A South Sudanese here. I've been listening to Kennedy Mengesha and Yeshimebet Dubale since childhood and still do. This has always been my favorite. I loop it over and over again if I need calmness of soul. I would really appreciate if someone who understands Amhara could provide the lyrics or summary of what the song says. The voice is rich. So do the beats. I cannot imagine a day I would read or draft a manuscript without this playing in the background. I'm a big fan of Dibo Manalmosh as well. 'Amesegenalo'!
Both so cute,Ethiopian are such great singer just unique ppl,just can't understand how can do with eritrea such inhuman war for 30 year,and still they don't want peace,still can't accept that eritrea need to be done with all this. Hope ethio/eri will stop the Cold War we can be in peace once or ever side by side singing.peace
@@Mirkuzz that will be 1989 Gregorian calendar most South Sudanese were in Ethiopian and they listen to that until the fall of Mengistu in 1991. we still listen to them in Kakuma Camp and it reminds us of Good days when we were winning the war against Khartoum thanks Mengistu. Most of us did not know back then the Derg regime butchered thousands of Ethiopian but we will never forget how Ethiopian under Derg was nice to us. Even Meles gave Mengistu his credit for being African nationalist. Mengistu just went off rails by accidentally killing millions of his own citizens.
መጣህ ወይ በዝና አመጣህ ወይ መውደድ
የሰማዩን መርጠህ ደጉን መንገድ
መጣሁልሽ ዝና በርሬ ለመውደድ
በሰማዩ ባቡር ከተፍ ባየሩ መንገድ
ፀሎት ላይ ነበርኩኝ አንተን እንዳገኝህ
እንደፃድቅ መና ከፊቴ ቢጥልህ
እኔን እኔን ስትይ መጣሁልሽ መጣሁልሽ
ሰማያዊው መውደድ ያው ጣለልሽ
የምድሩ ምን አለህ … ሲጎተት ያደክማል
የብሱ ስንት እያለ … የሰማዩ ይበልጣል
እንዴት አሳሰበህ … ጠያቂ እንዳይቀድመኝ
አየኸኝ ወይ ከላይ … ጉሙ ሸፈነብኝ
ወደኸኝ ከመጣህ በሰማዩ መንገድ
እኔም ካንተ አልወጣም ልኮነን አልሄድ
በሰማዩ ባቡር ላይ ላዩን በመብረር
በሩቅ ይታያል ወይ ያ የፅድቁ መንደር
ግድምግድ…
ዕድሜ ላንቺ መውደድ፣ ላይ ላዩን ሲያበረኝ
የሰው ጥበብ ገነት፣ ገሃነም መሰለኝ
ለእኛ ለቤቶችሽ፣ ቁርጡን ንገሪያቸው
በሰማይ ጠያቂ፣ ይከብዳል በያቸው
እንዳሞራ ላዩን ባየር
በል ጥለፈኝ ያዘኝ ብረር
የምድሩ አያዋጣም እንበል እንበል ባየር ፏለል
ፈጠን በላ ውሎ አይደር ካሰብክ ይሄን ነገር
ሳልምህ አደርኩኝ በጎደለ ሌሊት
አንተን የሚያስረሳ ላላገኝ መድሃኒት
ብትነግሪኝ ብዬ ያሰብሽውን
ተጋፍጬ መጣሁ አሞራውን
ትወደኝ እንደሆን … አትጠራጠሪኝ
ፍራቻው ምንድነው … ወይ መላ ጠቁሚኝ
ሳለ የአሞራው መንገድ … ወዴት ልቀበልሽ
በል ይዘኸኝ መንን … ባየሩ እንብረር
ያውልህ ገላዬ ይመዘን እምነቱ
መቼም ገልፆ አይታይ የወዳጅ አንጀቱ
ምን ብትሰማ ቀረህ እግርህ አጠረብኝ
አትቀመጥም ወይ ካልተለወጥክብኝ
ግድምድም…
አዳኝ አጣሽ አሉኝ
ስመ ጥሩ ተኳሽ
ጀግና አሰበሽ አሉ
ተጠርቶ የሚያኮራሽ
እንዳልመጣ ነው
እንዳንገናኝ
ባንቺ አልወድቅም እንዴ
በምን ገመቱብኝ
እንዳሞራ ላዩን ባየር
በል ጥለፈኝ ያዘኝ ብረር
የምድሩ አያዋጣም እንበል እንበል ባየር ፏለል
ፈጠን በላ ውሎ አይደር ካሰብክ ይሄን ነገር
Thank you
awesome 🎉🎉🎉
😭😭😭 ምርጡ የትዝታ ጊዜዬ ኬኔዲን አሁን ድረስ በስስት ነው የምሠማው በጣም እኮ ምስኪን የሆነ የሰው ዘር ነበር ከነምርጥ ስራዎቹ ጋር
❤❤❤
ራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል አንተን ሳይ ኡሌም እያለቀስኩ ነው የማየው እናቴን ነው ምታስታውሰኝ ነብሳቹን በገነት ያኑረው
Aye gize
ኬዲ ምርጥ ድምጽ እና ስታይል
I’m a South Sudanese, and I rate this as the best of the Ethiopian Music....
