Johnnie Bass - Anchi Kalesh(wube keremela) - ዮሐንስ ታፈሰ - አንቺ ካለሽ(ውቤ ከረሜላ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 581

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt ปีที่แล้ว +26

    መቼም የማይረሳ ዘፈን ይህን ዘፈን ስሰማ ልጅነቴ ድቅን ይልብኛል የወጣትነታችንን ዘመን ያጣፈጡልን❤❤❤❤

  • @abelteferi6191
    @abelteferi6191 ปีที่แล้ว +129

    አይ ሳም የ90s ቺኮች ግፍ አለብህ😂😍🙏

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 ปีที่แล้ว +90

    ማሪያምን አሁን እራሱ እንደ samvod cool ዘፋኝ የለም swag ✌️🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @NebaChr
      @NebaChr 2 หลายเดือนก่อน

      Alex nigus ❤

  • @musehiluf6108
    @musehiluf6108 3 ปีที่แล้ว +95

    የድሮ ዘፈኖች የሆነ ደስ የሚል ነገር አላቸው

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +204

    የዘጠናዎቹ ልጆች ትዝታ😍

    • @hanatirk4375
      @hanatirk4375 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰👍

    • @Yejutube4381
      @Yejutube4381 2 หลายเดือนก่อน

      አለን 😍

  • @jimmy4012
    @jimmy4012 11 หลายเดือนก่อน +284

    Who's from 2024 Rise ur ✋️

  • @hel138
    @hel138 3 ปีที่แล้ว +33

    አሁን ማ ከዘፈኑ ም ዘረኚነት ነው ፈጣሪ የድሮውን ዘመን ይመልስልን ፈጣሪ

    • @Kumneger1
      @Kumneger1 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 7 หลายเดือนก่อน

      Betam segetwochu eko eyewererun new 😂

  • @Zuus338
    @Zuus338 ปีที่แล้ว +35

    We still living in 2024….Amen

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
    @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 ปีที่แล้ว +59

    ናፈቀኝ 90ዎቹ ትዝታ ብቻ ሆነ ወይኔ ሀገሬ

    • @hel138
      @hel138 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ሊነጋ ሲል ይጨልማ መጋቱ አይቅር

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +24

    እውይ የኔ ቆንጆ 90s 90ዎቹ የማይገኙ ብዙ ትዝታዎች አሉ በጣም ልጆች ነን ግን ብዙ ትዝታ❤😍🙏

    • @Yejutube4381
      @Yejutube4381 2 หลายเดือนก่อน +1

      በያለንበት ሰላም እንሁን 😍

  • @SamriBaba-pf3ub
    @SamriBaba-pf3ub ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ በዚ ዘፈን አብድ ነው ምለው ኣቦ ይመቻቹ 💕💕

  • @temesgenwendemagegn9170
    @temesgenwendemagegn9170 2 ปีที่แล้ว +13

    ድጋሚ ብትሰሩ አሁን ቁ2 ምርጥ ነበር ምርጥ የምንወደው ሙዚቃ ነው ልጅነታችን ያስታውሰናል 90s

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 3 ปีที่แล้ว +44

    ህዳር 17 2014 በኢትዮጵያ አቆጣጠር!!!! ልጅነቴ ያ ምርጡ ግዜ ናፈቀኝ!!!! መመለስ ቢቻል!!! የሀገሬን ትንሣኤ ያቅርብልኝ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏💚💛❤!!!!

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว +26

    ይሄን የምሰማበት የድሮ ልጅነት ናፈቀኝ ስወዳችሁ ባላችሁበት ሰላም

  • @Pencipta_tahu
    @Pencipta_tahu 2 ปีที่แล้ว +12

    ለመጀመርያ ጊዜ 1996 ዓ/ም ነበር የሰማሁት ምርጥ ዘመን ነበር🙏

    • @matrictip
      @matrictip 11 หลายเดือนก่อน

      awn 19 Amete new ene kemwelde 1 amet befit❤

  • @MinilikAmare
    @MinilikAmare 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ትዝታችን ❤ጌታ ሆይ ትዝታችንን ያን ጊዜ መልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeDiressie
    @TesfayeDiressie 2 หลายเดือนก่อน +2

    የራስን ሃውልት ማቆም እንዲህ ነው! ድንቅ! አረ ጆኒ ጨምርልን!

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 หลายเดือนก่อน +3

    anyone የ 90's ልጆች ❤ በያላችሁበት ❤😍

  • @tesfalemlegese7612
    @tesfalemlegese7612 3 ปีที่แล้ว +124

    This song never gets old, I am still hearing to this music in 2022, wow what a song, what a performance, what a voice. I always feel better and remember my childhood, thank you guys!

