ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ወደ ውጭ ሀገር ለመሄድ አሻራ ከሰጣችሁ በኋላ ሳይኮሜትሪክ ፈተና ወይም Verbal Analogy Test (VAT) ለመፈተን፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 132

  • @Indicators1997
    @Indicators1997 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ፈተናውን ተፈትኜ ነበር ፈተናውንም አልፌያለሁ። አንድ ወር አለፈኝ እስካሁን ምንም ቴክስት አልገባልኝም ለቀጣይ ሂደት። ይቆያል እንዴ?

  • @abelbirhanu4307
    @abelbirhanu4307 11 วันที่ผ่านมา

    Adama wst yetu ga new yalew Biometric info lemestet

  • @amentube17
    @amentube17  5 หลายเดือนก่อน +2

    #ይነበብ
    አሁን ላይ ፈተና እንዲፈተኑ በስልካቸው አጭር የፁሁፍ መልዕክት እየገባላቸው ያለው ጥር ላይ እና ከጥር በፊት አሻራ የሰጡ ልጆች ስለሆነ በቅርብ አሻራ የሰጣችሁ ልጆች በትዕግሥት እንድትጠባበቁ ላሳስባችሁ እወዳለው። ሁሉም ሳይሆን አንዳንድ ፈተናዎች ትንሽ ከበድ ስለሚሉ በደንብ ተዘጋጁ።

    • @muluyemoges8296
      @muluyemoges8296 4 หลายเดือนก่อน

      Bemn zurya nw menzegajew wendeme?

    • @letconsider
      @letconsider 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ አሻራ ሰጥቼ ID ጠፋብኝ ጥያቄዎችን እንድመልስ text ደርሶኛል።ID እንዴት ላግኝ?

    • @teshomegebremeskel4492
      @teshomegebremeskel4492 4 หลายเดือนก่อน

      10Q Bro
      አሸራ ከሰጣሁት ሳምንት ሆነኝ።lower Id አልገባልኝም የት ሂጄ መረጋገጥ አለብኝ?በናት ተባበረኝ

    • @HAILERTRADE
      @HAILERTRADE 4 หลายเดือนก่อน

      thank you

    • @Yitayinewmersha
      @Yitayinewmersha 3 หลายเดือนก่อน

      Fetenew sel men new

  • @NasriAwol
    @NasriAwol หลายเดือนก่อน

    Exam weseje nbr ena 5 ጥያቄ nbr result demo moderat ena high nw lela mndnew emetebkew demo tayake yaltelake bado bota ale onging exam eml mndnew additional exam ale nw ende pls reply🙏🙏

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

    Kirb gize labor id yelakulin sewoch bezi amet kemihedut gr mesatef enchilalen ende ?

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy 2 หลายเดือนก่อน +1

    E learning lay yalutin coursoch memar ena certified mehon gideta nw ? malete hulunim? Vedio alikefit lalenin mn tilalek pls

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน +1

      Certified mehon temerach tihonaleh, be computer kefteh mokirew

    • @ethiopiabusinessacademy
      @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

      Ere benatih pc kalelen ayihonim 😮​@@amentube17

    • @ethiopiabusinessacademy
      @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

      ​@@amentube17pc kelelenis begeta

    • @ethiopiabusinessacademy
      @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

      ​@@amentube17pc kalelen chirash ayikefitim ? Lela menged ylm

  • @FantaneshKassahun-do5ew
    @FantaneshKassahun-do5ew หลายเดือนก่อน

    የት ነው አሻራ የምንሰጠወሰ

  • @ጤናችንሚዲያ
    @ጤናችንሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi, lepsychometric fetena bilew link lakulegne sekeftew no exam, check later yelal min yeshalal

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      lmis.gov.et gebteh check adrigew

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ እዴት ነው የምንሰጠው

  • @EthiopianOrthodox-lt2wd
    @EthiopianOrthodox-lt2wd หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ኮድ ነዉ እምናስገባ

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน +1

      OTP Code

  • @yahieseye3340
    @yahieseye3340 หลายเดือนก่อน

    ፈተናው ለሁሉም ሠው ተመሳሳይ ነውዴ ማለት በስልክ ሜሴጅ ተልኮ በአጋጣሚ ጠፋብኝ ከሌሎች ሠዎች በተላከው ሊንክ ገብቸ መፈተን እችላለሁዴ?

