አቡነ ሀብተ ማርያም "አምስት መቅሰፍታት እንዲጠፉ በደጄ በደብረ ሊባኖስ ተቀበርልኝ" - ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 ปีที่แล้ว +1

    ገድለ አውነ ሃፍተ ማርያም በተሰጣቹ ቃል ኪዳን ከመቅዘፍት አውጥኝ እስከ ቤተሰቤቼ እከ ልጆቼ ጠብቅኝ አደራ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 ปีที่แล้ว

    ሰለ ቅዱሰ አቡነ ሀብተ ማርያም ታምር ገድል ትልቅ ታሪክ በሰማሁ ጊዜ ሰውነቴንሁሉ ተሰማኝ ቃለሕይወት ያሰማልነ አሜን አሜን አሜን ።

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም ልመናቸው እረድየታቸው በኛ ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን በረከተ ኣቡነ ሃብተማርያም የሳትፈና ።
    ዘተወክፈ ነቢየ በስመ ነቢይ ዐስበ ነቢይ ይነሥእ ። ወዘተወክፈ ጻድቀ በስመ ጻድቅ ዐስበ ጻድቅ ይነሥእ ። ወዘአስተየ አሐደ እምእሉ ንኡሳን ጽዋዐ ማይ ቈሪር ባሕቲቶ በስመ ረድእ አማን እብለክሙ ኢያሐጕል ዐስቦ ።
    ማቴዎስ ወንጌል 10:41-42
    ኣሜን በረከቶም ምሳና ይሕደር ካብ እማመ ስጋ ወነፍስ ይሰውረና ብጸለቶም ብዕጣኖም ብደብሮ ብቃል ኪዳኖም ካብ ክፉእ ይሓልወና እግዚኣብሔር።

  • @nohadsalloum2200
    @nohadsalloum2200 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን :የአባታችን የአቡነ ሀብተማርያም ጸሎታቸውና ቃልኪዳናቸው አይለየን ።

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 4 ปีที่แล้ว

    *አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን። የፃድቁ አባታችን በረከት እረዴታቸው ይደርብን አቤት የእግዚአብሔር ሥራው ዕፁብ ድንቅ ነው በእውነቱ*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    💚💛♥💚💛♥💚💛♥

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! የአባታችን የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @adiseabeba6117
    @adiseabeba6117 4 ปีที่แล้ว +19

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለኛ ይለምኑ ያማልዱንም ዘንድ ብዙ ቅዱሳንን ሰጠህን ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም ብለህ ማረኝ ሀጥያተኛ ነኝ ሀገሬንና ህዝቤን አስብልኝ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hdm2918
      @hdm2918 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ns9ey2pf7g ❤

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም ብለህ ማረን ይቅርም በለን ከመጣብን መቅሰፍት ሰውረን እድነን አሜን ለወድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም ሆይ በምልጃህና በፀሎትህ በቃል ኪዳንሕ አስበን አትለየን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 4 ปีที่แล้ว

    የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ አቡነ ሀብተማርያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም በፀሎቶ አስቡን ኢትዮጵያን ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ በፀሎት አስቦአት

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን የአባታን የፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን ቃልኪዳናቸው አይለየን በቃልኪዳናቸው በዚህ ዘመን የተቀሰቀሰውን ይህ ዓለምን እያስጨነቀ ያለውን ወረርሽኝ ያስወግዱልን አሜን።

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለቲ ያሰማልን በድሜ በፀጋ ጠብቀኝ መምህራችን በጸሎት አስቡኝ

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ልጅሽ አገራችንን ኢትዮጵያ በቸርነቱ ያስባት ዘንድ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @armacho524
    @armacho524 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ስቅዱሳን አባቶች ብለህ ማረኘ ይቅር በለኘ በሃፆት ደክማለሁ ጌታ ይቅር በለኘ
    አባታችን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደረብን

  • @brhaneftwi8846
    @brhaneftwi8846 4 ปีที่แล้ว

    ቅጽልዋ ብሕቂ ጽብቅ በሪኽቶም ይሕድሪና አሜን

  • @jeryyimulugeta7310
    @jeryyimulugeta7310 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አባቶቻችንረደት በረከታቸው አለም ከመጣባት መቅሠፍት ይታደግልን ቸሩ መድሀኒት አለም ስለ እናቱ ቅድስት ማሪያም ብሎ ይቅር ይበለን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን የቅድሳኑ የጻድቃን የሠማዕታት ረድኤት በረከታቸው በሁሉ ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አይለየን አሜን ፫
    በእውበት ለወድማችን ድ/ን/ጥበቡ ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፫ በጣም ደስ ይላል መምህራችን የተለያዩ ትምህርቶችን እያዘጋጀህ የምታቀርብል እኞን ለማስተማር ያለህን ድካም ለሀይማኖትህ የለህ ፍቅር ትህትና ሀይልና ብርታት እኔንም አበረተሀኝ አሁንም ብዙ ትምህርቶችን እንደምታበርክትልን በተስፋ እጠብቃለን የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ሀይልና ብርታቱን ጨምሮ ያድልህ አሜን፫

