Anchor news ዲያስፖራው ተነቃንቋል፥ የፋኖ ድሎች ቀጥለዋል፥ ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ 60 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል፥ መፈንቀለ መንግስት በትግራይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 482

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 10 วันที่ผ่านมา +78

    የእናተ ድምጽ በድሮን ለሚገደሉት ለአማራ እናቶች አባቶች እና ሕፃናት እንዲሁም በግፍ ለሚደፈሩ እህቶቻችን እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ዲያስፖራዎች በርቱልን💚💛❤
    ፍትህ ለንጼሃን !!!
    የአማራ የህልውና ትግል ያሸንፋል!!! 💪💪💪
    ድል ለፋኖ!!!

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 9 วันที่ผ่านมา

      SETOCH. DEFARI. FANO. NEW. ! ZEMENE. MISHIG. HONO. LIJOCH. EYE FELEFELE. NEW. !

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 10 วันที่ผ่านมา +100

    ድል እና አንድነት ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን
    ዲያስፖራው ፋኖን ድሮንና ፀረ ድሮን ሊያስታጥቀው ይገባል ጊዜ የለንም 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤️❤️❤️

    • @FatimaHakami-h6j
      @FatimaHakami-h6j 10 วันที่ผ่านมา +1

      Yessss❤❤❤❤❤❤

  • @wmym
    @wmym 10 วันที่ผ่านมา +59

    በእርግጥ ተነቃንቋል። መሳይ። ስለመረጃው አመሰግናለሁ።

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 10 วันที่ผ่านมา +33

    ፋኖ መሬት ላይ እየሞተ ታዕምር እየሰራ ነው
    ድል ለጀግናው የጀግንነት ልኩ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 10 วันที่ผ่านมา +84

    አንጋፋዉ ጋዜጠኛ መሳያችን በርታልን

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 10 วันที่ผ่านมา +83

    ይህ እንደሚሆን ጀኔራል አሳምነው ከሁሉም በፊት አውቆት ተናግሮታል

    • @alemmeseret2466
      @alemmeseret2466 9 วันที่ผ่านมา +5

      ፋኖዎች አይሰሙም ሲሆን ማየት ነው እንጂ ሳይሆ መጀመሪያ ማውራት የጀግና ስራ አይደለም እባካችሁ ፋኖዎች ዝምብላችሁ ስራችሁን ስሩ ጌታ ከናንተጋር ይሁን እንደው ቀድማችሁ አታውሩ ለጠላት በር መክፈት ነው ለማለት ያህልነው እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ሁሉም ተኝቶ እናንተ ግን ለነፃነት የምትሞቱ ጉበዞች ናችሁ የተኛው አብሮዎአችሁ ቢነሱ ይሄነ ሁሉም አልቆ ህዝብ ነፃነት ያገኝ ንበር

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 10 วันที่ผ่านมา +27

    እግዜር እርዳን ይህን አረመኔ መንግስት ጀሀነብ አስገባው ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 10 วันที่ผ่านมา +27

    እጅግ አጅ እናመሠግናችኋለን👏👏👏 የአማራን ሕዝብ የዘር ማጥፋት የገጠመው ከለፉት# 50አመታት ጀምሮ ነው ያሁኑ የሚመሣሠለው ከዛሬ 450 አመት ጋር ነው።ይሕንን እያያዬ ዝም የሚል ዘራችን የጥፋ ብሎ እደመፈረም ነው።ፋኖ ነት ደሜ ነው

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 10 วันที่ผ่านมา +38

    ሰላም አንከር ሚዲያ አዘጋጅና አቅራቢ መሳይ መኮንን መልካም ጊዜ ከታላቅ አክብሮት ጋር ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝባችን ድል ለፋኖ❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 10 วันที่ผ่านมา +13

    በውጭ አገራት ለተቃውሞ ሰልፍ ወጥቶ ድምፅን ማሰማት፤ ሜዳ እንደሚጋደለው ፋኖ ህይወትን ባያሳጣም፤ ለትግሉ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 วันที่ผ่านมา +20

    ይሄ ተቃውም እያንዳንዱን ኢትዊ ያማከለ መሆን አለበት ይሄንን የአራዊት ስብስብ ማውገዝ አለብን

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 10 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላማዊ ሰልፉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሁሉም አማራ ከተነሳ ለውጥ ማምጣት ይችላል ።

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 10 วันที่ผ่านมา +37

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

  • @AhemdEsat
    @AhemdEsat 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሳላም ለተከርከው ለምወድህ አንጋፋውጋዜጠኛ መሳይ መኮነነን እናመሰግናለን በርታ አላህ ይጠብህ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 9 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ለመናገር ከፋኖ ትግል የማይተናነሰውን የዲያስፖራው ወገናችንን የተቃውሞ ሰልፍ ድምጻቸውን ስሰማው እንባዬ ሳላስበው ይፈሳል የታፈነ ትንፋሻችን ስለሆናችሁ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በስሎጋኖቻችሁ መሀመድ ዛይድን በሚገባ አውግዙልን ምክንያቱም የድሮን ተተኳሽ ወታደራዊ እርዳታ ሙሉ በሙሉ የሚሸፈነው ከእርሱ ነው በርቱልን

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 10 วันที่ผ่านมา +75

    አርበኛ መሳይ ለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን እንወድሃለን ድል ለተጨፈጨፈው አማራ ህዝብ 😢😢😢

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 10 วันที่ผ่านมา +18

    ፋኖ ያሸንፋል 👏👏
    ፋኖ ናናናናናናናናበለው 💪💪💪💪💪💪

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 10 วันที่ผ่านมา +15

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ዲያስፖራዎች በርቱልን ።

  • @adugnachaneyemer3136
    @adugnachaneyemer3136 10 วันที่ผ่านมา +12

    ወደ ፊት ፋኖ በርቱ፣

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 10 วันที่ผ่านมา +15

    እስከመጨረሻው ታገሉ መፍትሄ እስኪመጣ ድረስ በርቱልን።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 10 วันที่ผ่านมา +15

    መሳይ የግፉሀን ድምፅ እንወድሀለን እናከብርሀለን ድል ለተካደው አማሓራ ✊😢

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 10 วันที่ผ่านมา +22

    ደከመን ሰለቸን ሳትሉ በርቱ ወንድሞቼ

  • @AtinkutBerihun-f7l
    @AtinkutBerihun-f7l 10 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለሁሉም እውነታን የያዘ ያግዘው የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 10 วันที่ผ่านมา +9

    መሳይመኮነን እድሜ እና ጤና እገዚቤረሆይ የአማራ ነገረአደራህን የዳወይተ አምላክ አደራህን ወድሞቼን በድል አሻገረልን

  • @AgmasChekole
    @AgmasChekole 10 วันที่ผ่านมา +39

    መሳይ በርታልን ዲያስፖራው ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል ።

  • @enatehiwote3140
    @enatehiwote3140 10 วันที่ผ่านมา +10

    ራስ በማጥፋት የሚገኝ ጥቅም የለም። በከንቱ ከመሞት ፋኖ ጋ ተቀላቅሎ በክብር መሞት ይበልጣል።

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 10 วันที่ผ่านมา +20

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 10 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለተገፍው አማራ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 10 วันที่ผ่านมา +33

    ጠንክር መሳይ ❤❤❤

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 10 วันที่ผ่านมา +13

    መሳይ መኮነን የሚደያው ድሮን❤❤❤❤❤ሰው በለለ ሰአት ሰው ሁነህ ተገኝተህ የወገንህን ሰቆቃ ስለምታጋራ እናመሰግናለን

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 10 วันที่ผ่านมา +27

    አብይና ግብራበሩ በዘር ማጥፋት ተጠይቆ ለቀሪዉ አባገነን መማርያ መሆን አለበት

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe 10 วันที่ผ่านมา +21

    መሰያችንበጣምእንወድሀለንበርታልን

  • @TsehayAbera-rg3xo
    @TsehayAbera-rg3xo 10 วันที่ผ่านมา +27

    ድል ለአማረ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @asmara3973
    @asmara3973 9 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ በጉጉት ነው እምጠብቅህ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሄር የአማራ ህዝብ ነፃነት ያሳይህ❤❤❤❤❤ድለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 10 วันที่ผ่านมา +21

    አዲስ አባዎች ፋኖን ተቀላቀል በቃ

  • @Amare-j4f
    @Amare-j4f 10 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድም መሣይ ለፋኖ አንድነት ጠንክረህ ብሠራ ጥሩ ነው አደራ የኛ አበሣ

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 10 วันที่ผ่านมา +12

    እዉነትና ዉሼት ገጥመዋል ዉጤቱን ለማየት የሁሉም ቀናወች እየጠበቅን ነዉ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ድረስላት እየሆነው ያለውን ሁሉ ተመልከት😭😭😭

  • @קסהברהנו
    @קסהברהנו 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ልብ ማጣትና ለጠላት ደስታ ነው
    ነዚህ ቢኖሩም አይጠቅምም
    ጀግና በጀግንነት ታሪክ ለትውልድ ተሠርቶ ያልፋል
    ወግን ለአንተ ሕይወት ተጨክ ለምንድነው ለጠላትህ ልምድን ነው የምትራራው

  • @Yerous
    @Yerous 10 วันที่ผ่านมา +23

    አማራ ከተነሳ ማንም አያቆመዉ

    • @alemmeseret2466
      @alemmeseret2466 9 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ከፋኖጋር መቆም አለበት ቤቱ እየፈረሰ ባይባይ ካሳችስ እያለ ይማሄድ ትውልድ እድፈጠር ብዙ አመት ሰርተው ነበር ልብሱን አውልቆ ሄድ ቢለውም ባይባይ ልብሴ የሚል ትውልድ ሃሞት የሌለው ወጣት አፈራን ከአፍዝ አደዝዝን ያውጣን ለም እዴት ቀርቶ መተኛት እረንቁ

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 10 วันที่ผ่านมา +7

    መሳይመኮነን በጣምነው የምንወድህ በርታልን

    • @Ahmed-u7w1f
      @Ahmed-u7w1f 9 วันที่ผ่านมา

      Mesay ye amaran westat asjerese leba😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LawgawLje
    @LawgawLje 10 วันที่ผ่านมา +7

    የአማራ❤❤❤❤ የፍኖ❤❤❤❤

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 10 วันที่ผ่านมา +11

    አከር የምታቀርበው ነገር ወሣኝ ነው እናመሠግናል።

  • @Aytenew-s5n
    @Aytenew-s5n 10 วันที่ผ่านมา +24

    ዲያስፖራ በጣም እናመሰግና

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 10 วันที่ผ่านมา +13

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @MohammedSeid-x8c
    @MohammedSeid-x8c 10 วันที่ผ่านมา +9

    የንፁሃን ደምፅ ♥️♥️♥️♥️ anchore

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 9 วันที่ผ่านมา +1

    የዉጭ ዳስፓራዎች በርቱ ይቀጥላል መሳይ ከአማራ ከተገፈዉ ህዝብብ በመቆምህ በጣም ከፈያለ ምስጋና አለኝ በርታልን

  • @betelsisay6041
    @betelsisay6041 10 วันที่ผ่านมา +21

    ጌታ ኢየሱስ አባክህ ከምህረትህ የተነሳ ኢትዮጵያን አስባት

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 9 วันที่ผ่านมา +1

      EYESUS. YE. SELAM. AMLAK. NEW. ! FANO. SHENE. TPLF. ASHEBARI. NACHEW. !

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 9 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ድንቁርና ነው የነገስታት ንጉስ የድንግል ማርያምን ልጅ ከነፋኖ..... ወዘተ ማወዳደር ምን ይሉታል​@@almazteklehaimanot9859

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 9 วันที่ผ่านมา

      በውነት ? ብልፅግናስ የጌታ ነው !​@@almazteklehaimanot9859

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 9 วันที่ผ่านมา

      መናፍቃን የተባላችሁ የሀገራችን የቆሻሻ ገንዳዎች ከቅድስት ሀገራችን ካልጠፋችሁ ወይም ወደ እዉነት ካልተመለሳችሁ በፍፁም የሀገራችን ሰላም አይመጣም !

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 9 วันที่ผ่านมา

      @@YonasFikre-px7wp HAIMANOT. YEGIL. AGER. YEGARA. !

  • @abugida794
    @abugida794 10 วันที่ผ่านมา +13

    ድልለፋኖ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 10 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ 💚💛❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዲል ላአማራ ፋኖ. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ትውልዲ አማራዊያን

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፍኖ በፅናት ታገሉ የምድር ሃይሉን
    ጨርሳችሁታል እሁን እጠናክራቹ እጥቁት ወዴትም እዳይወጣ እዳይገባ እድርጉ።
    የቀረው የስማዩ
    ነው የሰማዩ ብቻውን
    የትም እይደረስም ለፍኖ
    ትግል ምሳሌ የሚሆነው
    አሜርካ አፍጋኒስታን ገብታ ታሊባን ማሽንፍ አልቻለችም
    በአለም እለ የተበለ የጦሮ
    መስራይ ይዝ ገብታ
    ጥላ ነው የወጣችው ፍሺስት ጋላም መጨረሻው ይህ ነው
    ወደፌት ግፍ
    ትግሉን ወደ መሃል እገር እሰጠጉት ።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 10 วันที่ผ่านมา +4

    የፋኖ ኀይል ፀረ ድሮን መሳሪያ ያሰፈልገዋል coming soon 🛩

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 10 วันที่ผ่านมา +5

    መሳይ እንደእ ሻማ ነው የቀለጠከው ለሁሉም ኢትዮጲያዊ ድል ለፋኖ

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 10 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለተገፈዉ ለአማራ ፋኖ

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 10 วันที่ผ่านมา +13

    ፋኖ አንድ የሚሆንበት ጊዜ ናፍቆናል።

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 10 วันที่ผ่านมา +13

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 10 วันที่ผ่านมา +17

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ

    • @Ahmed-u7w1f
      @Ahmed-u7w1f 9 วันที่ผ่านมา

      Leloj biher berasaboj ytalu neftnya😂😂😂

  • @NaziPola
    @NaziPola 10 วันที่ผ่านมา +23

    ድል ለተጨቆኑና ለተገፉ ኢትዮጵያዉያነን በሙሉ

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 9 วันที่ผ่านมา

      HIZBUN. EYAS CHENEKE. YALEW. ASHEBARI. FANO. NEW ! LIJOCH. ENDAIYMARU. T/ BETOCHN. MISHIG. YADEREGE. KE. BALE HABTOCH. GENZEB. YEMZERF. FANO. NEW !

  • @merd24
    @merd24 10 วันที่ผ่านมา +6

    Fano ሲመጣ መሬታቸውን ይቀበላሉ ራሳቸውን ማጥፋት የለባቸውም። የታጠረ ሁሉ ለሕዝብ ይመለሳል

  • @adisemama
    @adisemama 10 วันที่ผ่านมา +9

    መሣይ በርታ ጀግና

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 8 วันที่ผ่านมา

    አርበኛው አስረስ ማረ ይኢትዮጵያ አምላክ የእስራኤል ንጉስ ይጠብቅህ ወንድማችን በመላዕቶች ይሽፍንህ ጌታዬ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ሆነሃል እናመስግንሃለን በርታልን የሞቱት ህዝቦች ደም ይጮሃል ጉልበት የሌላቸው የሚንከራተቱት የሚራቡት ድምፅ ነህ ዕድሜ ፅጋ ያልብስህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 10 วันที่ผ่านมา +1

    መሳያችን የኛ ብርቱ በርታልን ድል ድልልልል ለፋኖ❤❤❤

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 10 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 วันที่ผ่านมา +2

    Fanos Victory is Ethiopian Victory. Thank God for empowering Fanos.

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 10 วันที่ผ่านมา +26

    አማራ ከተነሣ ብዙ ነገር መምጣት ይችላል ሰልፉም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት💪

    • @ኢትዬፕያኢትዬፕ
      @ኢትዬፕያኢትዬፕ 10 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም፣አያመጡም፣ምድረ፣ክፍታፍ

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 9 วันที่ผ่านมา

      EYA SHENEFU. KEHONE. SELF. LEMN. ASFELEGE. ? DIL. LE. JEGNAW. YE. ETHIOPIA 🇪🇹. MEKELAKEYA !!!!!

    • @Wolde-1
      @Wolde-1 9 วันที่ผ่านมา +1

      @ ትናንት ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለህ የራስህን ባንዲራ አንጠልጥለህ ስትሮጥ የነበርክ አክራሪ ጎጠኛ ሁሉ ሆድህ ሲሞላ ኢትዮጵያን መጥራት ጀመርክ አባቶችህ 50 ዓመት ታግለው አልተሳካላቸውም ማለት አማራ አይችልም ማለት አይደለም ደግሞም ታያለህ::

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 10 วันที่ผ่านมา +11

    ጀጎናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚያብሄር ድሉን ያቅርብልን🙏

  • @biniyamsileshi1386
    @biniyamsileshi1386 10 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ እናመሰግናለን በርታልን እዉነተኛ መረጃ ስለምታደርስን

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 10 วันที่ผ่านมา +4

    በተለይ በለንደንና በፍራንክፈርት የተደረገው ሰልፍ እጅግ አመርቂ ነው:: በዋሽንግተን ዲሲ ግን ካለው የኢትዮጵያውያን ቁጥር አኳያ የወጣው ህዝብ በቂ አይደለም:: በሚቀጥለው ሰልፍ ሁሉም ግልብጥ ብሎ እንደሚወጣ ተስፋ እናደርጋለን::

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 10 วันที่ผ่านมา +10

    ጌታ ሆይ ገላግለን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 10 วันที่ผ่านมา +2

    በመላው አለም ላይ የምትገኙ የአማራ ዲያስፑራ በጣም አኩርታችሁኛል በርቱ ድል የእናንተ ድል የፋኖ ድል የአማራ ህዝብ ነው ምእራብያውያኑ ስሙም አልሰሙም ለአለም ህዝብ በኢትዮጵያ የሚደረገውን ግፍ አሳይታችሂል ሰይጣኑ ግን ብልጭልጭ ነግር እየመረቀ ነበር ዘረኞች ባንዶች ቀኑ ረፍዷል ብታስቡበት ጥሩ ነው::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 9 วันที่ผ่านมา +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @መሰረትዋሱ
    @መሰረትዋሱ 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቢሔር እባክህ ይቅርበለን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለተከፋው ለተገደለው በድሮን ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you Jegnachin Messay. Yes we need these voices for our innocent people.

  • @Udurhrjjjdnrjyt
    @Udurhrjjjdnrjyt 9 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh 10 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ መኮነን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️✝️✝️✝️✝️።ቸሩ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችክ አሜን

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 10 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት አጥፍተው አያጠፋም !እንዴት እራሳቸውን ያጠፋሉ!

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 9 วันที่ผ่านมา

    መሳይ ወንድማችን የቁርጥቀን ልጅ እናመሠግናለን በርታ
    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል

  • @MitikuBekele-x4w
    @MitikuBekele-x4w 10 วันที่ผ่านมา +8

    ዲል ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 9 วันที่ผ่านมา

    መሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ይህየሴይጣን ቁራጭ በቅርቡ ይሸኛል ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 10 วันที่ผ่านมา +5

    በርቱልን እናመሰግናለን ደሞቻችን ትንታጎቻችን ወጥሩ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 10 วันที่ผ่านมา +2

    ፍኖ መሳያችን በርታልን ❤❤

  • @BurtukanDemsie
    @BurtukanDemsie 8 วันที่ผ่านมา

    ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤

  • @GetahunCheklie
    @GetahunCheklie 10 วันที่ผ่านมา +4

    አረበኛ መሳይ እናከብርህ አለን ለምታደርግልን ሁሉ በርታለን

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 10 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ ጀግናው አማራ ህዝብ ይኸንን ቆሻሻ የወረሞ ውላጅ አገዛዝን ደምስሶ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ነፃ ያወጣል ፣ ያኔ ይብላኝ ለገደላችሁን ፣ ሲበዛ እናጠፋችኋለን ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሆኗል አሜን ❤❤❤

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 9 วันที่ผ่านมา

      Please don't generalize. It is individuals not people that kill other people. Logic doesn't work in terms of people. Oromo people are peaceful people. It's known that Abiy is from Oromo people. He is racist and killer. He is killing the Oromo people as well. But because he is from Oromo people, we can't say that Oromo people are racist and killer people. Therefore, focus on the tyrant regime. Abiy is unfortunate person who emerged out to be the killer of the era like hitter.

  • @Shanko12
    @Shanko12 9 วันที่ผ่านมา +1

    The residents of Addis Ababa must stand up for their rights. Some believe that what has happened to these vulnerable people could never happen to them, but that is completely wrong. If you do not say "no" to the crimes committed against others, you have no guarantee that the same crimes will not happen to you.

  • @taebye
    @taebye 9 วันที่ผ่านมา

    ዲል ለአማራ ህዝብ ዲል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚🧡❤️

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke784 10 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለዐማራ ግፍዋን ፍትህ በግፍ እየተጨፈጨ ላለዉ ህዝባችን ⚖️ ⚖️⚖️🕯🕯🕯⚖️⚖️⚖️ 🕯🕯🕯🍏🍊🍎💚💛❤🍏🍊🍎

  • @selamAragie
    @selamAragie 10 วันที่ผ่านมา +11

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 9 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን ጀግኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ንጹሀን አማራዎች። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @kopra6447
    @kopra6447 10 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ መሣይእንወድሀለን ወንድም

  • @MohammedSeid-x8c
    @MohammedSeid-x8c 10 วันที่ผ่านมา +5

    መሱ ሀቢቢ ❤️❤️❤️❤️

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 10 วันที่ผ่านมา +6

    Messay the great selam selam biyallehu, wow betam dess yillal

  • @selamAragie
    @selamAragie 10 วันที่ผ่านมา +3

    እንበርታ ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 10 วันที่ผ่านมา +8

    ሁሉ ቢተባበር ኦሆዲድ ብአዴን እንዲያ ባልቀለደብን ነበር

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 10 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 9 วันที่ผ่านมา +2

    Stop drone attack's innocent Amahara people justice ❤❤❤
    Stop Amahara Genocide❤❤❤

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 9 วันที่ผ่านมา

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !