ያልታሰበው ተፈጠረ እዮብዬ ወንድሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +292

    የቢኒ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    th-cam.com/channels/ozWVKq_Ip0DqzuxN0pWtUw.html
    አቤል ጥበብ 👉t.me/abmeaz👈

  • @Merhawit909
    @Merhawit909 2 ปีที่แล้ว +559

    በጣም የወደድኩት ነገር ትእግስታቸው ነው
    በመሀልም ለእህቴ ብር ልሰጣት ነው ስትለው ያለውን ሁሉም ሰጣት በጣም የሚገርም ነው! ሳላደንቅህ አላልፍም!
    ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ(ከትግራይ) ሳብስክራይብ የሚለውን ይንኲ ቤተሰብ እንሁን

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዛመዲ በቄንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +2

      Endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lztoutube8165 endmamar

    • @eh9850
      @eh9850 2 ปีที่แล้ว +33

      በክልል አስተያየት መጣ? ምን ከትግራይ ማለት አስፈለገ? ከኢትዮጲያ ውጭ መሆንሽ ነው?

    • @taychmechal348
      @taychmechal348 2 ปีที่แล้ว

      @@eh9850 Exactly!!

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +195

    በፕራኩ መሀል ደስ ያለኛ ለእህቴ ብር ልስጣት ስለትለዉ ምንም አላገራገር ያለዉን ሁሉ ሰጣት ማሻአላህ ጎበዝ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም ወላሂ እኔም ደሰ ያለኝ ነገር

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @aynalembeyabl9636
      @aynalembeyabl9636 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ ያለ ባል ለኛም ያድለን እኔም ያንን ነው ያደነኩት

    • @ydfdft964
      @ydfdft964 2 ปีที่แล้ว +1

      ለፕራኩ እንዲሳካ ብሎ እንጂ አስቦላት መሰለሽ ብር ቢያስቀርማ ከፍለው ይሄዱ ነበር

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትግስታቸው እንዳለ ቤተሰቡ ሙሉ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እናተን ያሳደገ እናት እና አባት ዋው እድለኛናቸው😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 2 ปีที่แล้ว +284

    እኒ ደስ ያለኝ የሁለታቹ ወንድሞች ትእግስት እና አነገገራቹ ብስነስርዓት ይመቻቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @imMuslimalhamdulillah-z2q
    @imMuslimalhamdulillah-z2q 2 ปีที่แล้ว +277

    የዛሬው ያበደ ነው ኡኡኡኡኡ እኔ እኳ ያለመጠርጠራቸው ግርም አለኝ በጣም ተወናኝ ናት ቃልዬ ማንም ማንም እሧ ጋ እኩል የሚሆን የለም 👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @mahiyemaryam549
      @mahiyemaryam549 2 ปีที่แล้ว +4

      ተመካክረውነው የሰሩት

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 ปีที่แล้ว

      @@mahiyemaryam549 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

    • @ganahhh7200
      @ganahhh7200 2 ปีที่แล้ว +1

      You

  • @wishtube754
    @wishtube754 2 ปีที่แล้ว +21

    ከዘመኑ ፊልም ይልቅ እጅግ እጅግ ልብ የሚያንጠለጥል ድራማ አንድኞች ናችሁ የእውነት👌👌👌👌👌👌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sinteblog5870 demerign melesalewu

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 2 ปีที่แล้ว +61

    ትግስታችሁ ይለያል ፍቅራቹ ገራሚ ነው አስተናጋጁ አዲስን ሲነካው እዬብ እጁን ዞር አድርጎ ፊለፊት ሲጋፈጥ ለወንድሙ ያለው ፍቅር ልክ አይገኝለትም ማርያምን ታምራላችሁ ይጠብቃችሁ እንደዚ አይነት ፕራንክ ግን ቢቀርባችሁ

    • @kaligetachew7171
      @kaligetachew7171 2 ปีที่แล้ว

      እሱ ጋ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @tsmerhos1400
    @tsmerhos1400 2 ปีที่แล้ว +235

    ቀልዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ እዮብ ልጁን እንገቱን እንደየዘው በዘው ቢሞትስ አጠገቡ የለውን ብርጭቆ ቢወረውርበትስ አየሽ ምን የክል ሰበብ እንደሚመጠ በተረፋ ይመቻችሁ ውዶቼ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamar

    • @nas7117
      @nas7117 2 ปีที่แล้ว +2

      እነሱ እኮ እንደዛ ይሆናል ብለው አያስቡም

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +4

      @@nas7117 የዋህነታቸዉ ነዉ ልጁ ቢበዛም ቢያንስም ተጎድቷል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@nas7117 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @Lijmaki
    @Lijmaki 2 ปีที่แล้ว +16

    ወንድ ልጅ አይጣ የሚባለው ለዚህ ነዉ አሳዘናችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ😍😍😍

  • @AaAa-tv4jm
    @AaAa-tv4jm 2 ปีที่แล้ว +51

    ቃልየ አለባበስሽ ሲያምር ክርቲያን ነሽ ከልብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💓💓💓💓💓💓💓

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@ewnetegnaw demerign melesalewu

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 2 ปีที่แล้ว +282

    ኧረ ወይኔ ቃልዬ ፕራንክ ይዛችሁ ስትመጡ በደስታ ነው የማዬው ሰራሽላቸው አቤት ይመቻችሁ የምር ዘና ፈታ ብያለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 ปีที่แล้ว

      @@emuhekimayoutub9800 አደረኩሽ

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ዘና አልኩ እስኪያልቅ በጉጉት ከምር

    • @feyiseemegressa5867
      @feyiseemegressa5867 2 ปีที่แล้ว

      Wow 😮

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄ ነገር ግን ጥሩ አደለም ልጆቹ ቢደባደቡ ቢጉዳዱ ሌላ ታሪክ ነው ስትሰሩ እያሰባቹ እዮብና አዲስ ትግስታቹ ጎበዞች🙌

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 2 ปีที่แล้ว +378

    በነገራችን ላይ ፕራንክ ይቅርባችሁ ባጋጣሚ አጠገቡ ቢላዋ ቢኖር በንደት አንስቶ ቢወጋውስ ወንድ ለወንድ ፕራንክ አይደረግም እህቴ በሁዋላ ፀፀት አይሰራም

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 2 ปีที่แล้ว +7

      እኮይደብራል እንደዚህ አይነት ብራንክ ኤጭ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@khayalahusein4760 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว +12

      ለገንዘብ ብላችው ግን የወንድማማች ሕይወት ባያልፍ መልካም ነው ቆሻሻ ሥራ ነው።

    • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
      @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል😮

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +70

    በስመአብ ልባም ልባም ቢሎት አሉ.....እደኔ ፕራክ ይቅር የምትሉ ፍቅር ቤት ነው በናተችግር በተሰብ እዳትጎዱ ባሁን ስአት ግዜዉ የይህን ይሀል ትግስት የሚሰጥ አደለም እዮቤ&አዲስየ👍እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ቃልየዋ ይቅርብሽ የሞቀውን በተሰቦችሽን በትንሽ ነገር እዳትበትኑ ፕራክ ?????ይቅር በናተደስታኮ በናተበተሰብ ፍቅር ቡዙ ደስስስስየሚለነ አለ እልክ ቤት ያፈርሳን ውዶችየ👏

    • @ተስፋህይወትተሠሃ
      @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว

      🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ስነስርዓትሽ ይበል የሚያሰኝ ነው።
    የኢትዮጵያ ሴቶች ካንቺ ሊማሩ ይገባል።
    ለእኅቶቻችን ልብ ይስጣቸው
    አሜን፫

  • @maedot1960
    @maedot1960 2 ปีที่แล้ว +75

    አዲስ "ኧረ መዳህኒአለም" የሚላት ፓርት ሁሌም ይመቸኛል
    ቃል አንደኛ

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 2 ปีที่แล้ว +4

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@emuhekimayoutub9800 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እንዛመድ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +42

    ወይኔ በፈጣሪ ስም እንዴት ይጨቃል ኧረ ይህ ፕራክ ቢቀር የምትሉ ማሪያምን ወይ አዲስና እዮባ ትግስታቹህን ሳላደቅ አላልፍም ጌታን ቃልየ የኔ ፈድሻ ስወድሽ ገደብ የለኝም😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @liyuliyu2025
    @liyuliyu2025 2 ปีที่แล้ว +10

    የምር ደስ ትላላቹ እህትና ወንድም ትመስላላቹ ሲቀጥል በጣም ትግስተኛ ናቹ አስተናጋጁም ጎበዝ ነዉ

  • @ኤምየተዋህዶልጅ
    @ኤምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +126

    ሽንቴ መጣ አላለም🤣🤣🤣ወየዉ የዛሬዉ ያበደ ነዉ ቃልዬ የኔ ሳቂታ ሰራሽላቸዉ❤️👌

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase demerign

  • @ethio4711
    @ethio4711 2 ปีที่แล้ว +68

    ይቅርታ አድርጉልኝ ይህ ፕራንክ በሚዋደድ ቤተሰብ መሀል ቢቀር ጥሩ ነው ብድር ልመመላለስ ሲባል መካረር እና መናናቅ ይመጣል ከነ ዳኒና ጽጌ ትማሩ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሽ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +2

      ዳኒ ሰገጤ ስለሆነ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 ปีที่แล้ว +33

    እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹ ሰው ሊጎዳ ይችላል ህይወት ሊጠፋም ይችላል በኋላ ፀፀቱን አትችሉትም ዋ!!!!

  • @የፍቅርጉዞድንግልይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልይዞ 2 ปีที่แล้ว +15

    ባለፈው ቃልዬ ስታለቅስ አስለቅሳኝ ነበር አሁን ደግሞ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😆😆የኔ ትግስተኞች አምላክ ከዚህም በላይ ትዕግስቱን ያድላችሁ😍😍😍😍 አዲስዬ በጣም ነው ያሳቀኝ ሸንቴ መጣ እስከሚል ድረስ😂😂😂እዮባዬ የቦክሱ ነገር 😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 ปีที่แล้ว +45

    ወይኔ ቃልዬ ሰራሽላቸው😂😂እዮባ ግን💪😂 የምወዳቹ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @taliilliikoohinboorauu5642
      @taliilliikoohinboorauu5642 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰❤️❤️😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @afomimare3307
    @afomimare3307 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የገረመኝና ደስ ያለኝ እዮብ ለወንድሙ ተገን ሲሆን አስተናጋጁ ና አዲስ መሐል ገብቶ ቆመ ሌላው ትእግስታችሁና ጨዋነታችሁ ደስ ይላል። አዲስ ለቃል እህት ኪሱ ያለውን ሙጥጥ አድርጎ መስጠቱም ያስደንቃል፤ አስተናጋጁም በደንብ ተውኖታል። ቃልዬ የፕራንክ ስክሪብቶችን ብታዘጋጂ ያዋጣሽል።

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @suyetube922
    @suyetube922 2 ปีที่แล้ว +36

    ከእናንተ ጋር በመስራቴ በጣም ኩራት ይሰማኛል።እዮባ ግን ቆይ ልልሽ አሰብኩና ተውኩት።ቃልዬ ተበቀልንልሻ? ትመቹኛላቹ ምችት ይበላቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ምን አይነት ፉጥሪ ናቹ ትግሰታቹ ሰለ የሱዋ እህት ብር ሰባል የለዉ ለስዉ የለዉ ፍቅር ወላሂ እናተን አለ ማድቀን ኑፉጉነት ነዉ በተረፈዉ ቃል ምርጥ ሰሰተመኛ ነሸ በርቱ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ አስተናጋጁን በአማችሽ አስደበደብሽው እኮ ለመሆኑ ተርፎአል ዋው አስተናጋጁ የሚደነቅ ነው ለማንኛውም አድናቂህነኝ በርታ አክተሩ አንተነህ ፡፡

  • @rukiaali1571
    @rukiaali1571 2 ปีที่แล้ว +10

    ትዕግስትን ከወንድማማቾቹ ተምረናል የምር እኔ ስለነሱ በጣም እርርርርርርርርርር ነው ያልኩት የመልካም ሰው ልጆች እናትና አባታችሁ ጥሩ ሰወች ናቸው እናንተም እንደዛው 👍👍👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @fiqeryoutube8273
    @fiqeryoutube8273 2 ปีที่แล้ว +31

    😂😂😂😂😂በእውነት ከበድ ነው ብቻ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ፡በሣቅ

  • @sitinaseid7437
    @sitinaseid7437 2 ปีที่แล้ว +32

    አላህ ይጨምርላችሁ በትግስት እና በፍቅር ያደጋችሁ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @ኣቢየጋልቶምስብሕድር
    @ኣቢየጋልቶምስብሕድር 2 ปีที่แล้ว +13

    እሰከ ምትለቁ የምጋጋዉ ነገርሰ ሰወዳቹ from tegraiy 💘💘💘

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 ปีที่แล้ว +43

    ወይኔ አድስ እና ቃልዬ እና እዮባዬ እንዴት ደስ እንዴምትሉ አቤት ትግሰት ጨዋ ያሳዴገው ቤተሰብ ማለት እናተ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አድሰ ኮማች ነኝ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerige mariye

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @genetsouyoumi1777
      @genetsouyoumi1777 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yordi8453 demerign melesalewu

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว +17

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።።።

    • @awelyasen8050
      @awelyasen8050 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +24

    ውይ 😭 አስተናጋጅ የተባለው ልጅ አሳዘነኝ😭
    ቃል ሳይመታው በፊት መምጣት ነበረብሽ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 ปีที่แล้ว +12

    አደጋ አለው በትእግስተኝነታችሁ ቀጥሉ ጎበዞች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @yeesam5676
    @yeesam5676 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነትብራክ ይቅር ቃልዬ ምክነያቱም ጥሩ አደለም እየዉባና አዲስ ትግስታችሁን ሳላደቅ አላልፍም 💯💯😘😘ነገርግን እየዉባ ልጁን የያዘዉ ግዜ እጁላይ የሆነ ነገር ቢሆንበትስ ለምሳሌ በብርጭቆዉ መቶትስ ቢሆን ለማንኛዉም እዲህያለብራክ እዳይደገም ቃልዬ ዋ 🙄በተረፈ እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘💖💖😘😘

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እናቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩኝ
    በጣም የምወዳችሁ በእድሜ በጤና በፍቅር ከነሙሉ ቤተሰቦቹ ጋር ያኑርልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።🇪🇹❤❤💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕❤🇪🇹🇪🇹❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 ปีที่แล้ว +26

    ስርዓት ያዙ ቀልድም ልክ አለው መጃጃል አታድርጉን እንደ ብር አስቀያሚ የለም የስንቱን ፊት አስገረፈ 😢😢😢😢😢😢

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግሰታችሁ ወንማማቾች በሰመአም በጣም ደሰ ይላል ሰወዳቹ ምርጦች 💞 ቃል ግን እንድዚህ አይነት ኘራክ ይቅረብሸ

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @መክሊትማኪየአባዬልጅ
    @መክሊትማኪየአባዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ግን ትንሽ ያስፈራል ፕራንኩ ቃልዬ ሁለተኛ እንዳትሞክሪዉ ዉዴ ይጎዱብሻል ቤተሰቦችሽ አዲስ ጨጓራዉ ተልጧል ማሪያምን ግን ዋጥ አደረጋት ብድርሽን መልሰሻል ቃልዬ. 😍😍😍😍

  • @yektargw3630
    @yektargw3630 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ መሳቀቅ🥺የኔምርጦች አዲስ እዮባ ጨዋነት----።❤❤❤❤❤ ከመዝናናት ወደመጉላላት ማለት አሁነው😁🤣🤣🤣

    • @tenate2957
      @tenate2957 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ወይኔ ቃልዬ የዛሬዉ ፕራንክ በጣም ሚያስደንግጥ ነዉ እንደዚህ አይነት ቦታ ባትደራረጉ ጥሩ ነዉ እዮብና አዲስ ጥሩ ስነምግባር ስላላቸዉ ነዉ እንጂ ስሜታዊ ሁነዉ ልጁ ያልሆነ ቦታ ቢመቱት በጣም ከባድ ነዉ ለቀጣይ እናተ በናተ ተደራረጉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbitew2204
    @tigistbitew2204 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው ትዕግስት ያለውን መስጠቱ የወንድሙን ሚስት ማክበሩ ሌላው ቢሆን ግንብህን እንዴት ትሰጣታለህ ብሎ ነው የሚያማ ብቻ ደስ ይላል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ ቃልዬ ሠራችላቸው የዛሬው ያበደ ነው ሽንቴ መጣ አላለም 😂😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @elaniworkishet9917
    @elaniworkishet9917 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ትችያለሽ እነሱም ትግስት አላቸው ደስ ትላላቹ በጣም እየሳኩ ነው።ያየሁት።