  • @SeidMohammed-bv7ib
    @SeidMohammed-bv7ib 2 หลายเดือนก่อน +2

    text gebtolgnal fetenawn tefetnelehu gn certifecat edetnew emagegnew ena demo numerical wutet ayasaym edetnew bro

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Metebek nw Numerical yehulum ayasayim dot dot nw emiadergew

    • @Indicators1997
      @Indicators1997 หลายเดือนก่อน

      yenem ga new yemayasayew

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ለመስጠት እዴት ነው

  • @MohammedWubu
    @MohammedWubu หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አሻራ ሰጥቼ ባዮሜትሪክ አሻራ ሜሴጅ ገብቶልኛል እንዴት ወደ ሲስተም መግባት እችላለሁ?

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน +1

      lmis.gov.et
      bezih link
      Phone No & Password asgebteh sign in malet tichilaleh

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wendime fetenaw mn ayint nw mn ngroch ly enizegaj.

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน +1

      1. Verbal Analogy
      2. Non verbal analogy
      3. Personality Test
      4. Letter Set
      5. Numerical Ability
      6. Emotional Intelligence
      7. Personality Test
      Enezih nachew tiyakewochu.

    • @ethiopiabusinessacademy
      @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

      ​@@amentube17betam ameseginalew online felaligalew

  • @MahletSileshe
    @MahletSileshe หลายเดือนก่อน

    ene le sweden hager temerteshal tebye ashara hulu setche neber gn keza behuala lela txt algebalgnm mn ladrg

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน

      Betigist tebik

  • @GemechuGudeta-ie2ef
    @GemechuGudeta-ie2ef 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፈተናዉን ተፈትኜ ነበር አዲስ ነገር አለ እንዴ info ያላቹ please share

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน +1

      Text yilakal tebik

  • @MihiretKassaw
    @MihiretKassaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    Password tefitibign otp number eyelakilign nw gin too many attempt eyale yasichegragnal more than ,24 hours

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Mnm satmokir nw 24 seat emitebkew

  • @BelayAsefa-n9i
    @BelayAsefa-n9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነዉ ወዲሜ አሻራ ሰጥቼ ነበር ግን የሌበር አይዲ ቴክስት አልገባልኝም 20ቀን ሆኖኛል ከሰጠሁ ምን ማረግ አለብኝ

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከዘገየ 72 ሰዓት ነው እሚቆየው። ስለዚህ lmis.gov.et ላይ ገብተህ ስ.ቁ እና የይለፍ ቃል በማስገባት ማግኘት ትችላለህ። ስ.ቁ ስታስገባ 9 ብለህ ጀምር 0 ን ተዋት።

  • @AberaSintayehu
    @AberaSintayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ashara molichalew text gabtolenyal gin damo kazan buhla lela text gabaleny min madereg alebny?
    Text damo ye sera ena ye kilot Minster naw yetalakew fetna be online gabiche endifatn naw yetalakew

    • @HAILERTRADE
      @HAILERTRADE 2 หลายเดือนก่อน +1

      meche new yetemezegebk

    • @AberaSintayehu
      @AberaSintayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HAILERTRADE ashara kemolaw 23 kan naw

  • @FikirGuadie
    @FikirGuadie 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ ተፈትኛለሁ ከዛስ

  • @mebratunega1683
    @mebratunega1683 2 หลายเดือนก่อน +1

    E lmis block adrigobignal min meftihe alew bizu gize lemegibat mokirehal bilo blocked aregebign min madreg alebign ebakih

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      ምንም ሳትነካካ ከ24 ሰዓት በኋላ ሞክር።

  • @YonatanHailu-q9m
    @YonatanHailu-q9m 4 หลายเดือนก่อน +1

    password ጠፍቶብኝ OTP እየላከልኝ ምንም ሊሰራልኝ አልቻለም ብዘሐ ሞክረሀል እያለ ምን ላርግ

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      ከ24 ሰዓት በኋላ Too many attempt እሚለው ይጠፋል፡፡ የሚላክልህ OTP ሳያስቸግር ይሰራል፡፡

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      Too many attempt ብሎህ ከሆነ ከ24 ሰዓት በኋላ ሞክር ይሰራል፡፡

  • @FithEze
    @FithEze 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስፖርት የለለን ፈተናውን ካለፍን በኋላ ማውጣት እንችላለን??

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Yichalal

    • @FithEze
      @FithEze 2 หลายเดือนก่อน

      @amentube17 እሽ አመሰግናለሁ ፈተናው ከገባልን ወዲያውኑ መፈተን አለብን ወይስ አንዳንድ ነገር ለማንበብ ብናቆየው ሳንፈተን ያነሱታል ከሲስተሙ ወይስ ችግር የለውም???

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዴ ምንድን ነው ለመረጃው አድስ ነኝ አስረዱኝ እስኪ እኔም ልመዝገብ ማለቴ የትምህርት ጀረጃ ይጠይቃል እዴ?

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Grade 8 jemro yichalal

  • @GetaAs
    @GetaAs 2 หลายเดือนก่อน

    ከፈተና በሗላ ምን እናድርግ

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Metebek

  • @EsualegnZemen
    @EsualegnZemen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተደጋጋሚ ሞከርክ እያለኝ ነዉ ፓስወርድ ጠፍቶኝ ሰለነበረ

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      ከ3ጊዜ በላይ መሞከር የለብህም ይዘጋል። ከዘመኑ ደግሞ 24 ሰዓት መጠበቅ አለብህ

  • @EyobAdamu-w8j
    @EyobAdamu-w8j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ሰጥቻለው ቀጣይ ምን እደሚሆን ብትነግረኝ እባክህ🙏🙏🙏

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      Text eskilak tebik metages nw

  • @michaelmequanent2474
    @michaelmequanent2474 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከፈተናዉ በሆላ ምን እናድርግ?

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน +1

      Metebek nw

  • @Kal-c4y
    @Kal-c4y 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ሰጥቻለው text ገብቶልኛል ምን ማረግ እለብኝ እባክህ?

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน +1

      Ketay lela text yilakal

    • @Kal-c4y
      @Kal-c4y 4 หลายเดือนก่อน

      @@amentube17 eshi thanks

  • @temene1-r4t
    @temene1-r4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ashara yet new yemisetew?

  • @AndualemtilahunAweke
    @AndualemtilahunAweke 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቴክስት አልገባልኝም አሻራ ሰጥቸ

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      ጠብቅ በትግስት

  • @bethelmahtot402
    @bethelmahtot402 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምን ፈተና ነው? ተመዝግቤ ለስልጠና የጠሩኝ ለኣረብ ኣገር የቤት ሰራተኛ ነበር ።ሄጄ ለዚህ እንዳልተመዘገብኩኝ ስጠይቅ ከዚህ ስራ ውጭ የለንም ኣሉኝ

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      ይሄኛው ለስውዲን ሀጋር ነው አረብ ሀገር አይደለም

  • @LemechaIfa
    @LemechaIfa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yet akababi nw ashara mensetew wendeme malete yet yet hager mestet yechalal oromia kilil

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@LemechaIfa በተመረጡ የአሻራ መስጫ ማዕከሎች ማለትም የአንዳንድ የዞን እና የክልል ከተሞቾ እና ክፍለ ከተሞች ይሰጣል።

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@LemechaIfa በተመረጡ የአሻራ መስጫ ማዕከሎች ማለትም የአንዳንድ የዞን እና የክልል ከተሞቾ እና ክፍለ ከተሞች ይሰጣል።

  • @DesiBiresaw
    @DesiBiresaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈተና ተፈትኜ ውጤቱን አላሳየኝም ከስንት ቀን በኋላ ነው የሚያሳውቀው?

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Immediately yasayal eko

    • @MisgieAdmass
      @MisgieAdmass 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነበር አፈታተኑ

    • @GirmawMelaku
      @GirmawMelaku 2 หลายเดือนก่อน

      Malef ena alemalfen ayasayim

    • @DesiBiresaw
      @DesiBiresaw หลายเดือนก่อน

      Moderete low high bemalet nw yesetegn keza behuala gn minm neger yelem ketefetenku ke 1 wer belay hunognal

  • @ExcitedAlpineSkiing-ch3li
    @ExcitedAlpineSkiing-ch3li 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ሰጥቼ ነበረ ግል ምንም ነገረ አልደረሰም

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      በትግስት መጠበቅ ነው

  • @melkamutello1625
    @melkamutello1625 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሻራ የት ነው ምንሰጠው??

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@melkamutello1625 በተመረጡ ክፍለ ከተሞች።

    • @daniLiges
      @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน

      የት ክፍለ ከተማ

    • @BiniyamMekuwanent
      @BiniyamMekuwanent 3 หลายเดือนก่อน

      ወረዳ

    • @BiniyamMekuwanent
      @BiniyamMekuwanent 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@daniLigesአዲስ አበባ ከሆንክ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሆደህ መዝገብ እና አሻራ መስጠት ይችላል

  • @DagneNega
    @DagneNega 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ሰጥቸ ምንም ነገር የለም

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Wait patiently!

  • @getachewbalcha-j8d
    @getachewbalcha-j8d 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከተመዘገብኩ ዓመት ሊሆን ነው ግን SMS አልተላከልኝም የፈተናዉ

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      Labor ID aleh?

    • @getachewbalcha-j8d
      @getachewbalcha-j8d 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ አለኝ አሻራም ሰጥቸ ነበር

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@getachewbalcha-j8d ሲስተም ላይ ገብተህ Check አድርገው።

  • @chalachewhaile7413
    @chalachewhaile7413 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሞኑን የተመዘገብነው እንዴት ነው ፈተና አለጠሩንም

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      በስልክ ቴክስት ይገባል፡፡
      ጠብቂ በያ

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@amentube17የአረብ ሀገር ቅድመ ስልጠናንም ይመለከታል እንዴ

  • @EmuGe-f7n
    @EmuGe-f7n 2 หลายเดือนก่อน

    አሻራ ሰጥቸነበር እስካሁን ምንምነገር አልደረሰኝም ቴክስት

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Be tigist tebki

  • @SeyaMan-o9l
    @SeyaMan-o9l 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ere bro lene yetelakelgni text gin ate edemtlew aydelem yeserategna mzgebawe yetesaka neber yeserategna ID BLO KUTIR NEW YETELAKELgni ena mdnew madreg yemitebekbgni plis bro mels felgalehu

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@SeyaMan-o9l ምዝገባውን በተሳካ ሁኔታ ጨርሰዋል ብሎ ID ከሰጠህ በኋላ። ሲስተሙ በሰጠህ ID በተመረጡ የአሻራ መስጫ ማዕከሎች አሻራ ትሰጣለህ። አሻራ ከሰጠህ በኋላ ነው ቀጣይ ሂደቶችን መከታተል የምትችለው።

    • @SeyaMan-o9l
      @SeyaMan-o9l 5 หลายเดือนก่อน

      @@amentube17 bro asharamako setehu kezam kasharawum buhala yihe text telakelgni Dear GIRMA Ali
      Biometrics Registration Was Successful.
      Your Labor ID is EM19201165
      visit lmis.gov.et/ for more info. Ena kezas mn ladirg new yene tyake

  • @BergenaTemam-q7c
    @BergenaTemam-q7c 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰጣውስ

  • @AdualemAyehu
    @AdualemAyehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tefetye neber minim yelem

    • @amentube17
      @amentube17  2 หลายเดือนก่อน

      Wait...

  • @mathiasgetu9326
    @mathiasgetu9326 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ miljon website link alsera alegn min teshalegn

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      Yebizuwoch nw bro tages

  • @sirajsalman8142
    @sirajsalman8142 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ።ሥልጠናው።የት።ነው።እባካችሁ።ንገሩኝ

    • @amentube17
      @amentube17  3 หลายเดือนก่อน

      Sidewol yitawokal

  • @AlemayehuTadesse-oq8fk
    @AlemayehuTadesse-oq8fk 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ለመስጠት ድረገፅ አለው እዴ

    • @amentube17
      @amentube17  5 หลายเดือนก่อน

      @@AlemayehuTadesse-oq8fk የለውም በአካል ነው።

  • @HiwotAssefa-k3v
    @HiwotAssefa-k3v 4 หลายเดือนก่อน

    Kezi befit lela hager hedenebet keneber ena ahune kemetan yezin edel tetekami mehone anechelem

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      Yichalal

  • @ZThegreat-q6p
    @ZThegreat-q6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ሰጥቼ ነበር ግን ምንም ነገር የለም እስካሁን

    • @samrisamri4901
      @samrisamri4901 5 หลายเดือนก่อน

      Invalid or password eyalegn forget password malet echlalew woys ashara setche eskahun mnm labour id alderesegnm

    • @ZThegreat-q6p
      @ZThegreat-q6p 5 หลายเดือนก่อน

      @@samrisamri4901 በለው ችግር የለውም። ከዚያ በኋላ ሚስጥር ቁጥር ይላክልሀል ከዛ ሞልተህ ከገባህ ከፎቶህ ጎን labour id አለ

    • @LemechaIfa
      @LemechaIfa 5 หลายเดือนก่อน

      Yet nw ashara yesetehew wendeme ebakh egna akababi yelem ena heje lest

  • @Gere-o3h
    @Gere-o3h 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሻራ ሰጥቼ ነበር ነገር ግን ምንም ነገር አልደረሰኝይም እስከአሁን

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      @@Gere-o3h ታገስ ወንድሜ

  • @semu-u3j
    @semu-u3j หลายเดือนก่อน

    i have given biometrics data and based the procedure of ELMIS i fulfilled the process in the proper way including SMART CV. But, i faced problem when i log in taking psychometric exam because the server said too many attempts how can i solve the problem even if my pass word is correct. How can i solve the problem of log in ? To curb the problem, i used different techniques; such as; forget password to reset my new password. the server sent to me OTP code, then after i log in the new OTP code, the server said too many attempts for several times since last two weeks. Please, give me valuable advice to login and taking my exam.

    • @amentube17
      @amentube17  หลายเดือนก่อน

      When you are trying too such trouble was happened, to fix this with ease method you have to wait 24 hrs with out trying. Then after try it surely you have the right to access the system.

    • @MekereNiguse
      @MekereNiguse หลายเดือนก่อน

      Based on your recommendation I wait 3 to 5 days but still the server said too many attempt again I apologize u to support me if their is any other option to resolve the problem that I faced. Because I do what u advice before but no change pls help me my brother??? Thanks

  • @AyuKeder
    @AyuKeder 4 หลายเดือนก่อน +1

    Text telkogn memezgeb alchalkum enbi alegn

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@AyuKeder በቴሌግራም አግኘኝ በውስጥ።

    • @AyuKeder
      @AyuKeder 4 หลายเดือนก่อน

      @@amentube17 eshi

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ለመስጠት እዴት ነው

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ለመስጠት እዴት ነው

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሻራ ለመስጠት እዴት ነው

  • @daniLiges
    @daniLiges 4 หลายเดือนก่อน

    አሻራ ለመስጠት እዴት ነው

    • @amentube17
      @amentube17  4 หลายเดือนก่อน

      Bemikerben Kilil or Zone

    • @HaylegebrealBrlie
      @HaylegebrealBrlie 2 หลายเดือนก่อน

      ፈተናው ስድስት ነው ወስጀዋለሁ ኦንጎይንግ ኤገዛም ይላል ቀጣይ ፈተና የሚመጣ መቼ ነው