ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አቤት የፍቅር ውጣ ውረዱ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2022
  • Ethiopian true love story አቤት የፍቅር ውጣ ውረዱ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

ความคิดเห็น • 30

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እስቲ እንስማው 💚💛❤️

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 ปีที่แล้ว +1

    ትረካህ በጣም ደስ ይላል
    ቀጥልበይ።

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ ባባየ ሰላም በኢትዮጵያ

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጅቷ ምክንያት ምንም ያህል ቢያሳዝንም ይህን ታሪኳን የነገረችው ግን ስለራቃት ስለኮራባትና ስለዘጋት ነው እንደቀድሞ ቢለምናት ኖሮ ትገፋው ነበር ቢያንስ እናቷ እስክትሞት ድረስ አትቀርበውም ወይም ከነ አካቴው አትፈልገውም ነበር እኔ ልጁን ብሆን አጠገቤ አላስደርሳትም አንዳንዴ የራስን ዋጋ ማወቅ ጥሩ ነው የተውን የገፉን ሰዎች በፈለጉት ጊዜ ተመልሰው ሲመጡ በቀላሉ የምንቀበላቸው ከሆነ ይንቁናል ህይወታችንን መጫወቻ ያደርጉታል አብረውን ቢዘልቁም ግንኙነታችን መከባበር ና ሰላም የለውም ግን አስተማሪ ታሪክ ነው።

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 10 หลายเดือนก่อน

    ደሥ.ይላል

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር ታጋሽ ነው

  • @Banchu-zm6zl
    @Banchu-zm6zl 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነዉ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌበተስፍ፣የምጠብቅህ፣ቶሎ፣ቶሎና፣በርታ፣እንወድሀለን

  • @bitygeletqw5866
    @bitygeletqw5866 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ጡሩ ፈቅረ እዳገኝ ጸልዩሎኝ

  • @andinettube3276
    @andinettube3276 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yilal beras tube berta

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว +1

    እኩዋን ደህና መጣህ በራስ ቲዩብ ደስ ይላል ፍቅር እድህ ነዉ

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

    የኔተናፊቂ ጠፊተሀል

  • @Ayahmar
    @Ayahmar 2 ปีที่แล้ว

    በጾም ደስ ይልል

  • @almazbirhanu8134
    @almazbirhanu8134 2 ปีที่แล้ว

    demtsek des sel

  • @arega3874
    @arega3874 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 ปีที่แล้ว

    Betam dess yilal

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ከዚህ የበለጠ የፍቅር ታሪክ አለኝ ማቅረብ እፈልጋለሁ👈👈

  • @betybetty7470
    @betybetty7470 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣክ

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣህ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ደስ ይለል እናመስግናለን

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ መታደል እግዚአብሔር ላኝም yadilen

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam beras

  • @absalattube8392
    @absalattube8392 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 2 ปีที่แล้ว

    በምን አግኝቼ ላውራህ ልንገርህ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቀራርብ

  • @user-vp8sr1ip1b
    @user-vp8sr1ip1b 10 หลายเดือนก่อน

    Xx