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ፈንድሻ ቃል አንደኛ ፈታ አደረጋቹሁኝ አንድ ሰአት እረፍት ነበረኝ እናንተን እያየሁ ሰአቴ አለቀች ተጠያቂ ቃልነሽ🤣🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏

  • @marmar6681
    @marmar6681 2 ปีที่แล้ว +2

    ትእግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ልቤ እንዴት እንደተጨነቀ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +38

    ትግሰታችሁ ወንድማማቾች በሰመአም በጣም ደሰ ይላል ቃል ግን እንድዚህ አይነት ኘራክ ይቅረብሸ 😘😘😘💚💛❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว

      እዮብ ጉሮሮ አይ መታም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃልዬ የኒ ሴት አለባበስሽ ሲመቸኝ የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @ኪያTube-h1z
    @ኪያTube-h1z 2 ปีที่แล้ว +4

    መሻአሏህ መገን ፀባያቸው ደስ ሲሉ አሏህ እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጣችሁ🙏

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @bellixs
    @bellixs 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው። አስተናጋጁን ግን ይቅርታ ብትሉት በጣም ደስ ይል ነበር። ምንም ቢሆን በመሀል የሰዋዊነት ስሜት ተሰምቶናል አሳዝኖናል። እናንተም ተናዳችሁ እንደሆነ እንረዳለን ግን ከተረጋጋችሁ በኋላ ይቅርታ ብላችሁ ብታቅፉት ፀዴ ነበር በሌላ ቪዲኦ ልጁን እንደምናየው ተስፋ እናደርጋለን። ይመቻችሁ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @mopphony2364
    @mopphony2364 2 ปีที่แล้ว +16

    ሚስኪን ማርያምን በጣም ነው ያሳዘኑኝ😂😂💞💞💞💞💞💞በዚህ አጋጣሚ ቃልዬ ትለያለሽ የኔ ሱስ እግዚአብሔር ሰላም ፋቅር ያድላችሁ ከዚህም በላይ ጨምሮ ውድድድድድድድ💘💘💘💘😍

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 እሽ

    • @kiyyaatube6562
      @kiyyaatube6562 2 ปีที่แล้ว

      Subscribe bekininet wudee

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
    @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ፍቅር ስታምሩ ወድማማቾች በስማም ትግስታችው 🥰አሳዘናችሁኝ ግን

    • @mec1169
      @mec1169 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት እንባዬ ነው የመጣው ውይ ትግስት

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +36

    ወይኔ ቃል የምር ያስፋራ ነበር ነፍሴ ልትወጣ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም አዲስዬ ትግስተኛ ነው እዬባ ነብር ሆነ እኔግን ፈርቼ ነበር ልደትዬን እንዳይለምዳቹሁ

    • @ቤዛ-አ6ኀ
      @ቤዛ-አ6ኀ 2 ปีที่แล้ว

      😃የኔወሠኘረ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 ปีที่แล้ว

      @@ቤዛ-አ6ኀ በቅንነት ስብስክራብ አድራገኘ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 2 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂እህ ወይኔ ሰታሳዝኑ ወላሂ ሰራቸላቸሁ ሆደ ነፍር የአደሰነገር ብቻውን ማውራት ጀመርቸ😃😃😃😃

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ሳልፈነዳ. ኡፍ በጠርሙሱ ወይም በብርጭቆው ወላሂ መች ለመች ተፈነካከቱ እያልኩ
    እር ይቅርባቹህ አዲስዬና እዮባ ትዕግስታቹህ ዋው ቢሆንም

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ
    @አጸደማርያምዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +12