God bless them.
From South Sudan🇸🇸🇸🇸🇸🇸 with love!
Wal Biet , thank you 🙏🏾
Thank you for liking the song. Broter.
Respect boss
ኬኔዲ ነብስክን በገነት ያኑረዉ ወንድሜን ነዉ የምትመስለዉ አሱም ሞትዋል አንድቀን የአንተ ሙዚቃ ከአፉ ሳይለይ ሞተ እሱም ነብሳችሁን በገነት ያኑርልን መቼም አልረሳችሁም ያንተን ሙዚቃ በሠማዉ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም እእእእእ
አዝናለሁ።
አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ግን ከጥቂት ቃላት በስተቀር ምን እንደሚሉ መስማት አልቻልኩም 😓
መጣህ ወይ በዝና አመጣህ ወይ መውደድ
የሰማዩን መርጠህ ደጉን መንገድ
መጣሁልሽ ዝና በርሬ ለመውደድ
በሰማዩ ባቡር ከተፍ ባየሩ መንገድ
ፀሎት ላይ ነበርኩኝ አንተን እንዳገኝህ
እንደፃድቅ መና ከፊቴ ቢጥልህ
እኔን እኔን ስትይ መጣሁልሽ መጣሁልሽ
ሰማያዊው መውደድ ያው ጣለልሽ
የምድሩ ምን አለህ … ሲጎተት ያደክማል
የብሱ ስንት እያለ … የሰማዩ ይበልጣል
እንዴት አሳሰበህ … ጠያቂ እንዳይቀድመኝ
አየኸኝ ወይ ከላይ … ጉሙ ሸፈነብኝ
ወደኸኝ ከመጣህ በሰማዩ መንገድ
እኔም ካንተ አልወጣም ልኮነን አልሄድ
በሰማዩ ባቡር ላይ ላዩን በመብረር
በሩቅ ይታያል ወይ ያ የፅድቁ መንደር
ግድምግድ…
ዕድሜ ላንቺ መውደድ፣ ላይ ላዩን ሲያበረኝ
የሰው ጥበብ ገነት፣ ገሃነም መሰለኝ
ለእኛ ለቤቶችሽ፣ ቁርጡን ንገሪያቸው
በሰማይ ጠያቂ፣ ይከብዳል በያቸው
እንዳሞራ ላዩን ባየር
በል ጥለፈኝ ያዘኝ ብረር
የምድሩ አያዋጣም እንበል እንበል ባየር ፏለል
ፈጠን በላ ውሎ አይደር ካሰብክ ይሄን ነገር
ሳልምህ አደርኩኝ በጎደለ ሌሊት
አንተን የሚያስረሳ ላላገኝ መድሃኒት
ብትነግሪኝ ብዬ ያሰብሽውን
ተጋፍጬ መጣሁ አሞራውን
ትወደኝ እንደሆን … አትጠራጠሪኝ
ፍራቻው ምንድነው … ወይ መላ ጠቁሚኝ
ሳለ የአሞራው መንገድ … ወዴት ልቀበልሽ
በል ይዘኸኝ መንን … ባየሩ እንብረር
ያውልህ ገላዬ ይመዘን እምነቱ
መቼም ገልፆ አይታይ የወዳጅ አንጀቱ
ምን ብትሰማ ቀረህ እግርህ አጠረብኝ
አትቀመጥም ወይ ካልተለወጥክብኝ
ግድምድም…
አዳኝ አጣሽ አሉኝ
ስመ ጥሩ ተኳሽ
ጀግና አሰበሽ አሉ
ተጠርቶ የሚያኮራሽ
እንዳልመጣ ነው
እንዳንገናኝ
ባንቺ አልወድቅም እንዴ
በምን ገመቱብኝ
እንዳሞራ ላዩን ባየር
በል ጥለፈኝ ያዘኝ ብረር
የምድሩ አያዋጣም እንበል እንበል ባየር ፏለል
ፈጠን በላ ውሎ አይደር ካሰብክ ይሄን ነገር
ሙሉውን ሰምቼዋለሁ በውስጥ አናግረኝ
ኮፒ ራይት ቀድመው ፈርተው ነው
E
@@ethiomessiThanks a lot... I do really appreciate it.
1981 ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ጀምሮ በውትድርና ህይወቴ እያለው እምወደው ዘፈን ኬኔድዬ ያራዳ ልጅ ምነው ቶሎ ባልሞትክ ወይኔ ይሄው በስድት 30 እመት ሆኖኝም ዘፈንህን ሆድ ሲብሰኝ ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማው ብሶቴን እየቀሰቀስከው በሀሳብ መአበል ግንባር ላይ ያጠዋቸውን ጓዶቼን በስደት ላይ ያጠዋቸውን ጓደኞች እያስታወስኩ ደጋግሜ የ ማይሰለቸውን ዘፈንህን እየሰማውት ነው ነብስህን ይማረው እንንድ ቀን እዛው እንገናኝ ይሄናል ወንድም አለም ።
ሳይጀመር ያለቀው የሙዚቃ ህይወት ኬኔዲ ታላቁ ድምፃዊ የዛሬወቹ አርቲስቶች አዲስ ሰርተው ከ1 ወር የዘለለ አንዳምጣቸውም እንዳንተ ያሉትን ዛሬም ኢንተርኔት ላይ ሳሳድድ እውላለሁ ሙዚቃ በናንተ ግዜ ቀረ ነብስክን ይማር።
Endalk Tesema
Endalka enam edat betam new yadero muzika yamewdw
እውነት ነው የአሁኖቹ ተጫወቱ በሙዚቃውም በጆሮአችን
me too
Endalk Tesema I completely agree with you kenedy was the best
ፋራ ላለመባል ብዙ ሰዉ አይሰማም ግን የማይሰለች ዘፈን ነዉ።😘😘😘
ኬኔዲ ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ያስለቅሰኛል
በህይወቲ ከሞቱት ሁሉ ሚያሳዝነኝ ኬኔዲ መንገሻ ሙዚቃዎችህን ሥስማ የልጅነት ጊዚ ያ ደስ የሚለው ያ ዘመን O M G ሙዚቃ ድሮ ብቻ የዘፈኑት ያሁኖቹን ለምን እደሆነ አላውቅም እንኩዋን ላዳምጣቸው ስማቸውንም አላውቅ
እኔ። አፉር ትዝ ይለኛል
ደጉ ግዜ organic የሚባሉት እነዚ ነበሩ
Sdhu
I agree with you
ምን እንደሆነ አላውቅም ስሰማቸው እንባየ ይቀድማል መውደዴን በቃላት መግለፅ አልችልም።ይሽመቤት እድሜ ጤና ይስጥሽ ለኬኔዲ ነፍስህን በሰማይ ገነት እንድትወርስ ፀሎቴ ነው.ትወእሳለክም የምድር ደግነትህ ለሰማይ ቤትህ ምግብ ይሆንሀል.
ewnet new enem betam kidme ayate tizz silemilugn alekisalew
እኔ ሁሉ በተለይ ደሞ ኬነዲ የኔውድ በልጅነት እህ ብቻ አላውቅም ውስጤ ይሸበራል
ለ
የደግነት ጊዜ ትዝ ስለሚል አሁን ሰውን ሰው ሲገለው ሲታይ ለምን ያ ጊዜ የኖረው ሰው ሰቅሰቅ ብሎ አያለቅስ!?
ያ ድምፁ.. ያ የሰውነት እንቅስቃሴው.. ሁሉ ነገሩ.. በጣም አስደሳችና ገራሚ አርትስት ነበር። ሳንጠግበው ባጭሩ ተቀጨ...አሁንም የቪዴዮ ክልፖቹን ስመለከትና ድምጹን ስሰማ በትዝታ ፈረስ አሳፍሮኝ ወደ ኋላ ያን ጊዜ ይመልሰኛል ።ያን ጊዜ የነበረን ላይፍ ሁሉ ነገር ይታወሰኛል ። አረ...ትዝታው ልገድለኝ ነው
I feel the same
I completely agree with you
@@mekdykzy2608 thanks and of of y
የድሮ ሙዜቃ ለምን ደስ ይላል ግዜውም ድስ ይላል
Kedereya Wabe btame eje aytgbme
Tefa ezih agame
authentic time
ኬኔዲ በድምፃዊነት ብቻ ሳይሆን በደግነቱ ና በመልካም ስነ ምግባሩ የሚታወቅ ድምፃዊ እንደነበር በአንድ ወቅት ለሱ በተዘጋጀው የ120 ፕሮግራም ላይ የሙዚቃ ጓደኞቹ እነ ፀጋየ ደቦጭ ና አበበ ብርሀኔ ተናግረዋል በቅርቡም የዜማ ደራሲው አበበ መለስ በሸግር ሬዲዎ ከማእዛ ብሩ ጋር በደረገው ቃለ ምልልስ ኬኔዲ በጣም ስው አክባሪ ና ያለውን ሁሉ ለተቸገረ በመስጠት እራሱም ይቸገር እንደነበር ተናግሯል።
mirkuzz thanks for sharing for this amazing video music. classic
እዉነት ነዉ፣ የሺመቤት ራሷ ከሁለት ሳምንት በፊት "አርሂቡ" ላይ ቀርባ ይህን መስክራለች። እዚህ ቪዲዮ ላይ ለብሶት የተቀረፀበን ጃኬት ጨርሶ ሲወጣ ለዘበኛዉ እንደሰጠዉ ተናግራለች
Biru wele በጣም እናመስግናለን ለጠቅላላ እውቀት መግለጫህ
kidist siyoum kidist minem ayedel
እኔም!! ኬኔዲ ደግ ስው ነበር አሉ!!
የሺዬ ኑሩልን ኬኔዲዬ ነብሰ ይማር አንተ እንጂ ሰምህ ና ሥራክ ከዘመን ዘመን ይሸጋገራል
ያራዳ ልጅ ኬኒ We are still in love bro!
ወይ ሙዚቃ ቆንጆ ማስታወሻ የሺየ ዛሬ ይሔን ስታይ ምን ትል ይሖን እንዴት እንደሚያምሩ ኬኔዲ በልጅነትሕ ተቀጠፍክ ነብስ ይማር ወንድሜ አይ ድምፅ ለዛ ንቅናቄ ስውን አሳበድከው አይ ጥሩ ግዜ አለፈ ፍቅር የነበረበት ግዜ ነበር
አሁን ላሉ ዘፋኞች አሰሙልኝ።
Kedr Jemal በጣም ያፍሩ ነበረ
Kedr Jemal እውነት ብለሀል
አቤት ድምፅ የኔ ንጉስ ኬኒ እና ልእልት የሺ ፈጣቲ ይባርካችሁ
i was 10 years old boy when this golden song was on the air.Amazing lyrics with smart musicians indeed a nice duet song.unforgotten memory
I was also 10 years old and i awas living around merkato i remember video bet
እኔም እንደናንተ ነበር እድሜ እናም አጎቴ ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ይዞኝ ሲሄድ አውቶቢሱ ውስጥ ይህ ዘፈን ነበርና የሚሰማው ትዝታው አሁን ላይ ለጉድ ነው አሁን 42 አመቴ ነው 32 አመት በፊት ይገርማል
ሚገርመው እኔ 7 አመቴ ነበር ታላቆቼ ሲሰሙት ትዝ ይለኝ ነበር ትዝታ
እናቴ ምትወዳው ሙዚቃ ነው።
ይህንን ሙዝቃ ለውድ ልጄ አቤል ይድረስልኝ ❤
አንተም የዋህ ድምጽህ የዋህ የኔ ቀብራራ ጠግቤ የማልጠግብህ!!!
ነፍስህን በገነት ያኑረው ኬነዲዬ የሺዬ ጤናሽን ይሥጥሽ ባለሽበት በባእድ ሀገር ሠላም ሁኝልን
True
When music was so beautiful. Those two great artists never be forgotten. Rest in peace Kennedy mengesha and long live this great musician lady
Betamm kebad muzica new eko offf
ውይይይይ እንዴት 2:28 2:29 እንደምወደው ኬንዲዮ ነፍስህን ይማርልን!
ወይኔ ይህን በሰማነው ድምፅ ይሁን ዘፍኝ ጆሮችንን ሲያደማው አስባችሁታል ማርከሻው እኒህ ናቸው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ኬኔዲ ምን ልሁንልክ እኔ ያተን ስራ ባየው ቁጥር ውስጤ በሀዘን ይሞላል ግን እግዚአብሔር አይከሰስም የወደደውን ወሰደ ነብስክን በገነት ያኑርልን
እውነት ኬኔዲ ዘፋኝ ነህ በጣም ብዙ ስራ እንጠብቅ ነበር ከአንተ ግን አልሆንም ፈጣሪ ነፍስን በገነት ያኑርህ የሺዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
This song reminds me of my childhood friend's backin the old good days man!!! R.i.p Kennedy
ኬኔዲን ሁሌ አዳምጨ አልጠግበውም Mirkuzz እናመሰግናለን ፡፡
ይህ ዘመን እዴት ይናፍቃል እፍፍ
ፀጋዬ ደቦጭ ምርጡ ገጣሚ ያንተ ግጥሞች ይለያሉ
th-cam.com/video/gvCELXj9p4M/w-d-xo.html
ወንድሜ ኬኔዲ አፈሩን ገለባ ያርግልህ የምረ ሰላንተ ሳሰብ ደግነትህንና የዋህነትህ መቸም ከህሊናየ አይጠፉም
Iconic, Love listening this old music
I remembered those good days
A South Sudanese here. I've been listening to Kennedy Mengesha and Yeshimebet Dubale since childhood and still do. This has always been my favorite. I loop it over and over again if I need calmness of soul. I would really appreciate if someone who understands Amhara could provide the lyrics or summary of what the song says. The voice is rich. So do the beats. I cannot imagine a day I would read or draft a manuscript without this playing in the background. I'm a big fan of Dibo Manalmosh as well. 'Amesegenalo'!
Thank you my brother, have a blessed day!
ኢትዮጵያ Ethiopia ኢትዮጵያ Ethiopia ኢትዮጵያ Ethiopia ኢትዮጵያ Ethiopia ኢትዮጵያ Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopiaኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ነብስ ይማር ኪኔዲ እሁሊም እንወድሀለን
አይ ዘፈን ድሮ ቀረ ስሰማ እንባ ነው የሚተናነቀኝ በህንነቴ አስታውሳለሁ እቤታችን ይከፈት ነበር
ነብስህን ይማረው
እኔም በትዝታ ባቡር የሀሊት እጋልባለው
long live all the good old times!! will always remember the times!
ከይተጀመረ ዝተወደአ ደርፊ ሳይጀመር ያለቀው ዘፈን ተመልሶ አይመጣ
Golden generation of Ethiopian music wow
my heart fly to back home 4kilo form London thanks millions Kennedy
The same here I really miss 4kilo.
I feel the same way I feel you
I am from eritrea I love u kennedy
ሁሌም አትስለችም ነብስክን በገነት ይኑር
ታሪክ እየተናገሩ ነው! የአውሮፕላን ታሪክ!
አይ ወርቅ ወርቅማ እነየሺመቤት እርጎዬዎች አድርገዋል
Both so cute,Ethiopian are such great singer just unique ppl,just can't understand how can do with eritrea such inhuman war for 30 year,and still they don't want peace,still can't accept that eritrea need to be done with all this. Hope ethio/eri will stop the Cold War we can be in peace once or ever side by side singing.peace
Congratulations
😍🇪🇹🇪🇷
አባት እና እናቴ ሲጋብስለወጣ እናቴ በጣም ነው የምትወደው እናቴ
This song remind me of those days of 80s when Mengistu left the country and everything seem falling apart.
John Awutiak This cassette was released in 1982 (Ethio Calendar)--sometime around genna & timket.
@@Mirkuzz that will be 1989 Gregorian calendar most South Sudanese were in Ethiopian and they listen to that until the fall of Mengistu in 1991. we still listen to them in Kakuma Camp and it reminds us of Good days when we were winning the war against Khartoum thanks Mengistu. Most of us did not know back then the Derg regime butchered thousands of Ethiopian but we will never forget how Ethiopian under Derg was nice to us. Even Meles gave Mengistu his credit for being African nationalist. Mengistu just went off rails by accidentally killing millions of his own citizens.
Just soooo wonderful to listen to in the late evening, unstoppable superstar material, ooh lah! I love it ah! 🎬😌🎤🎧🎵🎶💖💗💞💖💗💞
ኡፍፍፍ ብሰማው የማልጠግበው
ድምጾዊው ኬኔዲ ነብሱን ይማር
You were so amazing keneddy!!
ምን ዋጋ አለው ኬኔድ ብዙ ነገሬን ወስዶብኝ የሔደ ያህል ይሰማኛል እንቆቅልሽ ነው የሆነብኝ ልጅ ነኝ ገጠር ሆኜ አዳምጠዋለሁ አጎቴ የሓይስኩል ተማሪ ነው በጣም በጣም የሡን ዘፈን ያንጎራጉራል ድምፄን አጥፍቼ አዳምጠዋለሁ እምባዬ ይፈስ ነበር በዚያው አመት ውስጥ ህይዎቱ ማለፉን ሠማሁ። ሬድዮ እንደልብ የለም፣ማዳመጥ አይፈቀድልንም ተጨማሪ ቃጠሎ በሉት ግን ኬኔድ ውስጤ ነው ነፍስ ይማር።
አያቶቻችንን አሳብደው እሄው አሉ አሁንም እኛን እያሳበዱ
ኬኔዲ 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
It is really sad to loose Kennedy at his best.
Sad to loose kennedy he is the best
we miss you come back yeshi your the best singer ever
My best
Yetewoledku. 1982 naw . Ginn. Yediro musikawochn semmiche altegibm. Sewoch. Ante shimagle nehi. Ended? Ylugnal . Gin ene tilku. Speaker. Kefiche. Silekilachew ayyyy yedro tizitawoch. Yilalu. Betamm. Wodalehu. Adrsulign.
I always like Kenedy, what a time ! ? Always in tears . RIP
when i listen this music ,i can't keep my tear.i hate this time
😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰 betam nw yemwedew yaw baldersibetim dimsu gn k west aytefam kenadiy mengesha. Enba enba yilgnal minim tizita bayinoregnim!! R, İ, P
Kennedy i love u my love rip
yehane zemene yemesele Giza yeleme I feel it
My father favorite song I also remember my childhood when I hear this song
betame yemeweded kere zefen bejn gez tam yalewe yemayesleh edema , zelalem yemedemete eseke tewejn ebaya fesese
ይህንን ሙዚቃ እኔና የጉረቤታችን ልጅ እየተቀባበልን አሰበ ተፈሪ ላይ ለሰፈረ ልጆች ለ25 ሳንቲም ምን አልባት 8 ወይም 9 ብንሆን ነው ወይ ግዜ አቦ እንዴት ይጥም ነበር ።
ኬኔዲሳይሞትበፊትተወልጄበሆን እንዴትእንደማደንቀው እነግረውነበር የሺእድሜይስጥሽ
Old school the good old days
i wish born before he passed away and saw him RIP man
kadie ET no chance
Pure talent with so many energy's, legends lives for ever ...!!!
Musca
5:34 5:35
ጤናየኒጋቱአበበሸፈራዉመሪቲአደኛካኘ
ገራሚ ዘፈን!
Kennedye seydenes bit shy oh my God des selelu eko.
ሞት ክፉ ዕጣ ነው ለሁላችንም የማይቀር በለጋ ዕድሜህ ሞትክ እንጂ ኬን rip
ዘፈን በናተግዚ ቀር ያሁኖችማ መላቅጡን አጥፍተዉታል
Really fresh organic sound
I love this music,when I was grade 12
R.I.P A LITTLE ANGEL !!!!
besemawachu Kutir Yeh Nw Yemesemagn Lemat Yekebidal Ayen Eba Yemolal...Fikrrrrrrr Bicha....
i am in love with kennedy. what am i gona do?
እንደጠረጠርኩት
Aye.ya.geza
ay gizeeee
Betam wude artistoche dirome zenderom ewedachualew kenedi nebsihen yimarew wendeme
weyena zemen yasazenal enezh berkeyawoch bemen teteku becha hode yefejew long live to oldest
ነብሰህን ይማርው 😭😭😭😭
You are our super stars
I still love you music 🤩🤩🤩
RIP kanda I like you all the time
Mewn ente yemsle bet yewne muzka bensma betame ko new metamrutu kende betame new mewdge
I love u Kennedy & RIP♥♥♥
I love this old Amharic song