ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Egeye Egziabher yestesh konjo new addis moya astemarshigne
እጅግ ባለሙያ እናት ነሽ ከተቀላቀልኩ ጥቂት ቀን ቢሆንም ብዙ ተምሪያለሁ ቅን ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
የኔ እመቤት እጅሽ ይባለክ"እጅሽን ቁርጥማት አይንካው"
ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ለማያውቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ያምራል
አሪፍ ማማዬ እኔ የማውቀውን ደሞ ላካፍልሽ ጥቁሩን ጤፍና ነጩን ደባልቆ እኩል መጠን ከዛ ቤክም ፖውደር አርጎ ማቡካት ከዛ ምጣድ ላይ ካረጉት በውኃላ ነጩን ሰሊጥ ሸርከት ብሎ የተፈጨ በጣም ያልደቀቀ መነስነስና አብሮ ማብሰል ከዛ በርበሬውን መቀባት ይሞክሩት ማማ
Eshi emokeralew betam arif endemihon alteraterem
በጣም ነው የሚያምረው ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ባለሞያ
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ ደሞ አቀራረባቹን በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ
ሰላም ለናንተ ይሁን ማዘርዬ በእርሶ ምክነያት ባለሞያ ሆኛለው ለልጆቼ እሞክረዋለው እጅዎ ይባረክ :: የምርዬ ድምፅ ከቃል ድምፅ ጋር አንድ ነው ስወዳቹ እኮ ተባረኩልን::
Awo mokeriw ewnet konjo new betam
እጅግዬ ስወድሽ እኮ ልጆችሽ ታድለዋል ያንቺ ልጆች በመሆናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
Betam amesegnalew
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ሙያሽን ሳትቆጥቢ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ።ልጅሽም በተግባር ትሳተፍ
እጅግ በጣም ምርጥ የ አነባበሮ 😍 አሰራር ነው ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🙏 እኔም እሞክረዋለሁ ያቦካሽበት ውሃ ለብ ያለ ነው ወይንስ ቀዝቃዛ ነው ? ሊጡስ ለስን ሰዓት ነው እሚቆየው ? ከቻልሽ ብታብራሪልኝ ደስ ይለኛል የኔ እናት እመስግናለሁ 🙏❤️
ምርጥ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ የነቃልዬ እናት ።
ውይ ምራቄን አዋጣኝ እናመሰግናለን እጂግ ያምራል
Wow 👌 you so creative 😍 👏. Me too I love tomato 🍅 ❤️ 😍. Thank you for sharing. I'll tray menebabro keep up good work 👏.
Thanks please do
እጅሽ ይባረክ ,የእኔ ባለሙያ በጣም አድናቅሽ ነኝ ።
Amesegnalew
የኔምርጥ ባለሞያ ልመጣነው ባገኝሽ ደስይለኛል እንዴት እንደምንገናኝ አላውቅም።
የኔ ውድ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣሞ ደስ ይላል አሁን ሀይለኛ ጉንፍን ይዞኛል ምን ላድርግ አንቺ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ መደሀኒት ነው
እጅሽ ይባረክ የፒዛው መጋገሪያው ይሸጣል ዋጋው ስንት ነው
,ሲያምር እጅሽ ይባረክ
እውነት በጣም ያምራል አሰራሩን ወድጄዋለሁ ሰርቼ እሞክራለሁ
በጣም እናመሰግናለን እኔበጣምነው የምወደው ግን ሁሌ እሞክራለሁ አድቀንም ተሳክቶልኝ አላቅም አይንም አያወጣልኝም እስኪ ያችን እሞክራለሁ
Whst a miracle and very interesting lady you are. God bless you eith your family.