    አዲስ እና እዮባዬ ትዕግስታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን እንደኔ ቃልዬ እንዲህ ያለ ፕራንክ ይቅርብሽ የኔ ውድ ሠወች ስንባል ምንም ቻይ ቢሆን ስሜትን የማንቆጣጠርበት አጋጣሚ ይመጣል በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ወይኔ ሞትኩ በሳቅ እዮባ ለካ እደዚህ ተደባዳቢ ነህዴ😂😂😂ቃልዬ የሰው ጉሮሮ ታሳንቅ 😂😂 በጣም ትግስተኛ ናችሁ ጌታን ምርጦቼ 😍😘😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 2 ปีที่แล้ว +1

    በስማም እንዴት ይጨንቃል 😂😂ሰራችላቹ ጎበዝ😂😂

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 ปีที่แล้ว +38

    ከእናንተ ሞር የሚጠበቀው መንፈሳዊ አስተምህሮ ይሁን:: ለናተም ሒወት ትዳር ጽናትና አክብሮት ይጠቅማችኋል::

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +14

    መጨረሻውን ለማየት ቸኮልኩልት ወይኔ 🤣🤣🤣

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማማቶቻ ግን ደስ ትላላቻሁ መልካም አስተዳደግ ያላችሁ ቃል ሰራቻላቻሁ

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 ปีที่แล้ว +15

    አዲስ ቅድም ምግቡን ነበር እምንጠብቀው አሁን ቃልን አላለም ከመዝናናት ወደ መጉላላት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሁለተኛ ግን እንዳትደግሙት አፍጫውን ቢለውስ ሆ ከባድ ፕራንክ ነው

    • @መሲነኝየተዋህዶልጅ
      @መሲነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏

  • @abrahamabay1957
    @abrahamabay1957 2 ปีที่แล้ว +15

    ሽንቴመጣ አላለም አይ ሀዲስ ምርጥ ፕራንክ
    ለማንኛውም እወዳችሁ አለሁ🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እከታታል አለው ግን ኮመት ጰፌ አላቅም በጣም አድናቂያቹ ነኝ ወይኔ ግን ትግስታቹ መጨረሻ በጣም የጨንቃል ቃልዬ ሰራሽላቸው የኔ ውድ ቃልዪ ስወደሽ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +44

    ማርያምን እንዴት እንዳሳዘናችሁኝ 😢በስላሴስም እዲህያለ ፕራክ ከባድነው ስሜቱ በእውነት አውጣኝነው😃😃😃

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
      @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ ያሣዝናሉ 😢

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +21

    ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን

    • @senayittube8372
      @senayittube8372 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን እህት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@senayittube8372 እሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@senayittube8372 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 2 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ ጡሩ አሳብ ነው ያመጣ እቃ እናጥባለን አለ ደስ ትላላችሁ ፋቅራችሁ ይብዛላችሁ

  • @kasaneshgetu2053
    @kasaneshgetu2053 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ቃል ይመችሺ አቼን ሳይ እፅናናለሆ የእውነት እህቴን ነው የምትመስይኝ ስወድሺ ቀጥይበት

  • @tube8199
    @tube8199 2 ปีที่แล้ว +41

    የሚገርም ነው ግን ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ በእውነት
    በጣም ስለ ምወዳችሁ ነው ቤት ውስጥ ቁጭ ብላችሁ በቀልድ መልኩ ቡዙ ነገሮችን ያስተማራችሁን ነበር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትውዴዋ

    • @tube8199
      @tube8199 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

    • @tube8199
      @tube8199 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ቤተሰብሽ ነኝ እማ

    • @SalamSalam-jy7zv
      @SalamSalam-jy7zv 2 ปีที่แล้ว

      እሰይ😅😅😅😅😅

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃልዬ ግን እንደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጊ የሰው ሕይዎትም ሊያፍ ይችላል እህቴ ፈጽሞ አታድርጊ ጥሩ አድለም 🙏⛪️🥰

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር ይመሥገን ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እኳን ሰላም መጣችሁ ምርጥ ቤተሠብ ቃልየየ ሰራሽላቸዉ ክክክክ ጠለፏትደ አለ አድስ 🤣 እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ከቤተሰቦቻችን የምነገናኝበትን ቀን ያቅርብልን ❤️😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @meseretnegash1241
      @meseretnegash1241 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የምታስጠይው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@meseretnegash1241 ደምሪኝ

    • @blentube-vs2zl
      @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว

      @@meseretnegash1241 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምኔነወ የሚስጠላወ 🥰🥰

    • @seniy4518
      @seniy4518 2 ปีที่แล้ว

      ብሌንሻ የኔ ዘዎሪ❤

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 ปีที่แล้ว +15

    ቆይ ቆይ የኔ ድንጋጤ ከምን የመጣነው ፕራክ እደሆነ እያወኩ በስማም 😂😂😂 እደት ይጨንቃል አላለም አድስ እኳን አንተ እኔም ጨንቆኛል

    • @kiyyaatube6562
      @kiyyaatube6562 2 ปีที่แล้ว +1

      Yene sakita TH-cam subscribe argign immaa

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ በጀመራ ስትጨነቁአሳዘናችሁኝ የእውነት😥 ደሞ ያስቃል 😁😂 ደሞትግስታችሁ ዋው😘❤

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +38

    😭😭😭ግን መጨረሻ ላይ ያለው ያሳቅቃል ከአሁን አሁን በጠርሙስ መቱት ብየ አስተናጋጅን😭😭በጣም ተፈታተናቸውእኮትግስታቸው ይገርማል በጣም ታገሱትግን ተረፈ ልጅ😂😂

    • @tegesttegest7695
      @tegesttegest7695 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ እደት እዳለቀስኩ ትልቁ ደንግጦ ዝም ሲል ምን ተፈጠር ብየ እፍፍፍ

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว

      @@tegesttegest7695 በጣም 😭እኔ ትግስት የለኝም የእነሱን ያክል

    • @ghtfut580
      @ghtfut580 2 ปีที่แล้ว

      רכש

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏;

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በሳቅቅቅ ቃልዬ የኔ ውድ ሰራሽላቸው የኔ ውዶች ስወዳችሁ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣረ የዛሬው ያበደ ነው ቃልየ ኡየባየ የኔ ወንዳወንድ ደሙ ፈላኮ😃😃 ትግስታቹ ግን ዋው👌

  • @wstube3191
    @wstube3191 2 ปีที่แล้ว +12

    3ደቂቃ እዱሉን እደሠጣቸው ከቺ ብትይ ኖሮ ፕራኩ የበለጠ ያምር ነበር ምክንያቱም አይመታቱም ነበር አስተናጋጁ ይችላል እዮባና አዲስ ትግስታቹ የሌለ ነው ሁላችሁንም እንወዳችዋለን

    • @firehiwotasrat9742
      @firehiwotasrat9742 2 ปีที่แล้ว

      መደባደባቸው እኮ ነው ይበልጥ ፕራንኩን ያሳመረው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ቃልዬ የዛሬው ከባድ ነው ብድርሽን እጥፍ አርገሽ ነው የከፈልሽው ወይኔ ትግስታችሁ አድስና እዮብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶች አቤት ትግስታችሁ ስርአታችሁ እደት ደስ ይላል ቃል የኔ ልዬ 🥰❤️ተሳክቶልሻል በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign melesalewu

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አይዲስ ደሞ እንደ ጦስ ዶሮ ይዞርናል እንዴ አላለም 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂ጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ነው ይሳኩኝ ቃልዬ አሁን ገና አገኘሻችው ይደግም በይ ነኝ😀

  • @ሳምሪ
    @ሳምሪ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኣረ ሆደ ቆሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣ቃሊየ❤️ ሳራሽላቸው🤣🤣🤣🤣 ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ማሮች ኣሳዘኑኝ So ፍቅራቹ ይብዛ 🙏🙏🙏❤️🥀

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልሣኩም ተሣቀቅኩኝ ወላሒ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว +1

      ከበዛችው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 9 หลายเดือนก่อน

    ትግስታቹ በጣም ነው የሚአስቀናኝ የሚአስደስተኝ በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤ታድላቹ

  • @makdesshalgebrel8340
    @makdesshalgebrel8340 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አዲስዬ መጣልህ አናግረው አላለም ምስጊን ቃልዬ ሰራሽላቸው የኔ ቅመም ስወዳችሁ እኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 2 ปีที่แล้ว +7

    አዲስ ሽንቴ መጣ አላለም 😂😂😂😂 ኧረ ወዮው የዛሬው ያበደ ነው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @sarahwubshet3534
    @sarahwubshet3534 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁አዲስ ቀስ እያለ በቡቅስ ሆዱን ይላል እፍ የእዉነት በፍቅር ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏

  • @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ
    @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ቃልየ ሰራሽላቸው ባለፈው በጣም ነበረ ያሳዘንሽኝ ይመችሽ ስቅስቅ ብለሽ ስታለቅሽ የኔየዋህ ግንኮ ዝተሽባቸው ነበረ ባልሰራላችሁ ብለሽ ጀግናናናናናናና

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤት አዲስ ትግስትህ ታድለህ ❤❤👌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @UgGvvv-oi9bw
    @UgGvvv-oi9bw 8 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ እንደዚህ አይነት ኘራንክ ይቅርብሽ የሚፈጠረዉ ነገር አይታወቅም የኔ ዉድ ዉድድድድድድድድ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ደብሮኝነበር አሳቃችሁኝ ወላሂ በተለይ እንሩጥ ያላት ቫርቲ ክክክክክክ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว

      ሽንቴ አለ ክክክክ

  • @ክርስቶስአባቴ
    @ክርስቶስአባቴ 2 ปีที่แล้ว +12

    20 ግዜ ደጋግሜ ባዮ የማይጠግብ ጉራ አትብሉኝ እንጂ እኔ ዮቱቦር አላይም ለናንተ ግን በስስት ነው የማየው እያንዳንዳው የምታስተላሉፍቱ እሉ ትምህር አለው አቤት የአድስ ትእግስት የሚግርም ነው መጨርሻ በሳቅ ገድልከኝ ምን እያላቸው ነው እኛን የሚጠቁም የምትላትን በስመአብ እመብርሃን ጥላ ክልል ትሁናቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁልግዜ እከታተላችኋለሁ ግን ዛሬ ገና ነው ኮመንት ስፅፍ አንደኛ የሆነ ፕራንክ በጣም ነዉ የሣኩት አንደኛ ነው ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሠራሽላቸው 😁😁😁😁😁😁😁

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ አዲስ የተባረካችሁ ናችሁ እኮ በስመአብ ለሲስተር ስትለው ያለውን ውጥት አርጎ ሲሰጥ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እዮባዬ የኔ ታጋሽ ትለያላችሁ እኮ የተባረከ ቤተሰብ . አዲስ ቃል የለኝም በጣም ነው የማከብራችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን!! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @habhabshi6915
      @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 ปีที่แล้ว +27

    የዛሬው ትንሽ መራራ ነው ጉዳት ባደርስበት አይመለስም ስለዚህ ይቅርባችሁ ሲቀጥል በትህትና ልጁን ይቅርታ ጠይቁት ለናተ ዩቱብ ማመቂያ ብሎ ነው ዋጋ የከፈለው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

    • @ZulFa-Redi
      @ZulFa-Redi 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ያአለም ዙሪዬ
      የኒሙን ቻናል ተቀላቀሉ በዘይት ተቃጥላ ብዙ እክምና ይቀራታል ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂነዉ እናንተ ቻናሉን በማሳደግ ተባበሩን እኛም ሰዉን ሰናስቸግር እናዳክማታለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስለተባበራቹን እጅግ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว

    አድስና እዮባ በእውነት ትግስታችሁ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ ቃልዬ የዛሬው ያበዴ ነው😁

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ! ለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!

  • @hayat3928
    @hayat3928 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ያሳቀኝ የእዮባ ነገር ባዶ ኪስህን ትመጣለህ ሂሳብ ብከፍልስ ውይጉድ ለማንኛውም ደህና ዘና አደረግሽን ቃልየ ይመችሽ

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ ከምን አይነትቤተሰብጋነውየተገናኘሽው. ዎው. ታይተው የማይጠገብፍቅር ያላቸው

  • @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ
    @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አዱስየ መጣልህ አላለም ሰላማቹ ይብዛ የደስታየ ምንጮች ናቹ😍😍🙏

  • @selamylkal1737
    @selamylkal1737 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃል የኔማር ስወድሽ አስለቅሻቸው ደስ ይበለሽ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙊