ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*)አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*) ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቶአል በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቶአልእራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነውለህይወቴ ፍቺ ትርጉምን የሰጠውኑሮዬን አጣፍጦ እንዲህ ያደረገውበእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝከኢየሱስ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለኝ ማንም የለኝ...ለክፉዎችም ቸር የሀጢያተኛ ወዳጅከጥፋት ሚመልስ ለሰዎች የሚበጅልብን የሚነካ ንግግሩ ጣፋጭእውነተኛ መሲሕ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ማንም የለኝ...እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራእኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራእኔ ማደር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራእኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ ያለምንም መኖር እችላለው ደግሞም አይደልቀኝም ኖሬ አይቼዋለው ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤
ዘመንሸ ይባረክ ሊሊዬ ዘመንሸ ሁሉ በዚህ ይጠቅለል በ
Galatoomi💯
❤❤❤❤❤❤
ሊሊዬ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሊፈታው ሊፈውሰው ሊዳስሰው ሊያየው ሊጎበኘው ሊመልሰው አይችልም የኔን ጉዳይ !! መንፈስን የሚያረሰርስ ከህይወት ጋር የተቃኘ ምርጥ ዝማሬ ።ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ!!
እንዳንቺ ዓይነት ዘማሪዎች ጌታ ያብዛልን ተባረኪ ሊሊየ
ያለምንም ነገር መኖር እችላለውደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለውግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁግን ያለ አንተ ኢየሱስ እንዴት እኖራለሁሊሊዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ከአመት አመት ሁሌ እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር መዝሙር አይገልጸውም አምላኬን ፍቅሩ ሲፈስብኝ ሁሌ ይሰማኛል ተሳስተው እንኳን ከሰማሁት ዋው ይሄን የመሰለ መዝሙር የጌታን አፍቃሪነት የምነካካበት መዝሙር ስለዘመርሽልን ተባረኪ ሊሊዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ማንም የለኝ ከ ኢየሱስ በላይያለምንም ነገር በእውነት ሳልዋሽ እኖራለሁ ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለሁ ያለ ጌታ ግን እንዴት እንዴት እኖራለሁ ይቻላል? አይቻልም ዋውውውውው ❤️❤️❤❤❤❤
ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ በዘለአለም ፍቅሩ ይባርክሽ አብዝቶ አብዝቶ!!!!
❤❤❤mànim lifate ayichilim negaren,gudeyen fechi ney ante fechi neyi getahoyi Ameeeen fechineki geta ❤!!!
ሊሊዬ እንዴት በጌታ ፊት ልቤ እንደሚፈስ በዚ መዝሙርሽ ውይይ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 🥲 ክጌታ ውጪ
ያለምንም ነገር መኖር እችለሁ ደሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቸዋለሁ ግን ያላንተ ''አየሱስ'' እንዴት እኖራለሁ፡፡። ሊሊዬ አንቺ የትውልድ በረከት ንሽ!!!
ሊሊዬ የጌታ ልጅ ተባረኪ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን በምድርም በሰማይም ያማረ ይሁን። ከዚህ አለም ከንቱ አርቴ ውበት ጌታ እየሱስ ይለያይሽ። በመጨረሻው ሰአት በእግዚአብሔር አብ ፊት ስትቀርቢ በአለም ከንቱ ውበት ምክንያት የተዘጋጀልሽን ዘውድ እንዳታጪ ሊሊዬ። እየሱስ ከጨለማው አለም ንብረት ጋ ህብረት የለውም። ተባረኪ
Wuy sewww silamarech new
Yeraswoten medan fetsmu getawan bedenb aderga tesemalech
ድንቅ አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !💥 ሙዚቀኞቹ ዘመናችሁ ይባረክ ወደ እግዚአብሔር ተመስጦ አስገባችሁን ....❤ አቤት ቀረጻው ድንቅ ነዉ !💥💥💥💥💥 ሊሊዬ ተባረኪ
በዘለቀው አገልግሎትሽ ታንፀናል ተባረኪ !
Lelisho you are real songwriter and has power God bless you ❤❤❤
ማንም የለም ከኢየሱስ በቀር እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ።
ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ማን ኣለኝ በዚህ ምድር ላይ ካላንተ በቀር
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*)አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*) ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
አንቺ ሊሊዬ ብሩክ ነሽ እኮ !! አምልኮ የፈለገ አብሮሽ አምላኩን ማምለክ ግድ ይለዋል!! ዘመንሽ አሁንም ይለምልም
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah
What language... Sooo beautiful she sings. Glory to God
Amharic in ethiopia. She said that no body can solve my problems except God.........
ግን ይላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ
Aychalm eyesus ywedenal yafekrenal♥️
Majestic.beouti.degnity.you.blese.whith.jeasese
ዘመንሽ ይባርክ .ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ🙌🙌🙌🙌🙌
YOU are so blessed Liliye...you are our gift! Keep Shining
Awo geta hoye,erdagne
😮
😊
wyyyy liliye you are so special. full of spirit.love u my sis.
ሊሊዬ እጅግ እወድሻለሁ አቦ ከፍ በይ በላው ጠጣው የለ እግዚአብሔርን ብለሽ እግዚአብሔርን የምትጨርሺ ምርጥ በጣም 💖💖💖💖💖✌
Blessed my dear sis.it is a blessing to have you in the church of christ in our time.
what Can I Say , God Bless You. More. You are Amazing We Are listing Your song since Child hood From Sunday School till now , Thank You LILI , We Love You So much
Lily yena konjo egizabher yebarkeshe 😍😍😍😍😍😍👈erajem edema tena geta edesaxeshe emanalawe tebarke
Yesssss Geta hoyi ante becha Lenger Hulu meftehe alhe WEDAJACHIN NMENSHI YBAREK
lele ye tebarke tsegaw ye bezaleshe zemanocheshe yebarku
liliye tebarekilgn yene widdddd!!!
ማንም ሊፈታዉ አይችልም ነገሬን ጉዳየን ጌታ ሆይከአንተ ጋ መጣለሁ ይዠዉ ነገሬን ጉዳየን ምክንያቱም ስለምትፈታዉአሜን የእኔ ጌታ ሊሊየ የእኔ ዉብ እህት ብርክ በየልኝ ስወድሽ እኮ❤️❤️❤️
🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤What a mighty God we serve.
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Yehulachin teyake mifetaw geta becha new halelujaaaaaaaa
የኔ ውብ ተባረኪ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 😭🙏🙏🙏
Geta yibarikish ..lilisho betam new miwedish
Awo fechi new yene geta.ye enenim yifetal biye etebikalehu
Liliyeeeee GOD BLESS YOU I LOVE YOU SOOOOOO MUCH
ማንም የለም ከኢየሱስ በላይ!
Amen Amen Amen hallelujah
እውነት ነው ግን ያላንተ እዴት እኖራለሁየነፍሴ ጥማት ኢየሱስ ኢየሱስተባረኪልኝ ሊሊዬ
Lilu u are our blessing luv u so much
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን አንተጋር መጣለሁ ይዤዉ ነገሬን ጉዳዬንፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህLilishaye our blessing
እሰይ ጌታ ይባረክ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳችዋለን
haleluya liliye geta begochu kekefu neger yeshfensh GOD BLEES YOU .
liliey geta eyesuse legea belo bafesesuw dem yethbeksh
Yetewededsh mirt set!! Hule Adis zimare kanchi yemaytata!! Yakebershiw geta ahunim yakbrish. Lemlmi!! banchi lay Yale yezmare gulbet benem yhun !! Ewedshalew betam !!
አግዚአብሔር ይባረክሽ ልልሾ 🙏🙏🙏
min guday alen ka zi eris wechi hulu kentu kentu ya kentu kentu ba zich tinish edme ayen desta ka su wechi wef❤❤❤
God bless you Lilly ❤❤💐
Lily Egzabher abzto ybarikish. Mn aynet tsega endehone lemenager ykebdegnal Be mezmurish betam tetsinanichiyalewu tebareki.
የኔ ቆንጆ ሊሊዬ ሁሌም ውድድድ ማደርግሽ .....፤፤
God bless you more and more 🙏🙏
AMENNNNN Geta yebarek Lillyee sele setesh ye Amlko Menfes, bezemensh hulu yebzalesh 🙏🙏🙏🙏senwedesh betyi bemulu betsebachen Lillyee banchi zemare bezu tetekemenal❤️❤️❤️❤️
A wonderful woman.of God.
Elele elele amen amen amen 😭😭❤️❤️
ቤዛየ ኢየሱስ❤
ግን ያለ አንተ ጌታ❤❤❤
Hallelujah hallelujah hallelujah.....be blessed
ያለጌታ መኖር አልችልም ።
Hallelujah, lilye tebareki yene konjo❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Eebbifamii dachaa ❤❤❤❤❤🎧🎤🌹
My lovely sister liliy God bless you
❤❤❤lilisho
Sewedsh
ተባረኩ እግዜር ዘመናችሁን ይባረክ
Lilisho ene ena bet love u so much
አሜን እውነት ነው ዘመንሽ ይባረክ!!
Lily Stay Blessed. we love you.
Lily blessed we love.
I wonder why those 41 people didn't enjoy the song :\ አንተ ጋር እመጣለሁ፣ ይዜው ነገሬን ጉዳዮን!!
Lilye eniwodishalen. Bebizu Teberaki.
Yess timely message tebarki liliyeee
Amen liliye tebareki
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ!!!
Bwent yalmenem nger moner echelalwe Gen yalnate gen moner alchelmeThis is my message bwent tebrhki lilye
Full of spirit. God bless you liliye.
eyesuseyeee ........getaye
amen ewnetegna wedaje esu new
Tebareku.
wow liliye.....GOD bless u more
Lily God bless you 🙏
GOD BLEES YOU AND YOUR FAMILY LILIYE I LOVE YOUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU
Remain blessed...over and again!!!
Ewnetegna wedaj .Amen. beatuful song. Tebareki. you are a blessing to the body of Christ.
Lilye konjo tebareki😍😍😍🔥🔥🙌
Ewnetegna wedaje esu new..amen
Amen
የኔ ብሩክ እህት ተባረኪልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌታ ዪባርክ እህቴ በጣም ነው የምንወድሽ!!!
ወይኔ ሰምቼው ልጠግበው አልቻልኩም አየሱሴ
Lili andegna bless you
Amazing praise God
Leleye sweeeet siwedishi iko kenebisea you are blessed 4ever❤️❤️❤️💞💞💞🌹🌹🌹🎊🎊🎊🎉🎉🎉😘😘😘❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ወይኔ እየሱስዬ
ያለ ኢየሱስ መኖር አልችልም
Amen amen amen amen amen
Yale eyesus menor ayichalim🙌🏾🙌🏾❤️
I love this song 🎵 ❤
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*)
አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*)
ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ
ፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቶአል
በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቶአል
እራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል
ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ
ስመላለስ በዚች ምድር ላይ
ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው
እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው
ለህይወቴ ፍቺ ትርጉምን የሰጠው
ኑሮዬን አጣፍጦ እንዲህ ያደረገው
በእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝ
ከኢየሱስ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለኝ
ማንም የለኝ...
ለክፉዎችም ቸር የሀጢያተኛ ወዳጅ
ከጥፋት ሚመልስ ለሰዎች የሚበጅ
ልብን የሚነካ ንግግሩ ጣፋጭ
እውነተኛ መሲሕ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ
ማንም የለኝ...
እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ ማደር አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
ያለምንም መኖር እችላለው
ደግሞም አይደልቀኝም ኖሬ አይቼዋለው
ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤
ዘመንሸ ይባረክ ሊሊዬ ዘመንሸ ሁሉ በዚህ ይጠቅለል
በ
Galatoomi💯
❤❤❤❤❤❤
ሊሊዬ ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም ሊፈታው ሊፈውሰው ሊዳስሰው ሊያየው ሊጎበኘው ሊመልሰው አይችልም የኔን ጉዳይ !! መንፈስን የሚያረሰርስ ከህይወት ጋር የተቃኘ ምርጥ ዝማሬ ።ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ!!
እንዳንቺ ዓይነት ዘማሪዎች ጌታ ያብዛልን ተባረኪ ሊሊየ
ያለምንም ነገር መኖር እችላለው
ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለው
ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ
ግን ያለ አንተ ኢየሱስ እንዴት እኖራለሁ
ሊሊዬ በረከታችን ነሽ ተባረኪልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ከአመት አመት ሁሌ እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር መዝሙር አይገልጸውም አምላኬን ፍቅሩ ሲፈስብኝ ሁሌ ይሰማኛል ተሳስተው እንኳን ከሰማሁት ዋው ይሄን የመሰለ መዝሙር የጌታን አፍቃሪነት የምነካካበት መዝሙር ስለዘመርሽልን ተባረኪ ሊሊዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ማንም የለኝ ከ ኢየሱስ በላይ
ያለምንም ነገር በእውነት ሳልዋሽ እኖራለሁ ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለሁ ያለ ጌታ ግን እንዴት እንዴት እኖራለሁ ይቻላል? አይቻልም ዋውውውውው ❤️❤️❤❤❤❤
ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ በዘለአለም ፍቅሩ ይባርክሽ አብዝቶ አብዝቶ!!!!
❤❤❤mànim lifate ayichilim negaren,gudeyen
fechi ney ante fechi neyi getahoyi
Ameeeen fechineki geta ❤!!!
ሊሊዬ እንዴት በጌታ ፊት ልቤ እንደሚፈስ በዚ መዝሙርሽ ውይይ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 🥲 ክጌታ ውጪ
ያለምንም ነገር መኖር እችለሁ ደሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቸዋለሁ ግን ያላንተ ''አየሱስ'' እንዴት እኖራለሁ፡፡። ሊሊዬ አንቺ የትውልድ በረከት ንሽ!!!
ሊሊዬ የጌታ ልጅ ተባረኪ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን
በምድርም በሰማይም ያማረ ይሁን። ከዚህ አለም ከንቱ አርቴ ውበት ጌታ እየሱስ ይለያይሽ። በመጨረሻው ሰአት በእግዚአብሔር አብ ፊት ስትቀርቢ በአለም ከንቱ ውበት ምክንያት የተዘጋጀልሽን ዘውድ እንዳታጪ ሊሊዬ። እየሱስ ከጨለማው አለም ንብረት ጋ ህብረት የለውም። ተባረኪ
Wuy sewww silamarech new
Yeraswoten medan fetsmu getawan bedenb aderga tesemalech
ድንቅ አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !💥 ሙዚቀኞቹ ዘመናችሁ ይባረክ ወደ እግዚአብሔር ተመስጦ አስገባችሁን ....❤ አቤት ቀረጻው ድንቅ ነዉ !💥💥💥💥💥 ሊሊዬ ተባረኪ
በዘለቀው አገልግሎትሽ ታንፀናል ተባረኪ !
Lelisho you are real songwriter and has power God bless you ❤❤❤
ማንም የለም ከኢየሱስ በቀር እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ።
ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ማን ኣለኝ በዚህ ምድር ላይ ካላንተ በቀር
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*)
አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*)
ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
አንቺ ሊሊዬ ብሩክ ነሽ እኮ !!
አምልኮ የፈለገ አብሮሽ አምላኩን ማምለክ ግድ ይለዋል!! ዘመንሽ አሁንም ይለምልም
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah
What language... Sooo beautiful she sings. Glory to God
Amharic in ethiopia. She said that no body can solve my problems except God.........
ግን ይላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ
Aychalm eyesus ywedenal yafekrenal♥️
Majestic.beouti.degnity.you.blese.whith.jeasese
ዘመንሽ ይባርክ .ግን ያላንተ ጌታ እንዴት እኖራለሁ🙌🙌🙌🙌🙌
YOU are so blessed Liliye...you are our gift! Keep Shining
Awo geta hoye,erdagne
😮
😊
wyyyy liliye you are so special. full of spirit.love u my sis.
ሊሊዬ እጅግ እወድሻለሁ አቦ ከፍ በይ በላው ጠጣው የለ እግዚአብሔርን ብለሽ እግዚአብሔርን የምትጨርሺ ምርጥ በጣም 💖💖💖💖💖✌
Blessed my dear sis.it is a blessing to have you in the church of christ in our time.
what Can I Say , God Bless You. More. You are Amazing We Are listing Your song since Child hood From Sunday School till now , Thank You LILI , We Love You So much
Lily yena konjo egizabher yebarkeshe 😍😍😍😍😍😍👈erajem edema tena geta edesaxeshe emanalawe tebarke
Yesssss Geta hoyi ante becha Lenger Hulu meftehe alhe WEDAJACHIN NMENSHI YBAREK
lele ye tebarke tsegaw ye bezaleshe zemanocheshe yebarku
liliye tebarekilgn yene widdddd!!!
