🔴በ9ኛ ዓመት ውስጥ ያላጋጠመኝ ገጠምን😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @madeenamuhammed5692
    @madeenamuhammed5692 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያላ ሀዩየ ወደ 50 ሺ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 4 หลายเดือนก่อน +7

    እረ በጣም ጥሩ ሰውና እናንተም እግዳ ስታመጡ አስፈቅዱዋት🎉🎉🎉🎉

  • @taibah1116
    @taibah1116 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ሀበሻ ቢበያዝሉትኮ እግሬ ተጠለጠለ ይላል😅ሆ ተረጋጉ መብቷነው ሰው መዘየር ካማራችሁ ሂዳችሁ እዩ ሙለአዚም ሰውታመጣላችሁ ማመስገን ይሻላል እልቅ

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
    @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው አታምጡ እናተሂዱ ዘይሩ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉ደምሪኝውደ 9:19

  • @muminam249
    @muminam249 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አላሀምድሊላሂ በሉ ከፍለንም እንደፈለግን አልሆንም ሴትዬዋ በጣም ጥሩ ነው ናት መሻአላህ አላህ ይጨምርላት ሙላዚም ብዙሰው ሊጋጋ ባሁኑሳሀት ዛህማ ይቅርባችሁ ዝምብላችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ አላሀምድሊላሂ በሉ አረቦች ባሁኑሳሀት በነፃአያስቀምጡም ያውም ባለትዳር ከነልጆች ሀዩዬ አሁን ከፍተዋል

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ለናተም ጥሩነው አታማሩ እናተ ብትወጡኳን የናተንም ጠባቂናት

  • @sonababu8660
    @sonababu8660 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ሰላምናችሁ

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰለሆናቹ ነዉ አላህ ሁሉንም ነገር ያገራላቸዉል

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዉ መጣ አልመጣ ምን ይሰራል ለራሣችሁ ማንም አይፈቅድ ጎበዝናት ስለዝህ ልትመሰገን ይገባል በጣም ወላሂ

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአሏህ አይዞአችሁ ማሮች

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ምን ችግር አለው ሆሆሆ እንኳን ለተከራይ ለሰራተኛ ሚያስገባ አለ ይሄ ቀላል ነው ሰው ሲመጣ ንገሯት ይሄ ችግር የለውም ወላሂ ቀላል ነው ይሄ ለናተም ጥሩ ነው ካሜራው እንኳን ለሷ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ሴትዮ ናት በፊትም ማስፈቀድ ነበረባችሁ የናተው ሰወች እምታመጡ ከሆነ ማን ሰረቃት ቆይ በፊት

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልህምዱሊላህ አላህ ይስጣቸው አብሽሩ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ከማያልቀው ባህሩ ዪቅዳላቹ አላህ የሰራቹት ቤትለይ እምት ኖሩያርጋቹ አብሽሩ ክራይ ከባድነው እደምንቻሉት ግዜ ይቀያራል አብሽሩ❤❤❤❤

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ተው ሰው ባታመጡስ በቃ እሷም ልክ ናት በአሁኑ ሰአት ሰው ማመን ከብዷን እናተ እየወጣችሁ እምፈልጉትን አግኙ በቃ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወች ስንባል አስቸጋሪዎች ነን ታዲያ እንኳንም የቤት ኪራይ ቀረላችሁ እንጅ የምን መከፋት ነው እኛ ሀበሾች ካልተጋፋን አይሆንልንም በሉ አትቅበጡ አርፋችሁ ኑሯችሁን ምሩ ሆ ሰው መጎተት ቢቀርስ ወጭ ቀነሰችልሽ እንጅ ምንጎዳችሽ የቆጠበችላችሁን የቤትኪራይ ወጭ እየቆጠራችሁ ለባለቤቷ አሏህ ጀነተልፈርዶስን እንድወፍቃት ዱዓ አርጉላት አለቀ ማሻአሏህ ተባረከሏህ

  • @SriremKmal
    @SriremKmal 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ እውነትነው እኛተባህርሰንወርደ ተደብቀንነበር ግንአሁንያሁሉ አልፎ አራትአመቴ ስራቡታነኝ አያዙችሁ❤❤

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደግአረገቺ ሁሉምሰዉአይታመንም ለበጎነዉ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዱባይ ነኝ እና ሳውዲ ልመጣ ነበረ ይቻላል እንደ ሀዩየ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 4 หลายเดือนก่อน +3

    አራ ማሻ አለህ ናች ሴርትያ በቃ ሰው አተብዙ ያቤት ክራይ አስር አመት ሰትከፍሉ ኖራቹ ትድላቹሀል. አሁንም አለህ ያግራላቹ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ሴት ናት 🎉🎉🎉🎉

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሃበሻ ማመስገን አናቅ በነፃ ተቀምጣችሁ ደሞ ሰው ባተመጡ እናተሂዳችሁ አጠይቁም ደሞ ካሜራ ቢኖር በራስዋ ነው መብትዋ ነው

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአሊኩመሰላም አህለን ሀዬ &ረጃል አብሸሪ የኔብዶች ሰወዳቹ 🌹🌹አብሸሩ በጣም ከባድነው ካሜራ ያቃጥራል 😅😅ዋናው ለእናተ ይመቻቸዋናው❤❤❤ ሌላው የራሱ ጉዳይ በዚ ሰአት ሰራ የለም ማሻአላህ በነፃም የሚኖር አረቧች የሚያሰቀምጥም የለም በዛሬ ሰአት እና አብሸሩ ዘና እያላቹ ሰሩ በጣም አሰፈላጋ ከሆ ነግረቹ ማምጣት ያው አይፈረድባቸውም ሰለተሰረቀነውጠረጥረው

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተንም መሶጣት መብቱዋ ነው እኮ ሴትዮ መሻአላህ ናት እና ምንታርግ ብላቺሁ ነው ሆ ለማንኛውም ስው ስታመጡ አስፍቅዱዋት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉ደምሪኝውደ 8:54

  • @HayathHayath-g1p
    @HayathHayath-g1p 4 หลายเดือนก่อน

    አብሺሪ አላህ ማንንም አይረሳም

  • @uaua1419
    @uaua1419 4 หลายเดือนก่อน

    ማአሻአላህ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 หลายเดือนก่อน +1

    እር አልሃምዱሊላህ በሉ ደግሞ ቤት ኪራይ ከሌለባችሁ መቻል ነው ለበጎነዉ ማአሻ አላህ ጎበዝ እኮናችሁ🎉

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ምንም አያሣዝንም አስለን እናተብቻ እድትኖሩ ከተፈቀደላችሁ ምንትፈልጋላችሁ እዴ ቤት ኪራይ ሰዉ ሊያሣብደዉ ደርሷል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሰዉ ባይመጣ ተይዉ ይቅር ከሱጋር ብቴዱ ኪራይ ዉድ በዛላይ ከህረባዉ አሁላይ ሴትዮዋ ካሜራ መግጠሟ እዉነት አላህ ሰዉ ለሰዉ አልተማመነም እየተጋደለ ነዉ ዘራፊ በዛ ለናተ ራሱ ይጠቅማቺኋል ካሜራዉ በዛላይ ከህቷቤት ሌባ ከገባ እናተምጋር በሚመጡ ሰወች ሊጠራጠሩ ይችላሉ ሰዉ ስታመጪ እያስፈቀድሽ አምጪ አለበለዚያም እናተ እየሄዳቹ ዘይሩ ጀመአቺሁን

  • @MadeenaHussain
    @MadeenaHussain 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እዛው ተቀመጡ አሁን ቤትኪራይ ከሀረባ አችሉትም ሰው አታምጡ እናንተ ሂዱ

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እኔም ሰውቸጋ ነው የንኖረው ከባሌጋ ያፀዳላቸዋል ወሻቸውን እና ሲሳፈሩ ጎዴኞቸይመጡነበር አሁን ቤት ውስጥ ውጩንም ካሜራ በካሜራ አርገውታል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይስጣት ሴትዮዋ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንደምሪኝውደ❤ 10:01

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሰው ምን ያደርግላችኋል ያላችሁት ሰው አገር ስለሆነ አብሽሩ መምጣት የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁን ንገራቸው

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

    ሴትዮቱ፣ትክክልናት፣ካሜራማስገጠሟ❤

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ በጣም ደስስስስ ትላላቺሁ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሩ ለክፋት ሳይሆን ለጥንቃቄ ነው ሀድጌበታ ተሰባሰቡ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 หลายเดือนก่อน

    ,አይዞችሁ አበሸረ❤❤❤❤

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 4 หลายเดือนก่อน

    መካ ግን ጥሩ ሰዎች ናቸው ጅዳ ብኮኑ ከፍላችሁም ቢሆን አድስ ሰው መጣ መጣ ታለ ያቶንዋችሁዋል እና አልሀምዱሊላህ በሉ

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽሩ

  • @MohammedAlsahli-q8v
    @MohammedAlsahli-q8v 4 หลายเดือนก่อน +2

    አብሺር

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    የሀዬና የረጀሉ ቤተሰብ ደሚሩኝማ ዉዶቼ 0:33

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሀበሻ ምስጋና ቢስ ናችሁ እና ካሜራ ብታደርግ ምንድነው ችግሩ እንግዳ ሲመጡ መናገር ነው ማነው በነፃ ቤት የሚሰጥ ጥሩ ሰው ሆና ነውጂ አንድባችሁ ሽቅላችሁም አሽቅሎም መግማማት ምን ይስራላችሁዋል ደግ አረች ሆይ መቅበጥ አላባሳችሁትም ደፍር

    • @jdhjbxhx8599
      @jdhjbxhx8599 4 หลายเดือนก่อน

      ሀበሻ ጋ ስላልኖሩ አልቀመሡትም ሀበሻ በጋላ ሲኬድ አስፈቅደንነዉ ነፃነትየለ ጭቅጭቅ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 หลายเดือนก่อน

      @@jdhjbxhx8599 እኮ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@jdhjbxhx8599ደምሪኝውደ 10:01

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወሎወሎ-ቨ8ቈደምሪኝውደ 10:01

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እደኔ ሀዩ እና እረጃሉ እሚስቋቸው

  • @huikmuhikm
    @huikmuhikm 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዞን ዉዶቼ አብሽሩ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አብሽሩ❤❤

  • @tecnotecno1450
    @tecnotecno1450 4 หลายเดือนก่อน

    ታላስወጣቻችሁ ደህናነዉ ካሚራ መጥፎ አትስሩጅ ምንም አደል እግዳ አታብዙ አረብ ግቢ ሁናችሁ

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትኪራይ ገና አልደረሠባችሁም

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናተየ እረስ በርሳችን እየተራረዱ እያዘንን እህን ሀሳብ ብላችሁ ታወራላችሁ

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 4 หลายเดือนก่อน

    እረሠዉምንያረግላችሁዋል አድባችሁተቀመጡእኛየቤትክራይአዙሮናል

  • @sufiyasaeed3941
    @sufiyasaeed3941 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abshiriu ❤❤❤❤❤

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 አረ አሰቀቹኝ በነጻ ተቀምጠቹ ሰው መደርደር አመረቺ የምን ሰው ነው ሰረርተቹ ወደ ሀገረቹ እንደውም አመስግናት አስተርጉማ እንደተስወጠቹ

  • @madinamadina2490
    @madinamadina2490 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayathHayath-g1p
    @HayathHayath-g1p 4 หลายเดือนก่อน

    ሂደሺ መጠየቅ ነው

  • @turky3346
    @turky3346 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @MimiMamadnur
    @MimiMamadnur 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂🎉🎉

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 4 หลายเดือนก่อน

    አይዟችሁ ውዶቸ❤❤❤❤

  • @RadhiaR-f8f
    @RadhiaR-f8f 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @sofi8983
    @sofi8983 4 หลายเดือนก่อน

    እዚህን ጥዶች የምትወዱ ደምሩኝ በቅንነት

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩልሀይርነውጠክሩአላህያበርታቹአላህያጠክራቹሁደስታችሁደስታዬነው

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ሰው ለሰው መዳኒትም ቢሆን አች እየሄድሽ እያቸው አሁን ላይ ቤት ኪራይ ውድ ነው ካህረባ ስለዚህ አርፍችሁ ቁጭ በሉ
    ሌባው በዛ ሀገር ቤት ወንድሜን ከሱቅ ጓዝ ሊያርግፍበት ያለውን ከ 150ሽ በላይ ዘረፍት
    ና ባከባቢያችን 8ሱቅ ተዘርፎ አደረ ኢቶጲያ ለባው በየ ሀገርሩ በዝቷል

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ይህ አሁን ችግር አድርጋችሁት ታወራላችሁ እረተው

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቤታቸው ማለት እኮነው 9አመት የተቀመጡበት ይከብዳላ ሰው እንግዳ የማይገባበት ቤት ይደብራል

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 4 หลายเดือนก่อน

    Are tamasigen balu enagn 6 wari 5000 birr eyakafalinim nasanat yelem

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 4 หลายเดือนก่อน

    አይዣቺሁ እግዳ ስታመጡ አስፉቅዷት

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሰዉ ባይመጣ ተይዉ ይቅር ከሱጋር ብቴዱ ኪራይ ዉድ በዛላይ ከህረባዉ አሁላይ ሴትዮዋ ካሜራ መግጠሟ እዉነት አላህ ሰዉ ለሰዉ አልተማመነም እየተጋደለ ነዉ ዘራፊ በዛ ለናተ ራሱ ይጠቅማቺኋል ካሜራዉ በዛላይ ከህቷቤት ሌባ ከገባ እናተምጋር በሚመጡ ሰወች ሊጠራጠሩ ይችላሉ ሰዉ ስታመጪ እያስፈቀድሽ አምጪ አለበለዚያም እናተ እየሄዳቹ ዘይሩ ጀመአቺሁን

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