ከመንግስቱ ንዋይ እስከ ደርግ ውድቀት ከባለታሪኩ አንደበት ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @abebewoldeamanuel2824
    @abebewoldeamanuel2824 4 ปีที่แล้ว +5

    Honest and fact based assessment. I wish we have many people like him to tell us what really happened in our nation's watershed moment!! I hope the history departments of the country's (if we have them!) Universities will keep the book in their libraries so that the current generation will have a clear and agenda free knowledge of the time!! Great human being and honest!!

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 3 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ታሪኩን የሚያስጨብጡ ነው በጣም ነው አምመሰግናቸው!! ረዠም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን!! ይህን ፕሮግራም ግን በድጋሚ ቢቀርብ በፊት ለሰማውም ላሰማውም ፤ ሴራወቹ ፤ የውሳኔዎች አሰጣጥ፤ ስህተቶች ወዘተ ትምህርት ሰጪ ነው ፡፡

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 4 ปีที่แล้ว +7

    የማስታወስ ችሎታቸው የሚደነቅ ነው!
    ብዙ ነገሮችንም አጥርተውልናል እጅግ አድርገን እናመሠግናለን::

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ በጭምጭምታ የሰማነውን እያመጣህ በጥራት ስለምታቀርብልንና የሃገራችንን ታሪክ እንድናውቅ ስለምታደርግ እናመሰግናለን

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 3 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ታሪኩን የሚያስጨብጡ ነው በጣም ነው አምመሰግናቸው!! ረዠም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን!! ይህን ፕሮግራም ግን በድጋሚ ቢቀርብ በፊት ለሰማውም ላሰማውም ፤ ሴራወቹ ፤ የውሳኔዎች አሰጣጥ፤ ስህተቶች ወዘተ ትምህርት ሰጪ ነው ፡፡

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ኃይሉ ከረጅም ጊዜ በኋላ በተንቀሳቃሽ ምስል ከነ ድምፆ በማየቴ በአካል ያገኘሆት ያህል ነው የተሰማኝ!!!ጤና እና ዕድሜ ለርሶ #1610

  • @ተስፋዬሰላሙ
    @ተስፋዬሰላሙ 3 ปีที่แล้ว +1

    የተነገረው ታሪክ የነበረው ትክክለኛው ለመሆኑ እጠራጠራለሁ ። ያም ይሄም እንዳይከፈው የሚል ብልጣብልጥነት የታየበት ይመስለኛል ።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน

      አትቀባጥር ባልነበርክበትና በማታውቀው ጉዳይ። ጄኔራሉ ያዩትን፣ የተካፈሉበትን ድርጊት ነው የሚናገሩት።

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 3 ปีที่แล้ว

    How old is this guy very sharp

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ድንቅ ፕሮግራም ነው የታሪክ እውነታን በመፅሀፍ እና ታሪክን ብቻውን ከሚያውቁ በዚህ መልክ መቅረቡ እውነታን ያመለክታል።።።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน

    አትዘባርቅ። ጄኔራሉ ይናገሩ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ያጠፋት ውሸት ነው። እግዜር ይባርክዎት።

  • @habrahammenlargleh6001
    @habrahammenlargleh6001 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ሠው ዋልታ እረገጥ ነው የሆነብኝ ምንም አልገባይ። ፍስሐ ደስታ ነው ጥሩ አረጎ ያቀረበው

    • @teferaayalew4095
      @teferaayalew4095 4 ปีที่แล้ว +1

      Habraham Menlargleh minim atargline

    • @yonasgudu2956
      @yonasgudu2956 4 ปีที่แล้ว +2

      “…..ይህ ሰው…..“??? ….ቢያንስ በዕድሜአቸው አክብራቸው

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 4 ปีที่แล้ว

      Habraham it is very clear, focused and first hand info.

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 3 ปีที่แล้ว

      ዋልታረገጥን ምን አመጣው ? ጀለስ አማረኛሽን ገርቢ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ያንተ አዕምሮ ነው።

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 3 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ታሪኩን የሚያስጨብጡ ነው በጣም ነው አምመሰግናቸው!! ረዠም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን!! ይህን ፕሮግራም ግን በድጋሚ ቢቀርብ በፊት ለሰማውም ላሰማውም ፤ ሴራወቹ ፤ የውሳኔዎች አሰጣጥ፤ ስህተቶች ወዘተ ትምህርት ሰጪ ነው ፡፡