ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ❤❤❤
አንተን ከሰማሁ በጏላ ከሰው ትቼ ከሱ ጎን ሆኜ ደስታን መፅናናትን መረጋጋትን ከብቸኝነት መንፈስ ወጥቻለሁ ጠንካራ ሆንኩኝ በብዙ ስልፍ ብሆንም አሻግሬ አይኔ በራልኝ ተመሰገን ጌታዬ ለብዙቻችን ህይወት አስተማሪ ነህ
AMEN amen amen ♥️🙏
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
አቤቱው እኔን ለማዳን ፍጠን አባቴ ቋጠሮዬ ውስብስእ ሆኖብኛል ተመልከተኝ የኔጌታ ፍጠንልኝ የ❤❤❤❤❤
በእውነት ቀሲስ አሸናፊ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእድሜ በጤና ይባርክልን ክበርልን ❤😊❤😊
ቃለ ሂወት ያሰማልን እዲሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ የኛ በረከት።ባንተ ብዙ ሰወች ዲነናል ተቀዲሰናል የእውነት አይኖቻችን ተከፍተው ብቸኛ መዳኛ አባት ንጉስ የሆነውን ክርስቶስን አይተነዋል ተባረክ።የአገልግሎት በሮችህ ተከፍተውል ብዙ ወገኖቸን እንዲታስተምር የሁሌ ፆለቴ ነው።ከቤተክርስቲያን ካሉ ታላላቅ አገልጋዮች ወንጌል ተረስቶ ትምህርቱ ሁሉ ስዲብ፣ ጥላቻ፣ሀይማኖተኝነት፣ሂወትን የማይቀይ ር እዳ የሆነ ትምህርት ወዘተ ሁኖል ስብከቱ መዝሙሩ ያሳዝናል።ብቻእህት ወንዲሞቸ በርቱ መፀሀፍን አጥኑ ወደሚነፍሰው አትፈሱ።
Amen.Amen.AmenKale.hiwet.yasemalin
አሜን አሜን አሜን
ድንቅ የሆነ መልዕክት ነው አባቴ ዘመንዎት ይለምልም ብሩክ ሁኑልን በእውነት መልካም አባት ኖት
❤አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏❣
አቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ ይሞላል አይቀርም ባንተ ሸለቆዬ ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬቄስ አሸናፊ እኔ አሁን የቤት ሰራተኛ ነኝግን በቅርቡ ከራሴ ትልቅ ቤት ውስጥየቤቴ ባለቤት ያደርገኛል እናም ቀሲስ እቤቴ የመድህንያለም ዝክርዘክሬ እቤቴ ከነ ልጆችህ እጋብዞታለሁ እናም እግዛብሄር ያደረገልኝን እነግሮታለሁይሄን ስፅፍ ግን ትልቁን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ በክርስቶስ ተማምኜ እንጂ የሰራሁት ቤት ኖሮኝ አይደለም ግን እመኑኝ ይሄ በእግዛብሄር ይሆንልኛልይህንን comment screenshot አድርጌ አስቀምጠዋለሁ እናም አንቱ ከነ ልጆቾ ከቤቴ ሲመጡ አሳዮታለሁ ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
መዝሙረ ዳዊት 701 አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።2 ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቍሉም፥ ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም።3 እንኳ እንኳ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።4 የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፡- እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡ ይበሉ።5 እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፤ አቤቱ፥ እርዳኝ፤ ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፤ አቤቱ፥ አትዘግይ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር አባታችን ተመስገን አምላኬ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን! የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏
ጽጌ ማርያም አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውያብዛልህ የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
Temesgen fetarie bedkame gize tenagerkegn 🙏🙏🙏🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn 🙏🙏🙏
Amen Amen amen kaleyiwot yasemaln❤❤❤yesemanewu belbonachn yasadr 🙏🙏🙏
amen.amen amen
አሜን አሜን አባቴ
ኣሜንን ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባቴና ወንድሜ በኡነት ምን ልበህ ቃላት የለኝም ብቻ ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባተክልን ከዚ በላይ ኣምላክ ሃይሉ ይስጣህ ።
አሜን እሱው ያበርታን ያፅናአል
ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ልዩ ትምህርት ነው በጣም ነው የቀየረኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ
Ameen ameen ameen
አሜን እ/ር ይመስገን !!!
