እሸቱ መለሰ በመጨረሻው ሰአት በለንደን አለቀሰ ምን አስለቀሰው ታሪክ የማይረሳው ክስተት ተፈጠረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @TadeleKassie
    @TadeleKassie 9 วันที่ผ่านมา +39

    እሸቱ የፍቅር ሰው በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k 9 วันที่ผ่านมา +20

    ❤❤❤❤እሼ ተባረክ እኔ ሳይክ ራሱ እሳሳለው እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከክፋ ነገር ትጠብቅክ ለኛም ልብይስጠን😢

  • @tesfayeeshetie7569
    @tesfayeeshetie7569 9 วันที่ผ่านมา +35

    ፀጋውን ስላበዛልህ እሸቱ ተባረክ ።

    • @jfdy3618
      @jfdy3618 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 8 วันที่ผ่านมา +16

    እሼ የልጅ አዋቂ መካሪ ፣ አስተማሪ፣ ተምሳሌት ፣ የምትሆን ነህ እግዚአብሔር እንዲህም ያብስልህ ተደስተህ ተመለስ አሜን ❤❤

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 6 วันที่ผ่านมา +3

    እሼ በእውነት የእግዚአብሔር ፍቅር ከአንተ ጋር እንደ ሆነ ያሣያል ለእምነትህ ቀነአይ የሆንክ ተባርከሃልና አሁንም ተባረክ

  • @MebtMulu
    @MebtMulu 8 วันที่ผ่านมา +7

    እሸቱ የልጅ ትልቅ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ እመቤቴ ታግዝህ።

  • @MezmerAsefa
    @MezmerAsefa 9 วันที่ผ่านมา +15

    እሼ እኔናትህ ወለዱህ በውነት መቅደሱውስጥ ያሉ አገልጋዮች ምናለ ቢማሩ ተባረክ ወንድሜ ዘርህ ይብዛ በሀብት በሞገስ ይጎብኝህ

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 9 วันที่ผ่านมา +23

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንባህን ያብሰው

  • @YegileBelay
    @YegileBelay 9 วันที่ผ่านมา +16

    እሼ እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎ ሰላምና ፍቅርን ይስጣቸው ድካምህን ሁሉ እሱ ይቁጠርልህ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 9 วันที่ผ่านมา +14

    እሼ አይዞህ ለፍተህ ለፍተህ መጨረሻው እንባ ሆነ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ያስተካክለው እኛ በአንተ ምክንያት ነው ይህንን የፀራ ፅዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ታሪክ ያወቅነው እጅግ ያዘንበት የተደስትንበት ይህም አለ እንዴ ብለን የተደነቅንበት ታሪክ ነው ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @mesaygashaw8192
    @mesaygashaw8192 9 วันที่ผ่านมา +14

    እሼ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ - ከ፲፩ ዓመት በላይ የቆመውን የፀብ ግርግዳ አንተን ምክንያት አድርጎ ያፍርስልን ፣ ከፈረቃ ማስቀድስ ፣ ከእኛ እና እነሱ ከመባባል ያውጣን❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 8 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሽየ የእግዚአብሔርን ህንፃ ስውን እያፈረስን የድንጋይ ህንፃ እንገነባለን

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 8 วันที่ผ่านมา +3

    እሼ ወንድምአለሜ አንተ ደግሞ እግዚኣብሔር ምርጥ እቃው አድርጎ እየሰራብህ ስለሆነ ደስ ብሎህ አመስግን ትልቅ ስጦታ ወይም ፀጋ ነው:: ስላንተ እግዚኣብሔር ይመስገን አመሰግነዋለሁ አሁንም ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ::

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 7 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ። አባቶች ናቸው የሚከፋፍሉን ምእመናኖችማ እውነተኛ አማኖች ናቸው ። ልክ ነህ መምህራን ናቸው የሚበጠብጡን ። ልብ ይስጣቸው

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 9 วันที่ผ่านมา +7

    እልልልልልልልልልልልልል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TibletsBerhe-cx6jp
    @TibletsBerhe-cx6jp 9 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ መልእክት ኢትዮጵያ ላለነውም ጭምር ነው እሼ ትልቅ ሰው ቸሩ መድሀኒአለም ለልጄ እንዳንተ እንዲሆንልኝ መፀለይ ጀመርኩ እውነት

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 9 วันที่ผ่านมา +4

    አባትየ እሸቱ አታልቅስ ወንድማለም ሁላችን ባለንበት ቦታ ሁሉ እንደሱ ነው የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አይደል ቃሉ እግዚያብሔር የምህረት እጁን ይዘርጋልን ልብ ይስጥልን ምእመናኑን ለሚከፋፍሉን

  • @lemlemasfaw45
    @lemlemasfaw45 9 วันที่ผ่านมา +6

    Eleelll
    Esey gene medhanialem
    Eshiye egziabher yibarikh
    በዚህ ዘመን የተዋህዶ ጥበብ ዩሚያስፋ ሰው በማግኘታችን እግዚእ ብሄር ክብሩን ይውስድ
    እሸቱ አብርሃም ስላሴዎች ይባርክህ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 9 วันที่ผ่านมา +8

    እሸቱ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤

  • @genetgebreselassie5923
    @genetgebreselassie5923 9 วันที่ผ่านมา +12

    አቤት!!! እግዚአብሔር ዛሬም እንዳንጠፋበት ይናገራል ምክንያቱም አንድም ሁለትም በስሜ ካአላችሁ እኔም በመካከላችሁ አለሁ! ያለዉን ቃሉን ዛሬ በመካካላቸዉ ተገኘ በእሸቱ ተናገረ! ሰሚ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ይስጠን!!!!!!!

  • @betelhemmengist7527
    @betelhemmengist7527 9 วันที่ผ่านมา +25

    ጌታ ሆይ ሁለመናችን የሰራህ የፈጠርከን አንተ ነህ፡ ምነው ልባችን እንዲህ እንቢ ሲል አባት ልጆቹን እንደሚገስጽ ብትመልሰን፡፡ ምነው ጌታ በዝምታ የምታየን? ልጆችህ ስንጠፋ አይገድህምን? ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ ደግሞ ሁሉን የምታውቀውን አንተን እንዳላዋቂ ሰው መጠየቄ፡፡ እስኪ ሰው እንድንሆን በቸርነትህ እርዳን፡፡ ስላዛኝቷ ብለህ ይቅር በለን

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 9 วันที่ผ่านมา +11

    ትችላለክ እሼ በእውነት

  • @TigistAstawes
    @TigistAstawes 4 วันที่ผ่านมา

    ቃል የለኝም ተባረኩ አሼ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 9 วันที่ผ่านมา +3

    እሼ ዘርህ ይባረክ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉🎉🎉

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 8 วันที่ผ่านมา +1

    እሼ የኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ የልጆችህ አባት ያድርግህ ተባረክልን እፍ ይሄ የሁላችንም ችግር ነው በዝህ ባለቀስክበት ጉዳይ ላይ የሲዊትዘርላንድ አባቶች እርስ በእርስ ተወጋግዘው ይሄው ምእመኑን ግራ ተጋብተዋል
    እግዚአብሔር ይፍታልን

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብኤር ይመስገን እሸሼ ፈጣሪ ዘርህን ይባርክ ይገርማል አባቶች ግን ልቦና ይስጣቹ ትላት ለሆነው ነገርሁሉ እናተ ተጠያቂ ናቹ ቤተክርስትያን ማቅ እስከመልበሳ ቤተክርስትያን ልጆቻን እስከማጣት ከብሩ በፊት ቀልባችሁን ሰብስቡእባካችሁን የምትቆሙበት ቅዱስ ነው ስለእግዚያብሄርተመለሱ በልጆቻቹ የምትመከሩ አትሁኑ ውሀከላይ ወደታችነው የሚፈሰው እናተአቅጣጫውን ቀየራቹ ስለእግዚያብሄር ብላቹ ወደቤታቹ ተመለሱፍቅር የሌለበት መቅደስ አዳራሽ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ እሺ በሰላም ተመለሱ

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 6 วันที่ผ่านมา

    አተ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወድሜ🙏🙏🙏

  • @TemisegenAmelake
    @TemisegenAmelake 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወነትነው አንተኩ ፈጣሪ ጠገውን የብዘልህ😢😢😢

  • @AlemachNetsereab
    @AlemachNetsereab 7 วันที่ผ่านมา

    እሸቱ ግን የሃረገወይኒ ነገር ይመስለኛል ተባረክ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 8 วันที่ผ่านมา +5

    ይህን እየተናገረን ያለው እሸቱ አይደለም እራሱ እግዚኣብሔር ነው ንየሚናገረን እንስማ ፍቅር ይኑረን እውነት ሁሉ ኖሮን ፍቅር ከሌለን እኮ ከንቱ ነው ምን ያደርጋል::

  • @samikibrom9670
    @samikibrom9670 9 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ኣይነት።ሰው ነህ ምን ኣይነት ልቦና ፡ነው የሰጠህ

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እሼ እመብርሃን ትሁነን እንጅ ክፍታችን በዝቶናል 😢😢😢

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 9 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅር ከሁሉም በላይ ነው

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 9 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ አምላኬ ስማን መለያየት የተባለውን ዳቢሎስ ጥገስፅልን ዘንድ ቅዱስፈቃድህ ይሁንልን

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ማስተዋሉን ያድልህ እግዜር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @MulugetaGslasie
    @MulugetaGslasie 8 วันที่ผ่านมา

    እሽ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    በእውነት ከዘመኑ ከነ አንዳዶቹ አባ እንቶኔ በእጥፍ ትበልጣለህ
    እሸ እንወድሃለን።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 วันที่ผ่านมา

    እሼ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 8 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 วันที่ผ่านมา

    የልጂ አዋቂ እሸ እስኪ ፈጣሪ በአንተ አድሮ ልቦናችን በፋቅር ይቀይረዉ በጥቅም በስልጣን በጽንፈኝነት የሃጥያት እስራት የተተበተበዉን ልቦናችን ይፋታልን!!

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 9 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ምእመኑን ከፋፈሉት ሁሉም አለቃ መሆን ይፈልጋል የዚህ መንስኤ የሆኑት ካህናቶችና አዛውንት ምእመን በቤትክርስቲያኑ አስተዳደር ውስጥ መግባት የለባቸውም

  • @Tazytube-p3y
    @Tazytube-p3y 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ የፍቅር አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርን አንድነትን ስጠን አሜን❤❤

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 8 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ መልሰን እደህፃን አድርገን ትችላለህ ጌታየ❤❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 7 วันที่ผ่านมา +1

    እሼ እውነት ብለሐል
    እኔ ይህ ነገር ከተፈጠረ ጀምሮ ያመኛል እነሱ ለግል ጥቅማቸው የተከፋፈሉ እንደሆን ምእመኑ ለምን እንደሚከተላቸው አይገባኝም!
    ሌላው ደግሞ ከዚያን ግዜ ጀምሮ ቤተክርስቲያን ባይገዛ እመርጣለኹ

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 8 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት እሸቱ ጨንቆናል ሰሚ ያጣ ሆነ አያፍሩም ደሞ ንሰሐ ግቡ ታረቁ ብለው ሲሰብኩ ከነሱ ምን እንማር ወዮ ፈጣሪ ፊቱን ያዞረ ቀን እሸቱ የሚጠሉት እኔ ልቀድስ እኔ ላስተምር ብለው መሠለህ በገዘብ ነው ምዕመናኑ ሙዳይ ምፅዋት ቢያቆም እመቤቴን አይጣሉም አረ ብዙ እነግርህ ነበር አምላኬ ብቻ ይቅር ይበለን ቸር ያሰማን እኔ ላልቅስልህ ምን በወጣችሁ እነሱ ጥጋብ ነው እሱ ይፍረድ የቤተክርስቲያን ካርታ በግለሰቦች ስም ወደ ቤተክርስቲያን ይሁን ሲባል ፀብ ጉድ እኮ ነው ብቻ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ ሁሉም በእሱ ይሆናል

  • @W75-n5n
    @W75-n5n 8 วันที่ผ่านมา

    Great job, but I like the last message,
    Thank you, GOD be with you ESheTU.
    GOD is great!!!

  • @sindu9361
    @sindu9361 8 วันที่ผ่านมา

    እሼ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ ልጅ ነህ ግን አሁንም ትልቅ ያድርግህ

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል ልልልልልልል 🌹🌹🌹💐🎋🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @michaelg1550
    @michaelg1550 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

  • @saranigatu4034
    @saranigatu4034 9 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ልባችን ከትቢት እናውጣውና ዘር ከመቁጠር ተቆጥበን ፍቅር ቆጥርን ጠላታችን ዳቢሎስን ድል እናድርግ እኝ እኮ ያለን ነገር ብዙ ነው ግን የለለን የነጭ ቅራቅቦ ስንለቅም ስንቱን ወገን አጣን ስንቱ የስላሴን ግንብ ናድነው ልባችን ፈጣሪ ይመልሰው

  • @habtamuyetsedaw
    @habtamuyetsedaw 8 วันที่ผ่านมา

    እሼ ትለያለህ በጣም ማርያምን ❤

  • @KetemawAmare-e6t
    @KetemawAmare-e6t 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ይገርማል

  • @ellenidesta5195
    @ellenidesta5195 7 วันที่ผ่านมา

    Egzyabher zerhen yebarke yenfse waga yargelen abatochenm feker mechachal yestachwe seytanen asferut enant ketwadedachehu ketsasebachehu telat yaferal .Egzyabher yeker yebelen yetareken😢😢

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 8 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜን አሜን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦኦኦ ማሀረነ ክርስቶስ ይህ ምን ማለት ነው። አቤቤቤት ይህን ሳይሰሙና ሳያዩ የሞቱ ምን ያህል የታደሉ ናቸው ምነው አዕይንተ እግዚአብሔር የተባሉ ካህናት እንዲህ የጥላቻና የቂም በቀልና የመከፋፈል ምሳሌ መሆናችሁ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ይህቺን ጥንታዊቷን እምዬ ተዋህዶን ከስር ከውስጥ ሆናችሁ ለሌላ ለውጭ ሰፍ ብሎ ለሚጠብቀን ጠላት ክፍተትና ስንጥቅ አትፍጠሩ በማርያም የጴንጤ አጀንዳና መጠቀሚያ መሳሪያ አትሁኑ በፈጠራችሁ በመስቀል ላይ መከራውን ተቀብሎ ሞታችን በሞተው በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁንባችሁ ከ❤ባችሁ ታረቁ። ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን። አሜሜሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ebakih geta hoy ande adrigen

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @ستارةالمطبخ
    @ستارةالمطبخ 8 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tensaekehalie8571
    @tensaekehalie8571 4 วันที่ผ่านมา

    ይኽ የእሸቱ ስለ ለንደን እምቤታችን ሁኔታ አዝኖ አለቀሠ፣ ህመሙንም ገለፀ። በእርግጥ ያሳዝናል፣ ሁኔታዉ ብዙዎችንም ጎድቷልና።
    ወንድሞቸ እህቶቸ አባቶቸ እና እናቶቸ ሁላችንም አዝነናል፣ ማንኛችንም በዚኽ ሁኔታ አልተስማማንም።
    እንደ ልጃችን፣ ወንድማችንና የልጅ ልጃችን እሸቱ ሁላችንም ብናለቅስና በሁኔታው ብንታመም የሞተው ፍቅር ዳግም ይነሳል። እሸቱም ትንሣኤውን ለማበሰር እንደሚመጣ ቃል ገብቶልናል።
    ትዝብት ላይ እንዳንዎድቅ እንበርታ።

  • @SebleworkWolde
    @SebleworkWolde 7 วันที่ผ่านมา

    Yana Lige Tebarec Yelije Awace

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 5 วันที่ผ่านมา

    ለምርቃቷ ከኢትዮጵያ እንደየሩሳሌም መጥተን እንድቆርብ ያብቃን። እናቴ ፍረጃልን።።

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉🎉🎉😢😢😢 temesgen Feteri Yekerta Libe Yedilen

  • @AbemDegif-c8j
    @AbemDegif-c8j 4 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @TemisegenAmelake
    @TemisegenAmelake 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክክክል

  • @asfaw96
    @asfaw96 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር 😢ልቦና ይስጠን

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 8 วันที่ผ่านมา

    አይ የድንግል ልጅ እድሜን ይጨምረልህ❤❤❤

  • @asamenechdesta166
    @asamenechdesta166 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በልጄ በ እሸቱ ላይ አድሮ ተናገረ ይህ የመጨረሻ ነዉ አምላካችን ከተናገረ ተ
    ናገረ ነዉ ፣እስቲ ሁላችንም እናስተውል ልብ በሉ አስተዉሉ በፍርሃት ተንበርክከን ተለያይተን ያሳለፍነዉን ጊዜ እናንበዉና አምላካችን ፊት ምን እንደምንመልስ እንዘጋጅ።ስለ ዉድ አገራችን ስትሉ አንድ ሁኑልን

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 วันที่ผ่านมา

    እነሱ ሳየታረቁ እኛን ምእመኑን ታረቁ ይላሉ እግዚአብሄር ያያል

  • @FantishFantu
    @FantishFantu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝአሼ

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 7 วันที่ผ่านมา

    እሼ እግዚአብሔር የሰጠህን ልጆች ህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አንተ እንዳልከው ለንደን ሄጄ የየትኛው ቄስ ሲቀድስ ነው የምካፈለው ፀሎት ብዬ በተዘጋ ቀን የእመቤቴን ቅጥር ግቢውን ዙሪያውን ዛሬ ተሳልሜ ወደሚኖርበት አገር ተመልሻለሁ ያኔ ቤት ሲገዙነሰ ሲመረቅ ሁላችንም ተደስተን ነበር በየአለንበት አሁን እንደለደኖች አታድርገን ቤት ሰጥተኸን ነው የምንለው እባካችሁ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ እንጂ የፀብ የቂም የጥላቻ አይደለም ፍቅሩን በቀራኒዮ በመስቀልላይ ያሳየን ከጨለማ ወደብርሀን ያሻገረን እናመልካልን ከምንል ክርስቲያኖች ይሄ አይጠበቅም በፀሎት ተግታችሁ በይቅርታ አምናች ወደአንድነት ተመለሱ የውጭ ዜጋ የሆኑት ለሀይማኖታችን እንደዚህ ሲሆኖ እረ እኛን ምን ነካን????እሼ በርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል ሰይጣንን አሳፍረው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SofiaMohammed-tj9tm
    @SofiaMohammed-tj9tm 9 วันที่ผ่านมา

    Egzabihir ymesgen hegerachnin selam yadrigln amennnnnnnnn🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 9 วันที่ผ่านมา

    You are very good man God bless you

  • @YenuBirhanuYenu
    @YenuBirhanuYenu 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ታርቀው በአንድነት ሲያገለግሉ ለማየት ያብቃን።

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 8 วันที่ผ่านมา

    እሺዪ እግዚአብሔር ይባርክህ እኝ ም እዚህ ግሪክ የምናሬም እነደዚህ የሆኒው

  • @tisi3500
    @tisi3500 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሼ በአሜሪካንም አለ ግራ ግብት ብሎናል እግዚአብሔር ይርዳችሁን እና ለአሜሪካንም ይትረፍልም፣

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 9 วันที่ผ่านมา +1

    እዛው በሔድኩኝ እያልኩ ነበር እዛም። እኔ እንዳለሁበት አንድ ሆነው። በውስጥ ተንኮል መስራት ቀጥለዋል ።

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe 6 วันที่ผ่านมา

    አባት ሆይ አድ አድርገን ይቅር በለን

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 9 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይ እንኳን ሞላልን ብቻ የጊዜ ጉዳይ ነው
    ሁላችንም አንድ የምንሆንበት

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 วันที่ผ่านมา +1

    Eshe asazenkeng. Lebona yesteln Chru Egziabehr.

  • @MichaelAmdeberhan
    @MichaelAmdeberhan 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you, eshetu

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ተመስገን

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 9 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አሁን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ የክርስቶስ ፈቅር ናፋቆን በረከቱ እርቦን ሳይሆን የምንመጣዉ በግሩፕ በምንፈልገዉ መንገድ ለመደራጀት እና የምንፈልገዉን ነገር ለማራመድ ነዉ ወንድሜ ለዛ እኮነዉ አመጸኛ መሪ የጣለብን እና ሰላም እንደ ሰማይ የራቀብን በተለይ በእርግጥ ቃሉን ስናገረዉ ዉስጤ ይቆስላል የማይገባኝ ስለሆነ ግን ምን እናድርግ በዝምታ ከ30 አመት በላይ ብንጠብቅም ከእነሱ ግን እየባሰ እንጂ እየተሻለ የሚመጣ ነገር ማየት አልቻልንም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አበቶችና አባቶች ብቻ ናቸዉ ቀድሞ ነገር ትላንት በጥበብ እየመከሩና አየጠበቁ እንዳስረከቡን ሳይሆን ያአሁኖቹ እዉነትን ተናግሮ ጥፋተኛን ከመመለስ ይልቅ ሰዉ እንዳይቀየማቸዉና የሚፈልጉት ነገር እንዳይጎልባቸዉ ማህል ሰፋሪ ይሆናሉ ያም ይህም እንዳይቀየማቸዉ ይህ ነዉ የዉድቀታችን መጀመሪያ እነሱም በሰዉ ፊት ሞገስ ያጡበት እየመረረንም እንዋጠዉ እዉነቱ ይህ ነዉ ከሃገር ቤት እስከ ዉጭ አላማቸዉ አንዳይነት ነዉ እኛንም ተሰናክለዉ አሰናከሉን ፈጣሪ ወደ እራሳቸዉ ይመልሰቸዉ!!!

  • @samsonmengistu5701
    @samsonmengistu5701 7 วันที่ผ่านมา

    ካናዳም ተመሳሳይ ችግር አለ ። እግዚያብሄር ይርዳን ።

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 8 วันที่ผ่านมา

    May God bless you 😢😢😢😢

  • @ghada1723
    @ghada1723 9 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ.ማርን.አቤቱ.ማርን❤❤❤❤❤❤❤

  • @በደስታ
    @በደስታ 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበል 🙏🙏🙏

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 8 วันที่ผ่านมา

    Abetu geta hoy yeker belen ezh wechi hager yalenen kersetyanoch geta yeker yebelen tegab new endeih yemiyadergen

  • @lilishobahiru791
    @lilishobahiru791 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ንሮህን ትዳር ይባርክልህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 9 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዛአብሔረ ቃል ቢያውቁ እንዲ በልበጠበጡ በተለይ ቤተክረሰትያን የሚመሩት.ሰይጣን ሰላለባችሁ ነው.ፀበልሂድ

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 9 วันที่ผ่านมา

    Egzabher ferhat endante yesten terara honen

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 8 วันที่ผ่านมา

    የሁላችሁንም ድካም ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ የፍቅር አባት ፍቅሩን ሰላሙን ያድለን በተለያየ መክሊት ስታገለግሉ የቆያችሁትን ሁላችሁንም የድካማችሁን ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 9 วันที่ผ่านมา

    እሼ የተባረከ ልጅ

  • @EmuyeMelito
    @EmuyeMelito 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 9 วันที่ผ่านมา +2

    የዚህ ታሪካዊ ቀን ተካፋይ በመሆኔ ልቤ በሃሴት ተሞልታለች!🎉

  • @SemhalAbrahe
    @SemhalAbrahe 8 วันที่ผ่านมา

    Tleyaleh 😢😢😢eko eshuye

  • @Emu-hj9rw
    @Emu-hj9rw 5 วันที่ผ่านมา

    ደንገል ሆይ ሰላም ብልጆችሽ ላይ ግልጭ

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 8 วันที่ผ่านมา +1

    የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ምሳሌው። አንድነት ነው። መለያየት ሀጢያት ነው።

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉GOD BLESS YOU 💚💛❤BROTHERS 🎉🎉🎉SISTERS ❤❤❤THANKS SO ♥FOR SHARING ❤❤❤

  • @eskedarmengistumunye5103
    @eskedarmengistumunye5103 9 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 8 วันที่ผ่านมา

    እረ እሸቱየ ወገን በረሀብ እያለቀ ነው ወሎ በቡግና ወረዳ ህፃናት በረሀብ እየረገፉ ነው ፈጣሪ ረድቶህ እነዚህን ወገኖች ከሞት እንታደጋቸው