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አአሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ምልጃና ጸሎት አይለየን አሜን

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
    @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
    @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወቱን ያሰማልን በእዉነት እድሜና ጤናን ያድልልን የቅዱሳን አባት እናቶቻችን እረደት በረከት ይደርብን ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿም ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን ያቡነ ሃብተማርያም ፀሎትና ልመና አይለየን

  • @seyoumselam7632
    @seyoumselam7632 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የባቶቻችን ጸሎት ይጠብቀን ።

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ሂወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @eyulove9860
    @eyulove9860 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ በቅድስና ቦታ ስለመራኸኝ ስለባረከኝ ተመስገንልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለበጅ ያብቃኝ አሜን

  • @hannakibro1074
    @hannakibro1074 4 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለ ይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ለሰጠን ጌታ ክብር ምስጋና ለሰሙ ይሁን ከሜን አሜን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደር ብን ሀገራችን ቤተክርስቲያን ን ስለአባታችን ብሎ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ፫ አቤቱ እኛ ደካሞቹን በፀሎታቹ አስቡን ፃድቃን፣ ሰማእታት፣ አቡነ ሀብተማርያም፡🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

    • @mulumulu3028
      @mulumulu3028 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigestamare777
    @tigestamare777 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @wedyethiopia6225
    @wedyethiopia6225 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @brhaneftwi8846
    @brhaneftwi8846 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት የስምዕልና አሜን

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የአባታችን የአቡነ ሀብት ማርያም ፀሎት ልመና ቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚❤❤ በእውነት በእውነት ለወ ድማ ችን ቃል ሂወት ያሰማልን👍👍👍

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለመምህር

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃን የአቡነ ሀብተ ማርያም እረዴት በረከታችው ይደርብን ምልጃ ፆሎታችው ይድረስልን አሜን አቤቱ አምላካችን ሆይ ለኛም አይነ ልቦናችንን አብራልን የሰማነውን በልባችን አሳድርብን ለወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yodittadesse5798
    @yodittadesse5798 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @ካልባረከኝአለቅህም-የ7መ
    @ካልባረከኝአለቅህም-የ7መ 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @ወይኩንፋቃድከ
    @ወይኩንፋቃድከ 4 ปีที่แล้ว

    በጽሉትወት፣አስቡን፣አባታችን

  • @eliasmanchesterunited6889
    @eliasmanchesterunited6889 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን ቃለ ለሂወት ያሰማልን

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kalehiwot yasemaln

  • @amarunega9451
    @amarunega9451 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትንያሰማልን።

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 ปีที่แล้ว

    አመን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sarabirhanugetahun4635
    @sarabirhanugetahun4635 4 ปีที่แล้ว

    ሉይኩን
    ለይኩን
    ለይኩን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!!!!!

  • @ወይኩንፋቃድከ
    @ወይኩንፋቃድከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂውትያስማልን፣አባታችን

  • @ምርጫዬአብይነው
    @ምርጫዬአብይነው 4 ปีที่แล้ว

    የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን
    አቤቱ አምላካችን ሆይ አንተን መፍራትን በልቦናችን አሳድርልን

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Kale hywoten yasmalen 🙏🏽

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehywet yasemalen ye abatachin Anime Have Mariam berekt redet fikr yiderbn ayleyen

  • @hirutgizaw3376
    @hirutgizaw3376 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! የአባታችን የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ በአገራችን በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበውን በሽታ ጨርሶ ያጥፋልን ፡፡ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @abrehatasefai5609
    @abrehatasefai5609 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @hawiirabirraahawiirabirraa2502
    @hawiirabirraahawiirabirraa2502 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiweten yasemalen

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

    ኣብየቱ ይቅር በለን ምሕረትህንም ኣሳየን።

  • @meseretmenegesha3267
    @meseretmenegesha3267 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen aman amen

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 ปีที่แล้ว

    አሜን 3

  • @yeneneshgirma1296
    @yeneneshgirma1296 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን. አሜን. አሜ

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም
    ፀሎት ልመናቸው በኛለይም ይደርብን

  • @lidacall9473
    @lidacall9473 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስምልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የቅዱሰ አቡነ ሀብተ ማርያም
    ቃል ኪዳናቸዉ በርከታቸወ ይድርብን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ወንድማችን ተባርክልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 4 ปีที่แล้ว

    አባትሆይ መረን ይቅርበለን

  • @hahababa1526
    @hahababa1526 4 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የቅድሳን ረድኤት በረከታችው ይደርብን በየጊዜው የቅዱሳን በረከት እንድንሳተፋ ሁሌ ጊዛችሁን መስዋት አድረጋችሁ ለኛ ለምታስሙን ለመምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያስማልን በጣም በጉጉት በምጠብቀው ብዙ ነገር የተማረኩብት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @beyenewassihun2755
    @beyenewassihun2755 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiywoti yasemalin be edimi be tina yitebikilin

  • @arosaarosa8772
    @arosaarosa8772 4 ปีที่แล้ว

    Ammeenn Ammeenn Ammeenn wandimachin qale hiwotin yasamalin ye tsadiqu abatachin radihetachewuna baraketachu edaribin

  • @tinalovetinalove8748
    @tinalovetinalove8748 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen yabatachen bereketachew ydereben

  • @saralisane608
    @saralisane608 4 ปีที่แล้ว

    Bereketachew yderbn

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 ปีที่แล้ว

    ቃልሕወት ያሰማልን ቅዱሰ አባታቺን አቡነ ሀቢቴ ማርያም በረከቲ ኤረደታቹ በኛ በሕዚበ ክሰቲያን ሀገራቺን እቲዮጲያ ጋራ ፀንታ ቲኑሩ አሜን አሜን አሜን🙏💐

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ye abatachen xelot kegna yehun egzabher yeker yeblen emeberhan kegna tehun kal hiwet yesemalen memherachen amen amen amen

  • @sababerhe3391
    @sababerhe3391 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so very much for this! Egzabhier yetemesegene yhun. I can’t imagine ye gietachin medhanitachin eyesus christos taem fkir, I can’t stop thinking about it “ke Medhani alem taem fkir yetenesa, kidist nefsachew kesgachew teleyet” egzabhier kbr msgana ydresew be cherinetu lezi lsema sle abekang egzabhier yetemesegene yhun 😭😭😭♥️♥️♥️!
    Yetebarek memhrachin betam betam sle ante sra ena tmhirt egzabhier yetemesegene yhun. Lante Demo kale hiwet yasemalng, edmiena tiena ystlng abzto ybarklng. Yeabatachew ye abune habte maryam xelotachew, bereketachewna habte redietachew kantegar yhunelng!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 ปีที่แล้ว +3

    ፃዲቁ አባታችን አብነሐብተማርያም በቃልኪዳናቸው የመጣብንን ወረርሽን ያጥፉልን በፃዲቁ ፀሎት የፃዲቁንምዱር ህዝቦቿን ይባርኩልን ሐብትዬ አባቴ ፀሎቶ ይማረን በረከቶ ይደርብን አምላከ አብነሐብተማርያም በቃቹ በለን እራራልን ተለመነን ገፀምህረትህን ላክልን

    • @adanechekole5939
      @adanechekole5939 4 ปีที่แล้ว

      ፡በማህበረ ተዋህዶና በሌሎችም የቤተክርስቲያናችን መገናኛወች የሚተላለፉት ስብከቶች ከተጠቀምንባቸው መዳን ዛሬ ነው።

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen wendmachin Egzabhair ergem edme ke tenagar yistlen

  • @ማርያምየኢየሱስእናት
    @ማርያምየኢየሱስእናት 4 ปีที่แล้ว

    kele hiwetn yesemaln

  • @tatitati4682
    @tatitati4682 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tesfaytsegay3194
    @tesfaytsegay3194 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን🙏🏻❤⛪ቃለ ህይወት የስምዓልና

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስን ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን። ለአገራችን ምህረትን ይስጥለን። ለወንድማችን አምላክ እስራሄል ያገልግሎትክን ዘመን ይባርክልክ እኛንም ሰሚ ልቦናን ይስጠን

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 4 ปีที่แล้ว

    አቡነ ሀብተ ማርያም ዘመናችንን ይባርክልን
    ክፉ ነገርን ያርቅልን አሜን ፫

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen yabatachin yitsadeku abune abet8mareyame meleja tibikachiwe ayileyime

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ቃልህን አሰማኅኝ

  • @hiwotmehari9119
    @hiwotmehari9119 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እንዴት ድንቅ ነው የአባታችን ገድል በረከታቸው ይደርብን