መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ (ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ) By Megabe Hadis Eshetu at Debre Menkrat Saint Gebriel WLEOTC
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
- ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። በመጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ በደብረ መንክራት ቅዱስ ገብርኤል ወልደታ ለማርያም ኢኦተቤ ቦስተን። Everyone who hears these words of mine and puts them into practice is like a wise man who built his house on the rock. By Megabi Haddis Eshetu Alemayehu at Debre Menkrat Saint Gebriel Welideta Lemariam EOTC Boston.
አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን አባታችን ስለርሶ ዋውራት በውነት ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጦት
በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
እንደ እርስዎ ያለ አባቶችን ያብዛልን በእውነት
እኛም ቃሉን ስምተን የምንለወጥ ያድርገን እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ስለሁለ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መስጥትሩ እረቂቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን የማይጠግብ ምግብ ካለማወቅ ወደማወቅ እንድንህድ በውነት ልብ ያለው ልብ ይበል ስለ እምላክ ቸርነት ትንትን ግልእፅልፅ አድርጎ የሚናገር አንደበት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እመእምላክ ወላድት አምላክ አንች አትለይን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እንዴት እንደምወደወት ምግለጽ ይከብደኛል እግዚአብሔር ን የምለምነው እረጅም እድሜና ጤና ሰቶወት እንደኔ ብዙ ሰው ያድኑ እኔ በርሰወ ስብከት በጣም ወደአምላኬ እንድጥጋ በጣም እረድተውኛል ስራላይ እንካን ሆኜ በርፍት ስአቴ የርሰወን ስብከት ነው የማዳምጠው የርሰወ ትምህርት ሱስነው የሚያስይዘው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥወት አሜን።
,betam meseret yale ewenet new God bless you.
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ ረጅም እድሜና ሠፊ ዘመን ይስጥልን።ቃለህይወትን ያሠማልን።
ቃልህይወት ያሠመልን እድሜ ሀን ይርልን አሜንንንንንንን
እመቤቴ ለእኔማ ልዩ ናት
ቃለህይወት ያሰማለን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን
kalehiwot yasemalin amen
አባታችን ቃልይውት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህረችን ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን አሜነ
Amen Kalehiwet Yasemalen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
Amen Kaleheyweten Yasemalen Egzibeher Yemsegen
አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን
Memhrachin megabe hads eshetu egziabhar erejim edme ena tena yistln kalehyiwetn yasemaln tesfa mengste semayin yawursln amennnnn
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memehrachen tsgawen tabezalhe
አሜንንንንን ቃለ ሐወትን ያሰማልንንንንን አሜንንንን
ቃለህይወት ያሠማልን ዘመኖትን ሁሉ ይባርክልን መጋቢ ሀዲሥ እሸቱ አለማየሁ
kale hiwet yasemalin abatachin
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወትን ያሰማን
Kalegewot yasemalin
Kalehewor yasenalin
Kalegewot yasemalib
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
amen amen amen
orthodox tewahedo lezlalem tinur
Ethiopia bekbir lezlalem tinur
ጥያቄ ለክርስትያኖች። በ መፅሐፍ። ቅድስ ማስረጃ
1) ክርስቶስ። ስገድልኝ። ብላል።
2) እየሱስ። አምላካቹ እኔ ነኝ። ብላል ???
.እግዚአብሔር። ይርዳን።
መጀመርያ ጥያቄው ክርስቶስ ማን መሆንን በመጽሐፍ ቅዱስ አውቀሻል ? ካወቅሺው ነጋሪ ሳያስፋልግሽ ለክርስቶስ ለምንድነው እንደምትሰግጂ ለወለደችው ለምን እንደምትሰግጂ ለመላእት ልጻድቃን ሰማእታት ለምን እንደምትሰግጂ በደምብ ይገባሻል
ልቁ!!!!!አረ ነውር ነው የሃያሉን አምላክ ቃል አትሻሩ፡- (የማቴዎስ ወንጌል 23 )
----7፤ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
8፤ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
9፤ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።
10፤ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን