ግሸን አምባ ላይ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ፣ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @loevatube3621
    @loevatube3621 3 ปีที่แล้ว +20

    በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ ቃል የለኝም ለትምህርትህ ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @የሰማእቱቅጊዮርጊስልጅ
    @የሰማእቱቅጊዮርጊስልጅ 3 ปีที่แล้ว +36

    መምህር ሔኖክ እንዴት እንደምታጠግበኝ እንደምታረካኝ ስታስተምር ስታብራራው ቀጥታ ልብ ያረካል እግዚአብሔር ለዘላለም ብርሃን ያድርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንንን።

    • @aaaass2462
      @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው።

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ethiopiawit7004
      @ethiopiawit7004 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እንደ መስታወት
      ቁልጭ አድረጎ ነው የሚያስተምረው የማይሰለች እንዴት እንደ ምጣፍጥ በ እውነቱ የ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
      ✝️❤️❤️❤️

    • @tigikiros1034
      @tigikiros1034 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በ እውነት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ያንተን ትምህርት ስከታተል ብዙ የማላውቀውን ንገር ንው ያወኩት ሃይማኖቴ ከጥንቱም ኦርቶዶክስ ንው ግን መፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ብዙ ሚስጥር አለው ያንን ደሞ ለማወቅ በጣም ትንታኔ ያስፍልጋል ዝም ብሎ ብቻ ሽምድዶ ይሄ ማወቅ አይባልም መፀሃፍቅዱስ በጣም ሚስጥር ቃል ንው ያንን ብዙ ንገርያንተን ትምህርት ስከታተል በጣም በጣም ብዙ የማላውቀውን አውቄያለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደኔ ብዙ ንገር የማያውቅ ካለ አሁንም ይገለጥለት ትምህርትህ በደንብ ትንትን አርገህ ንው የምታበርክተው አሁንም እመቤቴበሄድክበት ትቅደምልህ

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህር ፀጋውን። ያብዛለ። ያገለግሎት። ዘመን ይባርክ።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ ሆይ መስቀልህን እያሰብኩ እድኖር እርዳኝ😭😭🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 3 ปีที่แล้ว +10

    የቅዱስ ዮሐንስን ፀጋ በረከት ያድልህ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir 💚💛❤😭🤲

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen
    Amen
    Amen kale heywt yasmalen

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራን በእድሜ በጤና ያቆይህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን🙏🙏🙏

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 3 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጨምሮ ጨምሮ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ በምልጃዋ ወላዲተ አምላክ ሚስጥሩን ትግለጥልህ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 3 ปีที่แล้ว

    Gshen mariam debtshatni egzetene mariam kbri ykunki ms wedkiamen🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Hነኝወሎየዋመታገስዋጋአለ
    @Hነኝወሎየዋመታገስዋጋአለ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ፀጋዉን የብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወት ይብዛ መምህር ዲያቆን ኄኖክ ኃይሌ እመብርሃን ትጠብቀወት የአገልግሎት ዘመነወትን ያስረዝምልን ጥዑመ ልሳን እንቁ ወንድማችን

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የምንወድህ መምህራችን

  • @bsolom19
    @bsolom19 3 ปีที่แล้ว +3

    I can't get enough of your teaching so beautiful delivered, may God continue to shower you with more blessings🙏 Keep up the great work!!

  • @kitabsolomon660
    @kitabsolomon660 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yeshyezeleke5583
    @yeshyezeleke5583 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቅዱስ ቃሉን እንድሰማ ፈቅዶ አንተን ለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዝአብሔር ይስጥልኝ ፀጋዉን ይስጥልኝ

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @ቀራንዮኢትዮጵያ
    @ቀራንዮኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ፀጋ አምላክ የደረበት አገልጋይ ተባረክ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን ፀጋውንታንዛለወት የቅዱሣ አምላክልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚች ሥዓት ያደረሥን ክብርና ምሥጋና ይደረሠው ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mjhh5749
    @mjhh5749 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን ፫

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin 🙏🙏🙏

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @tgsttadese749
    @tgsttadese749 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን.
    እኔስ እንዳው አነሰብኝ.ረዘም ያለ በህዎነ ምህርቱ
    ብዬ ተመኘው .ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ኀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ኀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የፀጋ ባለቤት ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድልልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @meazaaregawi6055
    @meazaaregawi6055 3 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiwot yasemalin yagelglot zemenhin yibarkilin

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲያቆን መምህር ሄኖክ 👏👏👏

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድም ሔኖክ። የዲያቆን ሔኖክ ትምህትርቶች ሱስ ሆነዉብኛል ።

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሰማልን መምህር

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን በፀጋህ ላይ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👏

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የመስቀሉን ፍቅር ያሳድርብን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ መምህራችን❤❤❤👏👏👏

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን እግዛቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማቺን

  • @Kidi.desu1612
    @Kidi.desu1612 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህር

  • @SalamSalam-np5ji
    @SalamSalam-np5ji 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወሃት ይሰማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማሌኚአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @tegstteklu1255
    @tegstteklu1255 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ቀይረኽኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክለህ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እረዥም እድሜ ከጤና ይስጦ መምህር ❤🇪🇹❤

  • @igzabrehifikrnew2143
    @igzabrehifikrnew2143 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይዉት ይሰማልን

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🤎

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
    @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን⛪⛪⛪

  • @wintanayemane
    @wintanayemane 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabher ybarkh wendme.
    Kale hiwet yasemaln Amen

  • @andnetwolde198
    @andnetwolde198 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ የፈተና ዘመን የእግዚአብሔር
    ቸርነት እናንተን ሰጠን ወንድሜ
    መጨረሻህን ያሳምርልህ አብዝቶ
    ይባርክህ እድሜጤና ይስጥህ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @selamhiwot4806
    @selamhiwot4806 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏✝️

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ መምህራችን ዳቆን ሔኖክ ሃይሌ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችሁም አዳምጡ ማህተባችንን ለሚረባም ለማይረባውም ለምንበጥስ ይጠቅመናል 🌾🌿🇪🇹👐

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፄፍልን አሜን ፫

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal.hywet.ysmalen

  • @asterastu1364
    @asterastu1364 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ አዶናይ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን ፍሬ አፍርተን የምንድንበት ይሁንልን አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትኝ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራቺን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሪው ዘመንሁን በሙሉ ይባርልህ

  • @yordanosasmerom1630
    @yordanosasmerom1630 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalen

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @natanem5327
    @natanem5327 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን❤✝️🙏

  • @ሰላምየኤልሳልጅኢትዮጵያዊ
    @ሰላምየኤልሳልጅኢትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏💚

  • @fekeryashenfal3215
    @fekeryashenfal3215 3 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሔኖክ የሁሉ ባለቤት መድሕንዓለም በጥበብ ላይ ጥበብ በእውቀት እውቀት በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራትችን ወጣትነት ሲባረክ ለክርስቶስ መመረጥ ምንኛ መታደል ነው እመአምላክ ከሚፀኑት ታድርግልን መምህሬ❤❤❤

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ
    @መነኮሰሞተከአለምተለየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwot yaseman Mengste Semayatn yawrsln

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @ብሩክታይትከበደ
    @ብሩክታይትከበደ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @yaye5758
    @yaye5758 3 ปีที่แล้ว

    tebarek

  • @weareone5941
    @weareone5941 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yebarkeh ye agelgelotekn zemen yabezaw ke kefu neger hulu yesewerek kale hiwot yasemalen

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሞቻችን አገልግሎታችሁ እጅግ ደስ ያሰኛል በርቱልን ግን አንዳንዴ ካሜራውን ወደ ታዳሚዎቹም ዘወር አድርጉት ድባቡ ይናፍቀናልና። ለመምህር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን 🙏🏼

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🤲

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +1

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek erjem edmana tena yestelen

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 3 ปีที่แล้ว

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገንአሜን//
    ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝//፫//🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን
    ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃🍃
    🍃🍃🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    qale hiwit yasalen memeehrachin tesefa mengset semayaten tyawereselen

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 3 ปีที่แล้ว +30

    የኦርቶዶክስ ቲ ዩ ቦ ች ን እንደግፍ ሰ ብ ስ ክ ራ ይ ብ አድርገን በማየት አናግዛቸው

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 3 ปีที่แล้ว +1

    Sile ante Egziabher yimesgen memihirachin

  • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
    @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

  • @mabertasefa3650
    @mabertasefa3650 3 ปีที่แล้ว

    Dakoni Egzabiher tsegawin yabizalki nurilni Batelyi hon Egzabiher Eyasitemarnyi new

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንፀጋበረከቱንይስጥልንጌታችንመዲሃኒታችንእየሱስክርስቶስይባርክህወንድማችንሄኖክ

  • @makdatadele4521
    @makdatadele4521 ปีที่แล้ว

    Memeher henoke yewent yabtene temert wede egzabhaer yemeral egzabhaer yetbkher

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏
    ande teyake Memeher ... Sete leje made ly wende abruat kelele esua mamateb techelalech aydel???

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 ปีที่แล้ว +1

    Yet betekrstyan newu? Kawokachu shuk belugn kalhwot yasmeln

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 ปีที่แล้ว

    ጥፍጥ ያለ ትምህርት

  • @Bistat-pd4wh
    @Bistat-pd4wh ปีที่แล้ว

    Why you are teaching Mescaline ?
    First, come to New years
    Kele hawit yesemahe.

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ሥጋውን ያብዛልህ መምህሬ