መክተፊያ Cutting Board

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 7 หลายเดือนก่อน

    እንዲ አይነት አስተማሪ ቪዲዮ መበረታታት አለበት👏👏👏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 หลายเดือนก่อน

    Omg amazing work i wish you will teach me i wish 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💐

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 8 หลายเดือนก่อน

    እጅህን ይባርከው ቅን ኢትዮጵያዊ

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @epheremcheru9571
    @epheremcheru9571 ปีที่แล้ว

    keep up the good work bro👍👍👍

  • @nigistmulugeta8370
    @nigistmulugeta8370 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @zenebechmulu2664
    @zenebechmulu2664 ปีที่แล้ว

    Yamral betam

  • @yidne_Ethio
    @yidne_Ethio 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሞኑን እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን እያየው በብዙ እያስተማርኩኝ ነው። ያንተንም ቪዲዮ በጣም ነው የወደድኩት። አመሰግናለው። ወደስራው ለመግባት እና የራሴን ቢዝነስ ለመጀመሪ በጣም ፍላጎት አለኝ። እንደ ባለሙያ ምን ትመክረኛለህ? በቀላሉ ለመጀመርስ (lets say to start with ths kind of cutting board) ምን አይነት መሳሪያዎች ያስፈልጉኛል? በደንብ ላወራህ እፈልጋለው በደንብ ላገኝህ የምችልበት ሌላ መንገድ አለ? ስለሰጠኸን ነገር ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ:: ፍላጎቱን ካለህ ቀላል ነው, cutting boardዱን ለመስራት የተጠቀምኩት Table saw, glue, clamp, orbital sander, cutting board oil/butter ናቸው::

  • @endalegossaye3422
    @endalegossaye3422 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ወንድም ስራህን በጣም ወድጄዎለው ፍቃደኛ ከሆንክ ዘይቱና ታይ ቦንዱን የት ማግኘት እችላለው?

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      US ውስጥ ካለህ Home Depot ወይም Lowes አላቸው

  • @user-np6kp2rb7y
    @user-np6kp2rb7y 8 หลายเดือนก่อน

    wendemachen teleyaleh yemer

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 หลายเดือนก่อน

    Can you please right on description box the glue name please 🙏🏾

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  3 หลายเดือนก่อน

      Titebond 3
      www.homedepot.com/p/Titebond-III-16-oz-Ultimate-Wood-Glue-1414/100522343