#ETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ተከታታይነት ያለው ቪድዮ እንዲደርሳችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ

ความคิดเห็น • 92

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 หลายเดือนก่อน +31

    *ብዙ ልቤን የሰበሩኝ ብዙ ተስፋ መቁረጥ ቢያጋጥመኝም መቼም መቼም ቢሆን ግን ከአሏህ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም መጠጊያዬ፣ መሸሺያዬ፣ ከእናቴም በላይ አዛኝ የሆነ ጌታ አለኝ አልሀምዱሊላህ*

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm หลายเดือนก่อน +1

      አልሀምዱሊላህ ያረለበ ኢማኔን አስፍልኝ በዱንያ ብልጭለጭ አየመሮየን እዳታጨናነቃት

    • @user-io8yl3pg9e
      @user-io8yl3pg9e หลายเดือนก่อน

      ሳህ ሁቢ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 หลายเดือนก่อน +17

    *ውድ እህቶቼ አብሽሩ ይሄም ቀን ያልፋል ያልታሰበውን የማታ እንጀራ እሏህ ይወፍቃችሁ ጊዛችሁን፣ ገንዘባችሁን አላህ በረካ ያድርግላችሁ*

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 หลายเดือนก่อน

      አሚን ለሁላችንም

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን
      ያረብብብ

    • @user-wv8yy1hf7t
      @user-wv8yy1hf7t หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ውድ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ ስደት ማነው እደኔ ምርር ያለው ስት አመት 😢😢😢

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከሏሁ ኸይ የኔ ወንድም አቡ ሂባ ስዎድህ ለአሏህ ብዬ ነው አንተንም ሰደቡህ አብሽርልኝ ቀጥልበት ሰው ቢታዘል እግሬ ለምን ተንጠለጠለ ነው ሚለው በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርገን በጣም የምወደው አያህ ነው ኡስታዙናም ረጅም እድሜ ከጠና

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x หลายเดือนก่อน +4

    አህለን ወድሜ ሙባረክአላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ የሚሳደቡት ከአንድ ሙስሊም የማይጠብቅ ነዉ የሰዉልጅ በምክር እጂ በስድብ አይመለስም!!!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน +3

    ተስፋ ፈጽሞ አልቆርጥም የፈጠረኝ አላህ የሚረዝቀኝ አላህ የሚያኖረኝ አላህ የሚገድለኝ አላህ ምን ፈልጌ ነው ህይወቴን የማጠፋው አኡዙቢላህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน +2

    በመሳደብ እኮ ወንጀለኛነው የምንሆነው ውድ እህትና ወንድሞች እኛ እኮ በራሳችን ወንጀል ነው የምንቀጣው በሰው ወንጀል አንጠየቅምአላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያረብ

  • @Abuki-gh3su
    @Abuki-gh3su หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ላይ የድርስው መግላታት በታቁ ግን አንድም ቀን ትስፍ ቁርጪ አላቅም አልሀምዱሪላህ እህቶች ትስፍ አትቆርጡ ጤና እስክል ቅን ድርስ የኔ ባል የትጋባነው በበትስብ ነው ልዛውም ቤትስብ ሚትዋውቁ ታዳ አግባሁት ልጅ ወልጂ ስድት ሄጂ እንልውጥ አልኝ ሄድኩ 7 አመት ስራሁ አርፍልሆ በይ ስግባ ጭርስ አድርጎ ጠበቅኝ ሁልትኛ ወልድኩ መጭርሻ ላይ በድበቅ የውልድው ልጅ እንዳልው ስማሁ ትሰፍ አልቆርጠኩም ሁልቱ ልጆቼ የቤትስብ ስጠቼ ድጋሚ ትስድድኩ ክሱ ጋ ትልያይሁ አልምዱሪላህ አሁን መስመር ሀዝኩ ትስፍ አልቆርጥብ አላህ ጤና ስጥኝ

    • @neimamohammed5411
      @neimamohammed5411 หลายเดือนก่อน

      @@Abuki-gh3su አብሽሩ እህቴ ይች አለም ለደካሞች ቦታ የላትምና ጥንካሬሽን ቀጥይ

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d หลายเดือนก่อน

    አላህ ዪባርክህ እስከፊርዶስ የስርቤቱ ንጉስ ጀግናቸን ከዲምጣቸን ዪሰማ በፊት አላቃቺሁም ነበር አሁንማ እንወዳቺኋለን ዲምፃቸን ከናተጋ ነው ኢንሻአላህ

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p หลายเดือนก่อน +1

    ሙባረክ ወድሜ ለሠው አትጨነቅ የኛሠው እሚለው አያጣም እሚሠድቡህም የኔ ቢጤ እውቀት የለለው ነው እሚያውቅሠው በጭራሽ አይሠድብህም

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ልክ ነክ ሰዎችን በእልህ ወደ ማይፈልጉት ሂወት እዲገቡ ስበብ የምናደርጠቸው እኛ ከመተሮች ነን ሁሉም ፈትዋ ሰጪ ሆኖዋል አሏህ ልቦና ይስጠን

  • @sekinasekina-wq7zf
    @sekinasekina-wq7zf หลายเดือนก่อน

    ይቺን ኮሜንት ምታነቡ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አላህ የሚያስጨንቃችሁን መፍትሄ የምታገኙበት
    አይሆንልኝም ብላችሁ ያሰባችሁት ሆኖላችሁ
    እዝን ትክዝ ያላችሁበት በደስታ የሚቀየርበት
    ልባችሁ የተሠበረ የሚጠገንበት ቀን ቅርብ ያድርግላችሁ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ ወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f หลายเดือนก่อน +1

    ክክ ወንድማችንአሳከኝ ስርባችሁ ዴርሶኛልአልከኝ እኔየለሁበትም ጀግና ወንድማችንበርታ ኢቶብ ብቻነው ያለኝ

  • @فتحيةفدلو
    @فتحيةفدلو หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ሙስሊም ወንድሜ አላህ ወፍቆሀል አሁንም አህ ይጨምርልህ ያዱንያም ያሔራም ሚጠቅም ያርግልህ ❤❤❤❤

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሁሌም ከባሮቹው ጋር ነው ወላሂ የሌለንን ሰይሆን ያለንን እንመልከት አላህ ገፍሩው እርሂም ነው

  • @user-qw4vn1uq4k
    @user-qw4vn1uq4k หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 หลายเดือนก่อน

    ሙቤዋ ሽኩረን ጀዛከላ ደሞ አትጥፋ በጣም ተወዳጅኮነህ

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 หลายเดือนก่อน

    አህላን አቡ ሂባ አብሽር አላህ የህዲና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mz7cu7wx6p
    @user-mz7cu7wx6p หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነዉ

  • @nimaqatar7832
    @nimaqatar7832 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ወድማችን በርታ❤

  • @Zahrabame-tf3be
    @Zahrabame-tf3be หลายเดือนก่อน

    ጀዛከሏ ኸይረን አቡ ሂባ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 หลายเดือนก่อน +1

    ሙባረክ ገና ዮተበር ጀማሪ ስለሆንክ ነው ነጌቱፉን እንደለ እወቅ ማለት ጥሩ ኮሜንትና መጥፎ ኮሜት ሶሻል ሚድያ እስከወጣህ ቻለው 😂😂😂😂😂

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน

      እረሱ አድስ ዩቱበር አደለም ነባር ነው አይታይሽምደ ሰብስክራይቡ ዩቱብ ሲጀመር ነው የጀመረው

  • @Zynbyimer
    @Zynbyimer หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 หลายเดือนก่อน

    እኔም እችን የቁርዐን አያ በጣም የምወደዉ የልቤን ትርታ ሀሴት ደሥታ ❤ትሞላለይ ሱረቱል ዙመር 39: 53❤

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሙቤ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይር የአኺ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 หลายเดือนก่อน +1

    ስድባችሁ ደርሶኛል አመሰግናለሁ ደስ ይላል😂😂😂😂

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ስድብ በምስና ሲቀርብ አተን አየሁ አጀብነዉ ሁላችንንም አላህ ሂድያ ይስጠን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @HawnaYimam
    @HawnaYimam หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 หลายเดือนก่อน

    ምድር ላይ ደካማ ሰው ማለት ለኔ እራሱን የሚያጠፍ ነው ወላሂ ዛሬ ከባድ የወነብን ችግር ሲያልፍ ለዚህ ነው የምንልበት ቀን ይመጣ ወላሂ

  • @seadi5
    @seadi5 หลายเดือนก่อน

    አሁንአተምንአርገህይሰድብኋል
    እምትሳደቡአደብያዙሀራምአሌኩም
    ሽኩረን ምክርህደስይላል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน +1

    በአንድ ከፈን ለምሰናበታት ዱኒያ ፈጽሞ ራሴን አላጠፋም ጀነትን ፈላጊ ነኝ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ በድሩ ሁሴን: አላህ ይጠብቅህ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 หลายเดือนก่อน

    😢የዘንድሮው ትውልድ 😢ሶብር የለውም አንድ ነፋስ ውድ ናት እራስን መጠፍት መፍትሄ አይሆንም ለዱኒያ በላቹ እራስቹን ለምን ??????????

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዘንልን

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk หลายเดือนก่อน

    አለህ ዪጣብቃን

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 หลายเดือนก่อน

    በረካ ሁን
    ምሳሌያችን ሌላ የምንከተለው ሌላ።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน

    ኡቡ ሂባ እኔን ኢንተርቪው ብታደርገኝ ተስፋ ለሚቆርጡ እህት ወንድሞች ትልቅ ትምህርት የሚሆን ታሪክ አለኝ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 หลายเดือนก่อน

    ከአለማቱ ጌታ በላይ ማን መካሪ አለ? አላህ ሁላችንም ቀልብ ይስጠን

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሠላሙአለኩምወራህመቱላሂወበረከትሁ
    ሙቢ
    እኳንበሰላምመጣህ

  • @zeabeki_media
    @zeabeki_media หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ከባድ ነው አላህ ይሁነን 😭