ቲማቲም ከሌለው ምን ስልስ ይባላል የብርብሬ ቁለታ ነው እንጂ ስልልስ ያሰኘው tiማትሙ ነው
ማሚዬ በሰሊጥ የሚሰራ አነባበሮስ ቀምሼው አውቃለሁ በጣም ይጥማል አሰራሩን ግን አላውም
ወይ ጉድ ሞያ አለ እሞክረዋለሁ እናትዬ ኑሩልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😘😘😘
የኔ እናት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
እሪፍ አፍለኛ ነው እኔ በርበሬና ዘይትጨምሬ ጋግሬ አውቃለህ በስልስ ግንሞክሬ አላውቅም እናመሰግናለን::
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ጎበዝ
Awo mokeriew
እጅሽ ይባርክ ባለሞያነሽ።
ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ አዲስ ሙያ ነው ይሄ የእውነት አይቼ አላውቅም አነባበሮ ከተጋገረ ቡሀላ መለቅለቅ ነው እማውቀው
ዋው እጅሽ ይባርክ እናታችን 🥰🥰🥰የፒዛ መሰሪያዋ ኢትዮጵያ አለ?
Wow betam yamral hulyem eketatelshalehu mami Allah ysbertashi
እኔ ሰርቸዋለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
የምጣድ ስሮ አሳይን እጅሽ ይባረክ
አሳለም ዋለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራካቱ ሳለም ሰለም እድ ትንሽ ባርቺ ጥሩ ትምህርት ናውአለህ አጋራችን ሳለም የርግልን
ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።
Amen
ዋው የእናቴ እጅ ናፈቀኝ በጣም ሀሪፍ ነው በእይታ እራሱ ያምራል
Betam enamesgnalen
እንዴ እናታችን ግማሽ አነባበሮ የሚባል የለም::ዳቤ ነው የሚባለውእምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱ:እርግት ያልሽ እናት ነሽ:እናቴን ትመስይኛለሽ::
የሜሉዬ እናት ምርጥ ነው እጅዎት ይባረክ
ያምራል ጥሩ ሙከራ ነው
እጅዎት ይባረክ እማማ
ወይኔ እንዴት ያምራል በፈጣሪ እንደው በማየት ቀረሁ እጅግዬ እጅሽ ይባረክ
Amen ere mokeriw
Metamt konjo news yimokeral minew Melat tefache betam tenafikalech
እጅሽ ይባረክ ❤ ፒዛ መጋገርያው እናንተ ሱቅ አለ? ዋጋውስ?? 🙏
ማሚ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን የፉርኖ ዱቄት አነባበሮ ሲሆን ለብ ባለ ውሃ ከተቦካ አብሲት ሲደረግ በጣም ይለሰልሳል። አብሲት ካልጨመረ ደግሞ አይን አያወጣም
እሞክረዋለሁ! በጣም አመሰግናለሁ!
ዋው ማማየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ዋው እናቴ ድሮ ትሰራው ነበር ረዲባ ነው እምትለው በምን ቋንቋ እንደሆን አላውቅም👍 ምራቄ ሁላ አመጣቹት ማዘርዬ እጅ ይለምልም🙏
በኦሮምኞ ቋንቋ ነው ኢረ ዲባ ማለት እላዪ ላይ የሚቀባ ማለት ነው
Amen betam amesegnalew
እናትና ልጅ ወጋችሁ ራሱ ሲያምር በጣም ነው የምትናበቡት❤❤❤
Asemualayikum werhmetullahi werhmetullahi weberekatuhu sela metash dess bilognal konjo aserar naw maasha
የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ተባረኪ
በጣም ያምራል እኔም ሞከሬ አይቀርም
ግን ሰጎው አቀዝቅዘን ነው ሊጡ ውሰጥ የምንጨምረው ወይሰ ሳናቀዘቅዝ??
Wow .. thank you 🙏 for sharing ,
በጣም አራፍ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ደሰ የምትሉ እናትና ልጅ ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
Amen enamesgnalen
🙏👍
When i see this lady i really miss my mom .it been a years since i saw her.good job any way
በስመአብ እንዴት እንደሚያምር ወዙ ራሱ የተለየ ነው
ለፈረሱላ በርበሬ ደረቅ ቅመም ምን ያህል መጠን ያስፈልገዋል ቆንጆ በርበሬ ለማዘጋጀት
እንኳን ደህና መጦ የኔእናት ወይኔ ምራቅ ያስውጣል ምርየን ሰላም በሉልኝስደተኛዋልጀውትነኝ እጀወት ይባረክ የኔእናት
አመሰግናለሁ የኔ ልጅ
አረፍትህ እበል ለወገኖቻችን በግፍ ለሚታረደዉ አማራ 😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝😭😭😭😭
አላህ በቃችሁ ይበላቸው 😭💔 በጣም ነው እሚያሳዝነው
ወደ አላህ ደአዋ አርጉ እዚህ ምንም ጥቅም የለውም ጊዜው እርዳታ ለገዳይ በዚህ ሰብብ የፈለገው ሊሞላለት
ፍትእ ወደ ፈጣሪ ነው ለማነው ፍት የሚባለው የኛሠው ላድቀን ይጮአል ከዚኽ ይረሣል ወደማይረሣው የማይዘነጋው ወደ ፈጣሪ መጮኽ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔☝🙏
Edime tena yestelin, betam enamesegenalen🙏
አሪፊ የፆም አነባበሮ 👌የምጣድ ሽሮ ብለሽ አስጎሜጄሽኚ አውን ሰሪታቹ አሳዩን
Eshi enseralen
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሱግናለን። ዩቲዩቭን ለመልካም የሚጠቀም ሰው የተባረከ ነው።
የቢዛ መጋገሪያው የት ይገኛል
Mamye wellahi sewdot
ዋው ምራቄን ዋጥ ነው ያረኩት ተባረኩ❤❤
እጅጌ እጆት ይባረክ የኔ እናት
Amen amen
🥰🥰🥰🥰🥰 እጅሽ ይባረክ እናት እጅግ ሰላም ነሽልኝ ?🥰🥰
አነባበሮ በጣም ነው የምወደው እኔም እንዳንቺ እሞክርዋለሁ
የምጣድ ሽሮ ይሰራልን
ማዘር ባለሞያ ነሸ ግን ላይ እልና ድምፁ ትንሽ እንዳሰታየት ጨምረ አድርጉበት
betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
በጣም ምርጥ ባለሞያ እናት 🥰🥰🥰👍
ማሽአላህእጅሽንይባርክእድሜጤናይስጥልኝእማ
Amen amesegnalew
በጣም ያምራል
ዋው በአይን ያስታውቃል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጅጌ ብያለሁ ኑሩልን
Anen amesgnalew
ዋው ያምራል
ጥሩ ነው በርቱ
😍😍😍😍 ያምራል ሥወዳችዉ
የምጣድ ሸሮ ይሰራ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️እባክሸ🙄🙄🙄🙄እኔም በርበሬ ካረኩኝ ቅመም በጭራሸ አልጠቀምም በጭራሸ የራሱ ይበቃዋል
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የፈጣሪ ስጦታ ብቻ ውድ የሆነችውንነፍስ በኢትዮጵያ ምድር እንደበረሮ ጭፍልቅ የሚያደርጓትን ግፈኞች እያወገዛቹ ኮማቾች።
ማሻላህ ማሚ ያምራል
Selam endet nachu megageriyaw yet new meshetew
Ahun yale aymeselgnem simeta negreshalew
ሰላም ማዘርዬ እንዴት ናችሁ
Endet berbre mazez yichalal to israel?
Selam
❤❤ እንደዚ አርጌ ለ እናቴ ነዉ ቡና ማፈላላት,,,,,,,😊
enkuan dehna metash yene enat❤🙏🙏🙏
Enkuan dena koyeshign
በርበሬ በኪሎ ትሸጣላችሁ? ስንት ነው?
Awo pls call
ላይክ አድርጌዋለሁ 👍
ምርጥ ቤተሰቦች እንወዳችሀላን ይሰራ የሜሉ እናት ማቅላያ እንዴት ይሰራል ከቻላቹ ንገሩኝ አአሰግናለው
Cinamen ላይ yafesesachuten cram aserarun ebakachu
እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰
ውዴ ድምፅሽ ስለሚርቅ አስተካክይው።
i don't think i will to come ethiopia, if i do i will come to your house
wow endat yameral yenenat egot yebrk
ዛሬ ደሞ እሄንን ጋግሬ እየዋለሁልክ እንደ ቡላው ፍርፍር 🙏👍
አሪፍ እናመሰግናለን ❤❤❤
❤️❤️❤️
Yenmalat enat altechalum
Absit yemideregew drk endayl endilesels new
ፕሮግራማችውን ሳይ አንዴት ኣፕታይቴ አንደሚከፈት በትለይ ቡናችው ውስጤ ነው
Egeye Egziabher yestesh konjo new addis moya astemarshigne
እጅግ ባለሙያ እናት ነሽ ከተቀላቀልኩ ጥቂት ቀን ቢሆንም ብዙ ተምሪያለሁ ቅን ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
የኔ እመቤት እጅሽ ይባለክ
"እጅሽን ቁርጥማት አይንካው"
ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ለማያውቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው
እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ያምራል
አሪፍ ማማዬ እኔ የማውቀውን ደሞ ላካፍልሽ ጥቁሩን ጤፍና ነጩን ደባልቆ እኩል መጠን ከዛ ቤክም ፖውደር አርጎ ማቡካት ከዛ ምጣድ ላይ ካረጉት በውኃላ ነጩን ሰሊጥ ሸርከት ብሎ የተፈጨ በጣም ያልደቀቀ መነስነስና አብሮ ማብሰል ከዛ በርበሬውን መቀባት ይሞክሩት ማማ
Eshi emokeralew betam arif endemihon alteraterem
በጣም ነው የሚያምረው ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ባለሞያ
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ ደሞ አቀራረባቹን በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ
ሰላም ለናንተ ይሁን ማዘርዬ በእርሶ ምክነያት ባለሞያ ሆኛለው ለልጆቼ እሞክረዋለው እጅዎ ይባረክ :: የምርዬ ድምፅ ከቃል ድምፅ ጋር አንድ ነው ስወዳቹ እኮ ተባረኩልን::
Awo mokeriw ewnet konjo new betam
እጅግዬ ስወድሽ እኮ ልጆችሽ ታድለዋል ያንቺ ልጆች በመሆናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
Betam amesegnalew
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ሙያሽን ሳትቆጥቢ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ።ልጅሽም በተግባር ትሳተፍ
እጅግ በጣም ምርጥ የ አነባበሮ 😍 አሰራር ነው ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🙏 እኔም እሞክረዋለሁ ያቦካሽበት ውሃ ለብ ያለ ነው ወይንስ ቀዝቃዛ ነው ? ሊጡስ ለስን ሰዓት ነው እሚቆየው ? ከቻልሽ ብታብራሪልኝ ደስ ይለኛል የኔ እናት እመስግናለሁ 🙏❤️
ምርጥ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ የነቃልዬ እናት ።
ውይ ምራቄን አዋጣኝ እናመሰግናለን
እጂግ ያምራል
Wow 👌 you so creative 😍 👏. Me too I love tomato 🍅 ❤️ 😍. Thank you for sharing. I'll tray menebabro keep up good work 👏.
Thanks please do
እጅሽ ይባረክ ,የእኔ ባለሙያ በጣም አድናቅሽ ነኝ ።
Amesegnalew
የኔምርጥ ባለሞያ ልመጣነው ባገኝሽ ደስይለኛል እንዴት እንደምንገናኝ አላውቅም።
የኔ ውድ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣሞ ደስ ይላል አሁን ሀይለኛ ጉንፍን ይዞኛል ምን ላድርግ አንቺ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ መደሀኒት ነው
እጅሽ ይባረክ የፒዛው መጋገሪያው ይሸጣል ዋጋው ስንት ነው
,ሲያምር እጅሽ ይባረክ
እውነት በጣም ያምራል አሰራሩን ወድጄዋለሁ
ሰርቼ እሞክራለሁ
በጣም እናመሰግናለን እኔበጣምነው የምወደው ግን ሁሌ እሞክራለሁ አድቀንም ተሳክቶልኝ አላቅም አይንም አያወጣልኝም እስኪ ያችን እሞክራለሁ
Whst a miracle and very interesting lady you are. God bless you eith your family.
ቲማቲም ከሌለው ምን ስልስ ይባላል የብርብሬ ቁለታ ነው እንጂ ስልልስ ያሰኘው tiማትሙ ነው
ማሚዬ በሰሊጥ የሚሰራ አነባበሮስ ቀምሼው አውቃለሁ በጣም ይጥማል አሰራሩን ግን አላውም
ወይ ጉድ ሞያ አለ እሞክረዋለሁ እናትዬ ኑሩልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😘😘😘
የኔ እናት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
እሪፍ አፍለኛ ነው እኔ በርበሬና ዘይት
ጨምሬ ጋግሬ አውቃለህ በስልስ ግን
ሞክሬ አላውቅም እናመሰግናለን::
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ጎበዝ
Awo mokeriew
እጅሽ ይባርክ ባለሞያነሽ።
ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ አዲስ ሙያ ነው ይሄ የእውነት አይቼ አላውቅም አነባበሮ ከተጋገረ ቡሀላ መለቅለቅ ነው እማውቀው
ዋው እጅሽ ይባርክ እናታችን 🥰🥰🥰የፒዛ መሰሪያዋ ኢትዮጵያ አለ?
Wow betam yamral hulyem eketatelshalehu mami Allah ysbertashi
እኔ ሰርቸዋለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
የምጣድ ስሮ አሳይን እጅሽ ይባረክ
አሳለም ዋለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራካቱ
ሳለም ሰለም እድ ትንሽ ባርቺ ጥሩ ትምህርት ናው
አለህ አጋራችን ሳለም የርግልን
ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።
Amen
ዋው የእናቴ እጅ ናፈቀኝ
በጣም ሀሪፍ ነው በእይታ እራሱ ያምራል
Betam enamesgnalen
እንዴ እናታችን ግማሽ አነባበሮ የሚባል የለም::
ዳቤ ነው የሚባለው
እምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱ:
እርግት ያልሽ እናት ነሽ:
እናቴን ትመስይኛለሽ::
የሜሉዬ እናት ምርጥ ነው እጅዎት ይባረክ
ያምራል ጥሩ ሙከራ ነው
እጅዎት ይባረክ እማማ
ወይኔ እንዴት ያምራል በፈጣሪ እንደው በማየት ቀረሁ እጅግዬ እጅሽ ይባረክ
Amen ere mokeriw
Metamt konjo news yimokeral minew Melat tefache betam tenafikalech
እጅሽ ይባረክ ❤ ፒዛ መጋገርያው እናንተ ሱቅ አለ? ዋጋውስ?? 🙏
ማሚ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን የፉርኖ ዱቄት አነባበሮ ሲሆን ለብ ባለ ውሃ ከተቦካ አብሲት ሲደረግ በጣም ይለሰልሳል። አብሲት ካልጨመረ ደግሞ አይን አያወጣም
እሞክረዋለሁ! በጣም አመሰግናለሁ!
ዋው ማማየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Amen
ዋው እናቴ ድሮ ትሰራው ነበር ረዲባ ነው እምትለው በምን ቋንቋ እንደሆን አላውቅም👍 ምራቄ ሁላ አመጣቹት ማዘርዬ እጅ ይለምልም🙏
በኦሮምኞ ቋንቋ ነው ኢረ ዲባ ማለት እላዪ ላይ የሚቀባ ማለት ነው
Amen betam amesegnalew
እናትና ልጅ ወጋችሁ ራሱ ሲያምር በጣም ነው የምትናበቡት❤❤❤
Asemualayikum werhmetullahi werhmetullahi weberekatuhu sela metash dess bilognal konjo aserar naw maasha
የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ተባረኪ
በጣም ያምራል እኔም ሞከሬ አይቀርም
ግን ሰጎው አቀዝቅዘን ነው ሊጡ ውሰጥ የምንጨምረው ወይሰ ሳናቀዘቅዝ??
Wow .. thank you 🙏 for sharing ,
በጣም አራፍ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ደሰ የምትሉ እናትና ልጅ ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
Amen enamesgnalen
🙏👍
When i see this lady i really miss my mom .it been a years since i saw her.good job any way
በስመአብ እንዴት እንደሚያምር ወዙ ራሱ የተለየ ነው
ለፈረሱላ በርበሬ ደረቅ ቅመም ምን ያህል መጠን ያስፈልገዋል ቆንጆ በርበሬ ለማዘጋጀት
እንኳን ደህና መጦ የኔእናት ወይኔ ምራቅ ያስውጣል ምርየን ሰላም በሉልኝስደተኛዋልጀውትነኝ እጀወት ይባረክ የኔእናት
አመሰግናለሁ የኔ ልጅ
አረፍትህ እበል ለወገኖቻችን በግፍ ለሚታረደዉ አማራ 😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝😭😭😭😭
አላህ በቃችሁ ይበላቸው 😭💔 በጣም ነው እሚያሳዝነው
ወደ አላህ ደአዋ አርጉ እዚህ ምንም ጥቅም የለውም ጊዜው እርዳታ ለገዳይ በዚህ ሰብብ የፈለገው ሊሞላለት
ፍትእ ወደ ፈጣሪ ነው ለማነው ፍት የሚባለው የኛሠው ላድቀን ይጮአል ከዚኽ ይረሣል ወደማይረሣው የማይዘነጋው ወደ ፈጣሪ መጮኽ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔☝🙏
Edime tena yestelin, betam enamesegenalen🙏
አሪፊ የፆም አነባበሮ 👌የምጣድ ሽሮ ብለሽ አስጎሜጄሽኚ አውን ሰሪታቹ አሳዩን
Eshi enseralen
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሱግናለን። ዩቲዩቭን ለመልካም የሚጠቀም ሰው የተባረከ ነው።
የቢዛ መጋገሪያው የት ይገኛል
Mamye wellahi sewdot
ዋው ምራቄን ዋጥ ነው ያረኩት ተባረኩ❤❤
Amen
እጅጌ እጆት ይባረክ የኔ እናት
Amen amen
🥰🥰🥰🥰🥰 እጅሽ ይባረክ
እናት እጅግ ሰላም ነሽልኝ ?🥰🥰
አነባበሮ በጣም ነው የምወደው እኔም እንዳንቺ እሞክርዋለሁ
የምጣድ ሽሮ ይሰራልን
ማዘር ባለሞያ ነሸ ግን ላይ እልና ድምፁ ትንሽ እንዳሰታየት ጨምረ አድርጉበት
betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
በጣም ምርጥ ባለሞያ እናት 🥰🥰🥰👍
Amesegnalew
ማሽአላህእጅሽንይባርክእድሜጤናይስጥልኝእማ
Amen amesegnalew
በጣም ያምራል
ዋው በአይን ያስታውቃል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጅጌ ብያለሁ ኑሩልን
Anen amesgnalew
ዋው ያምራል
ጥሩ ነው በርቱ
😍😍😍😍 ያምራል ሥወዳችዉ
የምጣድ ሸሮ ይሰራ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️እባክሸ🙄🙄🙄🙄
እኔም በርበሬ ካረኩኝ ቅመም በጭራሸ አልጠቀምም በጭራሸ የራሱ ይበቃዋል