አንተ ትበቃኛለህ፣ ቃል ኪዳን ጥላሁን ሊሊ/ Kalkidan Tilahun Lily/ Ante Tibekagnaleh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @zerihunmekonnenhailu3357
    @zerihunmekonnenhailu3357 หลายเดือนก่อน +29

    ይህ መዝሙር ሲወጣ ጌታን ተቀብዬ የተጠመክሁበት ጊዜ ነበር፣ አቀናባሪው ክርስቲያን ግርማ እንደነበር አስታውሳለሁ፣ ተባረኪ

  • @EdenNigussie-fv8mb
    @EdenNigussie-fv8mb 2 หลายเดือนก่อน +34

    መዝሙሮሽን ስሰማ ደስ የሚል መንፈስ ይወረያል እወድሻለሁ ሊሊዬ

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 หลายเดือนก่อน +17

    አንተ ትበቃኛለህ...አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው.

  • @cameruncastro2898
    @cameruncastro2898 หลายเดือนก่อน +3

    ሊሊዬ አንቺ በረከታችን ነሽ፣ ብዙ ዕድሜና ፀጋ ይጨመርልሽ ❤❤

  • @jahvaestifanosmarkos
    @jahvaestifanosmarkos หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን መዝሙር ሳላለቅስ የምሰማው መች ይሆን? ❤

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 2 หลายเดือนก่อน +11

    ክረምት ትምህርት ሲዘጋ እኔ እና አክስቴ ምርጥ ግዜ አሳልፈንበታል። ሁለታችንም ያንን ግዜ ያስታውሰናል። አመሰግናለሁ ሊሊዬ።

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምን እንደሆነ አላዉቅም ሰዉነቴን ይወረኛል!❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ አሁን ወረበሎች የእግዚአብሔርን ቤት ሲያቆሹሹ ምን ይሰማሽ ይሆን ? "ሾላ በድፍኑ" እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል አሜን❤

  • @kibruzenebe6864
    @kibruzenebe6864 หลายเดือนก่อน +7

    Amen🙏
    በጣም የሚወድሽ ከልጅነት እስከ አሁን የመጀመሪያ ምርጫዬ ሊሊሻዬ ተባረኪ❤

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wow and wow.... I wish if lily could do this song again😢 how much i love it.

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 หลายเดือนก่อน +3

    ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙሮችሽ ሁል ጊዜ ወደ ፀሎት ወደ ምስጋና ይወስዳሉ ❤ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወዳቸው መዝሙሮችሽን

  • @ayebire8106
    @ayebire8106 หลายเดือนก่อน +4

    I love the beauty of Christ that radiates from you lily. You're treasure in the kingdom of God. Love yah

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ሊሊ ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ በአንቺ የተነሳ እግዚአብሔር ከብረዎል❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሊሊዬ ውድድ ነው ማደርግሽ ብርክ በይልኝ❤❤❤❤

  • @newcreation1668
    @newcreation1668 2 หลายเดือนก่อน +5

    What a beautiful song! Lilye God bless you abundantly! Upload Full album please❤ 🙏

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሊሊ ኮ ትለያለሽ ሁሉንም መዝሙርሽን ብትጭኝው ሁሉ ቤት እንዲደርስ Please. በተለይ ቅጥር ስርተህ የሚለው እኔ ምልክት አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lilytilahun2710
      @lilytilahun2710 2 หลายเดือนก่อน +7

      Kitir serteh is already in my TH-cam scroll please

    • @tmwk3492
      @tmwk3492 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮 ሊሊ​@@lilytilahun2710

    • @repentandbelievethegospel1438
      @repentandbelievethegospel1438 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሊሊሻ አንቺ ግን እነዚህን አፕሎድ ማድረግ ረስተሻል
      You forgot to upload the following:
      1. 2 Tracks of Album 2 ("ደስ የሚያሰኝ" እና "በታላቅ ግርማ" የተሰኙትን)
      2. 1 Missing track of leyu etem / special edition 2020 ("ሳይከፈል ባህሩ" የተሰኘውን)
      3. "እዩልኝ" የተሰኘው አልበም 7 ሁሉንም መዝሙሮች ለብቻቸው እና በአንድ ላይም (ሙሉ አልበም)
      እና ሌሎችንም
      እባክሽን ከቻልሽ እነዚህንም የተቀሩትን አፕሎድ (upload) እንድታደርጊያቸው
      ተባረኪ

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 2 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይይ ይሄ ዝማሬ ❤❤❤ ሊሊዬ❤❤

  • @amanueltsegaye1630
    @amanueltsegaye1630 2 หลายเดือนก่อน +12

    Dear lily, I really want to thank you for uploading your previous songs. We're really blessed. And I just want to ask you one of your songs, "ረድኤቴ አንተ አይደለህም ወይ" የሚለውን መዝሙር, please upload it here. I'm really looking forward to hearing this song. My heart keeps singing this song again and again.

  • @realistic5356
    @realistic5356 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ye lili Eko gud new yleyal ❤🎉

  • @abebechurgessa3643
    @abebechurgessa3643 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስወድሽ ።

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wayne lejeneten amtashew teze alegh may the lord bless you

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 หลายเดือนก่อน +2

    የሁልጊዜዬ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ። ተባረክንብሽ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 หลายเดือนก่อน +1

    ሊሊሊሊዬዬዬዬ ውድድድ ነው ማረግሽ ይኼ መዝሙርሽ አሳድጎኛል በአፍላ ወጣትነቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioDunamis
    @EthioDunamis หลายเดือนก่อน +2

    Liliye, remain blessed, always your songs lift up us to the realms of prayer.

  • @miheretu3415
    @miheretu3415 หลายเดือนก่อน +1

    Lily, you are a blessing for generations. God bless you!

  • @AlmazDibora
    @AlmazDibora หลายเดือนก่อน +2

    ሊሊዬዬ እግዚአብሔር እየባረከው ይባርክሽ❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen!!!Egziabhir alelgn ❤❤❤❤

  • @abenezeryasin8707
    @abenezeryasin8707 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen lili... I love this song. One thing that gives you rest and satisfaction for our soul is only the presence of God😊

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 2 หลายเดือนก่อน +2

    Besemaw besemaw yemaletegbew mezmur❤❤❤❤

  • @dawittesfahun622
    @dawittesfahun622 2 หลายเดือนก่อน +3

    Lily our blessing!🤍

  • @natyworku7413
    @natyworku7413 หลายเดือนก่อน +1

    Liliye this is one of my all time favorite song of yours. I am always amazed by the grace of GOD that's reviled in u
    Love and respect

  • @yemiyemi8742
    @yemiyemi8742 2 หลายเดือนก่อน +2

    Liliye swedsh kal yelenm tebareki❤❤❤ 0:22

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 2 หลายเดือนก่อน +3

    liliye blessed

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9g หลายเดือนก่อน +1

    AMEN GETA EGZIABHER YBARKSH Liliye swedsh yhenn MEZMURM swedew

  • @metsie9425
    @metsie9425 หลายเดือนก่อน +1

    We love you lily God bless you

  • @tsehaymulugeta6564
    @tsehaymulugeta6564 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤Blessed liliye

  • @user-qh9bv6du3m
    @user-qh9bv6du3m 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lilly blessed one

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እህታችን

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ante Tibekagnalk❤❤

  • @AmNobody758
    @AmNobody758 หลายเดือนก่อน +1

    Sure, here’s a revised version:
    Selam Liliye, today I watched your sisters' birthday wishes for you on TH-cam. I was really excited, and I really wish to talk with you.

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በትውልድ መሀል ካስነሳቸው ስጦታወች አንዷ ለእኔ አንች ነሽ እንዴት እንደምወድሽ እነደማከብሮሽ የብዙ የልጄነትና እነዛን የወጀብ የትግል ዘመን የማይብሽ ዘመንሽ የበዛ የተረፈ ይሁን ተባረኪ

  • @yonaszemichael7187
    @yonaszemichael7187 2 หลายเดือนก่อน +2

    You're blessed

  • @user-jf6jd7ls2g
    @user-jf6jd7ls2g หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሮችሽ በጣም ይባርካሉ። ለምልሚልኝ !

  • @Nanikidane
    @Nanikidane หลายเดือนก่อน +1

    I love this song dearly

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 8 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ሊሊ አሁን ምን ይሰማሽ ይሆን ?❤

  • @mikhail7905
    @mikhail7905 หลายเดือนก่อน +1

    Best lilix

  • @jesusistheonlyway123
    @jesusistheonlyway123 2 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to God

  • @Jiji2252
    @Jiji2252 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 หลายเดือนก่อน

    Eyesuuuuuus!!!Tebarek❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tmwk3492
    @tmwk3492 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤memory

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤lilye yemiwedish tebareki yenewid hule indadis yemisemaw zemen yemeshageru mezimurochish wede hiliwinaw yemeyasigebu nefisin mebariku yene mirit zemenish yibarek ❤❤❤❤

  • @eden6633
    @eden6633 หลายเดือนก่อน

    ሊሊዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ho1so9os4r
    @user-ho1so9os4r หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tigistabrham2935
    @tigistabrham2935 หลายเดือนก่อน +1

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤🙏

  • @Jay.b10
    @Jay.b10 2 หลายเดือนก่อน +1

    Love u🙏

  • @footballreaction7863
    @footballreaction7863 2 หลายเดือนก่อน +1

    Liliye

  • @dawtekassa7917
    @dawtekassa7917 หลายเดือนก่อน

    amne ❤

  • @tatekwendewesenhabte
    @tatekwendewesenhabte หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @CcCc-z7m
    @CcCc-z7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢 4:13

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @mahletkassahun8509
    @mahletkassahun8509 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @CcCc-z7m
    @CcCc-z7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @CcCc-z7m
    @CcCc-z7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 หลายเดือนก่อน

    ወደ ጎተራህ የምታስገባው የዘራኸውን ያጨድከውን የሰበሰብከውን ነው ይኸን መናገር ቶከር ያስብላል? ሊበትን የወጣ እርሱ...

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 หลายเดือนก่อน

    🙌💞

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!🙌💓✅️
    Amazing song.
    God bless you and
    your family abundantly.
    Singer Lily.
    You are blessed.
    All glory to almighty God.🙌✅️
    ⛪️💒⛪️✝️📖🎤🙏🙌💓✅️
    🎹🎻🎸🎷🎺🪗📖🎤💓✅️

  • @dawittesfahun622
    @dawittesfahun622 2 หลายเดือนก่อน

    Lily our blessing!🤍

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-ys1uz8rg9u
    @user-ys1uz8rg9u หลายเดือนก่อน

  • @amanuelesayas9822
    @amanuelesayas9822 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samra1997
    @samra1997 2 หลายเดือนก่อน