Anchor Media አንድ አፍታ ከፋኖ መንደር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @mumuye5
    @mumuye5 5 หลายเดือนก่อน +439

    አማራ ማለት ይሄ ነው። አማራን እንደጠላት የምታዩ ካላችሁ ይህ ጀግና የተናገረውን እውነታ በእያንዳንዱ አማራ ስነልቦና ውስጥ የታተመ ነው። ድል ለፋኖ 💚💛❤️

    • @MorketaEdema
      @MorketaEdema 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@MorketaEdema🐄🐄

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@MorketaEdema 29,5,24 📌

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 5 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@MorketaEdemaጋላዉ😂

    • @ZehraZehra-tf3sg
      @ZehraZehra-tf3sg 5 หลายเดือนก่อน

      Yaskal.geltu.​@@MorketaEdema

  • @DerejeTaddesse
    @DerejeTaddesse 5 หลายเดือนก่อน +130

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን በኣሁኑ ግዜ የፋኖን ኣላማ ትክክል ነው ብዬ ስለማምን በሚገባ እደግፋችህኃለሁ
    አይዟቹ በርቱ ድሉ ከኛ ከሰሜናውያን ጋር ነው።

    • @AfddAdse
      @AfddAdse 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MunirNurhussien
      @MunirNurhussien 5 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk lemin pritorya tesmama abiy blew naw bereha yeweta atshewd ye tigray hizb lemin alchersnewm blew akrfew naw

    • @deg9052
      @deg9052 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MunirNurhussienከፕሪቶሪያው በፊት ስንቴ በሰላማዊ ሰልፍ እንደለመናችሁ እረሳችሁት? አሁንም አማራ ሰላም ነው የሚፈልግ ህሊናና ሀይማኖት ካለህ ልትክደው አትችልም

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 5 หลายเดือนก่อน +186

    ፋኖዎች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ባላችሁበት ወገኖቼ 💚💛❤️🤲

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abi-wg8fm
    @abi-wg8fm 5 หลายเดือนก่อน +206

    እንዴት የሚያምር ጀግና ነው
    መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ
    ድል ለፋኖ ድል ለመላው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @natsanetmichele1284
    @natsanetmichele1284 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለአማራ እናት 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👑👑😇😇😇💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @User1987-z1i
    @User1987-z1i 5 หลายเดือนก่อน +24

    ሳሚ በጣም ጎበዝ እና ለውትድርና ያለው ፍቅር እና አክብሮት በጣም የተለየ ልጅ ነው ይህን የምለው ድሮ መከላክያ ተብሎ የሚጠራው ውስጥ በኢትዮጵያ አይርሃይል ውስጥ ሳሚ አይርሃይል ነበር እንኔም እንደዛው ሁሊም ቆራጥ ልጅ ነበር አሁን በዚህ ደረጃ ሳይህ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ አንድ ቀን አብሪህ ከጎንህ ሆኝ ለዚህ መከራ ለታወጀበት ህዝብ እንድማግለግል ተስፋ አለኝ የድሮ ጎድህ ከስደት አገር

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 5 หลายเดือนก่อน +12

    ኡፍፍፍ.. 🙏🏻🙏🏻አንጀቴ ተላወሰ አንባዬም ዝም አላለም 🙏🏻🙏🏻አግዚአብሔር የነዚህን የውስጥ ጥልቅ አገራዊ ፍቅር አና ሰዋዊ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥም ተዘርቶ ያሳየን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 5 หลายเดือนก่อน +187

    አማራ ፋኖ ጀግናዬ ድል ለፋኖ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 5 หลายเดือนก่อน +3

      Amen!

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤😢

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲

    • @Abireham
      @Abireham 5 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በማየቴ አይዟችሁ ሁላችንም ከናንተ ጋር ነን ።

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx 5 หลายเดือนก่อน +203

    ጀግና የአማራ ልጅ ፣ ቤተሰቤ ኦሮሞና ትግሬ ናቸው ፣ ግን እኔ የአዲስአበባ ልጅ ፣ ኢትዮጵያን የማያት ፋኖ ውስጥ ብቻ ነው " 3 ግዜ 400 እዚ ከምኖርበት አገር ለፋኖ በድምሩ 1200 Dollars 💰 ድጋፍ አድርጌያለው አሁንም መደገፌን ቀጥላለው ድል ለኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያን እያለ ዘለዓለም የተበደለ ፣ አይዟችሁ ድል ቅርብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛♥️💪💪💪💪

    • @ephremtigabu130
      @ephremtigabu130 5 หลายเดือนก่อน +1

      Huge thank

    • @chilotdesta3656
      @chilotdesta3656 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምን አልባት በትክክለኛው መስመር ብታግዙ እና ለትከክለኛው እንዲደረስ አድርጉ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትለያለሽ my sis እኔም የአድስአበባ ልጅ ነኝ፡when you come to sheger፡ውለታሽን ከፋይ ያርገኝ እህትአለሜ፡፡mariamn.10q so much

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 หลายเดือนก่อน +5

      ከልብ እናመሰግናለን ውለታሽን እግዚሀብሄር ይክፈለው

    • @Seble7
      @Seble7 5 หลายเดือนก่อน +4

      እውነቱ ገብቶሀል ወንድማችን እናመሰግናለን ❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 5 หลายเดือนก่อน +125

    መሰያችን በርታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታህን ይከፍላል ❤🙏

    • @maekel6789
      @maekel6789 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ተኝቶ ከመሞት ጠላትገሎ መሞት ጀግንነነው በተሰቦቻችንን ሳይገባቸው በጋላ የተረሸኑ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ከዚቡሀላ ማቃት አለብን​@@yabsiraAyele-u6w

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ሆይ ፋኖን አደራ😢😢😢😢

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ህዝብ🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @AbelYenew-v4e
    @AbelYenew-v4e 5 หลายเดือนก่อน +196

    አማራ ሆኖ መወለድ በራሱ ኩራት ምነኛ መመረጥ ነው
    አቤት አማራ ነኝ ግን ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @ShabelZnabe
      @ShabelZnabe 5 หลายเดือนก่อน

      ድል ለፍኖ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 5 หลายเดือนก่อน

      ኩራቱን ንገረኝ ? ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው የሚጠቅመው ኩራት የሌለው ኢትዮጵያዊነት።

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 5 หลายเดือนก่อน

      @@asnakeshewaseyasib2284😅😅

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤ትክክል

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@asnakeshewaseyasib2284 ማንነቴ ይቀድማል አማራነቴን አስቀድማለሁ አማራነት ክቡር ማንነት

  • @Dagu-l6v
    @Dagu-l6v 5 หลายเดือนก่อน +26

    ድል ለፋኖ ከደቡብ ኢትዮጵያ ከጎናችሁ ነን❤

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 5 หลายเดือนก่อน +103

    የአምሓራ እናት ጀግና ወላጅቱ ክብር ይገባሻል❤❤❤

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HanaHttt
      @HanaHttt 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት ቆፍጣንነት የኔ ልዩ ወንድም ድል ለተገፋው ወገኔ ለአማራው❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 5 หลายเดือนก่อน +180

    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💪💪💪

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 5 หลายเดือนก่อน +5

      WOW. ጅግኖቼ አይዞዋችሁ ❤❤❤❤💪💪💪💪.

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 5 หลายเดือนก่อน +4

      ውፍፍ ምግብ በማቀበል እንኳን ባገዝኳችው የኔ ከርታቶች አይዞዋችው

    • @Yesufaziza
      @Yesufaziza 5 หลายเดือนก่อน +3

      ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ ፋኖ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 4 หลายเดือนก่อน

      በርታ ይ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠንቃችሁ ጉልበት ይስጣችሁ❤

  • @AbebechNaguse
    @AbebechNaguse 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግናየ ክፉአይንካህ አይንካቹሁ የአይናችን ብሌን የመኑራችን ተስፍ ናቹሁ እግዛቤሔር ይጠብቃቹሁ ድል ለፍኖ💪💪💪

  • @የአማራዋፋኖ
    @የአማራዋፋኖ 5 หลายเดือนก่อน +65

    አላህ ይጠብቃቺሁ ድል ሁሉ ለናተ ይሁን በያላቺሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያቺሁ ያረብ 💚💛❤️🤲

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 5 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን እባካችሁ እናተም በዱአ እኛም በሱባኤ እናስባቸዉ

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 5 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን፡አሜን❤❤❤❤

    • @የአማራዋፋኖ
      @የአማራዋፋኖ 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@haymanotanagawu1102 እሽ አይዞን ድል ለተገፊዉ ወገናቺን ነዉ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን የኔ ውድ ድል ለፋኖ አማራ❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን😢😢😢

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 5 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
    በሰልፉ ፊት ኃይልን የሚያስታጥቅ ጎልያድን በጠጠር የሚጥል ጠላትን እንደ ውኃ የሚያፈርስ ከተገፋውና በብዙ ስቃይ ዘመናትን ያለ ፍትህ መከራን የተሸከመው አማራው በእናንተ ፊት እየቀደመ የፈርዖንና ሠራዊቱን ጉልበት ይስበር
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ኢትዮጵያ ሆይ ትንሣኤሽን ያሳየን

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 5 หลายเดือนก่อน +88

    ❤ኢትዮጲያዊነት ሞገስ በፋኖ ይመለሳል

  • @KingEthiopia-n8t
    @KingEthiopia-n8t 5 หลายเดือนก่อน +79

    አማራዎች ነን የንጉስ ዘሮች የጀግኖች ዘሮች የአሸናፊዎች የአይበገሪዎች የጨዋ ግርማ ሞገስ ያለን ድል ለአማራ እናሸንፋለን

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 5 หลายเดือนก่อน +8

    ልዑል እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️♥️♥️♥️

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 5 หลายเดือนก่อน +100

    የዳዊትን ጉልበት ይስጣችሁ 🙏🙏❤

    • @b.m2646
      @b.m2646 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen

    • @NahebMahla
      @NahebMahla 5 หลายเดือนก่อน +1

      amne

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢😢😢❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔ ጀግኖች

  • @Sabakebed
    @Sabakebed 5 หลายเดือนก่อน +29

    ሳሚ ንፍቅ ብለሀኝ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኞል የኔ ጀግና በርታ የኔ ጀግና ፋኖ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ።።።።ከናተ ጋር።።ይሁን የአላህህህ ሰላም ለሐገራቺንን

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 5 หลายเดือนก่อน +18

    በእውነት ቃላት የለኝም የኛን የወገኖቻችሁን ሒወት ለማስቀጠል ብላችሁ እንዲህ ላባችሁ ጠብ እስኪል ደክማችሁ ወጣችሁ ወርዳችሁ እስከሞት ዋጋ ለመክፈል በርሐ የወረዳችሁ ውንድሞቸ በናንተ እጅግ ኮርቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለድል ያብቃችሁ እናንተ ወደፌት ለአፍሪካም ኩራት ናችሁ እና በአማራነቴ እጅግ ኮርቻለሁ እንኳንም ከናንተ ተወለድኩ : የኛ ጀግኖች ኮማንደር ሳሙኤል እናመሰግናለን ጀግኖች::

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 หลายเดือนก่อน

    አዉ ግልፅ ነዉ💪💪👍👍👍🙏🙏🙏🙋🙋🙋ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 5 หลายเดือนก่อน +121

    ህሊናው በመልካም የተሞላ የአማራ ሕዝብ የቁርጥ ቀን ደራሽ የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ያሣይህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሚየ ጀግና በእርቱ ወንድሞቼ ቅዱስ ጊወርጊስ ከፌት ይቅደምላችሁ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 5 หลายเดือนก่อน +60

    ፋኖዬ የኔ ጀግና ድሉ ያንተ ነው።

  • @addisabate8747
    @addisabate8747 5 หลายเดือนก่อน +94

    ዘንድሮ እንደ መሳይ እና ደረጀ ሃብተወልድ ሆኖ የተገኘ የለም በርቱ።

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 5 หลายเดือนก่อน +12

      አጀማመራቸው ጥሩ ነው እስከ ፍፃሜው ያድርሳቸው አማራ ሆነው ለአማራ እየሰራን የታገልን ነው በሚልል ስንት ከፋፋይ በስቷል

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 5 หลายเดือนก่อน +7

      ወንድማገኝ ጋሹ ፋሲል የኔ አለም መታሰቢያ ቀፅላ አበበ---ሁሉም የተቻላቸውን እየዘገብ ነው በእኩል ማየት ተገቢ ነው

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤️🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @asratgirmaw
    @asratgirmaw 5 หลายเดือนก่อน +81

    በእንባ ታጅቤ እመለከታችኋለሁ ወገኖቸ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አማራራራራ እየነደደኝ

    • @FhdgzhChzgs
      @FhdgzhChzgs 5 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ እደኔ ወላሂ

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋረ ይሁን ድል ለጀግናዉ ፍኖ!!

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 5 หลายเดือนก่อน +31

    ድል ለአማራ ፋኖ ❗💚💛❤💪

  • @ayalewamare6780
    @ayalewamare6780 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @yal1907
    @yal1907 5 หลายเดือนก่อน +86

    ይህ ሁሉ ድካም እና መስዋእትነት የሚከፈለው እንደህዝብ ቁጠሩን ተብሎ ነው በመሆኑም እናሸንፋለን ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 5 หลายเดือนก่อน +12

    አንተን የወለደች የጎንደር ምድር ክብር ይገባታል❤

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 5 หลายเดือนก่อน +67

    ይህ የማይበገረው ጀግና ቀጣይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አካል ነው

    • @abisinya117
      @abisinya117 5 หลายเดือนก่อน +1

      መሰረት ነዉ እንጂ 😊😅

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 5 หลายเดือนก่อน +7

    የመስቀሉ ሀይል ከናተጋ ይሁን።የእውነት አምላክ ይፍረድ ድካማችሁን ይቁጠርልን።የኔከርታቶች

  • @samkuk420
    @samkuk420 5 หลายเดือนก่อน +39

    ጅግና አማራ መፍትሄው ይሕ ብቸኛ መንገድ ነው ከዚህ በሃላ በተለያዩ ቀጠናዎች በስፋትና በጥራት በፍጥነት ማዳረስ። 1000% ታሸንፉላቹ ,,❤❤❤❤

  • @agartamiru9606
    @agartamiru9606 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግኖች ድሉ አይቀሬ ነው!!!❤❤❤❤💪 አማራ ሁሉ የሚያምርለት!! love u my people Amhara!

  • @SelamEthiopia-fo1tq
    @SelamEthiopia-fo1tq 5 หลายเดือนก่อน +47

    ሀገሬ ዛሬም የማይደክሙ ብርቱ ጀግኖች አሉሽ ፅናት ተስፋ ቁርጠኝነት !!!

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ያሰባችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ 💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yemanuwereta7220
    @yemanuwereta7220 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ ወገኖቸ የክፉቀን ደራሾች

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 5 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለፋኖ💪

  • @zolaayele8065
    @zolaayele8065 5 หลายเดือนก่อน +9

    መሳይ ታሪክ የሚዘክርክ ነጥረህ የወጣህ ድንቅ እና ስብእና የተላበስክ ጋዜጠኛ ነክ:: ለሰው ልጆች መብት በመታገል ለምታሳየው ውለታክ ሁሌም ኢትዮጵያ ታከብርካለች:: ሁሌም ጥንካሬክ ከተገፈት ጋር እና ከነዚህ ጀግኖች ጋር ይሁን:: እግዛብሄር ኢትዪጵያን ይባርክ ❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፉኖ ከራታቸንፍጣራ ይጠ ብቃ ቸህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🥰❤️❤️❤️

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 5 หลายเดือนก่อน +19

    ድል ለፋኖቻችን 💪💪💪

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @Mebitu
    @Mebitu 5 หลายเดือนก่อน +16

    መሳይ ከልብ እናመሠግናለን ጀግናችን

  • @KasaKasa-y6d
    @KasaKasa-y6d 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መሳያችን ድል ለፋኖ❤

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 5 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ይገባችኧል። እግዚ አብሄር ግርማ ሞሱን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @amarumair1405
    @amarumair1405 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ፍትህ ለወለጋ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 5 หลายเดือนก่อน +15

    ይህ የእውነተኞቹ የኢትዮጵያ ጀግኖች አባቶቻችንን ታሪክ የሚደግም አዲሱ የአማራ ትውልድ ነው።
    ሃይል የእግዚአብሔር ነውና እናሸንፋለን!!!

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ መስዋእትነት ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @df69794
    @df69794 5 หลายเดือนก่อน +51

    ጀግናዬ ፋኖ እግዚአብሔር ጠላታቹን የጣልላቹ

  • @TADELETENAWU
    @TADELETENAWU 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለታላቁ ፋኖ
    አማራ የሆናችሁ ሁሉ ኩሩ በዉንድሞቻችሁ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 5 หลายเดือนก่อน +11

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ልጆቼ ወንድሞቼ ወንድም አለሞቼ እመቤቴ የአምላክ እነዚህን ልጆችሽን ጠብቂልን ባለማህተሞች አደራ አደራ ወላዲት አምላክ በዕለተ ቀንሽ ጠብቂልኝ አሜን እኔን አፍር ይብላኝ ወንድም አለሞቼ

  • @emebetgirma5424
    @emebetgirma5424 5 หลายเดือนก่อน +14

    በለተቀኗ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አይሎን ጉልበቱን ትስጣችሁ አሜን የአማራ ህዝብ ሞት ተፈርዶበት ነው ወደጦርነት የገባው እግዚአብሔር ይረዳዋል ድልለጀግናው አማራ ፉኖ የእናንተ ሀይል እና ጠበብ አለም ላይ የለም ታእምር ናችሁ በአማራነቴ በጣም በጣም ኮራሁ ገና የኢትዮጵያ ህዝብ በናተ በልጆቹ በፋኖ ለዘላለም ይኮራል ድል ለፋኖዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 5 หลายเดือนก่อน +32

    እስቲ ልመርቃችሁ ለንጉስ ዳዊት ክንዱን ያበረታ እግዚአብሔር ክንዳችሁን ያጽናው ድላችሁን ያሳየን❤

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏻

    • @አደንቀን
      @አደንቀን 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤

    • @BatiDarebi
      @BatiDarebi 5 หลายเดือนก่อน

      ለይኩን፫

  • @RedetAtlabachew-ph7ru
    @RedetAtlabachew-ph7ru 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሳያቹ ዉስጤ በደስታ ይሞላል ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ድል ለተገፋዉ ለታረደዉ ለተፈናቀለዉ ለአማራ ፉኖ

  • @RuurFu
    @RuurFu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደሞቸ ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነዉ የምንኮራባችሁ

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 5 หลายเดือนก่อน +11

    እናመስግናለን መሳያችን! ድል ለፋኖ እና ለምንሳሳላት ውድ እናት አገር ኢትዮጵያ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 5 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ፡ከክፉ፡ይሠውራችሁ❤❤ቃላት፡የለኝም❤❤❤❤ድል፡ለፋኖቻችን❤❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 5 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤❤

  • @Tube-it2tr
    @Tube-it2tr 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔሸበላ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀብራራው ውበት ከጀግንነት ያደለህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል በድል ሁኑልን

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 5 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለፋኖ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናው አማራ እናሸንፋለን ሳሜዬ የኔ አንበሳ❤❤❤❤

  • @TadesseWolde-hu6bx
    @TadesseWolde-hu6bx 5 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @soliyanamesfin7453
    @soliyanamesfin7453 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይከሁሉ መሰዋትነት መንከራተት ፣ድሉየእኛነዉ መላዉየአማራልጆች ድል ለፋኖ ከቁጥርአያጉላችሁ ቸሩመድሀኔአለም❤❤❤

  • @TigestTigest-nl7hy
    @TigestTigest-nl7hy 5 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለተገፈው ለጀግናው አማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @Kassahun321
    @Kassahun321 5 หลายเดือนก่อน +560

    ይሄን ጀግና ስወዳው ከወታደራዊ ጀግንነቱ የአማራ ህዝብን ሰቆቃ የተረዳበት እና ሚስጣቸው ፖለቲካዊ ሀሳቦች ልዩ ነው ኮማንዶ ሳሙኤል እናከብርሀለን

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 5 หลายเดือนก่อน +20

      እግዚአብሔር ይጠብቀው።

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 5 หลายเดือนก่อน +21

      ብሶት የወለደው ነዋ ወንድም አለም

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 5 หลายเดือนก่อน +10

      ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @ethiopiafreedom1388
      @ethiopiafreedom1388 5 หลายเดือนก่อน +8

      እግዚአብሔር ከተከፋው ህዝብ ጎን ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @maekel6789
      @maekel6789 5 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል አላህ ይጠብቃቸውጅ ጀግኖች እያገኘነው የአማራህዝብ ግማሹ አማራህዝብ ተኝቶ ቢሆንም

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አዎ ዝም ብሎት ከመታአረድ ታጥቆ ገዳይህን ግንባሩ ስትመታዉ :ሰበረነዉ ጨረስነዉ የሚለዉ መጋ የወፍ ዘራሽ ደምፅ ፀጥይላል ድል ለነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ ንብልባሉ ፋኖ

  • @zeharaEndris-p8s
    @zeharaEndris-p8s 4 หลายเดือนก่อน

    እድል ለፋኖ💚💛❤️🦅

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 5 หลายเดือนก่อน +87

    እግዚአብሔር ከአማራ ህዝብ እና ፋኖ ጋር ይሁን ሞት ለአብይ አህመድ ለሙታን ስብስቡ ለብአዴን ብልጽግና ድንዙዝ ቡድን ለአብይ አህመድ አስተዳደር ሁሉንም እቅድ እግዚአብሔር ይፈጽምልን።

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪

  • @habtamumekonnen6671
    @habtamumekonnen6671 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያምን ደስታየ ወደር የለው ሰለ ፋኖዎች እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 5 หลายเดือนก่อน +34

    ፉኖ የኛ አንበሶች ፈጣሪ ከእናንተ ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ያረቢ❤❤

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 5 หลายเดือนก่อน +21

    አማራ ማለት ይሄ ነው። አማራን እንደጠላት የምታዩ ካላችሁ ይህ ጀግና የተናገረውን እውነታ በእያንዳንዱ አማራ ስነልቦና ውስጥ የታተመ ነው። ድል ለፋኖ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 4 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ💪💪💪ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @MeseretKebede-z8f
    @MeseretKebede-z8f 5 หลายเดือนก่อน +48

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አንገቱን የደፋው አማራ ቀን አለ በናንተ 🎉

  • @GezachewTika
    @GezachewTika 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @BekelHaile
    @BekelHaile 5 หลายเดือนก่อน +4

    መሳይ ይኸን ቅንነትክን እና የምታደርገውን የሚዲያ ጦርነት እና ተጋድሎ ለድሉ ትልቅ አስተዋፆኦ ስላለው በርታልን።
    እናመሰግናለን!!!

  • @GoDoh-f8h
    @GoDoh-f8h 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተጨቀነው ህዝብ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 5 หลายเดือนก่อน +38

    ፋኖየ የኛ አለኝታ የሀገር አለኝታ...ድል ለፋኖ! ፋኖን ሁሉም ያቅሙን ይርዳ በገንዘብ፣በመረጃ፣በፕሮፓጋንዳ በሁሉም።

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኦውነት
    ያሸንፋል።
    አይዞንአማራዬክንድህ
    ክርስቶስነውና
    አንዳችእንኳላፍታእንዳታመነታ
    የዳዊትአምላክካንተጋርነውና☝️☝️☝️☝️☝️!︎!!!!!!!!!

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je 5 หลายเดือนก่อน +18

    ፋኖወቻችንአላህይጠብቃችሁ፡እናሸንፋለንታሸንፋላችሁከፈጣሪጋር፡ከዉነታጋርእደምናሸንፍምእርግጠኛነኝ

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 5 หลายเดือนก่อน +8

    እናተን ለመግለፁ ቃላት ያጥረኛል ቸግኖቻችን ድሉ ለናተ ነው እመብርሀን ትጠብቃችሁ ጀግኖቼ 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💚💛❤️

  • @Tilahun-nx2pg
    @Tilahun-nx2pg 5 หลายเดือนก่อน +16

    በርቱ አምሐራ ያሸንፋል ድል ልትገፉት

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ፋኖ ሣሚ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፋኖዎች የአሀገር መከታ ናቼው አላህ ይጠብቅልን🎉❤

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙌

  • @sahleslase3635
    @sahleslase3635 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለእውነት ከሚዋደቁ ወንድሞቻችን ጋር ሁን ጉልበትን እና ፅናትን ስጣቸው🙏🙏🙏