አሜን አሜን አሜን ጌታየ ተመስገን
አሜን አሜን አሜን ጠገዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
Amen🙏Amen🙏Amen🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን የመገበን ጌታ ይመስገን🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ያበረታል ስረአት ያለው ሰው ያረጋል እኔ የበፊቴን ማንነቴን እግዚአብሔር በቃሉ ገልጦ ሲያሳየኝ በጣም አፍራለሁ እፀፀታለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ እየበረታሁ ነው ከሀገር ብወጣም ኑሮ ብዬብርቅም በስደት እያለሁኝ ተከትሎኝ አስተማረኝ አልተወኝም የትም ሄጄ በባእድ ሀገር ነው ወዳጄ ህይወቴን ስመዝነው መሰደዴ ለበጎ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋዉ ይጠብቅህ
Amen Amen Amen🤲🙏❤🙏❤🙏❤
ቃለህይውት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ቀሲስ ሁልጊዜም ትምህርትህ ልዩ ነው የማይጠገብ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር አብዛኝው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብዙ እማናቃቸው የቢተክርስትያን ስርአቶች አሉ ለምስሊ ሰለታቦት ለምን እንደሚወጣ 3ግዚ ዞሮ እንደሚገባ ስለ አልባስቱ እጣኑ ብዙ ነገሮችን አብዛኝው ኦርቶዶክስ አያውቅም ቢያስተምሩን አመስግናለብሁ እግዚአብሔር ይባርኮት
አሜን አሜንአሜን ቃለይህዋት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ን ያስማልን
አሜን(፫)
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen Amen 🙏💖
በመምሕራችን ላይ አድሮ ያሥተማረን የመከርን በቃሉ ያጽናናን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
እኔማ ሱስ ሆኖብኛል ጠዋተ ስነሳ በመጀመሪያ ትምህርቱን ነው ሰላምን መረጋጋትን ማንነቴን እንዳውቅ አርጎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡
Amen Amen Amen Kale hywet Yasemaln Memhir Yastemaren Egziabher Ymesgen👏🙏👏🙏
አሜን!አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን ምስጋና ከኛ አይታጣ።
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim eddem 🤲🤲🤲👏👏👏
Amen Amen Amen!❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጀግ ደንቅ መለክት ነው
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memher🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kall hiwot yasemalin 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Thank you very much please pray for me and my kids they didn't have a Dad. there Dad is passed away .so please pray for us . thank you.
Sorry for your loss May God give strangth May God bless you and protact you
እረ እህቶቼ ልቤን ተስፋ መቁረጥ ይስማኛል ምን ላርግ ለአባታችን ቃለ በረከት ያስማልን
አሜን የዘመናት ባለቤት አልፋና ኦሜጋ የሆንከው አምላኬ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
Amen amen Kesis, ye'endegena Amlak ahunm be'kdus menfesu ygobignen. Ersonm Egziyabehir abzto ybarkln, zerot hulu ybarek. Amen.
Kalehiwoten yasemaline Egziabher yemesgen 🙏🙏🙏 Memhrachine brukhun abate 🙏
አሜን አሜን አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን። እንኳን ለአብይ ጾም ለአራተኛ ሳምንት ለመጻጉዕ እና ለገብርኤል እንዲሁም ለሰንበት ቀን በሠላም አደረሰን። መልካም ዕለተ ሰንበት።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏😍😍😍
Amen
እውነት ነው ለካ በመከራ ውስጥ እግዛብሔርን እናገኛዋለን በሰው ላይ ተማምነን ሳለ ያሰው እንደ ሸንበቀ ሲስብረን ወይም ሲስብረን በመጨረሻ ጌታችን ነው በአበቃለት ጎዳይ እንዳዲስ ይሰራናል ።አትተወኝ ጌታዬ ለራሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄስሰ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
ቀሲስ የዛሬው ስብከት ለራሴ ይመስላል፡ቃለሕይወት ያሰማልን
Amen kal hiwet yasemalen abatachin
ክንድህን እንዳላይሁ አይንህን እንዳላይሁሲመሺና ሴነጋ ዘውትረ እጨነቃለሁ አንተግን ለሰላሚ ለእረፍቴ ቆመሐል ያዘነውን ልቤ ውሰጤን አሳርፍሐል ሁልጊዜ ጥያቄ ነኝመልስ የለኝም ጌታዬ አንተግን መፈተሂነህ ሰድክም ለብቻዬ አይዞሺ ስትል ሰማሁህ ቃልህ ሲናገርኝ ዘውትረ አባቴነህ የማት ተውኝ በፍረሰው ግድግዳ ሙሉ ሆነህ ቆመሐል ባነክስሁ ጊዜ ጉልበቴን አፀንተሐል ልናገረው በሰው ፌት ሌላ ምን እከፍላለሁ አይነሰውረ ነበረሁኝ ዛሬግን አይቻለሁ አቤቱ ጉልበቴሆይ እውድሐለሁ አንተ ካሳለፍክኝ ሁሉን አልፍዋለሁቃለህይውት ያሰማልን በእውነት መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ እና ጉልበት ብርታትን የሚሰጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት!!!
Ameen Ameen Ameen be ewent Egezabehar kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke thagewun ye bezeln memerachen 🙏🙏🙏
Kal hiwot yasmalen ewent new hulum nger techa esun becha kalun eysmahu bebado meda cheger west hogha aychawalhu semolalegh keber ymsegen
Fatar yibark
Kal hiwet yasemalin memhir tebareku egzabiher abzto edme ena tiena ystot
kale hiwet yasemaln tesfa mengste semayatn yawrsln yagelglot zemenhn yasrezmln bebetu yatsnalen
AmenAmenAmenKalehiwotyasemalin🙏🙏🙏🙏
Egziabher yibarklnKale hiwot yasemaln
አባት፡ቃለ፡ሂወትያሰማልኝ፡እኔ፡ምን፡ልበል፡ትምህርትዎ፡ለኔ፡የተዘጋጀ፡ሲሆን፡በጣም፡ድንቅ፡ይለኛል፡እድሜ፡ይስጥልኝ፡በፀሎት፡ያስቡኝ፡አባቴ።
Amen kali hiwot yasemalin tewahido Lijoch melkam elete senbet!!!🙏🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እናመስግናለን መምህን ፀጋውን ያብዛልን ተባርክ ፈጣር ረጅምና ጤና ይስጥልን
Kale hiwot yasemalign memhir.
ድንቅ መልክት ነው ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የስማነውን በልባችን ያሳድረብን አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ የሜ አባት ፈጣሪዬ ተመስገን አቤቱ የበደሉኝኔን ይቅር በላቸዉ የተቸገሩትንሁሉ የተሰደዱትን ከአተቃል የራቁትን ሂሉ በምህረትህ ጐብኛቸዉ መሀሪ ይቅር ቤይ ነህና ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
egziabher yebarkh betam des yemil temhert new
Yne Abate
Betam des yemil timhrit new abetu yikir by amlak new ykir ybelen enema samesegn yenorkut mekera endaychemerbgn eyalku new fetari yikr ybelegn lela mn elaleu memihr lerso rejim edimena tena ysitlgn hetiyaten bemulu asaytewgnal hewetenm keyrewlignal amesegnaleu fetari betesebotn ybarik
አሜን ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️🥰 😲 Thank you 😊😊😊♥️💜💛🩵💚❤️🧡💝💖😊
God bless you and your family
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜና በጤና ያቆይልን::
በእውነት አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን
Tebrke mehmerachen bewent betam yemidnke tmhurt nw eyastemarken yalw lenfsachenm lesegachnem! Ene betam amsegenalu!!
አሜንአሜንአሜንቃለሒይወትያሰማልንአባታቸንእኔመፀፈምይለኘምምንምእባነበዉነገርየለኘምግንእግዛቤሔርበመፈሱአሰቦኘየርሶንትምህርትመሰማትከጀመርኩብዙበርከትርደኤትአግቻለዉአባቴበፀሎትአሰቡኘ
Kalehewete yasemslen
አሜን❤አሜን❤
Amesegenalhu
Thank you God ,you speaks me every day on my situations!! stay blessed Kessis your message is so powerful!!
Kesis Tebarek. ❤❤❤
Tebarek kesis egziyabhern endewde fiker endehone temeralew amsgenalew ahunim tsegawen yabezaleh
እሺ ቀሲስዬ አመሰግናለሁ
Ewnet new ere amen, kale hiwot yasemalen kesisye
አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ❤❤❤
አንተን ከሰማሁ በጏላ ከሰው ትቼ ከሱ ጎን ሆኜ ደስታን መፅናናትን መረጋጋትን ከብቸኝነት መንፈስ ወጥቻለሁ ጠንካራ ሆንኩኝ በብዙ ስልፍ ብሆንም አሻግሬ አይኔ በራልኝ ተመሰገን ጌታዬ ለብዙቻችን ህይወት አስተማሪ ነህ
AMEN amen amen ♥️🙏
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
አቤቱው እኔን ለማዳን ፍጠን አባቴ ቋጠሮዬ ውስብስእ ሆኖብኛል ተመልከተኝ የኔጌታ ፍጠንልኝ የ❤❤❤❤❤
በእውነት ቀሲስ አሸናፊ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእድሜ በጤና ይባርክልን ክበርልን ❤😊❤😊
ቃለ ሂወት ያሰማልን እዲሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ የኛ በረከት።ባንተ ብዙ ሰወች ዲነናል ተቀዲሰናል የእውነት አይኖቻችን ተከፍተው ብቸኛ መዳኛ አባት ንጉስ የሆነውን ክርስቶስን አይተነዋል ተባረክ።የአገልግሎት በሮችህ ተከፍተውል ብዙ ወገኖቸን እንዲታስተምር የሁሌ ፆለቴ ነው።ከቤተክርስቲያን ካሉ ታላላቅ አገልጋዮች ወንጌል ተረስቶ ትምህርቱ ሁሉ ስዲብ፣ ጥላቻ፣ሀይማኖተኝነት፣ሂወትን የማይቀይ ር እዳ የሆነ ትምህርት ወዘተ ሁኖል ስብከቱ መዝሙሩ ያሳዝናል።ብቻእህት ወንዲሞቸ በርቱ መፀሀፍን አጥኑ ወደሚነፍሰው አትፈሱ።
Amen.Amen.Amen
Kale.hiwet.yasemalin
አሜን አሜን አሜን
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
ድንቅ የሆነ መልዕክት ነው አባቴ ዘመንዎት ይለምልም ብሩክ ሁኑልን በእውነት መልካም አባት ኖት
❤አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏❣
አቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ
ለዚህ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ
ይሞላል አይቀርም ባንተ ሸለቆዬ ጠብቃለሁ እና ቀንህን ጌታዬ
ቄስ አሸናፊ እኔ አሁን የቤት ሰራተኛ ነኝ
ግን በቅርቡ ከራሴ ትልቅ ቤት ውስጥ
የቤቴ ባለቤት ያደርገኛል
እናም ቀሲስ እቤቴ የመድህንያለም ዝክር
ዘክሬ እቤቴ ከነ ልጆችህ እጋብዞታለሁ
እናም እግዛብሄር ያደረገልኝን እነግሮታለሁ
ይሄን ስፅፍ ግን ትልቁን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ በክርስቶስ ተማምኜ እንጂ የሰራሁት ቤት ኖሮኝ አይደለም
ግን እመኑኝ ይሄ በእግዛብሄር ይሆንልኛል
ይህንን comment screenshot አድርጌ አስቀምጠዋለሁ እናም አንቱ ከነ ልጆቾ ከቤቴ ሲመጡ አሳዮታለሁ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
መዝሙረ ዳዊት 70
1 አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
2 ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቍሉም፥ ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም።
3 እንኳ እንኳ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
4 የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፡- እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡ ይበሉ።
5 እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፤ አቤቱ፥ እርዳኝ፤ ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፤ አቤቱ፥ አትዘግይ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር አባታችን ተመስገን አምላኬ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን! የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏
ጽጌ ማርያም
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውያብዛልህ
የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን
አሜን አሜን አሜን
Temesgen fetarie bedkame gize tenagerkegn 🙏🙏🙏🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn 🙏🙏🙏
Amen Amen amen kaleyiwot yasemaln❤❤❤yesemanewu belbonachn yasadr 🙏🙏🙏
amen.amen amen
አሜን አሜን አባቴ
ኣሜንን ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባቴና ወንድሜ በኡነት ምን ልበህ ቃላት የለኝም ብቻ ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባተክልን ከዚ በላይ ኣምላክ ሃይሉ ይስጣህ ።
አሜን እሱው ያበርታን ያፅናአል
ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ልዩ ትምህርት ነው በጣም ነው የቀየረኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ
Ameen ameen ameen
አሜን እ/ር ይመስገን !!!
አሜን አሜን አሜን ጌታየ ተመስገን
አሜን አሜን አሜን ጠገዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
Amen🙏
Amen🙏
Amen🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን የመገበን ጌታ ይመስገን🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ያበረታል ስረአት ያለው ሰው ያረጋል እኔ የበፊቴን ማንነቴን እግዚአብሔር በቃሉ ገልጦ ሲያሳየኝ በጣም አፍራለሁ እፀፀታለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ እየበረታሁ ነው ከሀገር ብወጣም ኑሮ ብዬ
ብርቅም በስደት እያለሁኝ ተከትሎኝ አስተማረኝ አልተወኝም የትም ሄጄ በባእድ ሀገር ነው ወዳጄ ህይወቴን ስመዝነው መሰደዴ ለበጎ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋዉ ይጠብቅህ
Amen Amen Amen🤲🙏❤🙏❤🙏❤
ቃለህይውት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ቀሲስ ሁልጊዜም ትምህርትህ ልዩ ነው የማይጠገብ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር አብዛኝው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብዙ እማናቃቸው የቢተክርስትያን ስርአቶች አሉ ለምስሊ ሰለታቦት ለምን እንደሚወጣ 3ግዚ ዞሮ እንደሚገባ ስለ አልባስቱ እጣኑ ብዙ ነገሮችን አብዛኝው ኦርቶዶክስ አያውቅም ቢያስተምሩን አመስግናለብሁ እግዚአብሔር ይባርኮት
አሜን አሜንአሜን ቃለይህዋት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ን ያስማልን
አሜን(፫)
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen Amen 🙏💖
በመምሕራችን ላይ አድሮ ያሥተማረን የመከርን በቃሉ ያጽናናን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
እኔማ ሱስ ሆኖብኛል ጠዋተ ስነሳ በመጀመሪያ ትምህርቱን ነው ሰላምን መረጋጋትን ማንነቴን እንዳውቅ አርጎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡
Amen Amen Amen Kale hywet Yasemaln Memhir Yastemaren Egziabher Ymesgen👏🙏👏🙏
አሜን!አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን
ምስጋና ከኛ አይታጣ።
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim eddem 🤲🤲🤲👏👏👏
Amen Amen Amen!❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጀግ ደንቅ መለክት ነው
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memher🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kall hiwot yasemalin 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Thank you very much please pray for me and my kids they didn't have a Dad. there Dad is passed away .so please pray for us . thank you.
Sorry for your loss May God give strangth
May God bless you and protact you
እረ እህቶቼ ልቤን ተስፋ መቁረጥ ይስማኛል ምን ላርግ ለአባታችን ቃለ በረከት ያስማልን
አሜን የዘመናት ባለቤት አልፋና ኦሜጋ የሆንከው አምላኬ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
Amen amen Kesis, ye'endegena Amlak ahunm be'kdus menfesu ygobignen. Ersonm Egziyabehir abzto ybarkln, zerot hulu ybarek. Amen.
Kalehiwoten yasemaline Egziabher yemesgen 🙏🙏🙏 Memhrachine brukhun abate 🙏
አሜን አሜን አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን።
እንኳን ለአብይ ጾም ለአራተኛ ሳምንት ለመጻጉዕ እና ለገብርኤል እንዲሁም ለሰንበት ቀን በሠላም አደረሰን።
መልካም ዕለተ ሰንበት።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏😍😍😍
Amen
እውነት ነው ለካ በመከራ ውስጥ እግዛብሔርን እናገኛዋለን በሰው ላይ ተማምነን ሳለ ያሰው እንደ ሸንበቀ ሲስብረን ወይም ሲስብረን በመጨረሻ ጌታችን ነው በአበቃለት ጎዳይ እንዳዲስ ይሰራናል ።አትተወኝ ጌታዬ ለራሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄስሰ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
ቀሲስ የዛሬው ስብከት ለራሴ ይመስላል፡ቃለሕይወት ያሰማልን
Amen kal hiwet yasemalen abatachin
ክንድህን እንዳላይሁ አይንህን እንዳላይሁ
ሲመሺና ሴነጋ ዘውትረ እጨነቃለሁ
አንተግን ለሰላሚ ለእረፍቴ ቆመሐል ያዘነውን ልቤ ውሰጤን አሳርፍሐል ሁልጊዜ ጥያቄ ነኝ
መልስ የለኝም ጌታዬ አንተግን መፈተሂነህ ሰድክም ለብቻዬ አይዞሺ ስትል ሰማሁህ ቃልህ ሲናገርኝ ዘውትረ አባቴነህ የማት ተውኝ በፍረሰው ግድግዳ ሙሉ ሆነህ ቆመሐል ባነክስሁ ጊዜ ጉልበቴን አፀንተሐል ልናገረው በሰው ፌት ሌላ ምን እከፍላለሁ አይነሰውረ ነበረሁኝ ዛሬግን አይቻለሁ አቤቱ ጉልበቴሆይ እውድሐለሁ አንተ ካሳለፍክኝ ሁሉን አልፍዋለሁ
ቃለህይውት ያሰማልን በእውነት መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ እና ጉልበት ብርታትን የሚሰጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት!!!
Ameen Ameen Ameen be ewent Egezabehar kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke thagewun ye bezeln memerachen 🙏🙏🙏
Kal hiwot yasmalen ewent new hulum nger techa esun becha kalun eysmahu bebado meda cheger west hogha aychawalhu semolalegh keber ymsegen
Fatar yibark
Kal hiwet yasemalin memhir tebareku egzabiher abzto edme ena tiena ystot
kale hiwet yasemaln tesfa mengste semayatn yawrsln yagelglot zemenhn yasrezmln bebetu yatsnalen
AmenAmenAmenKalehiwotyasemalin🙏🙏🙏🙏
Egziabher yibarkln
Kale hiwot yasemaln
አባት፡ቃለ፡ሂወትያሰማልኝ፡እኔ፡ምን፡ልበል፡ትምህርትዎ፡ለኔ፡የተዘጋጀ፡ሲሆን፡በጣም፡ድንቅ፡ይለኛል፡እድሜ፡ይስጥልኝ፡በፀሎት፡ያስቡኝ፡አባቴ።
Amen kali hiwot yasemalin tewahido Lijoch melkam elete senbet!!!🙏🙏🙏🙏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን እናመስግናለን መምህን ፀጋውን ያብዛልን ተባርክ ፈጣር ረጅምና ጤና ይስጥልን
Kale hiwot yasemalign memhir.
ድንቅ መልክት ነው ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የስማነውን በልባችን ያሳድረብን አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ የሜ አባት ፈጣሪዬ ተመስገን አቤቱ የበደሉኝኔን ይቅር በላቸዉ የተቸገሩትንሁሉ የተሰደዱትን ከአተቃል የራቁትን ሂሉ በምህረትህ ጐብኛቸዉ መሀሪ ይቅር ቤይ ነህና ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
egziabher yebarkh betam des yemil temhert new
Yne Abate
Betam des yemil timhrit new abetu yikir by amlak new ykir ybelen enema samesegn yenorkut mekera endaychemerbgn eyalku new fetari yikr ybelegn lela mn elaleu memihr lerso rejim edimena tena ysitlgn hetiyaten bemulu asaytewgnal hewetenm keyrewlignal amesegnaleu fetari betesebotn ybarik
አሜን ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️🥰 😲 Thank you 😊😊😊♥️💜💛🩵💚❤️🧡💝💖😊
God bless you and your family
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜና በጤና ያቆይልን::
በእውነት አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን
Tebrke mehmerachen bewent betam yemidnke tmhurt nw eyastemarken yalw lenfsachenm lesegachnem! Ene betam amsegenalu!!
አሜንአሜንአሜንቃለሒይወትያሰማልንአባታቸንእኔመፀፈምይለኘምምንምእባነበዉነገርየለኘምግንእግዛቤሔርበመፈሱአሰቦኘየርሶንትምህርትመሰማትከጀመርኩብዙበርከትርደኤትአግቻለዉአባቴበፀሎትአሰቡኘ
Kalehewete yasemslen
አሜን❤አሜን❤
Amesegenalhu
Thank you God ,you speaks me every day on my situations!!
stay blessed Kessis your message is so powerful!!
Kesis Tebarek. ❤❤❤
Tebarek kesis egziyabhern endewde fiker endehone temeralew amsgenalew ahunim tsegawen yabezaleh
እሺ ቀሲስዬ አመሰግናለሁ
Ewnet new ere amen, kale hiwot yasemalen kesisye