  • @TesfaMikael-f4f
    @TesfaMikael-f4f ปีที่แล้ว +7

    በነበር ቀረ ሁሉ ነገር

  • @yosephyosef2398
    @yosephyosef2398 3 ปีที่แล้ว +42

    2022 still in love with this nice song. jo bass 2004 ሀዋሳ ዩጎቪያ club ስትዘፍን አስደመምከን ብቃትህን አስመሰከርክ!! Great man!!!

  • @advertising1925
    @advertising1925 3 หลายเดือนก่อน +10

    የድሮን የመሰለ ምንም ነገር የለም ኢትዮጵያ ውስጥ
    እርግጠናኛ ሆኜ የማናገረው ነገር ቢኖር
    ራፐር ሳምፎርድ እና ጆኒ ራጋ ብቻ ናቸው
    አሁን እድሜ ለጊልዶ ምን ዘፈን አለ የማንም መቀለጃ ሆንን እኮ

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነታችን ትዝታችን ❤👌

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 ปีที่แล้ว +42

    Samvod still best and cute than others now

  • @kidusyohannes539
    @kidusyohannes539 5 ปีที่แล้ว +133

    2020 and still watching love this song
    Samford miss yaa

  • @nathimathi8642
    @nathimathi8642 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሳሚ አረ ብቅ በል አወይ ጊዜ

  • @semeabseyoum2623
    @semeabseyoum2623 ปีที่แล้ว +3

    😊😢
    ሙዚቃው ሲያስደስተኝ ዘመኑ ናፍቆኝ አስተከዘኝ...
    እኛም 'በደጉ ጊዜ...' እንበል እንጂ።

  • @Rehimamohammed-k9p
    @Rehimamohammed-k9p ปีที่แล้ว +1

    የማንረሳዉ ትዉስታ ሰም❤

  • @yonatanararsa5319
    @yonatanararsa5319 3 ปีที่แล้ว +11

    I don't have any word of this music

  • @messbamm9394
    @messbamm9394 2 ปีที่แล้ว +4

    ድሮ ከዚህ ዘፈን እና ከጆኒ ፍቅር ይዞኝ ነበር አቤት አለፈ

    • @brkti_tube
      @brkti_tube 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @emperorrashka1490
    @emperorrashka1490 ปีที่แล้ว +12

    This song reminds my childhood memories my uncle loved it so much when he saw chewing khat,🇸🇴❤️🇪🇹

  • @eyudiriba1369
    @eyudiriba1369 ปีที่แล้ว +1

    Sam vod is from another planet😢..goat

  • @yoseffunny3151
    @yoseffunny3151 3 ปีที่แล้ว +10

    You are 90 genre's grateful Man!

  • @elsabekele5647
    @elsabekele5647 4 ปีที่แล้ว +407

    አይ ሳም ልጆች ሆነን ፎንቃችን ነበርክ😍

  • @edutube3601
    @edutube3601 3 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ እሚል ትዝ ይላል😎

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳሚዬ የኔ ኬክ የኔ ቆንጆ

  • @henoktakele2638
    @henoktakele2638 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ከረሜላ ትዝታው

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉብል ከረሜላ 💋
    እንዲህ ያለ ጣፋጭ ዘፈን ❤️

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትዝታ ያጭርብኛል።

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂 ትዝ አለኝ ጩጬ ሆነን ይሄ ሙዚቃ OMG
    My best childhood memoryyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂l❤❤

  • @aronDegefaw
    @aronDegefaw 4 วันที่ผ่านมา

    ዘጠናዎቹእውነትምዘጠናዎቹ❤❤❤❤

  • @lidiyaayelgn1088
    @lidiyaayelgn1088 4 ปีที่แล้ว +22

    i never forget this music in my life that is the best time of our country story of music

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 4 ปีที่แล้ว +20

    I have been searching for this beloved song !!! 10q @Yohannes !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seifegabrielgebramadhin7154
    @seifegabrielgebramadhin7154 3 ปีที่แล้ว +23

    still listening in love with this music and the moment we had back in 90ths...

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ሳየው ያስቀኛል ወይ ግዜ

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 4 ปีที่แล้ว +10

    ምርጦች ግን የት ናችው

  • @AdnaelGezahegn
    @AdnaelGezahegn 4 หลายเดือนก่อน +2

    I won't ever forget the 90s singers

  • @abduahmed4518
    @abduahmed4518 4 ปีที่แล้ว +28

    Damn this song, so beautiful

  • @chachiabihiwi-bb5ez
    @chachiabihiwi-bb5ez 5 หลายเดือนก่อน +59

    ትንሱን አይቶ የመጣ

  • @robelgetachew7971
    @robelgetachew7971 10 หลายเดือนก่อน

    Thank You for the great music Samvo

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 ปีที่แล้ว +8

    2023 still my favorite music. Much respest. Its amazing we had such an amazing musuc back then.

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 10 หลายเดือนก่อน +152

    አሁንማ እድሜ ለአማራ ና ለኦሮሞ ሰገጤዎች ትዝታችንን ጭምር ነው የቀሙን

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 9 หลายเดือนก่อน +26

      ደነዝ አማራ ምን ያርግሽ?? ሲጨፈጨፍ ህ እየኝ አታልቅስ አትግጠ ም ነው የምትሉት?? ከገዳይ ጋር እ ምነት አልባ ጋር አታዎዳድሩት??

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 5 หลายเดือนก่อน +9

      😂😂😂 ሲጀመር ዘፋኙ የኦሮሞ ልጅ ነው
      የዛሬው. ዘመን ያኔ ሆኖ ቢሆን እኛም ዛሬ የአማርኛ ዱዳ የኦሮምኛ ቀልጣፋ በነበርን 70

    • @YordanosYebegaeshet
      @YordanosYebegaeshet 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@oromtitiiibrahim1238 how do you know he is oromo

    • @efratagetahun5564
      @efratagetahun5564 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይገርማል ደሰታችንን ይመልሰልን

  • @endyzema
    @endyzema 3 ปีที่แล้ว +17

    2021 still watching this.
    this music is timestamp !

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 4 ปีที่แล้ว +57

    እነዚን የመሰሉ እቁ ድምፃዊ የት ጠፉብን ቢሰሙ ቢሰሙ የማይሰለቹ ኧረ ብቅ በሉ ባትዘፍኑም አለን በሉን

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ እምዬ ፒያሳ ሽውሽው አራዳ ድሮ ቀረ አይ ሰፈሬ ጨክነው አፈረሱሽ ትዝታሽ ሁሌም በልባችን አለ 😭😭😭😭

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 5 ปีที่แล้ว +70

    የት ነዉ የገቡት እንዚን የመሰሉ ሰዎች

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሮ አሪፍ 90ዎቹ ትዝታየ

  • @hiwothaile4668
    @hiwothaile4668 5 ปีที่แล้ว +8

    Samvod sewdeh yesefre lije🥰❤🤘💃

  • @abel25206
    @abel25206 ปีที่แล้ว +1

    Yooooo good old days … damn itttt weye leginete yelahle abate

  • @wedefitnew2456
    @wedefitnew2456 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ዘፋኝ ሃይልዬ ይመስለኝ ነበር

  • @robelg522
    @robelg522 4 ปีที่แล้ว +34

    much respect for this artist i wish the steel exist in 2020

  • @amharafano20
    @amharafano20 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰኪ እንደኔ 2014 ላይ እያዳመጠ ያለ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🙌

  • @Nattexx_X
    @Nattexx_X 10 หลายเดือนก่อน +4

    World class 🙏🙏🙏😇
    I’m from 2024/25 ❤❤❤

  • @abyssiniaautomotive
    @abyssiniaautomotive 4 ปีที่แล้ว +28

    Johnny bass is multi talented artist Respect!

    • @fkr834
      @fkr834 2 ปีที่แล้ว

      Yet new ahun

    • @GenetHailu-u4c
      @GenetHailu-u4c ปีที่แล้ว

      ​@@fkr834America

  • @DaveOg-x1l
    @DaveOg-x1l ปีที่แล้ว

    The peak point of Ethiopian music

  • @nahomtesfaye2303
    @nahomtesfaye2303 4 ปีที่แล้ว +4

    Samvod you are really good we missed u bro

  • @robelberihun7125
    @robelberihun7125 3 ปีที่แล้ว +22

    life was good and easy back then. the nostalgia is killing me

    • @Oaktreeshade
      @Oaktreeshade 3 ปีที่แล้ว +2

      Tell me about it 🙌🏾 good times!

  • @tewodroszerihun5157
    @tewodroszerihun5157 หลายเดือนก่อน

    I listened this beautiful song many times.....thxs bro for this song

  • @Get458dag
    @Get458dag ปีที่แล้ว +2

    ufffa mirt meznagna nebr😢❤

  • @ermiaskinfe6017
    @ermiaskinfe6017 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ትዝታችን ነበር 😢

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ(ሳምቮድ) የበረዶ ዘመን ትዝታችን

  • @natanemz
    @natanemz 2 ปีที่แล้ว +1

    Samvod was great !!! Wow this video never gets old .

  • @mesganawsissay5627
    @mesganawsissay5627 3 ปีที่แล้ว +8

    I love this song I still watch 2021

  • @AH-mq6xo
    @AH-mq6xo 4 ปีที่แล้ว +3

    Samvod u still number 1

  • @ZubuluBangada
    @ZubuluBangada 6 หลายเดือนก่อน

    Samvod is the whole vibe🎉

  • @Iamthematrixrepentnowoknow
    @Iamthematrixrepentnowoknow 11 หลายเดือนก่อน

    Yeah man የ ኢቶጵያ ልጅ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ልጅነቴ ማነው እደኔ 2015 አ/ም የሚያዳምጥ?

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว +1

    ውቦች ❤❤❤❤❤

  • @BrookWoubet
    @BrookWoubet ปีที่แล้ว +1

    samvod...i was soooo little when am listening uuuu ❤❤❤

  • @zerubabelgebreyesus6489
    @zerubabelgebreyesus6489 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆነ ጊዜ

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 4 ปีที่แล้ว +11

    I remember the music when I was like 5 and it gave me some memories.😔

  • @snzro484
    @snzro484 4 ปีที่แล้ว +7

    Old is Gold

  • @yonasdechasa5011
    @yonasdechasa5011 4 ปีที่แล้ว +7

    i never stop watiching this music video b/c I luv this music and the time 90's

  • @cococake6803
    @cococake6803 3 ปีที่แล้ว +1

    What a great time...Jhonny ere atetfa yehen demtse yezek

  • @yunielove3356
    @yunielove3356 5 ปีที่แล้ว +10

    Samvode malet eko serawochu enkuwan 2020 adelem 2030 midersebte Yelem zemn teshagare mert lij hulm yemchnal

  • @solomondebebe4724
    @solomondebebe4724 ปีที่แล้ว +4

    You guys nailed it

  • @abdimo4657
    @abdimo4657 2 ปีที่แล้ว +6

    I missed my childhood in Dire. Abet dire love u forever

  • @Sundor-u3k
    @Sundor-u3k ปีที่แล้ว +1

    Samvod 90's yehulachinim crush neberk❤

  • @mesfinbetselotbabaye3762
    @mesfinbetselotbabaye3762 ปีที่แล้ว

    ወይ ደጉ ግዜ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ❤❤

  • @fasiltessema8943
    @fasiltessema8943 2 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ❤👌👌

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምቮድ የሁላችንም ክራሽ ነበር ድሮ😂😂😂😂❤❤❤❤ ጉራ የሚያምርበት ብቸኛ ሰው😊

  • @יעקבטגניה-מ6ר
    @יעקבטגניה-מ6ר 4 ปีที่แล้ว

    yene keremerlaaaaaa Anchi kaleshbet asiey yene genet.

  • @mekdesteklemariam7697
    @mekdesteklemariam7697 3 ปีที่แล้ว +1

    How beautiful is ye zi sewuye dimitse???? Yet yihone yalew?

  • @samuelgirma7839
    @samuelgirma7839 4 ปีที่แล้ว +17

    I heard this song for the first time when I was 3 yrs old still remember it

    • @tamiratnigussie1525
      @tamiratnigussie1525 3 ปีที่แล้ว

      How old are u now???🙄🙄🙄

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tamiratnigussie1525 አትገረምም በሶስት አመቷ ሙዚቃ ታዳምጥ ነበር።🤣🤣🤣🤣😏

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 3 ปีที่แล้ว +4

    90's were really good times

  • @ግርማነሽሽኮር
    @ግርማነሽሽኮር 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡኡኡኡ ጥርሱ ስያምር😂😂❤

  • @AbrhamEphrem-hj6te
    @AbrhamEphrem-hj6te 8 หลายเดือนก่อน

    PLEASE GOD GET ME BACK TO 90'S😭😭😭😭

  • @nwo37382
    @nwo37382 4 ปีที่แล้ว +3

    First time watching this and very nice music!

    • @justnothing4809
      @justnothing4809 4 ปีที่แล้ว +1

      First time???? I remember this when I was 5 something.😂

    • @nwo37382
      @nwo37382 4 ปีที่แล้ว +1

      @@justnothing4809 i know. I should have remember it. I am the 90s fan and that was our time too. So its kind of odd i missed it!

  • @buzaget9224
    @buzaget9224 3 ปีที่แล้ว +5

    why he couldn't added such types of classic music. I heard somewhere reminds my childhood and search here still watching 2021.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +4

    የ90ዎቹ ምርጦች 😘💚💛❤