ጉባኤ ቃና ቅኔ | Gubae Qana Qine - Debre Libanos Gedam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ ሉያ ሃሌ ሉያ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም
    ሃሌ ሉያ ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት ለዘአብጽሐነ እስከ ዛቲ ሰዓት እግዚአ ለሰንበት ዘልማዱ ኂሩት ሎቱ ስብሐት ለዘቀደሳ ለሰንበት።

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Dazeryio
    @Dazeryio 8 หลายเดือนก่อน +1

    acher wazema new astekakelute

  • @falafalar4253
    @falafalar4253 4 ปีที่แล้ว

    Temesgen fetari dess zebl ziema FETARI YIKRE YBELELNA AMEN AMÈNE...

  • @tewelde8618
    @tewelde8618 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yesmealennn

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 ปีที่แล้ว +2

    L.h Tegebaru ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምሥጢር ባለቤት እግዚአብሔር ምሥጢሩን በሊቃውንቱ ላይ አድሮ ስለገለጠለን አመሰግናለሁ፡፡በየ አድባራቱና በየገዳማቱ እስከ መወድስ የሚደርሰው ማሕሌት እየተቀዛቀዘ ነውና እንደ ደብረ ሊባኖስ ሁሉ አገልግሎቱ እንዲካሔድ እና የቅኔው ና የዜማው መንፈሳዊነትና ቅርስነት እንዲጠበቅ በተለይ በየከተማው ያላችሁ ነጋዴዎችና ሠራተኞች ለገጠሪቷ ኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት አስቡ እርዱ ያንጊዜ ገዳማቱ ይስፋፋሉ ፡፡ሊቃውንትም ወደከተማ እየመጡ ደጅ በመጥናት እድሜያቸውን በችግር ከመግፋት ይድናሉ ፡፡ደጅ የሚጠኑበትን ጊዜም ለትምህርትና ለአገልግሎት ያውሉታል ፡፡

    • @yuletcommonsensesink
      @yuletcommonsensesink 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አባቶቻችንን ይጠብቅልን የኛ ወታደሮች መምህራን መጽናኛዎች የዐይናችን ማረፊያ ናችሁ።

  • @becurious5832
    @becurious5832 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አባቴ ተክልዬ በረከቶ ይደርቦን አሜን፡።

  • @dagmawialemayehu2653
    @dagmawialemayehu2653 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እሰይ እንዴት ደስ ይላል

  • @siemt165
    @siemt165 2 ปีที่แล้ว

    beautiful

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 10 หลายเดือนก่อน +1

    3:27

  • @searemebrahtu4420
    @searemebrahtu4420 4 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @ረድኣዮሀንስ
    @ረድኣዮሀንስ ปีที่แล้ว +1

    It’s አጭር ዋይዜማ not ጉባኤ ቃና

    • @DanielAhferom-s4q
      @DanielAhferom-s4q ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ ወንድሜ ኣጭር ዋዜማ ነው ጉባኤ ቃና ኣይደልም። ለማንኛው እግዚአብሔር የሕይወት ቃል ያሰማልን።