ሦስት ምርጥ የከተማችንን ቁልፍ መዝናኛ ቦታዎች እናስተዋውቆ...ያተርፉበታል! // ዙረት// በእሁድን በኢቢኤስ/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
እጂግ በጣም የተለየ ኑሮውን የሚያቀል ዘዴ ነው ሐገራችን በተለየ ለውጥ ውስጥ ትገኛለች ሐገር ስንገባ እንጎበኛችኋለን በርቱ።
በጣም ዴስይላል
መሰልጠን ድሉናል ይሄ ነው! ይህንን የከፍተ ሰው የተባረከ ይሁንን፣ ወደ ግብርናው መስክም ከተቻለ ብትገባ ደግሞ የበለጠ ለተጠቃማው ትንሽ ይቀንሳል ለማለት ነው። ያብዛልህ ጌታ፣ ተባረኩ
መቅዲ ግን ማስታወቂያ ብሰሪ ያዋጣሻል በጣም ጎበዝ ነሽ መቅዲ ቆንጆ 👍👍👍🥰🥰🥰
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@@christinatube760 👍
በጣም ትችላለች:: አንድ ጠቃሚ ነገር ልጠቁምሽ ... ለማስታወቂያ ስትቀጠሪ ይህን በራስ መተማመን እና እንደ እራስሽ አቀራረብ መስራትን እንዲቀይሩብሽ እንዳትፈቅጂ::
ይህ ነገር በክፍለ ከተማ ይዘጋጂልን የምር በጣም አሪፍ ኑሮን ቀለል አድርጎ ለመኖር ጠቃሚ ነው
በሀገራችን መሻሻልና ብዙ መዝናኛዎችን ለሚፈልግ ስው ጥሩ ነው ዲያስፖራው ግን ይሄ ሁሉ ነገር ብዙም ብርቁ አይደለም ጠግቦታል የናፈቀን ከቤተስቦቻችን ጋር መደብ ላይም ይሁን ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጣ ሽሮውን እየበላ ናፍቆቱን መወጣት ነው የሀገሬ እድገት ግን ደስ ይላል ስላም ለሀገራችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
Ere yebezawe sew agerbet new miznanawe Le Hodu enkwan dej aybelame wechager be kfc, MacDonald new middberew
@@shkorinabowey7958 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
መቅደስ ደስ የምትል ስልጥን ያለች መልካም ሴት
ከነቤተሰቦችስ ደስ ብሎሽ ተባርከሽ ኑሪ
LEK NESH
@@eyosiyasabera8271 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አይሀገሬ ለወጥም አለ ነውጥም አለ ፈጣረ ሰላሙን ይመልሰልን
በጣም እናመሰግናለን ስላሳየሽን አለባበስሽ በጣም ያምራል
በዶላር ነው እሚቆጠረው። እጅግ በጣም ደስ ይላል። የሃብታሞች አገር ሆነችልን👍
በጣም አሪፍ ነው እስከዛሬ ንፍሮ በዚሕ መልኩ ሲሺጥ አይቼ አላቅም ነበረ ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
Thank you Mr. Yohanes. I am diaspora and will buy everything I need from your supermarket and take it to my home in Canada. I hope you keep it clean and safe for us the consumers. Great job!
Where are you from in Canada 🇨🇦
@@mahk1467 British Columbia
@Buruno Mool you hate the word because you don't understand the difference between refugee and diaspora. I am not a refugee, I have been a Canadian citizen for the last 30 years and I just spent 6 weeks in Addis and returned to my home in Canada. Read the definition of refugee and educate yourself and stop acting like a moron
@@dinodire7576 Can you get me 1 k breber please I am in Manitoba
@Buruno Mool I completed both high school and university here in Canada. I worked both in here in Canada and the US specifically in Washington, DC. You can always call yourself a refugee even go back to your refugee camp in Kenya or Sudan wherever you lived. That is your choice moron. You and your Junta friends are now blocked for good 😄 🤣 😂
ጎበዝ የማስታወቂያ ባለሙያ ነሽ
በርቺ
Tebareki abo I love this journalist. She is to the point!!!!!!
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹህ ይብዛ ማክቤል ነኝ የምትወዱኝና ደምሩኝ 😍
አደለሽም ሌባ ነሽ በሰው ስም አትነግጂ እስዋ የራስዋ አካውንት አላት ሌባ አልታየሽም እየዞረች ስትለምን ሰብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖች እነሱም ኢትዮጵያዊ ናቸው
ማሻአላህ በጣም ቆጆ ስራነው ብር ብቻ ይኑርጂ ሁሉም አለ ሀገራችን የማሻአላህ በተለይል ለሰነፍ ሴቶች ሀሪፍ ነው በርቱ
ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል አቀራረብ ነው ሀገሬ ከፍ በይ ጂቦችን አላህ ያጥፍልን እነስም አይጠሩን
አሚንን ደምሩኝ
ዝግጅቱ ጥሩ ነው ሁሉም ግን ላለው ነው የደሀን ኑሮ የሚያቀል ፈልጉ እስቲ
ይመችሽ መቅዲ !! አብሬሽ ነው የተዝናናሁት
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
Wowe i miss ethopean 👍👍👍👋👌
my ethiopia blessed you more🙏🙏🙏mekidi your so beautifull😍
Wowwwwwwwww betam des yelel hulum yeseyashin sinmaxa enxaqemalen bedeb🙏🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
መቅዲ በታም ገበዝ ነሽ ስትተይቂ ውሉም ምግቦቹ በሙሉ ስራ ያቀላል አለባበስሽ ያምራል
በውጭ እኮ የተለመደ ነው መኪናው ያው አገራችን ደሀ ስለሆነች እንጂ በርቱ ከዚም የበለጠ አስቡ ያሰቡት ይሆናል በትልቁ መመኘት ጥሩ ነው
ዋዉ በጣም አሪፋ ስራ ነው 👍
Good Job Mekdi ,it should be weekly regular program
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሚቀጥለው አመት እናያችዋለን በጣም ያምራል
Mekdes you doing very good job 👍 I like the Hotel.
5ኮከብ ሲያንሰው ነው፡ ሁሉ፡ነገር አትዮጵያንን የሚወክል በሃገሩ የሚኮራ ሆቴል በመሆኑ ለመገልገል ጓጉቻለው፡ ለሊሎችም ምሳሌ ነው ይሄ ሆቴል፡ ባለቤቱ ብልህና አስተዋይ ሃገሩን ወዳድ መሆን አለበት፡ ነውም ነው፡ ቀሉበት፡ መቅዲ ልብሱን ወድጄዋለው ሞደርን ሆኖ ግን ባህላዊ ደስ ይላል፡ለራሴም ማሰራት ፈለኩኝ
ያለዉ ማማሩ የለለዉ መደበሩ
ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው
ባየሁት ሁሉ ነገር በጣም ተደስቻለው. ግን አንድ ቅሬታ አለኝ እሱም ፕሮግራሙ ሙስሊሞች በኢትዮጵያ ውስጥ የሌሉ ያስመስላል.አግላይነቱ መቅረት አለበት.እኛም ለዚህ ሰለምና ብልጽግና የራሳችንን ሚና በሚገባ ተውጥተናል. Ebs የኛን ሙስሊሞች ባህልና የ አኗኗር ዘይቤ የሚታይበት መሆን አለበት.የፕሮግራም አዘጋጆችንም በመካተት.
Wow Mekdi love your dress u look amazing off course as always 😍😍😍❤️
@@Black-lioness 😂😂 got a little overwhelmed dear thanks for the heads up 😜
ይዞልሻል ሰሞኑን መቅዲዬ አይገኝም ዘና በይ በዚቺ አጋጣሚ አንደኛ E B S
የራይድ እና ፈረስ የተሻለ ነው በጣም ውድ ነው!
