞባይል መጥሪያ ዘፈን ሠምቸ ለቅሦዉን እረሥቸዉ ባለሥልኩ እሥኪያነሣዉ አሥነካዋለሁ ቀስ እያረኩ ዉዝዋዜዉን😢😢😢
መምህር በሁሉም ብሔር ስላለው የመናፍስት አሰራር ይናገራል ፣ ግን አስተምህሮቱ የገባን ትምህርቱን እንጅ እኛ በልባችን ምንም የለም አንዳንድ የነፍሳችሁን ቁስል እንዲድን የማትፈልጉ ፖለቲከኞች በቃ ተዉን እኛ ያለ ገድብ እንማርበት እኛ የተለየን ነን ካላችሁ እኛ ሰላም ነን ካላችሁ እኛ ጤነኛ ነን ካላችሁ ጤነኛ መድሃኒት አያስፈልገውምና አትምጡብን።
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መምህርየ አግዛብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በሰማኣብ ምን ጉድ ነው 😢😢 ተይዘናል አኮ
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏
በእውነት ቃለሕይወት ያሠማል🙏🙏🙏
Begna base zemane EGZABHER Enanetan yasensalen Tamesgane
በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው
መምህራችንብቻ በጣም ይገርማል እኔ እራሴ ቀይ አፈር ስበላ ነበር
እኔ ዶሞ ጡቆር እፈር ስበላ ነበር ያኣሁን 15 ኣመት😢😢
Uuuu memeherye awo ke ager wexi ena ayechalhu red & green mecina sigezu abat azoge new selu eydewelu Tazolachew sigezu egzabher yegesxachew 🙏🙏🙌ante bemtsremerachew negeroche bezu temeralhu egzabeher amelak zemenehen yebark memeherye 🙏🙌
አሜን ዝምሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤
እናማሰግናለን መምህርየ ከዝህ ቭድዮ ብዙ ሰው ይማርበታል በተለይ ክሰል እና አፈር የምበሉ እትዮጵያውያን ብዙ ናቸው❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤
ወይ መምህርዬ ምን ጉድ ነው ምታሳየን በድምፅ ብቻ ነው ምሰማው እግዚአብሔር ይገስፃቸው
Elelelelelelelelelelelelelelelel amen amen amen zmre mlket yesman weud merhey egzebr Abzt Abzt yebrkuh yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen kale hiwotin yasemalin memiherachin🙏🙏🙏
Kale hiywot yasemalen memiherahcin amen bizu temirenebetal
አቤቱበምህረትህአስበን.መምህርእኛአናምንበትምግን" በአያትቅድመአያትየጨሌይገብሩነበር'እናሁሉምበህይወትየሉም:እናበልጅልጅይተላለፋል?በቤተሠብውስጥፍቅርሰላምጤናየለም😢13አመተ ልጅቆማመሄድአትችልምሁሌምቁጭብላነውየመትቀሳቀሰዉ😢እሰኪምንእናድርግመምህር
ጌታ ሆይ
E/r yedemesesew yehenen yeamleko menfes bewnet demseses yareglen!!!🙏🙏🙏
Memher naitay dekay hamedi yebelu nerom hegiegein amlka yemsgen 🙌🏼🙏🙌🏼🙏🙌🏼🙏
ሰውነታችን ውሰጥ የአይረን እጥረት ሲኖር ነው አፈር ምንበላው ይላሉ በሳይንሰ።
ኦ መምህር ጅቺ 2:46:30 ያልካት ነገር በኮረና ምክንያት ሳ ይሆን በየኣመቱ ዘጠኝ ቀን ካመለኩት በዘጠነኛ ቀን ወደ ባህር በክብር ይወረወራል
ማሃርን.ከርሰቶሰ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እረ መምህርየ እንዴት ላግኝህ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነው ስልክህም አይሰራም
መምህርዬ ዋልካ እንበላለን አዳዶች ደግሞ ካላገኘት በጣም ይናደዳሉ ሱስ ነው የሚሆነው😢
መምህር እኔ እራሱ አፈር እበላ ነበር እምበላዉ ደግሞ የግድግዳ አፈር ነዉ የምበላዉ ከዛ የሆነ ሰአት አቆምኩኝ እንዴት እንደሆነ የቆምኩት አላዉቅም ግን በልጁነቴ ቡዳ በልቶሻል ይሉኝ ነበረ የብዳ መዳኒት እሚሰጡ ሰዎች ጋ ወሰዱኝ የሚለበስ የቆዳ መዳኒት ሰጡኝ አስታወሳለዉ ቀበና ወንዝ ልብስ ልናጥብ ሄደን ሻወር ስዉስድ ዉሀ እንደይነካዉ ተብሎ መዳኒቱ ይወልቅ ነበር ከዛ ልታጠብ ወን ዙወስጥ አዉልቄ እረሳዉት አሁለይ ትምህረትህን ሳደምጥ ሁሉም ነገር እየገባኝ ነዉ
መምህር የኔ ጓደኛ እንደዚ ናት ጴንጤ አፍቅራ ጴንጤ ከሆነች በኃላ ነው አደበቷን ያዝ ያዝ የሚያረጋት ኩልትፍ ሆነች በእናት በኩል ጨረሳቸው ግን አይገባቸዉም 🥹አምስት ገልማ አላቸው አያቶቿ
ወይ ብሔር ብሔረሰብ ወይ ጉዳችን እረ እንንቃ በቃን
ቀይ ሰላም መምህር እንኳን ረላም መጣህልን ይሰማል
Memhwr Edmena Tena ysth Tebarek Betam Mrt Tmhrt Newu Ene Yebatri dngay Wustu Yalewun Tkurur Erenjun Ebela neber Ahun mengagaye Trse tekural
መምህር የመግቢያ መዝሙሩን ጠዋት ጠዋት መስማት ፈልጌ ሰርች ሳረግ አጣዉት
Mamhr tasfy 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️❤️
የእህቴ ልጅ ልክ እንደዚህ ነው የሚያወራው። ምን እናድርግ?
እድሜና ጤና ይስጥልን
Ameen baaga Naagaan Dhuuftaan B//Siisaa Keenyaa Tolee nii dhaageefaana waaqaayoo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu ❤❤❤❤❤
መምህር እኔ ደባይ አፈር ታልበላ አልውልም ነበር ጥቁር አፈር መርጨ ነው ትበላ ያደኩት አሁን ስደት ነኝ ፈጣሪ ሁላችንም ይማረን
ይሄንን ጉድ አንድም የቤተክርስቲያን አባት ሲያስተምር አላየሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለ እርኩስ መንፈስ አሰራር እንድናውቅ ለምታደርጉ ሁሉ ሳናውቅ በዘፈን ፍቅር ተለክፈን ነበር እግዚአብሔር ከውስጣችን ነቅሎ ያውጣልን እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
አይ እህቴ ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች ስለመናፍስት ሴራ ቢያስተምሩ መች እንዲህ የሴጣን መጫዎቻ ሆነን ህይወታችን ይበላሽ ነበር ብለሽ ነው
ትክክል እህቴ እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤
ትክክል መንፈስ ሁሌ ያስተምራሉ እያሉ ሰዉን ያዳክማሉ❤❤❤የት በደረስን መናፍቃን አይኖርም ነበር በሀገራችን
አደልቲ
የእናታችን ቅድስት ዕሊኒ በረከቷ ይደርብን የመስቀሉን ፍቅር በውስጣችን ያትምብን
❗️ለአናንያ፣ለአዛረያ፣ለሚሳኤል ዕንባና ጸሎት የሰማህ የእሰራኤል አምላክ ሆይ,,,,,,ለእኛም ለቆሻሻዎች ለባሪያዎችህ ትሰማን ዘንድ ከነዚህ አይነቶች አንተን ከሚያሳዝኑ ባዕዶች አንፃን፣ቀድሰን፣ማረን፣ይቅረ በለን🤲🤲
Amen!!!
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን😢😢😢
አሜን
Amen
አቤት መድኃኔዓለም አይነ ልቦናችንን አብራልን❤ የጨለማውን ዓለም የምናውቅበት 😢ራሳችንን የምንከላከልበት እውቀትን ግለፅልን🙏 አገራችንን በደምህ ሸፍንልን
መምህርዬ የዛሬው ትምህርት በጣም ብዙ የህይወት ምግብ አግኝተንበታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አነቃህን❤❤❤❤
አሜን እኔ በመምህር ትምህርት በጣም ነዉ የተለወጥኩት ሁላችንም ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥተ ቅዱሣን ማሪያም ትርዳን❤❤❤❤❤❤❤,
Amen amen amen
መምህር ጨምርበት አብዛው የሚሉ አባቶችን ድምፅ ስማ እንጂ ቀንስ ለህዝቡ ይሰለቸዋል የሚሉትን አትስማ አጅሬ በእነሱ ላይ አድሮ ሊሆን ስለሚችል እያንዳንዱ የሚሰጡህን ኮሜንት በደንብ መርምረው
ከመቼ ጀምሮ ነው አባቶች የህዝቡን ስሜት ያወቁት እግዚአብሔር በመህር ግርማ እና የእሳቸው ፈለግ በተከተላችሁት ላይ አድሮ የሰይጣንን ክፉ ስራዎች አጋለጠ እንጂ እስ በየትኛው አባቶ ላይ አድሮ ያጋለጠውን ንገረኝ ስለዚህ ተጠንቀቅ የሚሰጥህን ምክር በደንብ መርምር
ወይ እግዚአብሔር ለዚህ አልነበረም የፈጠርከን ያሣዝናል ታጋሹ አምላካችን ተመሥገን ልቦና ስጠን ለሁላችንም አሜን
እግዚአብሔር ይማረን ከሰይጣን አሰራር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሃይል ብርታት ይሰጥልን መምህራችን
የሀገራችን ጠንቋይ የሚያዘው ቀይ እንደሆነ በተማርነው የሰማሁ ይመስለኛል
ሁሉንም መደምደም ጥሩ አይደለም ቀይ መኪና በዋጋው የረከሰ ነው በመኪና ሽያጭ ላይ ስለዚህ የጠንቋይ ነው ብሎ መደምደም ጥሩ አይደለም።
መምህር ገጠመኝ ላይ አለ ብዙ ጊዜ በጠንቋይ ታዘው ነው ቀይ ሚገዙት የመኪና ደላሎች እራሱ ያቃሉ
@@Rehawaአዎ ገጠመኝ አለ ግን ደግሞ ሌሎች ሰዎች ዋጋው ስለሚቀንስ ይገዙታል። ሁሌም ውድ የሚኪና ከለር ጠቆር ያለ ከለር ነው ቀጥሎ ሲልቨር ከለር ነው ከዛ ነጭ ቀጥሎ ቀይና ሮዝ አረንጓዴ ከለሮች ናቸው ስለዚህ ገጠመኝ ላይ ቀርቧል ግን ሁሉም በዓለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ወይም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሰው በጠንቋይ ታዞ ገዛ የሚል መደምደሚያ ማድረግ ጥሩ አይደለም እያመዛዘንን!!
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በርታ መምህር በቻልከዉ መጠን ወደገጠር ቢደርስ ይህ ትምርት ጥሩ ነበር የዳታችግር ስላለ ጠንንቋይ ጨሌ ዛርደግሞ በብዛት የሚመለከዉ በገጠርነዉ እና
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር👏
መምህር እኔም አይቻለሁ የዛሬ 15 ዓመት የአረብ ሰርግ ሲጨፍሩ መድረክ ላይ አንዱዋ አረብ ወድቃ ስታጓራ ከበው አስጨፈሩዋትና አጎራች በጣም ይገረማል🤔 ከዛ ሠዎች "ታዳሚዎች "የጠጡበትን የቡና ሲኒ እጣቢ ወደቤታቸው ወስደው ይጠቀሙበታል! ለሠው አይን ጥሩ ነው ይላሉ .
የነም መደም እንደዚ ታረጋለች
በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንዴት ታግሶናል ወገኖቼ በጣም ያሳፍራል አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
እንኳን ለአቡነ እስትፋሴ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረስችሁ መምህርየ የማይሰለች የማይደክም ቪድዮ ነው እና በርታልን ይገርማል መምህረ እኛም ሀገር እንደዚህ ማታ ማታ ተቀይሮ የምወጣ ሰው ነበር ከዛ ሚስቱ የሆነ ዱላ አላው አሉ በዛ ዱላ መረቱን ስትመታው ነው የምቀየረው እና አነረድ ቀን እንደዚህ ተናዳበት እሱ ተቀይሮ ስወጣ ከዛ የሞተውንም አግብዝብዞ ስመጣ ብር አልከፈተችለትም ዱላውምን መረት አልመቲችም ከዛ ከአንገቱ በላይ ሰው ከአንገቱ በታች ውሻ ነው ሁኖ ነው ወደ እስር ቤት የገባው እና እውነት ነው የታሳየን ቪዴዮች
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen 🙏🏾😇💕😍🥹🥰✝️✝️✝️
ይሄ ላይቭ በጣም ይገርማል
ድሮ ወደ ገጠር ስንሄድ ዝናብ ጥሎ ያለው አፈር ሽታው ደስ ይላል ቅርጹም ደስ ይላል እና እበላ ነበር ከጓደኛዬ ጋር ደሞ ለቤት ልስን የተዘጋጀ የቦካ ጭቃ እንበላ ነበር ከደረቀ ግርግዳ ላይ እንበላ ነበር
ሲገርም የቡዳ መንፈስን እግዚአብሔር ይገስጸው
Mee toon😢
በተለይ በየ ሃገሩ ያሉ የአደባባይ ላይ በዓላት ልክ እንደ እኛ ሃገሩ ኢሬቻ የባዕድ አምልኮ ስለሚኖርበት መጠንቀቅ አለብን እግዚአብሔር ከእርኩሰት ይጠብቀን።❤❤❤
እውነት መምህር ባገኝህ እኛ ቤት ያለውን ፈተና ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እባክህ አስበኝ ወለተማርያም
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣን በምህረቱ ይመልሰን አንሰማ አንመለስ ሱል በአባትነቱ ቀቶ ይመልሰን ከጣላት ከሚጠፍን የአባት ቅጣት ይሻለናል 🙏😢😢
እጅግ በጣም ረቂቅ ትምህርት ብትንትን አድርጎ ያሳየን ትምህርት። እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
በስላሴስም እህቶቼ መድኃኒዓለም ከዚስራ ያላቃችሁ
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት እና መረጃ ነበር ያቀረብክልን ❤🙏
እኔ በህፃንነት ጊዜ እያለሁ አፈር እበላ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን መምህሬ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኛ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ቃል የለኝም ስለአንተ መምህር ❤❤❤
በስማም ዊ ፈራሁ የምር እረ ምን ጉድ ነዉ ምናየዉ እግዚኦ አድነኝ አቤት ቸርነቱ እግዝያብሄር ከሰማይ እሳት አዉርዶ አለመጨረሱ ከሀጥያታችን የተነሳ እኔ በጣም ነዉ የዘገነነኝ
ወይኔ እደዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እጅ አሁንእዉጭአገርእያመለኮቸዉነዉ 😢😢የሴጣን ቀን እረጃጅሞቹን ባይኔ አይቻለሁ እኔየሴጣንንቀን ሴከብሩ መዳሜን ምድነዉ ስላት ፓርቲነዉ አለይኝ በስዴትያለነዉን ሁሉ መድሀኔአለምይጠብቀን
ዃረ መምሀር አንድ ሰሞን ከዚ ከለር ጋር ያበደብፍቅር ይዞኝ ነበር በጣም የምወደው የመኪና ከለር ነበር ያንተን ትምህርት ስሰማ ህርግፍ አድርጌ ሊላ ከለር መረጥኩ
በእውነት መምህር ቃል ይወትን ያሰማልን
አረወየሁ መምህር እኔ እስከ ዛሬ ድረስ አህመድ ጥቁር አፈር ክሳለ ኩሉ ለመጠቀማለሁ ግን ተደብቄ ነው 😭😭😭😭😭 ዛሬ በደንብ በደንብ ገባኝ እግሬ ያመኛል ቁስር ቁስልም የሆነው
እገዛ እገዛ ማረን ይቀር ይበለን እግዚአብሔር ያወጣውን ከዚህ ያደኔን በጣም ያስፈራል መምህር መነ ይማላሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
በሀገራችን በአደባባይ የሚከበረው የዛር መንፈስ እሬቻ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢 የመምህር ተማሪወች እንዴት ናችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ /ሩፋኤል ተብላችሁ አዲስ ነኝ ስሠማ ያስተኛኛል😢😢 ያንቀጠቅጠኛል ይሞቀኛል እባካችሁ አበርቱኝ 😢😢😢አመሠግናለሁ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ ልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላከለላ ትሁንክ
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ ወንድሜ አክስታችን ጋ ነው ያደገው እሷ ባለ ዛር ናት የመሰዋተ እርድ እድሜው ሳይደርስ ነው ማረድ የጀመረው እሷ ሞታለች ምትገለገልበት እቃ ተጥሏል ብሎኛል ግን በእምነት አይደለም እሷ ያለችውን ነገር አሁንም ይፈራል እስጢፋኖስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እባካችሁ
❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
እኔም እበላ ነበር በስላሴ ስም
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ በጸሎት እድበረታ ነው ያደረገኝ🙏🙏🙏🙏
ስለ አንተ ስለ መምህር ግርማ የሚናገሩ እኔን ያመኛል ማንም ኑሩልን
መምህር በእውነቱ የምታስተምረው ትምህርት በሚገባ ነው እያስተማርከን ያለኸው ፈጣሪ ይጠብቅህ
👍የዛሬው የላይቭ ቆይታችን ብዙ ዕውቀት ያገኘንበት ነው
👉የሻይ ብረጭቆ ሲባላ አይቻለው መንፍስ አባታችን መምህረ ግረማ ፈውሰ ላይ ብር፣መሰታውት፣ሲበላ አላያችሁም
የእንግሊዘኛው የማዳም ልጆች ሁሌ ማለት ነው እሱ ነው እሚከፍቱት
መምህርዬ ልጆች በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ተሳኤ ብላቹሁ ስለ ቁዱስ ሜካኤል
Weyn memher eny afere lege huge betam now yemwde kegrgda lay afre ebela nebre
በጌታቸን በእየሱሰ ሰም የተወገዘ ይሁን ምንጉድ ነው መምህረ እድሜና ጤና ያድልህ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
እናመሰግናለን ከልብ መምህርዬ
ቃለሆይወት,ያሰማልን,እረጅም,እድሜ,ጤናይሰጥልን,መምህረ,የማናወቀውን,ሰላሳወከን,እግዚያብሔረ,የአገልግሎትህን,ይባረክልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እያስተማርክ ስታስቀን አመሸህ በተለይ የራፑን የየየ ስትል😂😂😂ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በተለይ በአረበኛ የልጆች ሙዚቃ ከዚህ ህፃናቶችን ለማጫወት የምጠቀመው ነበር ፈጣሪ ይጠብቀን
እግዜአብሄር ዬስጥልን
ወይጉድ እኮ ነዉ ዘፈኑን ሳላቅ ዳይጎ ስል የከረምኩት ለካለዛሩነዉ አምላኬሆይ ማረኝ ይገርማል ብቻ እያወቅንም ሳናቅም የሰራነዉን በደላችንን እግዚአብሔር ይቅይበለን
መምህር የዛሬው ይለያል እድሜና ጤናን የስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤ ሼር እናርግ400k ይቅርና 1M ማድረስ አለብን ❤❤❤ ተጋሩዋይ ብመንፈሳዊ መንገድ ርአይዎ ባ ወይለካዃን አሕዋትና አሓትናን ልተወዱኡ በየ በረዃኡ ዘቅረዮም ሓደና ሓደ መንፈስ ምኻን አይነርሰዕ
ሓቂኽ ጓል አነአይ😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅጉን ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
እናማስግናለን መምህር የ ከዝህ ብድዮ ብዙ ሰዉ ይማርበታል በተለይ ከሰል እናየምበሉ እ ትዮጵያዉያን ብዙ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
Thank you for exposing the hidden enemy that may affect our eternal destiny.
አሜን አሜን አሜን
ይሕን ሰምቼ ሳልፅፍ አላልፍም እኔ አዲስ ቤት ቀይሬ ከመሬት ተነስቶ አፈር እና ቡና ይሸተኛል ከዛ አፈሩን ፈልጌ በለሁ ቡናም በላሁ ይህን ትምህርት ሳላውቅ በፍት እናቴ ደግሞ ልጅ ሆኜ ታናናሾቼን ስታርግዝ አመድ ያስበላት ነበር እግዚኦ
የቡዳ መንፈስ ነው። ዪጋንዳ አፍሪካ ውስጥ ለእርጉዞች ተብሎ የሚሸጥ የአፈርና የድንጋይ አይነት አለ ሁሉም ገዝተው ይበሉታል ይሄም ልጆቹን የቡዳ መንፈስ ማዋረስ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀጥቅጠሽ እሰሪው።
@@HD202v በስላሴ ስም መድሐኒአለም ይያዝልኝ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል ❤መምሕራችን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሕ የመናፍሥትን ሤራ አበጥረሕነምታሥተምረን እግዚአብሔር ያክብርልን።ግን የጭፈራ ዛር ሥሙ ማነዉ? ከኛ ቤት ከትንሽ ትልቁ ጭፈራ እኖወዳለን ዝም ማለት አያሥችለንም ጭፈራለይ ሁነን እኔሥ እንደዉም ሐዘን ቤት ሒጀሁላ የሞባይል መጥሪያ ዘፈን ሠምቸ ለቅሦዉን እረሥቸዉ ባለሥልኩ እሥኪያነሣዉ አሥነካዋለሁ ቀስ እያረኩ ዉዝዋዜዉን😢😢😢
መምህር በሁሉም ብሔር ስላለው የመናፍስት አሰራር ይናገራል ፣ ግን አስተምህሮቱ የገባን ትምህርቱን እንጅ እኛ በልባችን ምንም የለም አንዳንድ የነፍሳችሁን ቁስል እንዲድን የማትፈልጉ ፖለቲከኞች በቃ ተዉን እኛ ያለ ገድብ እንማርበት እኛ የተለየን ነን ካላችሁ እኛ ሰላም ነን ካላችሁ እኛ ጤነኛ ነን ካላችሁ ጤነኛ መድሃኒት አያስፈልገውምና አትምጡብን።
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መምህርየ አግዛብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በሰማኣብ ምን ጉድ ነው 😢😢 ተይዘናል አኮ
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏
በእውነት ቃለሕይወት ያሠማል🙏🙏🙏
Begna base zemane EGZABHER Enanetan yasensalen Tamesgane
በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው
መምህራችንብቻ በጣም ይገርማል እኔ እራሴ ቀይ አፈር ስበላ ነበር
እኔ ዶሞ ጡቆር እፈር ስበላ ነበር ያኣሁን 15 ኣመት😢😢
Uuuu memeherye awo ke ager wexi ena ayechalhu red & green mecina sigezu abat azoge new selu eydewelu Tazolachew sigezu
egzabher yegesxachew 🙏🙏🙌
ante bemtsremerachew negeroche bezu temeralhu egzabeher amelak zemenehen yebark memeherye 🙏🙌