ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት እጅግ አስገራሚ ትምህርቶች ናቸው እሰማ እሰማና ምን ብዬ ኮሜንት እንደ ምሰጥ ይጨቀኛል የምሰማቸው ትምህርቶች ሁሉ ሂወቴን ይዳስስቱታ ላስተማረን ለመከረን እድሜና እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ ያብዛልን
እኔም
ይህን ትምህርት ጆሮየን ቀጥ አድርጌ እደምስማው ትምህርቴንም ልክ እንደዚህ በከታተል አሁን ከመዳም ኩሺና አልገኛም ነበር ግን አሁንም ጌዜ አለኛ እማራለው ብየ አስባለው እስኪ አባረታቱኛ የዛሬ አመት ነው ከ 9 ክላስ አቋርጨ የመጣውት እፍፍፍፍፍግ
Mare enam endanchi ke 9 new akume yemtahut 7wer honognal
አይዞሽ እህቴ የምመክርሽ ትምርትሽን ቀጥይ ይሄን ኮንትራት ስጨርሽ እባክሽ ምንም ቢሆን ብር ቢትረፈረፍ ያለ ት/ት ከንቱ ነው አደራ
Enete yesedet nuroo moltoo aye mollam teneshii serenna gebeteshii temer teshen qeteyii bohaalla hullum neger yekoche shaal edemem yehedal
አይዞሽ ለትምህርት ምንም የእድሜና የግዜ ገደብ አያስፈልግም በርች አሁንም ትማረለሽ
መምህር እዉነት እኔ ብዙ እዉቀት አግኝቻለሁ እመቤቴ እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአግልግሎቶ ዘመን ያርዝምልን አባታችን 🙏🥰🥰😊
በጣም ጥሩ ነው ትምህርቱ ለዋጭ አስተማሪ ነው ግን ሀሣብ እሚይዘኝ አንዳንዴ ወደሀላ ተመልሼ ማዳመጥ እምፈልገው አለ ግን ስልክ ዳውሎድ ቢደረግም ምናልባት ይጠፋል ሌላ አማራጭ ቢኖር ባይ ነኝ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ተባረክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
ቃለሂውት ያሰማልን እጅግ ምርጥ ምክር ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ነገር ይስጠን ፈጣሪ ያግዘን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጌታ ክብር ይገበው ትልቅ ነገር ነው ያርገልኝ የሱ መሆኒ እራሱ እድለኛ ነኝ ክብር ለክርስቶስ ይሁን
ሰላም ጤና ይብዛላቹወ ለሁላቹም ይሄንን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹ መምህር ቃለህወትን ያሰማልን የእወነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹወ ብዙነገርን እያገኝወ ነወ እየተማርኩነወ እናመሰግናለን።
አሜን፣አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
P to wee
በእውነቱ በጣም ደስስ የሚል መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋ ውን ያብዛሎ 🙏🙏🙏❤❤❤እራሴን ያገኘውበት እራሴን የመረመርኩበት ትልቅ ትምህርት ነው የማገኘው ከእርሶ ❤❤❤🙏🙏🙏ይጠብቅልን አሜን
እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ሂወተን የሚቀይር ትምህርት ነው ሁሉም የእርሶ ትምህርት ሆነ መዝሙር በጤና በፀጋ ያኑርልን ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃልዮት ያሰማልን በሚሰጡን ትምህርት በጣም ከማጠፋው ጥፋት ተምሪያለው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪
በእውነት ቀሲስ አሸናፊ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብዙ ነገር ተመልሻለው በህይወቴ ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለው ልባችንን እኮ ተከፋፍሏል ቤታችን በተኩላ ተወሯል አምላክ ያጋልጥልን እንጂ ማርያም ማርያም እያሉ ወደገደል አፋፍ እያስገቡን ነው ልቦናቸውን ይመልሰው እኛም ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እኔ መቸም መሰማት ከጀመረኩ አሰቶ በጣም በሚገርም ሁኔታ 75% የኔ ጥፋትነዉ መካሪ አያሳጣን እርጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን
🌷🌷
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሐር እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድላት፡በጣምድንቅ፡ትምህርትነው፡አመሰግናለሁ፡ዘመንህ፡ይባረክ
በጣም አስተማሪ ነው ትምህርት አመሰግናለሁ ከልብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለወደፊት ይጠቅመናል 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ነው እና ጡሩ ምክር ነው እኔ ባሌ ትዳር ነኝ መኮሳተር ለምዶብኝ ነበር ይህንን ትምህርት ከሰማሁ ግን አሻሽላሁ እናመሰግናለን መምህር እድሜ ይሰጥሊን
አሜን እጅግ ፣ትምህርት ልቤን ደስ ብሎታል፣ለመተግበር ያብቃኝ፣ገና የመጀመርያ ነው ስሰማህ ቃለህይወት ያሰማህ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ እሚል እና አሰተማሪ ትምረት ነዉ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ፀጋዉን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል በራሴ ህይወት የደረሰውን ነው ዛሬ የሰማውት ደግሞ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ትምህርተወትን ስሰማ የእመቤታችን ስም አየጠሩም እና ለምን እያልኩ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ዛሬ ገን ቀሲስ ሲያመሰግኗት ስለሰማው በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቀሲስ
በእውነት ቀሲስ ጥሩ ትምህርት ነውበጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን።አሜን
ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርልን እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ጤና ባርኮ ይስጥልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
Thank you. Kalehywet yasemalen. I wish I know this before 10 years. But I am still blessed with 4 blessed children & single mum. I can forward this lesson to my children & friends.
እኔ ደስተኛ እና ተጫዋች ነኝ ይሄ መባረክ ከሆነ ተመስገን አምላኬ
መምህር እጅግ በጣም የሀይወት ምግብ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
በእውነት ለመምህራችን አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ህይዎትን ያሰማልንደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለንስለ ሰው ከሚውራት ይልቅ እራሳችንን ብንሆን ብዙ ነገር እናተርፋለን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የሚገርመዉ እደምስክርነት ቢሆነኝ እኒህን አባታ እያየሁ ነበር የሚአስተምሩትን መዝማራቸዉን ጭራሽ ሰምቸ አላዉቅም ነበር የሆነ ጊዜ ከ2/3 ወር በፊት የሆነች እህት በሳቸዉ ትምህርት እደተቀየረች እግዚአብሔር እዳወቅች ስትመሰክር ሰምቸ እኔስ ለምን አልሞክርም ብየ ሰብስክራይብ አርጌ መከታተል ጀመርሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚያብሔር ይሥጥልን ቃለ ሕይወት የሠማልን መምህራችን መካሪያችን ወንዲማችን አባታችን እዲሜና ጤና ይሥጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የድሜ ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው .
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እርጋታህ የአወራርህ ቃና ሁሉ ነገር ደስስስ የሚል ትምህርት ነው የምሰጠው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት ለመናገር ህይ ትምህርት ከአንዴም ሁለቴ አዳመጥኩት በጣምም አስተምሮኛል መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏿🙏🏿
ያተን ትምህርት ሰሰማ ወደ እራሴ እድመለሰ አድርጎኛል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
እውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ትባርክ
ቀሲስ በእውነቱ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ አሜን ገራሚ ትምህርት ቁጭ የኔን መንገድ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናኝ መልካም ሴት ያድርገኝ በሁሉም ነገር ትዕግስቱ ይስጥኝ
ቤርያth-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ AmenAmenamenAmen💖👍👍
ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ AmenAmenKalehiwetyasemanl👏👏Amen(3)
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ
ቃለሂወትያሠማልነ የገልግሎትዘመነህይባረክ በጸጋላይጸጋይጨመርልህ
@@etubaba8061 0911401380 በዋትሳብ ታገኝዋለሽ በዚቁጥር
በእውነት መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎታችው አስቡኝ
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች ተምሬበታለሁ የእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በዚህም ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
እናመሰግናለን ጥሩ አስተምህረናልእግዚአብሄር ይባርክህ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልንታሪኩን እንም አድምጬዋለሁ አዎን የሴቱቹ ትንሽ ስህተት ከባድ ዋጋ አስከፈላቸው የወንዶቹ ብቀላ ወደ ሴጣን ገፋፋቸው አዎን አንዳንዴ ሳናውቅ የምናደርገው ስህተት ከባድ ዋጋ ያስከፍለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን አሽ እርጅም እድሜ ይስጥልን
አሁን ያለሁበት የፍቅር ሪሌሽንሺፕ መቼም ከእግዚአብሔር እግር ስር እንደማልነሳ ያውቃል እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ህያው አምላክ ነው እሱ ፍቅረኛዬን መርምሮ ለእኔ የማይሆነኝ ከሆነ አሽቀንጥሮ ከእኔ ያርቅልኝ እንጂ እኔ ከልጁ ሀይለኛ ፍቅር ውስጥ ነኝ 😢
ቃለ ህይዉት ያሠማልን ከልብ እናመሠግናለን ከኔ የበረታችሁ ወለተ መድን ብላችሁ አሥቡኝ ጨንቆኛል ልፀልይሥል ላይሠማልሽ አይሠማሽም እደገና ሥፀልይም እግልፌ ይመጣብኛል እባየም በቃ በዙነገር ይሠማኛል ወደእግዚአብሔር መቅረብ እፈልጋለሁ እዴት ልሁን ፀልዩልይ
እናመሰግናለን እግዛቤሔር ያክብርልን ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣችሁልን አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው መምህሬ
እረጂም እድሜ ጤና እስከ ቤተሰብ ቃሉወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመናችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ እናመስግናለን
ትዳር መስርቼ ሁለት ልጆች አሉኝ ነገር ግን በትዳሬ ግን ደስተኛ መሆን በለመቻሌ ትዳሩን ከሶስት አመት በፊት ፈርሷል ሆነም በመፍረሱ አልፀፀትም የማዝነው ልጆቼን እንደ አባት አጠገበቸው ሆኜ አለማሰደግ ነው። ወደፊት ሌላ ትደር እንዲኖኝ እፈልጋለው ግን ደግሞ እፈራለው የእግዛህቤሄር ፍቃድ መሆኑን በምን አውቃለው። ለሁሉም ሀሳባችሁ አመሰግናለው።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እድመና ጤና ይስጦት ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ገና ትዳር አልያዝኩም ግን ለወንድ ያለዉ አያያዝ እንደዚ መሆኑን አልገባኝም ነበር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣምምምምም ነው ከዚህ ትምህርት የተማርኩት በእውነት ይበርቱልን አባታችን
በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን ቀስስየ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሚን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን መምህር።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ መምህራችን በእዴሜ ከጤናጋ ያቆይልን
በጣም እናመሠግናለን በእውነቱ እኔም አንዷ ነኝ ገና ዛሬ እኔነቴን አወኩ በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን
አሜን እናመሰግን አለን ጥሩ ትምህርት ነው እ/ር ይባርክሕ
አሜን የዘመናት ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ መልእክት ነው ጌታ ሁሌም አዲስ ነው ተባረክ
እኔ በጣም ተቀይራለው በጣም ደስ እያለኘ ነው የምሰማው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታችን ስለሁሉም ነገር ይመስገን ፈጣሪ
ፈጣሪ ይመስገን ባንተ አድሮ ፈጣሪ ስላስተማረን ከዚች ሠአት ጀምሮ ስለራሴ ህይወት እንድዳስስ ስላረከኝ
አሜን🙏🙏🙏እባታችን ከልብ እናመሰገናልን እኔ እራሱ ብዙ ተማረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አባታችን በ እውነት መልሼ መላልሼ ብሰማውራሱ በጣም des ይላል ❤😊
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን ባተአድሮ የሚያስተምርን መምህር እውነት ዛሬ የኔን ችግር ነው ያነሳህው በጣም ኮስታራ ነኝ ቶሎም እቆጣለሁ አዳዴ አስተዳደጌም ይመስለኛል ለመተው እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም ምላርግ ወድሚዊ ምክርህን እደግዚአቤሄር ፍቃድ ብሰጠኝ
🙏ለእግዚሐበሄር ክብር ምስጋና ያግባ በታም ልበን የሚነካ ተመርት ኔው እድዚ በርጋታ የሚሰተ መከርና ተመህርተ ልብውሰት ያግባል
መምህራችን እግዝሀባር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ገና አሁን ትምህርትን ከውስጤ ገባ የማይጠገብ ትምህርት ሁሉም መምህራንእንዲ ቢያስተምሩ ህዝባችን አይሳሳትም ነበር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይስጥህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
ሰላምና ጤና ይብዛልህ መምህር ስለ እውነት ቆንጆና በጣም የሚያስተምረን ትልቅ ትምህርት እያደኘን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እድሜህን እስከቤተሰብህ ያርዝምልን ተባራክልን።
መምህራችን አናመሰግናለን በጣም ተልቅ ተምርት ነው የሂወት መግብ ነው ለኔ በተለይ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏💒
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብህር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህ ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
ቃለ ሂወት ያሰማልን የክርስትያን እንቁ የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ሁሉ ትምህርትህ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነኝ የሚሰማው እና የሚማረው እግዚኣብሄር ያክብርልኝ
ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልን እናመስግናለን መምህራችን
ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልን መምህርየእርሶን ትምህርት ቀደም ብዬ ብሰማዉ ኖሮብዙ ነገር ማስተካከል እችል ነበርብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ
ቃለህወት ይሰማልን መምህራችን እድመና ጤና ይስጥልኝ እግዚኣብሔር
እግዚአብሄር ይስጥልንቃለህይት ያሰማልን። በእውነት በእድሜ በጤና ያኑርልን ብዙ ችግር እንዳለብኝ አወቅኩ ከስህተቴ እማራለሁ አመሰግናለሁ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አባታችን. እኛን እዲህ እዳነፅገን ድግል ከፊትህ ነገሮቹን ሁሉ ታሳካልህ
Amen amen amen kale hiwot yasemalen thank you so much
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
አሜን ፈጣሪ ይባርከን እድሜና ጤና ይስጥልን
አመሰግናሁ ዘማሪ አሸናፊ ተባረክ
ክቡር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫✟✟✟💚💛💝
ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ግልፅ መልዕክቶችህ ያማር የህይወት ስብዕናን መርህ ሁሌም ይሰጡናል ጥበቡን መንፈስ ቅዱስ ያብዛልህ መምህር።
እግዚአብሔር ይባክህ መምራችን በጣም አስተማሪ መልክት ነው አሜን
መግቢያው ክላሲካል በጣም ያምራል የማን መዝሙር ነው ?
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት በጣም ተለውጫለው እኔ በትምህርትህ ትልቅ እውቀት ነው ያፈራውት
ቃለህወት ያሰማልን አባ አመሰግናለሁ ብዙነገር ተምርያለሁ
Good bless you thank you very much 🙏
እውነት እጅግ አስገራሚ ትምህርቶች ናቸው እሰማ እሰማና ምን ብዬ ኮሜንት እንደ ምሰጥ ይጨቀኛል የምሰማቸው ትምህርቶች ሁሉ ሂወቴን ይዳስስቱታ ላስተማረን ለመከረን እድሜና እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ ያብዛልን
እኔም
ይህን ትምህርት ጆሮየን ቀጥ አድርጌ እደምስማው ትምህርቴንም ልክ እንደዚህ በከታተል አሁን ከመዳም ኩሺና አልገኛም ነበር ግን አሁንም ጌዜ አለኛ እማራለው ብየ አስባለው እስኪ አባረታቱኛ የዛሬ አመት ነው ከ 9 ክላስ አቋርጨ የመጣውት እፍፍፍፍፍግ
እኔም
Mare enam endanchi ke 9 new akume yemtahut 7wer honognal
አይዞሽ እህቴ የምመክርሽ ትምርትሽን ቀጥይ ይሄን ኮንትራት ስጨርሽ እባክሽ ምንም ቢሆን ብር ቢትረፈረፍ ያለ ት/ት ከንቱ ነው አደራ
Enete yesedet nuroo moltoo aye mollam teneshii serenna gebeteshii temer teshen qeteyii bohaalla hullum neger yekoche shaal edemem yehedal
አይዞሽ ለትምህርት ምንም የእድሜና የግዜ ገደብ አያስፈልግም በርች አሁንም ትማረለሽ
መምህር እዉነት እኔ ብዙ እዉቀት አግኝቻለሁ እመቤቴ እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአግልግሎቶ ዘመን ያርዝምልን አባታችን 🙏🥰🥰😊
በጣም ጥሩ ነው ትምህርቱ ለዋጭ አስተማሪ ነው ግን ሀሣብ እሚይዘኝ አንዳንዴ ወደሀላ ተመልሼ ማዳመጥ እምፈልገው አለ ግን ስልክ ዳውሎድ ቢደረግም ምናልባት ይጠፋል ሌላ አማራጭ ቢኖር ባይ ነኝ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ተባረክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
ቃለሂውት ያሰማልን እጅግ ምርጥ ምክር ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ነገር ይስጠን ፈጣሪ ያግዘን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጌታ ክብር ይገበው ትልቅ ነገር ነው ያርገልኝ የሱ መሆኒ እራሱ እድለኛ ነኝ ክብር ለክርስቶስ ይሁን
ሰላም ጤና ይብዛላቹወ ለሁላቹም ይሄንን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር እደሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹ መምህር ቃለህወትን ያሰማልን የእወነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹወ ብዙነገርን እያገኝወ ነወ እየተማርኩነወ እናመሰግናለን።
አሜን፣አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
P to wee
በእውነቱ በጣም ደስስ የሚል መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋ ውን ያብዛሎ 🙏🙏🙏❤❤❤እራሴን ያገኘውበት እራሴን የመረመርኩበት ትልቅ ትምህርት ነው የማገኘው ከእርሶ ❤❤❤🙏🙏🙏ይጠብቅልን አሜን
እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ሂወተን የሚቀይር ትምህርት ነው ሁሉም የእርሶ ትምህርት ሆነ መዝሙር በጤና በፀጋ ያኑርልን ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃልዮት ያሰማልን በሚሰጡን ትምህርት በጣም ከማጠፋው ጥፋት ተምሪያለው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪
በእውነት ቀሲስ አሸናፊ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብዙ ነገር ተመልሻለው በህይወቴ ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለው ልባችንን እኮ ተከፋፍሏል ቤታችን በተኩላ ተወሯል አምላክ ያጋልጥልን እንጂ ማርያም ማርያም እያሉ ወደገደል አፋፍ እያስገቡን ነው ልቦናቸውን ይመልሰው እኛም ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እኔ መቸም መሰማት ከጀመረኩ አሰቶ በጣም በሚገርም ሁኔታ 75% የኔ ጥፋትነዉ መካሪ አያሳጣን እርጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
🌷🌷
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሐር እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድላት፡በጣምድንቅ፡ትምህርትነው፡አመሰግናለሁ፡ዘመንህ፡ይባረክ
በጣም አስተማሪ ነው ትምህርት አመሰግናለሁ ከልብ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለወደፊት ይጠቅመናል 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ነው እና ጡሩ ምክር ነው እኔ ባሌ ትዳር ነኝ መኮሳተር ለምዶብኝ ነበር ይህንን ትምህርት ከሰማሁ ግን አሻሽላሁ እናመሰግናለን መምህር እድሜ ይሰጥሊን
አሜን እጅግ ፣ትምህርት ልቤን ደስ ብሎታል፣ለመተግበር ያብቃኝ፣ገና የመጀመርያ ነው ስሰማህ ቃለህይወት ያሰማህ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ እሚል እና አሰተማሪ ትምረት ነዉ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ፀጋዉን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል በራሴ ህይወት የደረሰውን ነው ዛሬ የሰማውት
ደግሞ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ትምህርተወትን ስሰማ የእመቤታችን ስም አየጠሩም እና ለምን እያልኩ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ዛሬ ገን ቀሲስ ሲያመሰግኗት ስለሰማው በጣም ደስ ብሎኛል
ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ቀሲስ
በእውነት ቀሲስ ጥሩ ትምህርት ነውበጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን።አሜን
ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርልን እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ጤና ባርኮ ይስጥልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
Thank you. Kalehywet yasemalen.
I wish I know this before 10 years. But I am still blessed with 4 blessed children & single mum.
I can forward this lesson to my children & friends.
እኔ ደስተኛ እና ተጫዋች ነኝ ይሄ መባረክ ከሆነ ተመስገን አምላኬ
መምህር እጅግ በጣም የሀይወት ምግብ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
በእውነት ለመምህራችን አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ስለ ሰው ከሚውራት ይልቅ እራሳችንን ብንሆን ብዙ ነገር እናተርፋለን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የሚገርመዉ እደምስክርነት ቢሆነኝ እኒህን አባታ እያየሁ ነበር የሚአስተምሩትን መዝማራቸዉን ጭራሽ ሰምቸ አላዉቅም ነበር የሆነ ጊዜ ከ2/3 ወር በፊት የሆነች እህት በሳቸዉ ትምህርት እደተቀየረች እግዚአብሔር እዳወቅች ስትመሰክር ሰምቸ እኔስ ለምን አልሞክርም ብየ ሰብስክራይብ አርጌ መከታተል ጀመርሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚያብሔር ይሥጥልን ቃለ ሕይወት የሠማልን መምህራችን መካሪያችን ወንዲማችን አባታችን እዲሜና ጤና ይሥጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የድሜ ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው .
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እርጋታህ የአወራርህ ቃና ሁሉ ነገር ደስስስ የሚል ትምህርት ነው የምሰጠው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት ለመናገር ህይ ትምህርት ከአንዴም ሁለቴ አዳመጥኩት በጣምም አስተምሮኛል መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏿🙏🏿
ያተን ትምህርት ሰሰማ ወደ እራሴ እድመለሰ አድርጎኛል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
እውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ትባርክ
ቀሲስ በእውነቱ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ አሜን ገራሚ ትምህርት ቁጭ የኔን መንገድ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናኝ መልካም ሴት ያድርገኝ በሁሉም ነገር ትዕግስቱ ይስጥኝ
ቤርያ
th-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ AmenAmenamenAmen💖👍👍
ገሪዛን ዘ ኦርቶዶክስ AmenAmenKalehiwetyasemanl👏👏Amen(3)
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ
ቃለሂወትያሠማልነ የገልግሎትዘመነህይባረክ በጸጋላይጸጋይጨመርልህ
@@etubaba8061 0911401380 በዋትሳብ ታገኝዋለሽ በዚቁጥር
በእውነት መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎታችው አስቡኝ
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች ተምሬበታለሁ የእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በዚህም ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
እናመሰግናለን ጥሩ አስተምህረናል
እግዚአብሄር ይባርክህ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ታሪኩን እንም አድምጬዋለሁ አዎን የሴቱቹ ትንሽ ስህተት ከባድ ዋጋ አስከፈላቸው የወንዶቹ ብቀላ ወደ ሴጣን ገፋፋቸው አዎን አንዳንዴ ሳናውቅ የምናደርገው ስህተት ከባድ ዋጋ ያስከፍለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን አሽ እርጅም እድሜ ይስጥልን
አሁን ያለሁበት የፍቅር ሪሌሽንሺፕ መቼም ከእግዚአብሔር እግር ስር እንደማልነሳ ያውቃል እግዚአብሔር ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ህያው አምላክ ነው እሱ ፍቅረኛዬን መርምሮ ለእኔ የማይሆነኝ ከሆነ አሽቀንጥሮ ከእኔ ያርቅልኝ እንጂ እኔ ከልጁ ሀይለኛ ፍቅር ውስጥ ነኝ 😢
ቃለ ህይዉት ያሠማልን ከልብ እናመሠግናለን ከኔ የበረታችሁ ወለተ መድን ብላችሁ አሥቡኝ ጨንቆኛል ልፀልይሥል ላይሠማልሽ አይሠማሽም እደገና ሥፀልይም እግልፌ ይመጣብኛል እባየም በቃ በዙነገር ይሠማኛል ወደእግዚአብሔር መቅረብ እፈልጋለሁ እዴት ልሁን ፀልዩልይ
እናመሰግናለን እግዛቤሔር ያክብርልን ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን እኳን በሰላም መጣችሁልን
አሜን ፫
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው መምህሬ
እረጂም እድሜ ጤና እስከ ቤተሰብ ቃሉወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመናችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ እናመስግናለን
ትዳር መስርቼ ሁለት ልጆች አሉኝ ነገር ግን በትዳሬ ግን ደስተኛ መሆን በለመቻሌ ትዳሩን ከሶስት አመት በፊት ፈርሷል ሆነም በመፍረሱ አልፀፀትም የማዝነው ልጆቼን እንደ አባት አጠገበቸው ሆኜ አለማሰደግ ነው። ወደፊት ሌላ ትደር እንዲኖኝ እፈልጋለው ግን ደግሞ እፈራለው የእግዛህቤሄር ፍቃድ መሆኑን በምን አውቃለው። ለሁሉም ሀሳባችሁ አመሰግናለው።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እድመና ጤና ይስጦት ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት ገና ትዳር አልያዝኩም ግን ለወንድ ያለዉ አያያዝ እንደዚ መሆኑን አልገባኝም ነበር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣምምምምም ነው ከዚህ ትምህርት የተማርኩት በእውነት ይበርቱልን አባታችን
በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን ቀስስየ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሚን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን መምህር።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ መምህራችን በእዴሜ ከጤናጋ ያቆይልን
በጣም እናመሠግናለን በእውነቱ እኔም አንዷ ነኝ ገና ዛሬ እኔነቴን አወኩ በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን
አሜን እናመሰግን አለን ጥሩ ትምህርት ነው እ/ር ይባርክሕ
አሜን የዘመናት ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ መልእክት ነው ጌታ ሁሌም አዲስ ነው ተባረክ
እኔ በጣም ተቀይራለው በጣም ደስ እያለኘ ነው የምሰማው ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታችን ስለሁሉም ነገር ይመስገን ፈጣሪ
ፈጣሪ ይመስገን ባንተ አድሮ ፈጣሪ ስላስተማረን ከዚች ሠአት ጀምሮ ስለራሴ ህይወት እንድዳስስ ስላረከኝ
አሜን🙏🙏🙏እባታችን ከልብ እናመሰገናልን እኔ እራሱ ብዙ ተማረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አባታችን በ እውነት መልሼ መላልሼ ብሰማውራሱ በጣም des ይላል ❤😊
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን ባተአድሮ የሚያስተምርን መምህር እውነት ዛሬ የኔን ችግር ነው ያነሳህው በጣም ኮስታራ ነኝ ቶሎም እቆጣለሁ አዳዴ አስተዳደጌም ይመስለኛል ለመተው እሞክራለሁ ግን አልቻልኩም ምላርግ ወድሚዊ ምክርህን እደግዚአቤሄር ፍቃድ ብሰጠኝ
🙏ለእግዚሐበሄር ክብር ምስጋና ያግባ በታም ልበን የሚነካ ተመርት ኔው እድዚ በርጋታ የሚሰተ መከርና ተመህርተ ልብውሰት ያግባል
መምህራችን እግዝሀባር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ገና አሁን ትምህርትን ከውስጤ ገባ የማይጠገብ ትምህርት ሁሉም መምህራንእንዲ ቢያስተምሩ ህዝባችን አይሳሳትም ነበር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይስጥህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
ሰላምና ጤና ይብዛልህ መምህር ስለ እውነት ቆንጆና በጣም የሚያስተምረን ትልቅ ትምህርት እያደኘን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እድሜህን እስከቤተሰብህ ያርዝምልን ተባራክልን።
መምህራችን አናመሰግናለን በጣም ተልቅ ተምርት ነው የሂወት መግብ ነው ለኔ በተለይ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏💒
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብህር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህ ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
ቃለ ሂወት ያሰማልን የክርስትያን እንቁ የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ሁሉ ትምህርትህ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነኝ የሚሰማው እና የሚማረው እግዚኣብሄር ያክብርልኝ
ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልን እናመስግናለን መምህራችን
ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልን መምህር
የእርሶን ትምህርት ቀደም ብዬ ብሰማዉ ኖሮ
ብዙ ነገር ማስተካከል እችል ነበር
ብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