OK ሳንቡሳ ለጤና በዘይት ባይጠበስ ጥሩ ዘዴ ላካፍላችሁ በኦቨን ዉስጥ አብስሉት ለሁሉም ጤንነት ለነጋዴውም ዘይት ይቆጥባል። ተጠቀሙበት 100% ትወዱታላችሁ።።
Masha allah Wowwwwwwww 👍
Waww good job 👍
ታፑ ድፎ ዳቧቸውን አልወደውም ምክንያቱም በፈረንጅ እርሾ ስለሚጋግሩት:: ብዙ ገዥዎች ስላላቸው ለደንበኞቻቸው አማራጭ ለማቅረብ አይጨነቁም:: እኔና ጏደኞቼ የምንወደው በጤፍ እርሾ የሚጋገረውን ነው (ትንሽ የፈረንጅ እርሾ ቶሎ እንዲነሳ):: ለፈረንጅ ዳቦማ የናንተን ትልቅ ገዝቼ ከግማሽ በላዩን ከምጥለው ከጣእም ዳቦ ብገዛ እመርጣለሁ:: እንጀራቸው ምርጥ ነው ለስላሳና ንፁህ ጤፍ ስለሆነ እስካሁን እሱን ብቻ ነው የምበላው:: የፉርኖ ሳይሆን ፕሮሰስ ያልሆነ የስንዴ ዳቦ ላይ አስቡበት::
Wow bitame yamirali koterachewine lakulig
ወይኔ ቴክኖሎጂ ሊያሰንፈን ነው😂የሀገሬ ለውጥ ስልጣኔ ደስ ይላል
በጣም ደሰ ይላል ግን ገንዘቡን መጠነኛ አድርጉት ማንኛውም ሰው እንዲጠቀመው
ኧረ ገራሚ ነገር ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል
Best place 👌🏾👌🏾
Betam turu
Wow hagercheni enedat teshasheloli
Betamax teru program new mekdi
ፍትህ ለሳውድ እስረኖች ወገኖች
Wow ! I love it ! My Addis Ababa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wow capital five star
ያምናል ጥሩ ጽዳት ያለው ቤት ነው እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ ከኦል ማርት አንዳንድ ነገሮችን እገዛለሁ ግን ውድ ነው ደሀው እንዴት ይችላል ? መኪና ደግሞ ያለ ሹፈር የለም አያከራዩም ስለዚህ ከ ልፍት አይሻልም ። ልፍት እንደ ሁበር አለ ልፍት መጥራት ይሻላል ። ጎበዝ ነሽ እህታችን በርቺ ፣
እባካችሁ ebs ሚድያ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች ድምፅ ሁኑ
እኔ ጂፕ በጣም ነው የምወደው
Wow hagere EgEgzhabher Ethiopian yebark 🙏🇪🇷🇪🇹
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝️☝️☝️
Er mekdi aletchalshem👌👌
Wow 👍👍👍👍
በጣም ያምራል !
I went visit Adiss Abeba special Medhinalem church Bolye 🕍 i am from Eritrea 🇪🇷 live in Sweden 🇸🇪
You are welcome it's your mother land besides the lovely Eritrea 🇪🇷
@@danieltomas3886 thank bro 🥂aprecate u 🙏
ወንድማችን ትክክለኛ ሴልስ ማን ነው በደንብ ይችልበታል ማብራራቱን
The best hotel experience , capital hotel and spa is best hotel to visit.
እንደዚ ስታስተዋዉቁ የሰፈር ዳይሬክሽን ከምትናገሩ ለምን ስልክ ፓስት አታደርጉም ዉጪ ያለነዉም በመደወል እናገኛቸዉ ነበር
ዲያስፖራ ግን የሚናፍቀው መኪና የድሮዋ ታክሲ ውይይት ይመስለኛል 😅😅😅
ቀላል የታክሲ ግፊ ነው የናፈቀን 🧐
mekdi anchi nesh yetemechesh
Mekdi konjo wubetshi chemroal
በጣም ትችያለሽ:: አንድ ጠቃሚ ነገር ልጠቁምሽ ... ለማስታወቂያ ስትቀጠሪ ይህን በራስ መተማመን እና እንደ እራስሽ አቀራረብ መስራትን እንዲቀይሩብሽ እንዳትፈቅጂ::
Waaaaaa betam Des yilali endi aynetti negerochi menor Des yilali
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ
Mekdi beautiful 🔥
ተው ግን ተው ebs ድምጽ ሁኑን በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን ፍትህ ለወገኖቻችን
Abo yameral lehagere yabkage !!!
ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ግን ብሞት ዶሮ ወጥ አልገዛም ዋናው ቁሌቱና ስራውን ካልሰራሁት ምን ዶሮ ሆነ የዶሮ ሽር ጉዱ ደስ ይለኛል ለወንደላጤዎችና ለሰነፎች ምርጥ ነው ሌላውጥሬ ነገሮችን ወደውጭ ለመውሰድም ይመቻል
🙄🙄🙄
😇😇😇
Wow Good jobb
መልካምእለተሰበትይሁንላች
የኔ ውድ የራሴን ስራ ለማቀርብበት ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
አሪፍ ማስታወቂያ ነበር መኪና በቀን ስንት እንደሚከራይ ብታሳውቂን አሪፍ ነበር ሆቴል ከ$75 ጀምሮ አሪፍ ነው ግን ለምን በዶላር ውንደምትናገሩ ሁሌአይገባኝም ነዋሪውን አይመለከትም ወይ ስደተኛው ሁሌ ስለማይሄድ
የኪራዩን ዋጋ ምነው ሚስጥር ነው? ከስንት ላይ ነው 30 በመቶ?? እ እ እ
Feteh be Saudi eserbet lalu ehet wondem hesanatoch
ፍትህለሳኡድእስረኞችፍትህበብርድሞትበራብፍትህህህህ
መላምየለው የኢትዮጲያንም ሴቶች ሰነፍ ልታረጉን ነውኮ እደውጮቹ ሁሉንም ከሆቴል ዶሮወጥ ሳይቀር ንፍሮም😅 እድግ በይ ኢትዮጲያችን🇪🇹
Kkkkk
Mekdiya gorgeous woman
ሁሌ እንዲ ስታዘጋጁ ዋናው የሚያስፈልገው ዋጋ ነው ያለ ዋጋ ትርጉም የለውም
Well የመኪና ክራዩን ቢያንስ በአማካይ ዋጋ ለምን የለውም ብታሳዉቂን ጥሩ ነበር??
Afe sefi
ይብላኝ ለሚመጣው ትውልድ እንኳን ደሮወጥ ንፍሮ እንኳን መቀቀል ለማይችሉት ሁሉንም እየገዙ
የተማረ ይግደለኝ
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
Can we order from online?
MEKDI DES YEMIL BOTA NW YASAYESHIN PROGRAMUN WEDEJEWALEW KETIYIBET
ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ. ፍትህበሳውዲአረቢያበእስርለሚሰቃዪወገኖቻችን
እሜሪካ የሚኖር ስው ስለመኪና ደታ የለውም እናተ ከምታሳዬት በላይ ስለሚነዳ እና ባለቤትም ስለሆነ ማንን ልታልቡ ነው?
23:14 እናመሰግንሻለን። ሁሉንም ያሳየሽንን ወደድኩት ከእጣኑ ጭስ ብዛት እና ከዘፈኑ ጩኸት በቀር። ሽታው ልብሳችንን ሁሉ እጣን እጣን ስለሚያሸትተው።
በጣም ደስ የሚል ግን መቅዲ ቡቻሸን መሆን ብቻ ቅር አለኝ😍
Selam selam yarebiiii
ጤነኛ ሃገሩን እና ህዝቡን ሚወድ ዲያስፖራ ከኣብሮኣደጎቹ ከጎረቤቶቹ ከዘመዶቹ ጋር ቢያሳልፍ ይመረጣል ,,ለመዝናናት ከሚያወጣ ከኣደገበት ጎረቤቶችና እናቶቻቸው ጋር ቢያሳልፍ ይመረቃል
ያዉ ለመዝናናት። የሚያወጡትን። ወጪ ለሀገር ገቢ ለኢኮኖሚ። ማሻሻያ ነዉ የሚሆነዉ ገቢቶ 🤗
@@salamethiopia430 ኤድያ እንዲየውም ዲያስፖራ ሚለው ስም ወደ ፓራሳይት እንዲቀየር እየሰራን ነው ገቢቶ
@@hashtag4675
ሃሺዬ! ድንገት የሰፈርህ ልጆች ዲያስፖራ ሁነው ሲመጡ አላግጠውብህ ወይም ስትሾፋቸው ፈላጮች ሆነውብህ ይሆናል እንጂ ሁሉም ዲያስፖራ መላ የሌለው አይደለም !
አባቴ! ሀገር ውስጥ ካለነው ይልቅ ለኢትዮጵያ በክፉ ቀን የደረሱላት ዲያስፖራዎች ናቸው !
ሀገር ውስጥ ያለው ሀብታም እኮ ህንጻ ቢሰራ ከባድ እንቬስተር ቢሆን ገንዘቡን ሀገር ውስት ካለው ከደሃው ህዝብ ያተረፉት ፣ ከሀገሪቱዋ ከመንግስት ያጭበረቡሩት ፣ የዘረፉት ፣ ከፖለቲካኞች ጋር ተሞዳምደው ወይም ግማሽ ፖለቲከኛ ግማሽ ኢንቬስተር ሆነው የኢዚው በዚው ገንዘብ ነው !
ዲያስፖራው ግን ከሀገሩ ተሰዶ በሰው ሀገር ላቡን አንጠፍጥፎ የጠራቀመውን ዶላር ሀገሬን ልጥቀም እያለ ሀገር ውስጥ ያለውን የዘርና የፖለቲካ እሳት ሳይፈራ መቶ እንቨስት እያደረገ ያለው መንግስታችን ያልፈጠረልንን የስራ እድል እነሱ በአቅማቸው እየፈጠሩልን ያለው !
ኢትዮጵያ በጦርነትና በፖለቲካ ዲፕሎማሲ እና በፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ተራ ሽፍታ ተብሎ በመንግስታችን በተፈረጀው ወያኔ ተበልጠን አሜሪካ በማእቀብና ጦሩዋን ከጅቡቲ አንስቼ ኢትዮጵያን እንደ የመንና ሶሪያ አድርጋለሁ ብላ በግልጽ ስታውጅ እኔና አምተ አዲስ ላይ ተቀምጠን ወያኔን ስንናፍቅ ብቻም ሳይሆን የመንግስት ሚንስትሮችና የጦር ከባባድ አዛዦች ሳይቀር ለወያኔ መስራት በጀመሩ ግዜ የኢትዮጵያ አይደለም የአለምን የፖለቲካ አቅጣጫን በድፕሎማሲውም ይሁን በተግባር ከባባድ ተቃውሞች የቀየሩት እኮ ዲያስፕራዎች ናቸው !
እስቲ አስበው የሚኖሩትና የሚሰሩት ሌላ ሀገርና ለሌላ መንግስት እኮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ምንም ነገር ሳያደርግላቸው እነሱ ግን ለሀገሬ ብለው ምንም ላልተጠቀሙበት ማህበረሰብና መንግስት እኮ የመንግስት ሚንስተሮች እና አምባሳደሮችን መስራት ያቃታቸውን ስራ ተክተው ሰርተው ለኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ውለታ የግዜ ውለታ ብቻም ሳይሆን በሀብታቸውም ጭምር እየረዱ ያሉት !
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ሰቶ በሀገራቸው አሸናፊነት እንዲደሰቱ መጸለይ እንጂ ዝም ብሎ ህልውናን ለገንዘብ እና ለፖለቲካኞች ሽጦ በዲያስፕራዎች ማላገጥ በሁዋላ ዋጋ ያስከፍላል !
እነሱ እኮ ሌላ ሀገር አለቻው የራሳችሁ ጉዳይ ብለው መቀመጥ ይችላሉ አንተና እኔነን በዶቆሮና በስግብግብ ጭንቅላታችን ተጠቅመን በሰራነው የጀሶ እንጄራና የአፈር በርበሬ ሆዳችን ውስጥ ኮንክሪት እየሰራን ኮንክሪት ራስ ሆነን የምንደፋው !
አንድ ድያስፖራ ለመላው ኢትዮጵያ ያደረገውን ያክል ተወውና አንተ አይደለም ለጎራቤትህ ለራስህም የሚረባ ሀሳብ የሚፈጥር አእምሮ እንደሌለህ ውስጥህ ያውቀዋል ዝም ብሎ ወያኔን ከመናፈቅ ውጪ !
ወያኔ ዲያስፖራን አጥብቆ የሚጠላውና የሚፈራው ለምን ይመስልሃል ግን ?!
@@user-cd9bt9bn9k ኣይይ ኣይደለም ዲያስፖራ (በኣገር የሌለ የለም ) በለው
The offer is for the whole year for the others who could not make now? I meant summer (June /July)
Wow
ቀጥሉበት
ተልባናኑጉ የተለቀመነው ? ማወቅፈልጌነ .
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
እኔ እኮ ዲያስፖራ ገንዘብ ያለው ሚመስላችሁበጣም ነው ሚያስቀኝ ሲመጣ ስንት ወጪ ኖሮበት በእዳ እንደሚወጠር ብታቁ
ዲያስፖራ፡በሦስት፡ይከፈላል፡1፡ያለው፡የተረፈው፡2
፡መሃከለኛ፡ገቢ፡የመክፈል፡አቅም፡ያለው፡3፥ከእጅ፡ወደ፡አፍ፡ኑሮ፡የሆነበት፡ተብሎ፡ይከፈላል።ቦታህን፡እወቅ!