  • @user-su6km5gp2d
    @user-su6km5gp2d หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 hulet at kemehon allah ytebken

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน

    አህለን ሙቤ

  • @selima4387
    @selima4387 หลายเดือนก่อน

    አህለንሙቤ

  • @zekiyaheyradin5516
    @zekiyaheyradin5516 หลายเดือนก่อน

    ስለዩቲ ቪድዮም ሆነ ምክርአየስፈልግም ስለሷ የሆነነገር በተበለቁጥር የሰዎችን መሰደደቢየነ መነቆቋር ነው ትርፉ

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g หลายเดือนก่อน

    እህቶች አትሣደቡ ባአላህ ማን ምይሁን እሺ ሥለሠላም አናውራ በተቻለን🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 หลายเดือนก่อน

    ኢንሸአላህ አላህ እድሜ ብቻ ይስጠን

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz หลายเดือนก่อน

    አሀለን አለሀምዱሊለ ጪቀት አለሀ የሪቅልን❤❤❤

  • @Abuki-gh3su
    @Abuki-gh3su หลายเดือนก่อน

    ሙባርክ አንት የታስርክ ግዜ ያልቅስኩት ማልቅስ በህይውቴ አርሳውም ኮይት ነበርኩ ያን ግዜ አልፎዋል

  • @gutu7477
    @gutu7477 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወዲማችን❤

  • @abdulahiabu1263
    @abdulahiabu1263 หลายเดือนก่อน

    Allah yitebkih bro keep it up❤

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 หลายเดือนก่อน

    ተሳዳቢወች ግን አጅብ. ሙቤ በርታ 👍👍👍👍👍👌👌

  • @KedjaDemse
    @KedjaDemse หลายเดือนก่อน

    እር ዝም በላቸው በታልን

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 หลายเดือนก่อน

    አይ ሙቤ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤ እኔ ወላሂ ቲክታክ የለኝም ላ ወላሂ አልተሳሳትክም ዳእዋ መስተካከል አለበት

    • @tube8181
      @tube8181 หลายเดือนก่อน

      ሰውጨልሏል
      ሙቤምንም
      እሚያደብነገርአይሰራም

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወድማችን

  • @user-hj6vm6pb2c
    @user-hj6vm6pb2c หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😮❤😢❤😢

  • @fghhghh3608
    @fghhghh3608 หลายเดือนก่อน

    👍🤲

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 หลายเดือนก่อน

    Jzk habibi

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c หลายเดือนก่อน

    Wa as wr wb

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qw4vn1uq4k
    @user-qw4vn1uq4k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-qm2qb4hh8d
    @user-qm2qb4hh8d หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍😢

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน

    እረ ወንድሜ ማነው እሚሰርብህ አንተን ቦታ አትስጣቸው ለሚሳደቡት አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @sseadaaimed4564
    @sseadaaimed4564 หลายเดือนก่อน

    AS WA WB

  • @user-hc2nc9ph4u
    @user-hc2nc9ph4u หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 หลายเดือนก่อน

    ናብስ የምያጠፉቱ በዝህም አለም በወደኛዉ አለም ከሰሪዎች መሆኑን ይወቁ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi หลายเดือนก่อน

    ዞሮ ዞሮ ሁላችንም ወንጀለኞች አላህ ይማረን እንጂ

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 หลายเดือนก่อน

    አሕለን

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ከሰደቡ አንዱ ነኝ አሁንም ብሆን ልጅቱ ብዙ ሙስሊም ሴቶች መስመር እንድለቁ እየደራገች ነዉ
    ተወቂ ነኝ ብለ እራሷ ሰመይ እደራሰች ነዉ ከልሆና አለህ በቁዎዉ ከለያችን ያርቃት

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c หลายเดือนก่อน

    Sah tkkl neh

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j หลายเดือนก่อน

    እኔም ቅርብሎኝነበር

  • @Abuki-gh3su
    @Abuki-gh3su หลายเดือนก่อน

    ሙስሊሞች የት ናቹ ስበስክራፕ አንስ

  • @chocolat423
    @chocolat423 หลายเดือนก่อน

    ዉድ ወንድሜ ስድብ የመሸነፍ ምልክት ነዉ ተሳዳቢ ዎች ነገ በምላሳችሁ ትጠየቃላችሑ በቃ ኢትዮጵያዊ በስድብ የተካን ሆነን ቀረን በሚድያ የምትሳደብ ሰዎች ነገ ያንን የሰደባችሑትን ከየት አግኝታችሁ አዉፍ ልትጠይቁት ይሆን ሙቤስ ከላህ ይጠብቀዉ አዉፍ አለ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน

    አንተን የማያቁህ ናቸው የሚሰርቡህ አቡ ሂባ አብሽር በቲብትክኮ ጥሩ ነገር እሚናገሩትን አይሰሙም ጭርሽ እንደቀልድ ነው እሚያዩት ቲክቶክ ላይ የሚደገፈው ሌላ ነው ወንድሜ አትስማቸው

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @user-lm9md3fx9z
    @user-lm9md3fx9z หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