ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጀግና ዘር ! ነፍጠኛነት ይለምልም የእግዚአብሄር የአደራ ልጆች እኛ አምሀራዎች ነን። የኢትዮጲያ ትንሳኤዋ በአምሀራ ልጅ ይገለፃል❤❤
ውይ አማራዎች ስወዳችው እስከሞት ነው የኔ ልዩዎች ባህል ፈጣሪውን ወገኑን ሀገሩን የሚወድ ፋጡር ዘራችው ይብዛ አቦ
ፓ💤 ሙዚቃ ብሎ ዝም እንዲህ ወኔ ሚቀሰቅስ ሙዝቃ 1000 ጊዜ ቢሰማም አይሰለችም🙏 አማራዎች ኑሩልኝ በናንተ ውስጥ ኢትዮጵያውነቴን መንፈስ አየዋለሁ💕💕💕💕
የሚኒልክ ልጅ የዛ ዘላለማዊ ንጉስ አቤት ስታምሩ የኔ ማሮች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አማራ እና የተዋህዶ ልጅ አድርጎ ስለፈጠረኝ!
አንተ ማለት ማንም ሳይገባው የአማራ ህዝብ ከእንቅልፉ እንዲነቃ እግግግ በለህ ብሶቱን የተቀኝህ ንቁ ጀግና ነህ ለአማራው ባለውለታው ነህ እናመሰግናለን ጀግናው
ነፍጠኛ ይለምልም 💚💛❤️ስወዳቹሁ እኮ የጉድ ነው አማራዬ ውድድድድድ 💚💛❤️💪
አውነት ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Neftegna yiwdem
@@arsenalman3670 tifa kezi ezi min taregaleh
Amenee💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አርቲስት ተዋቸው በእውነት ቃል አጣሁልህ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ እምቡእምቡ በልልኝ🙏🙏🌹🌹🌹👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ባባቴም ነፍጠና የባላባት ልጅ በናቴም ነፍጠኛ የባላባት ልጅ ነፍጠኛ ነኝ እሳት የላስኩ ያባቴ ልጅ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
Me to my blood💪🔥🔥🔥
ክብር ለአማራክብር ለነፍጠኛክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለፋኖክብር ለአማራ ሚልሻ አማራ እስካሁን መሪ የለውም ግን በልጆቿ ማንም አይደፍራትም አማራነት ይለምልምክብር ለአማራ ሚልሻ
ክብር ለእማራ
ክብር ለነፍጠኛ
ክብር ለእማራ ልዩ ሀይል
ክብር ለፍኖ
ክብር ለእማራ ሚልሻ
አማራነቴ ማንነቴ ኢትዩጱያዊነቴ ኩራቴ😍
ቤተ አማራ ውድድድድድድድድድ ባልሆን ግን እንጃ ምን እንድንሆን አላውቅም ሁሉነገራችን ያምርብናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ፐ የፋኖ ውበት የኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታልን ሁላቹም ትችላላቹ
Hgfss
ስሰማው ሰውነቴን ውርር ነው ያደረገኝ ክበሩልን የሀገር ሀብት ሀገር በ እንደናተ አይነት ጀግኖች ትቆማለች ትከበራለች 🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻❤️🙏
Xuma
ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይጠላ........ያንችን ችግር እና ረሃብ የሚፈልግ ሁሉ......አንቺን ቀድሞ በችግርና በርሀብ ይለቅ.....ሰላም እና ፍቅር ለሃገሬ ተመኘው
ጉራጌነኝ ፋኖ ሞቼነው ምወዳቹው ሠላማቹው ይብዛልኝ ውድድድድ
እኛም እንወዳቹሃለን ይህንን ገዳይ መንግሥት ጋላ አብረን በመታገል መጣል አለብን
እናንተኢትዮጵያዊ ው ደች እኛም ሞትን ነው የምነ ወዳችሁ
እንደዚህ ነው ባህላችን።ባህላችሁን እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር አክብራችሁ።በጣም ቆንጆ አለባበስ ነው። የወያኔ ቁልፍ የተለጠፈበት ቁምጣ እየለበሱ አዋረዱን።
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥና ተዋቸው አዳነ ማለት ከማከብራቸው የአማራን ባህል ከሚያቀርቡት ዉስጥ አንዱ ነው 💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪
አለባበስ ቆንጅና ድምፅ ሀሉ ነገር ውብ አማራነት በቃ ይለያል ክፉ አይንካብኝ አቦ ውድድድድድድድድድድድ❤
ይህ ነው አማራ በቃኮስተር ማለት የማንም ልጋጋም እየመጣ አፉን አይክፈትብን ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ ከሆን ማንም አይደፋረንም💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ኢትዮጵያዊነት ክቡር ማንነት በትክክል እውነት ነው ግን ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ እየመሰሉ ለመከፋፈል የሚያሴሩ የእፉኝት ልጆች መኖራቸውን መዘንጋት የለብንም ። በተረፈ ግን ከእውቀት ማነስም ደጋግመው ጎጠኞች የሚጮሁም አሉ ።እነዛን አለመከተል ነው ።
እምሃራ የኢትዬጵያ ጠባቂ ዎርካ ጅግናም ደግም ሁሉን ወዳድ ህዝብ ነው ሃቁ ነው ይፎክርበት
አማራነት ኩራትነት ሀገር ጠባቂነት ሕዝብን አክባሪነት እግዜሄሬን ፍርሀትነት ኢትዮጵያዊነት ✅🟡🔴
ትክክክክል ውይይይይ እንኳንም ተፈጠርሁባችሁ እፏ እፏ እህህህህ አማራነት አፍቶ ማሰብ ማለትነው ለዛውም በደንብ አልገለፅሁትም አማራ ማለት ባጭሩ ለዘረኞችና ጠባቦች ማርከሻ መድሀኒትነው።
✍️🤚🙏🏾✍️አዲን ክብር የታሪክ ትምህርት ቤት አላለቀም 🥳🌎 ✍️ታሪክ የእግዚአብሔር ነው
አምሐራነት እንዴ ጊዎን ግዙፍእንዴ ጣና ሆዴ ሠፊእንዴ ጎዴር ጥበበኛእንደ ላሊበላ እምነተኛ🤘🥰💙🇪🇹
ዋውው መልክቱ ገራሚ ነው 💪💪💚💛❤😘😘
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌
እፉፉፉፉፉፉ እንኳንም ተፈጠርሁባችሁ የኔ ጥበበኞች ጀግኖች አምላከ እስራኤል ከእናንተ ጋራ ይኑር።
ይህን የምታነቡ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፍቅር ደስታ💖 ሀዘን ለጠላታቹ ያሰባቹት ይሳካ 🙏የጀመራቹት አስተላለቁ ያማረ ይሁን የነካቹት በረከት ይሁንላቹ🙏 ምርጦች ፈጣሪ በያላቹበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛላቹ ክፉ አይንካቹ በያላቹበት የሀገሬ ልጆች! ስወዳቹ🥰እመቤቴ አለው ትበላቹ 💖
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው በርቱ የ ኢትዮጵያ ልጅዎች ጀግኖቹ
በቃ ይህ ነው አማራዬ💪
✍️🧏♀️ ይህ በጣም ትክክለኛ ከሆኑ ዘፈኖች አንዱ ነው✍️ 🎹🎶 ፒትሪም ዘፋኞች 🙏 በትክክል እና በእውነት የተፃፉ ቃላት የሉም 🕯ህይወት ያለ ማጥፊያ የሚሰራ ጥበብ ነው ✅️ " ጭንቀት ከነገ ሀዘን አይከለክልዎትም - የዛሬን ደስታ ብቻ ነው የሚጎዳው የሰው ልጅ እና ታሪክ ቀን ✅️🌎🤚🌠
የነዚያ ዘር 💕💕💕💕🙌🙌🙌
I’m a proud ነፈጠኛ💪🏽የነዝያ ዘር
አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ የጀግና ዘር ነኝ❤❤❤❤
አማራየ በርቱ አማራው ተራራው ለፀሎትና ተክስ የሜበርከከው ጀግናው አማራ የቆራጡ ነፍጠኛ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
ባህል አልባሳቱን ፉከራ ቅረርቶው አቤት ድንቅ ነው ቃል አጠረኝ🌟🌟🌟👌👌👌😍😘🥰👏👏👏🍀🌻🌺🙏🙏🙏💪💪💪💪
በዚህ ሙዚቃ እንደኔ ያቀሰ ላይክ
ዘንድሮ ጎጀዎቺ መጦባቺዋል በርቱ 💪💪
ጎጃም የባሌ አገር ሙቸ ነው የምወዳቸው
👌👌👌👌👌
ዘመነ ስላሳሰሩ ነው
ዋው ምርጥ ስራ አማሮች ስወዳችው ጥግ ድረስ ነው ዘራችው ይብዛ አቦ ❤❤❤❤❤❤
አሚን ውዴ 😍😍😍
አማራዬ ዘርህ ይብዛ እኔማ ስለአማራ ሳስብ እንባዬ ይቀድማል ገብርዬ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ስራዎችህ ሁሉ በቶሎ ይደርሱልኛል እኔም አያቸዋለሁ ማየት ብቻ አይደለም ይመስጡኛል ።በርታ የአማራን ባህላዊ ዘፈን ከፍ አድርገሀኸዋል ።እናመሰግናለን 😍
ኩራታችን አማራ❤❤❤ የነፍጠኞቹ መፍለቂያ አማራ💪💪💪አማራ ሁሌም የንጉሶች ሀገር ነው 👑👑👑🦁🦁🦁
እትትትትትትትት 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪የቴዲ ልጅ የምኒሊክ ልጅ የነፍጠኛ ዘር ቤተ አማራ """""""-ኋላ ብትቀር ነገ መሪ ናት ኢትዮጵያየ 💚💛❤️
አማራዬዬዬ ዘርህ ይብዛ እኔማ ሰለአማራ ሳሰብ እንባዬ ይቀድማል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ነፍጠኛ ይለምልም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይህንን ቀረርቶ ስሰማ ብረብርና ፋኖን ተቀላቀል ይለኛል!! አባቴም ሆነ እናቴ ይህንን ሳያዩ በመሞታቸው በጣም አዝናለሁ። አማራ ከ እነግዲህ ወድያ የማንም ኋላ ቀርና አረመኔ መጫወቻ አይሆንም!! ለቸሩፈጣርያችን ከፍ ያለ ምስጋና ይግባው። ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!ሞት ለወራሪዎችና ለጨፍጫፊዎች በሙሉ!!
በማራናታ እኳራለሁ
ኢትዮጵያዊ ጀግንነት በአይነ ህሊና ይታየኛል
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ።
አማራ ደማቅ ነው ሁሌም ከፍ ብሎ ይታያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ናቹህ ጀግና አማራዎች!!!
አማራ ብሎ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💪
🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬አንድ አማራ ለፋኖ🇨🇬🐅🐅
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤ አማራ. በትክክል😢😢
አማራየ ኩራቴክብሬ ተመስገን አምላኬ አማራ ላረከኝ ኢትዮጲያዬ ሁሌም ለዘላለም ኑሪ ህወቴ 💚💛❤💋💋💋ደምቼ ኑሩልኝ ክፈ አይካብኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ የኢእዮጲያ ኩራቶች ኧረ ክፉ አዳይነካብኝኝኝኝኝኝኝኝኝ💘💘💘💘💘
እንዲያ በል አንተተ❤
የኔ ውድ ጓደኛ ተዌ በጣም አሪፍ ነው ነፍጥኝነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
እዴበል ሠላማችሁ ይብዛልኝ ኢትዮጲያ አማራዉሥጥ ነዉ የምትታየኝ በርቱ💞💞💞💞
"በጎቹ ሁሉ አለቁ እረኛው ጠፋቶ" ትክክለኛ አባባል!! የአማራ ሕዝብ መሪ በማጣት ብዙ መከራና ስቃይ ደርሶበት ነበር። እድሜ ለጅግናው ፋኖ ዛሬ የአማራ ሕዝብ አንገቱን ቀና አድርጎ ጠላቶቹን መውጫ መግብያ እያሳጣቸው ነው።
ነፍጠኛ ውለህ ግባወያኔና ኦነግ እንደፈለፈሉት ንፍሮ መንጋ ቢሆንማ አልቆልን ነበርወይ ፍንክች ኢትዮጵያዬ🍏🍑🍎
Korkoro,segete,,,,,,
Dedab ahya
"የጌታውን ትእዛዝ ተኩላውን ረሥቶ በጎቹ ሁሉ አለቁ እረኛው ተኘቶ" ግሩም ድንቅ አባባል ነው። የአማራ ሕዝብ ለረጅም ዓመታት እነደ እረኛው ተኘቶ ነበር አሁን ግን እድሜ ለፋኖ በቃኘ በሎ ከተኛበት ተነሥቷል። ከብር ምስጋና ለቸሩ ፈጣርያችን። ድል ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
ነፍጠኝነት ይለምልም አማራዬ
ይህ ነው አማራነት ስወዳቹ ደሞቼ አቤት ባህል አማራነት ኩራት ነው።
ሠላም ለሀገራች በጣም ታምራላቹ💚💛❤🥰እኛ ኢትዮጵያዋን ብሪቅዬ ኔን በጣም ጡሩ ነውበርቱ💚💛❤🇪🇹ኢትዮጵያ.ለዘላላም በልጆቻ ታከበራ ትኑር💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Fanoooo💪💪💪💪
በአባቴ አማራ በእናቴ አማራ ተደምሮ ኩሩ ኢቶጺያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔጀግኖችአማራነቴኩራቴነውድልለአማራድለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
Wey shenet yadergal tebareku abo
አማራዬ አማራዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
የፍኖ ግልገል የኔ ጀግና አማራየ ነይ ሙሽራየ 😘😘😘😘😘😘😘
አማራዬ አይበገሬዉ አማራዬ ይለምልም አማራነቴ ኩራቴ 💚💛❤💚💛❤
ስንትጀግናእያለኢትዮጰያአፈርስም
ጎጃም ሀገሬ አማራዩ
እኳንም አማራ ሆኩ💪💪💪❤👌
ወንዶችና ነፍጠኞች ጉበዝ የበላይ ልጆች እውነተኛ ኢትዮጵያውያን
ሸጋ ወቅታዊ ስራየወያኔው ስራዎች ቢያንስ አገር የማይረሳ የስልጣን የበላይነት ነበሩ የባርነት ባሪያዎች አድርጎ ጠፍጥፎ የሰራቸው የለውጥ ኃይል ሽፋን ግን አገር ሰውን ሁሉ የማጥፋት ከርስነት ማንነት ነውና ኢትዮጵያዊ ሁሉም በአንድነት በመነሳት ለውጡን ለማስመለስ መፍጠን አስፈላጊ ሳይሆን የሞት ሽረት ግዴታ ነው።
የእናንተ መሆን በራሡ መታደል ነው💚💛❤💖💘
አማራው ተራራው ለሀገሪቱ መሥዋዕትነት የሚከፍለው እፋፋፋፋፋ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ
ዘረኝነት ጥምብ ነው ወገኖቼ😢
አወ እድሜ ለሠጠዉ ኢትዮጲያ የአለም መሬናት የምቶነዉ እሠየኔ ጀግኖች ምርጥ💞💞💞💞💞💞
እምቡ እቡ ❤
የነዚያ ዘር❤❤❤
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ነፍጠኛ መሆንኮ መታደል ነው ሲያይት እራሱ ግርማ ሞገሱ እንዴት ያኮራል አማራዬዬዬዬዬዬ 💚💚💛💛❤❤ 😘
የነዛ ዘር❤❤❤❤😍😍😍
ነሸጠኝ 😍😍
❤❤❤No words to express!!!❤❤❤
ውይ ድንቋ👉❤
የኔ ጀግና ነፍጠኝ❤❤
አማራን በሀገሩ አትምጣበት አይ ወኔ💪የሀገር ማገሩን አትንኩት ህዝብ ለፍቅር ነው የተፈጠረው የነካህው ቀን ግን መደበቂያ ታጣለህ ካላጠፋህ አይተኛም
ንስሮች አማራዬዬዬ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍 የኔ ነፍጠኛ ስወድህ
አማራና በርበሬ ከአገር አይጥፋ
ሁልግዜም ኢትዮጵያ
የፋኖው ግልገል 💪💪💚💛❤️👌👌👌
ጁንታው ጉድህ ፈላ ነፍጠኛ ተነሳብህ አማራዬ ሁሌ ኢትዮጵያ እንዳለ ይኖራል ዘራፍ በል አንተ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያረግልን አሜን ፫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሁን 4 ኪሎ ነው ህልማችን ሁልህም ወጥር
ተውዬ ተወዳጁ ድምፃዊ
Amhara nurulin bezulin 💚💛❤️💪💪💪
ጤና ይስጥልኝ ውውውውውውእው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወየሁ አገሬ
እንዴት አጀቴ እራስ እንደሚል እናንተን ስሰማ ።ሰሜቴ እጅጉን ይጦዛል እውነተኛ ሀገርን ለማቆም ያብቃን እስኪ
እንደው የ አማራ ስነ ልቦና እኮ ግርም ይለኛል ለ ኢትዮጵያ ከሞትክ ምን ሁን ሁሌ ያስታውስሀል
ኡፍፍፍፍፍ ኑሩልኝ ፍቅርን አንድነትን ሰባኪዎች አማሮች
ደስ ይላል ወኔ ያመጣል ተመችቶኛል
ያምራል ወንዴሜ
የጀግና ዘር ! ነፍጠኛነት ይለምልም
የእግዚአብሄር የአደራ ልጆች እኛ አምሀራዎች ነን። የኢትዮጲያ ትንሳኤዋ በአምሀራ ልጅ ይገለፃል❤❤
ውይ አማራዎች ስወዳችው እስከሞት ነው የኔ ልዩዎች ባህል ፈጣሪውን ወገኑን ሀገሩን የሚወድ ፋጡር ዘራችው ይብዛ አቦ
ፓ💤 ሙዚቃ ብሎ ዝም እንዲህ ወኔ ሚቀሰቅስ ሙዝቃ 1000 ጊዜ ቢሰማም አይሰለችም🙏 አማራዎች ኑሩልኝ በናንተ ውስጥ ኢትዮጵያውነቴን መንፈስ አየዋለሁ💕💕💕💕
የሚኒልክ ልጅ የዛ ዘላለማዊ ንጉስ አቤት ስታምሩ የኔ ማሮች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አማራ እና የተዋህዶ ልጅ አድርጎ ስለፈጠረኝ!
አንተ ማለት ማንም ሳይገባው የአማራ ህዝብ ከእንቅልፉ እንዲነቃ እግግግ በለህ ብሶቱን የተቀኝህ ንቁ ጀግና ነህ ለአማራው ባለውለታው ነህ እናመሰግናለን ጀግናው
ነፍጠኛ ይለምልም 💚💛❤️ስወዳቹሁ እኮ የጉድ ነው አማራዬ ውድድድድድ 💚💛❤️💪
አውነት ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Neftegna yiwdem
@@arsenalman3670 tifa kezi ezi min taregaleh
Amenee💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አርቲስት ተዋቸው በእውነት ቃል አጣሁልህ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ እምቡእምቡ በልልኝ🙏🙏🌹🌹🌹👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ባባቴም ነፍጠና የባላባት ልጅ በናቴም ነፍጠኛ የባላባት ልጅ ነፍጠኛ ነኝ እሳት የላስኩ ያባቴ ልጅ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
Me to my blood💪🔥🔥🔥
ክብር ለአማራ
ክብር ለነፍጠኛ
ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
ክብር ለፋኖ
ክብር ለአማራ ሚልሻ
አማራ እስካሁን መሪ የለውም ግን በልጆቿ ማንም አይደፍራትም አማራነት ይለምልም
ክብር ለአማራ ሚልሻ
ክብር ለእማራ
ክብር ለነፍጠኛ
ክብር ለእማራ ልዩ ሀይል
ክብር ለፍኖ
ክብር ለእማራ ሚልሻ
አማራነቴ ማንነቴ ኢትዩጱያዊነቴ ኩራቴ😍
ቤተ አማራ ውድድድድድድድድድ ባልሆን ግን እንጃ ምን እንድንሆን አላውቅም ሁሉነገራችን ያምርብናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ፐ የፋኖ ውበት የኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታልን ሁላቹም ትችላላቹ
Hgfss
ስሰማው ሰውነቴን ውርር ነው ያደረገኝ ክበሩልን የሀገር ሀብት ሀገር በ እንደናተ አይነት ጀግኖች ትቆማለች ትከበራለች 🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻❤️🙏
Xuma
ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይጠላ........ያንችን ችግር እና ረሃብ የሚፈልግ ሁሉ......አንቺን ቀድሞ በችግርና በርሀብ ይለቅ.....
ሰላም እና ፍቅር ለሃገሬ ተመኘው
ጉራጌነኝ ፋኖ ሞቼነው ምወዳቹው ሠላማቹው ይብዛልኝ ውድድድድ
እኛም እንወዳቹሃለን ይህንን ገዳይ መንግሥት ጋላ አብረን በመታገል መጣል አለብን
እናንተኢትዮጵያዊ ው ደች እኛም ሞትን ነው የምነ ወዳችሁ
እንደዚህ ነው ባህላችን።ባህላችሁን እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር አክብራችሁ።በጣም ቆንጆ አለባበስ ነው። የወያኔ ቁልፍ የተለጠፈበት ቁምጣ እየለበሱ አዋረዱን።
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥና ተዋቸው አዳነ ማለት ከማከብራቸው የአማራን ባህል ከሚያቀርቡት ዉስጥ አንዱ ነው 💚💛❤️💪💚💛❤️💪💚💛❤️💪
አለባበስ ቆንጅና ድምፅ ሀሉ ነገር ውብ አማራነት በቃ ይለያል ክፉ አይንካብኝ አቦ ውድድድድድድድድድድድ❤
ይህ ነው አማራ በቃኮስተር ማለት የማንም ልጋጋም እየመጣ አፉን አይክፈትብን ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ ከሆን ማንም አይደፋረንም💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ኢትዮጵያዊነት ክቡር ማንነት በትክክል እውነት ነው ግን ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ እየመሰሉ ለመከፋፈል የሚያሴሩ የእፉኝት ልጆች መኖራቸውን መዘንጋት የለብንም ። በተረፈ ግን ከእውቀት ማነስም ደጋግመው ጎጠኞች የሚጮሁም አሉ ።እነዛን አለመከተል ነው ።
እምሃራ የኢትዬጵያ ጠባቂ ዎርካ ጅግናም ደግም ሁሉን ወዳድ ህዝብ ነው ሃቁ ነው ይፎክርበት
አማራነት ኩራትነት
ሀገር ጠባቂነት
ሕዝብን አክባሪነት
እግዜሄሬን ፍርሀትነት
ኢትዮጵያዊነት ✅🟡🔴
ትክክክክል ውይይይይ እንኳንም ተፈጠርሁባችሁ እፏ እፏ እህህህህ አማራነት አፍቶ ማሰብ ማለትነው ለዛውም በደንብ አልገለፅሁትም አማራ ማለት ባጭሩ ለዘረኞችና ጠባቦች ማርከሻ መድሀኒትነው።
✍️🤚🙏🏾✍️አዲን ክብር የታሪክ ትምህርት ቤት አላለቀም 🥳🌎 ✍️ታሪክ የእግዚአብሔር ነው
አምሐራነት እንዴ ጊዎን ግዙፍ
እንዴ ጣና ሆዴ ሠፊ
እንዴ ጎዴር ጥበበኛ
እንደ ላሊበላ እምነተኛ🤘🥰💙🇪🇹
ዋውው መልክቱ ገራሚ ነው 💪💪💚💛❤😘😘
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌
እፉፉፉፉፉፉ እንኳንም ተፈጠርሁባችሁ የኔ ጥበበኞች ጀግኖች አምላከ እስራኤል ከእናንተ ጋራ ይኑር።
ይህን የምታነቡ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፍቅር ደስታ💖 ሀዘን ለጠላታቹ ያሰባቹት ይሳካ 🙏የጀመራቹት አስተላለቁ ያማረ ይሁን የነካቹት በረከት ይሁንላቹ🙏 ምርጦች ፈጣሪ በያላቹበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛላቹ ክፉ አይንካቹ በያላቹበት የሀገሬ ልጆች! ስወዳቹ🥰እመቤቴ አለው ትበላቹ 💖
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው በርቱ የ ኢትዮጵያ ልጅዎች ጀግኖቹ
በቃ ይህ ነው አማራዬ💪
✍️🧏♀️ ይህ በጣም ትክክለኛ ከሆኑ ዘፈኖች አንዱ ነው✍️ 🎹🎶 ፒትሪም ዘፋኞች 🙏 በትክክል እና በእውነት የተፃፉ ቃላት የሉም 🕯ህይወት ያለ ማጥፊያ የሚሰራ ጥበብ ነው ✅️
" ጭንቀት ከነገ ሀዘን አይከለክልዎትም - የዛሬን ደስታ ብቻ ነው የሚጎዳው የሰው ልጅ እና ታሪክ ቀን ✅️🌎🤚🌠
የነዚያ ዘር 💕💕💕💕🙌🙌🙌
I’m a proud ነፈጠኛ💪🏽የነዝያ ዘር
አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ የጀግና ዘር ነኝ❤❤❤❤
አማራየ በርቱ አማራው ተራራው ለፀሎትና ተክስ የሜበርከከው ጀግናው አማራ የቆራጡ ነፍጠኛ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
ባህል አልባሳቱን ፉከራ ቅረርቶው አቤት ድንቅ ነው ቃል አጠረኝ🌟🌟🌟👌👌👌😍😘🥰👏👏👏🍀🌻🌺🙏🙏🙏💪💪💪💪
በዚህ ሙዚቃ እንደኔ ያቀሰ ላይክ
ዘንድሮ ጎጀዎቺ መጦባቺዋል በርቱ 💪💪
ጎጃም የባሌ አገር ሙቸ ነው የምወዳቸው
👌👌👌👌👌
ዘመነ ስላሳሰሩ ነው
ዋው ምርጥ ስራ አማሮች ስወዳችው ጥግ ድረስ ነው ዘራችው ይብዛ አቦ ❤❤❤❤❤❤
አሚን ውዴ 😍😍😍
አማራዬ ዘርህ ይብዛ እኔማ ስለአማራ ሳስብ እንባዬ ይቀድማል
ገብርዬ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ስራዎችህ ሁሉ በቶሎ ይደርሱልኛል እኔም አያቸዋለሁ ማየት ብቻ አይደለም ይመስጡኛል ።
በርታ የአማራን ባህላዊ ዘፈን ከፍ አድርገሀኸዋል ።
እናመሰግናለን 😍
ኩራታችን አማራ❤❤❤ የነፍጠኞቹ መፍለቂያ አማራ💪💪💪አማራ ሁሌም የንጉሶች ሀገር ነው 👑👑👑🦁🦁🦁
እትትትትትትትት 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪
የቴዲ ልጅ
የምኒሊክ ልጅ
የነፍጠኛ ዘር ቤተ አማራ
"""""""
-ኋላ ብትቀር ነገ መሪ ናት
ኢትዮጵያየ 💚💛❤️
አማራዬዬዬ ዘርህ ይብዛ እኔማ ሰለአማራ ሳሰብ እንባዬ ይቀድማል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ነፍጠኛ ይለምልም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይህንን ቀረርቶ ስሰማ ብረብርና ፋኖን ተቀላቀል ይለኛል!! አባቴም ሆነ እናቴ ይህንን ሳያዩ በመሞታቸው በጣም አዝናለሁ። አማራ ከ እነግዲህ ወድያ የማንም ኋላ ቀርና አረመኔ መጫወቻ አይሆንም!! ለቸሩፈጣርያችን ከፍ ያለ ምስጋና ይግባው።
ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
ሞት ለወራሪዎችና ለጨፍጫፊዎች በሙሉ!!
በማራናታ እኳራለሁ
ኢትዮጵያዊ ጀግንነት በአይነ ህሊና ይታየኛል
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ።
አማራ ደማቅ ነው ሁሌም ከፍ ብሎ ይታያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ናቹህ ጀግና አማራዎች!!!
አማራ ብሎ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💪
🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬አንድ አማራ ለፋኖ🇨🇬🐅🐅
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤ አማራ. በትክክል😢😢
አማራየ
ኩራቴ
ክብሬ ተመስገን አምላኬ አማራ ላረከኝ
ኢትዮጲያዬ ሁሌም ለዘላለም ኑሪ ህወቴ 💚💛❤💋💋💋ደምቼ ኑሩልኝ ክፈ አይካብኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ የኢእዮጲያ ኩራቶች ኧረ ክፉ አዳይነካብኝኝኝኝኝኝኝኝኝ💘💘💘💘💘
እንዲያ በል አንተተ❤
የኔ ውድ ጓደኛ ተዌ በጣም አሪፍ ነው ነፍጥኝነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
እዴበል ሠላማችሁ ይብዛልኝ ኢትዮጲያ አማራዉሥጥ ነዉ የምትታየኝ በርቱ💞💞💞💞
"በጎቹ ሁሉ አለቁ እረኛው ጠፋቶ" ትክክለኛ አባባል!! የአማራ ሕዝብ መሪ በማጣት ብዙ መከራና ስቃይ ደርሶበት ነበር። እድሜ ለጅግናው ፋኖ ዛሬ የአማራ ሕዝብ አንገቱን ቀና አድርጎ ጠላቶቹን መውጫ መግብያ እያሳጣቸው ነው።
ነፍጠኛ ውለህ ግባ
ወያኔና ኦነግ እንደፈለፈሉት ንፍሮ መንጋ ቢሆንማ አልቆልን ነበር
ወይ ፍንክች ኢትዮጵያዬ🍏🍑🍎
Korkoro,segete,,,,,,
Dedab ahya
"የጌታውን ትእዛዝ ተኩላውን ረሥቶ በጎቹ ሁሉ አለቁ እረኛው ተኘቶ" ግሩም ድንቅ አባባል ነው። የአማራ ሕዝብ ለረጅም ዓመታት እነደ እረኛው ተኘቶ ነበር አሁን ግን እድሜ ለፋኖ በቃኘ በሎ ከተኛበት ተነሥቷል። ከብር ምስጋና ለቸሩ ፈጣርያችን።
ድል ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
ነፍጠኝነት ይለምልም አማራዬ
ይህ ነው አማራነት ስወዳቹ ደሞቼ አቤት ባህል አማራነት ኩራት ነው።
ሠላም ለሀገራች በጣም ታምራላቹ💚💛❤🥰እኛ ኢትዮጵያዋን ብሪቅዬ ኔን በጣም ጡሩ ነውበርቱ💚💛❤🇪🇹ኢትዮጵያ.ለዘላላም በልጆቻ ታከበራ ትኑር💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Fanoooo💪💪💪💪
በአባቴ አማራ በእናቴ አማራ ተደምሮ ኩሩ ኢቶጺያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔጀግኖችአማራነቴኩራቴነውድልለአማራድለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
Wey shenet yadergal tebareku abo
አማራዬ አማራዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
የፍኖ ግልገል የኔ ጀግና አማራየ ነይ ሙሽራየ 😘😘😘😘😘😘😘
አማራዬ አይበገሬዉ አማራዬ ይለምልም አማራነቴ ኩራቴ 💚💛❤💚💛❤
ስንትጀግናእያለኢትዮጰያአፈርስም
ጎጃም ሀገሬ አማራዩ
እኳንም አማራ ሆኩ💪💪💪❤👌
ወንዶችና ነፍጠኞች ጉበዝ የበላይ
ልጆች እውነተኛ ኢትዮጵያውያን
ሸጋ ወቅታዊ ስራ
የወያኔው ስራዎች ቢያንስ አገር የማይረሳ የስልጣን የበላይነት ነበሩ
የባርነት ባሪያዎች አድርጎ ጠፍጥፎ የሰራቸው የለውጥ ኃይል ሽፋን ግን አገር ሰውን ሁሉ የማጥፋት ከርስነት ማንነት ነውና ኢትዮጵያዊ ሁሉም በአንድነት በመነሳት ለውጡን ለማስመለስ መፍጠን አስፈላጊ ሳይሆን የሞት ሽረት ግዴታ ነው።
የእናንተ መሆን በራሡ መታደል ነው💚💛❤💖💘
አማራው ተራራው ለሀገሪቱ መሥዋዕትነት የሚከፍለው እፋፋፋፋፋ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ
ዘረኝነት ጥምብ ነው ወገኖቼ😢
አወ እድሜ ለሠጠዉ ኢትዮጲያ የአለም መሬናት የምቶነዉ እሠየኔ ጀግኖች ምርጥ💞💞💞💞💞💞
እምቡ እቡ ❤
የነዚያ ዘር❤❤❤
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ነፍጠኛ መሆንኮ መታደል ነው ሲያይት እራሱ ግርማ ሞገሱ እንዴት ያኮራል አማራዬዬዬዬዬዬ 💚💚💛💛❤❤ 😘
የነዛ ዘር❤❤❤❤😍😍😍
ነሸጠኝ 😍😍
❤❤❤No words to express!!!❤❤❤
ውይ ድንቋ👉❤
የኔ ጀግና ነፍጠኝ❤❤
አማራን በሀገሩ አትምጣበት አይ ወኔ💪የሀገር ማገሩን አትንኩት ህዝብ ለፍቅር ነው የተፈጠረው የነካህው ቀን ግን መደበቂያ ታጣለህ ካላጠፋህ አይተኛም
ንስሮች አማራዬዬዬ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍 የኔ ነፍጠኛ ስወድህ
አማራና በርበሬ ከአገር አይጥፋ
ሁልግዜም ኢትዮጵያ
የፋኖው ግልገል 💪💪💚💛❤️👌👌👌
ጁንታው ጉድህ ፈላ ነፍጠኛ ተነሳብህ
አማራዬ ሁሌ ኢትዮጵያ እንዳለ ይኖራል ዘራፍ በል አንተ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያረግልን አሜን ፫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