ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ወንጀለኛው ዳኛ ክፍል 11/ሀዲስ አለማየሁ/Wenjelegnaw Dagna /Haddis Alemayehu/Amharic Audiobook Narration/Part 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ค. 2024
  • ‪@segenetmedia‬
    ወንጀለኛው ዳኛ ክፍል 11/ትረካ/ከሀዲስ አለማየሁ/Wenjelegnaw Dagna by Haddis Alemayehu/Amharic Audiobook Narration/Part 11

ความคิดเห็น • 6

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 2 หลายเดือนก่อน +4

    Enkan selam metak

  • @fendom-1
    @fendom-1 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉የሰነሸ ልጅ በራታልን

  • @AdamTesfaye4823
    @AdamTesfaye4823 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ወንድሜ የሊቁን ድንቅ ድርሰት የሆነውን ሐሽማልን እንዳሰማሃን ቀጣዮቹን የእርሱን መጽሐፎች ተርክልን🙏🙏🙏
    ● ከርታታ ኮከቦች
    ● በርዮድስ

  • @fentahuntamene8459
    @fentahuntamene8459 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ የእሰይነሽ ልጅ የአማርኛ ትረካውን ስታስኪደው እንዴት ደስ እንደምትል ስገልጽልህ በጣም ከልቤ ነው። ሌላኛው ወጋየሁ ንጋቱ ብልህ ያለማጋነን ነው። ከዚህ በተቃራኒ የግዕዝ ንባብ ያለባቸውን ቃላት ስታነብ (በተለይ ከሐሽማል ያሉትን ቅንያት) ደግሞ እንዴት ሰባብረህ ውል አለባ እንዳደረግሃቸው ስገልጽ በጣም እያዘንሁ ነው። እንዴውም የግዕዝ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ቢሰሙ ፈልገውህ ግንባርህን ሁሉ ሊሉህ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ። ስለዚህ እንደዚህ አይነት የግዕዝ ንባብ (ቃላት) ሲገጥምህ ችሎታ ባለው ሰው ብታስነብብ እና ብታስገባው ባይ ነኝ። ይበልጥ ጥንካሬህን ስለምፈልገው እንደወረደ አልሁት በርታ

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 2 หลายเดือนก่อน +1

    12 entbkaln tolo lekekln❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 หลายเดือนก่อน +1

    Epatioly OROMO 😢