ማንም ሊፈታዉ አይችልም ነገሬን ጉዳየን ጌታ ሆይ
ከአንተ ጋ መጣለሁ ይዠዉ ነገሬን ጉዳየን ምክንያቱም ስለምትፈታዉአሜን የእኔ ጌታ ሊሊየ የእኔ ዉብ እህት ብርክ በየልኝ ስወድሽ እኮ❤️❤️❤️
🥺🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤
What a mighty God we serve.
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
Yehulachin teyake mifetaw geta becha new halelujaaaaaaaa
የኔ ውብ ተባረኪ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን 😭🙏🙏🙏
Geta yibarikish ..lilisho betam new miwedish
Awo fechi new yene geta.ye enenim yifetal biye etebikalehu
Liliyeeeee GOD BLESS YOU I LOVE YOU SOOOOOO MUCH
ማንም የለም ከኢየሱስ በላይ!
Amen Amen Amen hallelujah
እውነት ነው ግን ያላንተ እዴት እኖራለሁ
የነፍሴ ጥማት ኢየሱስ ኢየሱስ
ተባረኪልኝ ሊሊዬ
Lilu u are our blessing luv u so much
ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን
አንተጋር መጣለሁ ይዤዉ ነገሬን ጉዳዬን
ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ
Lilishaye our blessing
እሰይ ጌታ ይባረክ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳችዋለን
haleluya liliye geta begochu kekefu neger yeshfensh GOD BLEES YOU .
liliey geta eyesuse legea belo bafesesuw dem yethbeksh
Yetewededsh mirt set!! Hule Adis zimare kanchi yemaytata!! Yakebershiw geta ahunim yakbrish. Lemlmi!! banchi lay Yale yezmare gulbet benem yhun !! Ewedshalew betam !!
አግዚአብሔር ይባረክሽ ልልሾ 🙏🙏🙏
min guday alen ka zi eris wechi hulu kentu kentu ya kentu kentu ba zich tinish edme ayen desta ka su wechi wef❤❤❤
God bless you Lilly ❤❤💐
Lily Egzabher abzto ybarikish. Mn aynet tsega endehone lemenager ykebdegnal Be mezmurish betam tetsinanichiyalewu tebareki.
የኔ ቆንጆ ሊሊዬ ሁሌም ውድድድ ማደርግሽ .....፤፤
God bless you more and more 🙏🙏
AMENNNNN Geta yebarek Lillyee sele setesh ye Amlko Menfes, bezemensh hulu yebzalesh 🙏🙏🙏🙏senwedesh betyi bemulu betsebachen Lillyee banchi zemare bezu tetekemenal❤️❤️❤️❤️
A wonderful woman.of God.
Elele elele amen amen amen 😭😭❤️❤️
ቤዛየ ኢየሱስ❤
ግን ያለ አንተ ጌታ❤❤❤
Hallelujah hallelujah hallelujah.....be blessed
ያለጌታ መኖር አልችልም ።
Hallelujah, lilye tebareki yene konjo❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Eebbifamii dachaa ❤❤❤❤❤🎧🎤🌹
My lovely sister liliy God bless you
❤❤❤lilisho
Sewedsh
ተባረኩ እግዜር ዘመናችሁን ይባረክ
Lilisho ene ena bet love u so much
አሜን እውነት ነው ዘመንሽ ይባረክ!!
Lily Stay Blessed. we love you.
Lily blessed we love.
I wonder why those 41 people didn't enjoy the song :\ አንተ ጋር እመጣለሁ፣ ይዜው ነገሬን ጉዳዮን!!
Lilye eniwodishalen. Bebizu Teberaki.
Yess timely message tebarki liliyeee
Amen liliye tebareki
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ!!!
Bwent yalmenem nger moner echelalwe
Gen yalnate gen moner alchelme
This is my message bwent tebrhki lilye