Betoch - "የኛ ሠፈር" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 222

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 222 "የኛ ሠፈር" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 222

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ብዙየያርሤማልጂ
    @ብዙየያርሤማልጂ 6 ปีที่แล้ว +420

    በናታችሁ የናት ፍቅር ያለባችሁ ላይክ አርጉኝ እናቴ ናፍቃኝ ነው መቸ ይሆን አይኞን የማያት ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ

    • @anuyusuf17
      @anuyusuf17 6 ปีที่แล้ว +3

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ ayzosh mare

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +4

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ Be አብይ ይዛችሃለው subsceibe አድርጉኝ ስደተኛ እህታችሁን እንዳታልፉ እወዳችሃለው ዛሬ መቶ 100 እንግዳ እጠብቃለው። እንዳቀሩ አደራ አደራ የ ሀገር የልጆች

    • @Ali-vj7gt
      @Ali-vj7gt 6 ปีที่แล้ว +2

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ አይዞሽ ብዙ

    • @iberahimismyl8057
      @iberahimismyl8057 6 ปีที่แล้ว +2

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ hayizoshi. ihite

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 ปีที่แล้ว +1

      ብዙየ ያርሤማ ልጂ ውይይይይይይይ የእናት ነገር ይቅር ይቀመጥ

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 ปีที่แล้ว +264

    ተመስገን አምላኬ ሃገሬ ልገባ 3 ወር ቀረኝ የናፈቀችኝን እናቴን እና ሃገሬን ብሎም ሰሚት ሰፈሬን ላይ እስኪ በሰላም ለዛ ያብቃሽ በሉኝ ቀኑ እንዴት አንደረዘመብኝ ዉይይይ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +104

    የፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ረድኤት በረከት በላያቸን ይደር
    ምስጋነ ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 ปีที่แล้ว +9

    #ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ውድድድ እህት ውንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 6 ปีที่แล้ว +19

    ዘር በዘር የሚከፋፍሉ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ሰላም ና አንድነት ይስጥሽ እማማ ሃገሬ♥ቤቶች ስወዳችሁ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +31

    Be አብይ ይዛችሃለው subsceibe አድርጉኝ ስደተኛ እህታችሁን እንዳታልፉ እወዳችሃለው ዛሬ መቶ 100 እንግዳ እጠብቃለው። እንዳቀሩ አደራ አደራ የ ሀገር የልጆች

  • @ethiopia2124
    @ethiopia2124 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ሁሌም በጉጉት ነው ያምጠብቃችሁ::
    ቀልድና
    ቁምነገር
    ይናፍቀኛል::

  • @nardosnardos2877
    @nardosnardos2877 6 ปีที่แล้ว

    ለዘረኞች አሪፍ ነው ለጠባቦች ፍቱን መድሀኒት

  • @የወሎልጅነኝፍቅርአስተማሪ
    @የወሎልጅነኝፍቅርአስተማሪ 6 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ ርስቴን የሚወዳት ካለእስኪ እጃችሁ አሳዩኝ

  • @የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ
    @የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ 6 ปีที่แล้ว +20

    ውድ ኮሜንተሮች እስኪ እንደኔ የስደት ኑሮ በቅርጫት ውሀ መሙላት የሆነባችሁ በላክ 👍👈🏻 በዚች አጵናኑኝ ይባስ ብሎ ምንዛሪ ቀነስ መቀነሱ ጥሩ ቢሆንም ኢትዮጵያ ያሉ ነገሮች ግን ምንም እንዳልቀነሱ ነው የሰማሁት

    • @SohaTsoma
      @SohaTsoma 6 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁልሽ በቀዳዳ ይፍሳል እኔ ሙላ እያልኩ 7 አመት ሆነኝ ባዶ ነኝ አር ውይይይይይ

  • @እሙእስማኤል-ሰ7ጸ
    @እሙእስማኤል-ሰ7ጸ 6 ปีที่แล้ว +3

    ለኮሜት አድስ ነኘ እኳን ደና መጣቺሁ የኔ ምርጦቺ, የስደቴ ማስረሻ። በናታቺ እስኪ ላይክ አድርጉኘ እደው በሞቴ

  • @tagestqsas7893
    @tagestqsas7893 6 ปีที่แล้ว +47

    እሰይ ቤቶችዬ ለዘረኞች እንዲህ ንገሩልኝ ይመቻችሁ

    • @loloahemd5377
      @loloahemd5377 6 ปีที่แล้ว

      እንካን ደህና መጣችሁ አህለ ወሠህለን

    • @denagaram5663
      @denagaram5663 5 ปีที่แล้ว

      Tagest Qsas ሀሀሀሀሀሀ

    • @فيصلالسبؤعي
      @فيصلالسبؤعي 5 ปีที่แล้ว

      Tagest Qsas ያባዪሀንሥመዝሙር

  • @argobba213
    @argobba213 6 ปีที่แล้ว +46

    ልክ እንደኔ የተሰደዳቹሁ አይዞቹሁ ዋናው ጤናውን ይስጠን ምንዛሪ። ቀነስብን ቢሆን ጠንክራቹሁ ስሩ እህት ወንድሞቼ

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች የዘመኑ ምርጥ ድራማ ነው ሰአታቸውን ሲጠብቁ ደስ ይላሉ

  • @hht8295
    @hht8295 6 ปีที่แล้ว +84

    በዶላር እና በሪያል ሞት ላይክ አድርጉኝ ከከከከከ

    • @mikaelmeleakuhan3370
      @mikaelmeleakuhan3370 6 ปีที่แล้ว +2

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht wuy dolar kensual sichemir like enadergalen

    • @hht8295
      @hht8295 6 ปีที่แล้ว +1

      ሮዳስ የማሪያም ልጅ ነኝ ሲቀንስ እኮ ሞተ ማለት ነዉ ከከከከከ

    • @ዙዚላብ
      @ዙዚላብ 6 ปีที่แล้ว

      እኔ እምለው ምንዛሪ ስንት ገብታል በሪያል የምታውቁ ንገሩኝ

    • @Mohamad-kv2lz
      @Mohamad-kv2lz 6 ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ምን አሉ እራ

    • @jmcell2310
      @jmcell2310 6 ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ ሞላ ነኝ በቃ ከዚህ በላይ ማብራራት ምን ይሉታልHht ik

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +25

    ወይ እሪስትየ ስወድሽ የኔ ማር

  • @herotmohammed5949
    @herotmohammed5949 6 ปีที่แล้ว +14

    እንካን በሰላም መጣችሁ አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ አርጉን አርጉኝ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደና መጣቹ እኔ ዛሬ ልወልድ ነው ጋይስ ፀሎት አርጉልኝ በተረፈ ይመቻቹ

  • @tsegayedessalegn1989
    @tsegayedessalegn1989 6 ปีที่แล้ว +4

    I like your show very educational.

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ድራማ ...ቤቶች ሁሌም ጊዜዊ ነገሮችን እውነታውን ቁጭ ነው የምታደርጉት ይመቻችሁ.

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 ปีที่แล้ว +150

    ዌል እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ውድድድድ😘😘😘😘😘
    ኮሜንቶች ገባ ገባ በሉ እንዳትገፈትሩኝ ደሞ ቀስ😀

  • @mamamassawa2650
    @mamamassawa2650 6 ปีที่แล้ว +1

    አቲዮፒያ አና አሪትርያ ስታረኩ የኢቶፒያ ፊልም ማየት ደስ ቡሎኒይ ለሁላች አንካን ደስ ኣላችህ ደስ ያሎዉ በ like ኣስታላሉፉ

  • @enusweet6013
    @enusweet6013 6 ปีที่แล้ว +14

    ፡በሰመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፡አሐዱ፡ወኣምላክ፡ኣሜን፡
    ፡እንኻን፡ለህፃኑ፡ቅዱስ፡ጨርቆስ፡ሰማዕት፡ለእናቱ፡ለቅድሰት፡ኢዮሊጣ፡ሰማዕት፡ወርሓዊ፡ዝኽረ፡በዓላቸው፡በሰላምና፡በጤና፡ጠብቆ፡ኣደረሰን፡የህፃኑን፡ጨርቆስ፡የእናቱን፡ቅድስት፡ኢዮሊጣን፡በረከት፡ረድኤታቸው፡ያሳትፈን፡ኣሜን፡፡

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
    @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እንኳን ሠላም መጣቹህልን በእዉነት ቁምነገር አዘል ነዉ ድራማቹሁ ትምህርት ነዉ ስወዳቹሁ ዉድድድ አዛልየ እንዳአንች መልካም እናት መሆን እመኛለሁ ስወድሽ ልዩ ነሽ አዛልየ አዛሉ kkkkkkk

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว +115

    ዌል ቤቶች
    ምንዛሬ እደኔ ሳትልኩ የቀነሰባቹህ ካላቹህ ለአብይ ኡኡኡኡኡኡኡ እንበል በህብረት

    • @መሲነኝየEአፍቃሪ
      @መሲነኝየEአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว

      Alam Mehader እረ አለን እንዴትነው እሚደርሰው መልክታችን

    • @sara-hz2gr
      @sara-hz2gr 6 ปีที่แล้ว

      Alam Mehader ኸረ እኔም እንዳንቺው ግራ ገብቶኛል

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +1

      Alam Mehader ማስጠንቀቂያ የተነገረው ከወር በላይ ነው መላክ ነበረብሽ ሁሉም የአብይን ማስጠንቀቂያ ከሰማ ጀምሮ ብሩን ልኳል ስለዚህ ይሄ ያንቺ ጥፋት ነው አብይ ላይ ምን ኡኡኡ ማለት አመጣው

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว

      Be አብይ ይዛችሃለው subsceibe አድርጉኝ ስደተኛ እህታችሁን እንዳታልፉ እወዳችሃለው ዛሬ መቶ 100 እንግዳ እጠብቃለው። እንዳቀሩ አደራ አደራ የ ሀገር የልጆች

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 6 ปีที่แล้ว +1

      Mekdes Shiferaw አሁንም ሳትከስሩ ከዚህ በላይ ላኩ ገንዘባችሁን ከንግዲህ ምንዛሬ በትአምር አይጨምርም እየቀነሰ ነው የሚሄደው ብላክ ማርኬትም አይቀበሉም ከንግዲህ መንግስት ጥብቅ ቁጥጥር እያረገ ነው ደግሞም ማሳሰቢያ ከተሰጠ ወር ሆኖታል ለምን ዝም አላቹ እስኪቀንስ

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደና መጣችሁ እስኪ እደኔ ቤቶችን የሚወድ ማነው???😍😍😍😍😍😍😍😍👍

  • @eyeruseyerus9337
    @eyeruseyerus9337 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይ እርስቴ እና ይበቃል ስወዳችሁ የሚወዳቸው ላይክ አድርጉ

  • @laliiftuujamal9639
    @laliiftuujamal9639 6 ปีที่แล้ว +21

    Baganagaan,dhuftan,betoch

  • @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ
    @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ 6 ปีที่แล้ว +25

    ዋውው አደኛ ነኝ ለመጀመሪያ ኮሜት ስሰጥ ላይክ ግጩኝ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 ปีที่แล้ว

    thanks ይህን ድራማ ገና ዛሬ ሳየው ቤቶችችችችችች

  • @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ
    @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ 6 ปีที่แล้ว +118

    Well ቤቶች እርጉዝ ነኘ ላይክ ግጩኝ

    • @mekedlawitterefe6915
      @mekedlawitterefe6915 6 ปีที่แล้ว +4

      ማሚ እወድሻለሁ ገንፎ አምሮኛል መች ነው ምትወልጅው?

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሚ እወድሻለሁ Be አብይ ይዛችሃለው subsceibe አድርጉኝ ስደተኛ እህታችሁን እንዳታልፉ እወዳችሃለው ዛሬ መቶ 100 እንግዳ እጠብቃለው። እንዳቀሩ አደራ አደራ የ ሀገር የልጆች

    • @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ
      @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ 6 ปีที่แล้ว

      mekedlawit terefe 8 ወሬ የምወድሽ አብሽሪ አበላሻለሁ

    • @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ
      @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ 6 ปีที่แล้ว +2

      medmer መደመር tube ፍትህ ለምንዛሬ ማማየ አለበለዛ ማፊ መደመር😜😜

    • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
      @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ እወድሻለሁ እውነት አርግዘሽ ከሆነ እንኳ አገዘሽ ግን እሩዝ ከሆነ ያስረገዘሽ አስወጭው

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 ปีที่แล้ว

    አቶ ባሻ ስወደወት እኮ እረጅም እድሜ ይስጠወት ወሬወት ያዝናናል

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁበት የቤቶች ቤተሰብ one love off 🇪🇹❤️🇪🇷

  • @berhanydawit7175
    @berhanydawit7175 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶች እናመሠግናለን በርቱልን ለምድረ ዘረኛ ትልቅ ትምህርት ሠጪ ነው

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 ปีที่แล้ว +13

    በጊዜ ዱቅ ኣላቹልን እናመሰግናለን ቤቶች 💕💕💕 ኣንድ እይታ 😂😂😂 የኮሜንት ብዛቱ 22

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว

      ባለኝ ሳመሰግን ይጨምርልኛል ኣልሀምዱሊላህ ቀላል እሽቅድድም ክክክ

    • @hayatm5876
      @hayatm5876 6 ปีที่แล้ว

      Iko 😂❣❣❣❣

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว +1

      ኣይ ባሻ ደላላ ከመች ነው ሰው የሚስታርቀው ኣሉ ክክክ

  • @lav6505
    @lav6505 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች የኔ ተወዳጁች በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው የኔ ልዩወች እናመስግናለን እንወዳችሁለን በርቱልን

  • @hayumohmmed61
    @hayumohmmed61 6 ปีที่แล้ว +8

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ዱአ አረጉልኝ ሐሙስ ኢትዮ ልገባ ነው እናተም በሰላም ላጋራችሁ ይብቃችሁ ፈጣሪ

    • @awolseid2852
      @awolseid2852 6 ปีที่แล้ว

      በሠላምግቢ ማማየመልካምጉዞ

    • @hayumohmmed61
      @hayumohmmed61 6 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብብ

    • @yodittesfaye8717
      @yodittesfaye8717 6 ปีที่แล้ว +1

      Hayu Mohmmed አሜን መልካም መንገድ ይሁንልሽ

    • @susamaryam2998
      @susamaryam2998 6 ปีที่แล้ว

      Hayu Mohmmed በሳላም ይግባሸ

    • @ekvuskwjfjeeh6479
      @ekvuskwjfjeeh6479 6 ปีที่แล้ว

      መልከም. ጉዝ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ዛሬ ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ማወቅ የፈለገ ይህ በቂ ነው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችዬ ስውዳቹ የይቤ ልጅ ውስጤ ናት እኮ

    • @teddygetachw3157
      @teddygetachw3157 6 ปีที่แล้ว

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም waw

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ከመቸው ይህ ሁላ ኮሜንት ለማንኛውም ዌልካም ቤቶችዬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ 6 ปีที่แล้ว +3

    wel come ቤቶች & ኮሜንተሮች💓
    ገባገባ በሉ ዉዶችዬ አብረን እንሹፈ😍
    በይሆን ቀስ ቀስ እያላችሁ እንደ 👉ዶክተር አብይ ምንዛሬ ገፍታችሁ በአንዴ ዘጭ እንዳታረጉኝ 😂😂😂😂by the way pls la dr abiy ahmed nigeruln gize yisetn

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว +1

    ይብዬ ትክክል ነክ ዘረኝነት በሸታ ነው ፍቅር ሠላም አድነት 💓💓💓

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +83

    እናተ አረገዝኩ መሰለኝ አክስቴ ቀረች ወይኔ ደስ ሲል እዳትመጣ ዱሀ ወይ በፀሎታቹ አግዙኝ or 👍👍በሎኝ

    • @abcuae8388
      @abcuae8388 6 ปีที่แล้ว

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ እህት እስኪ ሥልክ ላኪልኝ

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว

      Abc Uae fb አለሽ ዉዴ

    • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
      @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 ปีที่แล้ว +4

      እውነትሽን ከሆነ እመቤቴ ትርዳሽ ፍላጉትሽ ከሆነ መንታውን ያሳቅፍሽ መዳንያለም

    • @ድንቅናሽአየለ
      @ድንቅናሽአየለ 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk eya nagera eruza edawne

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +1

      جميل جمال አዉ ወላህ እዉነቴን ነዉ ማሬ በጣም አመሠግናለሁ አሚን እዳሀፍሽ መንታዉን ያድርልኝ

  • @h.j8360
    @h.j8360 6 ปีที่แล้ว

    ያተ ያለ 831ኛ ነኝ በስደት ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @sameranaser595
    @sameranaser595 6 ปีที่แล้ว +15

    የተንቢ

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች ቤቶችየ ስዉዳችሁ😘😘😘😘😘

  • @0505-d8t
    @0505-d8t 6 ปีที่แล้ว +57

    ላይክ ግጩኝ ከስራ መልስ አየዋለሁ ፕሊስ ቅቅቅ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
    @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 ปีที่แล้ว +2

    እችስይ ወህ አቭይ ድረስልይ እስኪ ይማርሽ በሉይ የአቭይ ፍቅርነው መሰል ጉንፋን ይዞያል እንኲን ሰላምመጣችሁ ቤቶች የሀገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድ

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 ปีที่แล้ว +14

    ወልካም ቤቶች

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹህ ይብዛ ወውውውውውው🌷🌷🌷🌷💋💋💋💋👏👏👏👏💖💖💖💖

  • @ምአዛየውሎልጅ
    @ምአዛየውሎልጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    እስኪይ በቃብህን የሚወዱ እደኔ በላይክ ወደታችሁን ግለፁ

  • @eyesusuyadinaliyitadagali9684
    @eyesusuyadinaliyitadagali9684 6 ปีที่แล้ว +1

    Ine hulachunimi Betami now yimiwodachu😍😍😍😍

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 6 ปีที่แล้ว +5

    ቅመሟን ኢትዪጵያ ሄጄ ልጥበሳት እንዴ..እስቲ ሀሳብ??

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች💞

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ
    እኔ ምለው ዛሬ ለካ ቅዳሜ ነው አርብ አርብ በየት እያለፈ ነው ቅዳሜ ሚደርስው

  • @chuyeyosef9234
    @chuyeyosef9234 6 ปีที่แล้ว +1

    Welcome betoch

  • @hff7270
    @hff7270 6 ปีที่แล้ว +55

    ውዶ ቸ እኳን በሠላም መጣቹሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋቹሁኝ እድሜ ና ጤና ለላተ።ምነው ሠው የለምዴ እኔ ብቻ

  • @ዳናይትነኝየድንግልማርያም
    @ዳናይትነኝየድንግልማርያም 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቷች እንኳን ድህና መጣችሁ ♥♥

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 ปีที่แล้ว +21

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እራስ ምታት ሊገለኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ።

    • @woynesetwoyneset1299
      @woynesetwoyneset1299 6 ปีที่แล้ว

      Amsal Melkamu አይዞሸማረእመቡረሀንትማረሸ

    • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
      @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 ปีที่แล้ว

      Amsal Melkamu እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ

    • @kutty762
      @kutty762 6 ปีที่แล้ว +1

      Amsal Melkamu የኔማር እግዛብሄር ይማርሽ እኔን

    • @ethipoianegi2680
      @ethipoianegi2680 6 ปีที่แล้ว

      Amsal Melkamu Egzabhery yemarish ehiety

  • @tgstmolla6547
    @tgstmolla6547 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች ላይክ ግጩኝ በተዳመርን ይዣችሁ አለሁላይክ ደስስስ ይለኛል

  • @ቅንዝንዟነኝነበልባል
    @ቅንዝንዟነኝነበልባል 6 ปีที่แล้ว +3

    Grna zare adegna (1)honkugni እግር ጥሎኝ

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ሰላምችሁ ይብዛ ስወዳችሁ

  • @ዳጊልደታ
    @ዳጊልደታ 6 ปีที่แล้ว +12

    1ኛ ነኝ ላይክ በሀይለስላሴ ልደት

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 ปีที่แล้ว

      Dagi Ghala ክክክክ

    • @hannafeker8314
      @hannafeker8314 6 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @dinalemma8149
    @dinalemma8149 6 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም መልክት ነው ቤቶች ተባረኩ!!!

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 ปีที่แล้ว +18

    ይቤ ሸሚዝህ ታምራለች😜 ደሞ ከፍቶኛል በሠው ሀገር አይዞሽ በሉኝ ስወዳችሁ😘😘

  • @noormalo1959
    @noormalo1959 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ምረጦች በጣም
    ደስ ይላል በቀልድ አስመሰላችሁ
    በጣም አስተማሪ ነው ውድድድድድድድ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +4

    ማዳም ምን ብትለኝ ጥሩ ነው። .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    ከፈርሽን ስርጀሪ አሰሪው😳.
    .
    .
    .
    .
    ..አለችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣.
    .
    .
    .
    .
    .
    ።ለምን ስላት
    .
    .
    .
    .
    .
    ..ቆጆ እድትሆኚ😁
    .
    .
    .
    .....
    .
    .
    .
    .
    .
    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ሲፈጥረኝም። ቆጆ እርጎ ነው ስላት😜.
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    የበለጠ ብታስሪው ታምሪያለሽ። አለችኝ😏😒
    .
    .
    .
    ....
    .
    .
    .
    ሴትይቷ ያማታል እዴ 😡

    .
    .
    .
    .
    ሆሆሆ
    .
    .
    .
    . ስል
    ..
    ....
    .
    .
    .
    ጭራሽ። አይንሽንም አስሪው ከዛን ልእልት ነው ምመስይው አለችኝ 🤓
    .
    .
    .
    .
    .
    .

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ አሁንስ አበዛሽው ☹
    .
    .
    .
    .
    ከፍለገሽ እራስሽ አስሪ ብዬ ጥያት በሩን ከችቼ ልወጣ ስል🙄🤔
    .
    .
    .
    .
    .
    ከካስ 🤨.
    .
    .
    .
    ..
    .
    .😴 በህልሜ ነው ይሄ ሁሉ ቅጅት 😬
    .
    .
    .
    .
    በስመአብ እውነት መስሎኝ በንዴት ጦዝኩ እኮ። 🤭🤗🤪🤪🤪
    .
    .
    .
    መቃጅት አልቀረ እዲብነው😁😆😆😌
    .
    ..
    .
    እንሄ ነው መሮጥ አለኝ አይንዬ🏃🏻‍♀👈🏻
    .
    .
    ማርያም ቀልዴን አደለም በህልሜ ነው
    .
    .
    .....
    .
    የሚያቅ ይፍታልኝ ህልሜን። 🤔☺

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ ስወዳችሁ
    ላይክ ግጩኝ እምትሉ ከግርግዳ ጋር ያጋጫችሁና ክክክክክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 ปีที่แล้ว +13

    ሀይ ቤቶች ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አማርኝ ላይክ ግጪኝ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ይጨናነቀኛል ዝም ብሎ

    • @fantayamusema2667
      @fantayamusema2667 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሆይ ትግስት ስጠን yemarsh mar

    • @smera1795
      @smera1795 6 ปีที่แล้ว +2

      Ayzon ehet yehlum naw

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ሆይ ትግስት ስጠን Be አብይ ይዛችሃለው subsceibe አድርጉኝ ስደተኛ እህታችሁን እንዳታልፉ እወዳችሃለው ዛሬ መቶ 100 እንግዳ እጠብቃለው። እንዳቀሩ አደራ አደራ የ ሀገር የልጆች

    • @sara-hz2gr
      @sara-hz2gr 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሆይ ትግስት ስጠን አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ጭንቀትሽን ያርቅልሽ ያገሬ ልጆች ውድድ ነው ማረጋችሁ

    • @GalaxyJ-qx5td
      @GalaxyJ-qx5td 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሆይ ትግስት ስጠን

  • @brhanraya6545
    @brhanraya6545 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ስወዳቹ በርቱልን ማሮች

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 ปีที่แล้ว +12

    ወልካም ቤቶች

  • @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ
    @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣችሁደስየሚልትምርትነው

  • @ichliebedichdeutschlandich9531
    @ichliebedichdeutschlandich9531 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን እባካችሁ አንድ ጥያቂ አለኝ እረስቴ 💔 ላይ ፍቅር ያዝኝ

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ
    @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው በዘርኝነት ጉዳይ የዘመናችን ችገር ነው

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 ปีที่แล้ว +18

    ይብየ ማተብ እሰር

  • @likeme5835
    @likeme5835 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ለሚገባው

  • @tube-gu1ey
    @tube-gu1ey 6 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ ዛሬስ አልቀደማችሁኝም እሠይ

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
    @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ምርጦች በርቱ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ቤቶች እኳን ደና መጣች
    ስወዳችሁ ሱሶቼ

  • @modena1351
    @modena1351 6 ปีที่แล้ว

    አህሌን ቤቶች ነውርቱ
    እኮንም ደህነ መጣችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቨ5ቐ 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች፡ቀጠሮ፡አክባሪዎች
    እንኩዋን፡ሠላም፡መጣችሁ

  • @aishamohammed5955
    @aishamohammed5955 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ቁም ነገር አዘል ነው።

  • @emutube5285
    @emutube5285 6 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር 😘😘😘💕💕💕💕💕

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Tikdem እኔን ይደብረኝ አለሁልህ

  • @fatumaassen5420
    @fatumaassen5420 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስወፋችሁ

  • @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ
    @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ 6 ปีที่แล้ว +3

    Batoch 👌

  • @jinashbd5087
    @jinashbd5087 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ስትሉ ቤቶችዬ ስወዳችሁ ከልቤ ነው።

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 ปีที่แล้ว +12

    ቤቶችዬ❤

  • @ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ
    @ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkk አይ ቤቶች ዘና እኮ ነው እምታረጉን

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እርስቴን ሰላም በሉልኝ

  • @awol8029
    @awol8029 6 ปีที่แล้ว

    እርስትየ ቅመም ስወድሽ ለዘርሽማ አትጥፊበት ትምህርቱንም አታቋርጭ ክክክክክ

  • @teddygetachw3157
    @teddygetachw3157 6 ปีที่แล้ว +3

    waw

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ ልክ አስገባቸው
    ውስጤ ነህ 😀😀😀

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 6 ปีที่แล้ว +5

    ዌል ቤቶች
    የመዳም።ልጆች ለዶራል መቀነስ ሰላማዊ ሰልፍ አለ አሉ😜😃

    • @HAWAADAM-db4et
      @HAWAADAM-db4et 6 ปีที่แล้ว

      ሲሳይነሽ የፋሲል ብቻ የጎንደሯ ቀበጥ

  • @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ
    @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ 6 ปีที่แล้ว +2

    Selam lenante yehun egare lijoch zare betam des bilognal enatem desi yebalechu mirtoch

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 ปีที่แล้ว +3

    ይቤ ምርጥ አዋዝተህ ትናገረዋለህ ምርጥ ልጅ ቤቶቴችዬ 😍😍😍

  • @semat6662
    @semat6662 6 ปีที่แล้ว

    አቤት በ10 ደቂቃ ውስጥ ይሂ ሁሉ ሰው ስራ ማፊ ☺☺

  • @ዳጊልደታ
    @ዳጊልደታ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዌል ቤቶች እናመሰግናለን

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደና መጣችው ቤቶች

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 ปีที่แล้ว +17

    betochhh

  • @hananhanan2343
    @hananhanan2343 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው ምልዕክቱ
    መናናቁንማ እስኪበቃን አየነው