ሀይማኖት እህቷን አገኘች!!..."እህቴ እኔ ልፈልግሽ ይገባ ነበር" አስደሳች ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 330

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +74

    ቅዳሜን ከሰአት ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው የተነፋፈቀ የሚገናኙበት መንገድ ነው በርቱ ኢቢኤስ💖💖💖💖
    ሰላም ለሀገራችን💚💛❤🇪🇹🙏

    • @ameetameetina4849
      @ameetameetina4849 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ አብሬ እዳለቀሥኩነዉ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ሠብሥክራይብ ሀሉ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ​@@ameetameetina4849 ሠብሥክራይብ እህት

    • @zebibahasen8011
      @zebibahasen8011 9 หลายเดือนก่อน

      Prt😅paazrUbooi😊uq​@@ameetameetina4849

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +116

    የኔ መድኃንያለም ሁሉ በእጅህ ሁሉ በደጅህ ነውና የኔንም ወንድም ከወጣበት ከሄደበት አምጣልኝ መልስልኝ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿

    • @desalegnamsalu
      @desalegnamsalu 2 ปีที่แล้ว

      Amen amlak wendemesh gar beselam yagenagnesh

    • @zabibamisganumisganugurmu1773
      @zabibamisganumisganugurmu1773 2 ปีที่แล้ว +1

      Madaniyalem yaganangis ayizosh

    • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
      @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን ይሁንልሽ እማ

    • @Mydream1212
      @Mydream1212 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያውቃል ለእሱ ምንም አይሳነውም እኔም የወንድሜ መምጣት ከፈጣሪ እየጠበኩ ነው

    • @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ
      @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

      ማን ይባላል የት ሀገር ነው ሥሙሥ መረጃ አሥቀምጭልን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ እህቷ ግን ድርቡሽ ናት ትንሽቷ ሆድ ብሷት አላስችላት ብሎ ታለቅሳለች ማን እንደ እናት ልጅ። እንኳን ደስ አለሽ ዮኒ ብሩክ

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያ ህዝብኮ የዋህ ነው ወላሂ ያረቢ በትንሺ በትልቁ እምባችን ቅርብ ነው ሱበሀን አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
    @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ 2 ปีที่แล้ว +22

    ዮኒ በሄድክበት ሳላመሰግንህ አላልፍም፣ የኔ መልካም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว +31

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን💖

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 ปีที่แล้ว +14

    ዮኒዬ መልካም ሠው ነህ ደግ ነህ በብዙ ተባረክ ወንድሜ አጋሮዎችህም እንደ አንተ ሩህሩህ ናቸው ተባረኩ😍😍😍😍

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ሉላዬ መልካም ሰዉች የስንቱን እንባ አበሳችሁት እፍፍ!!

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +11

    ከወሎ ጎደር እርቋት ነው ግን ወደቤተሰብ አለመሄዷ ይገርማል ብቻ እኳን ደስ አለሽ

    • @አሸቤነኝካለሁበት
      @አሸቤነኝካለሁበት 2 ปีที่แล้ว +6

      ልጂቱ የሆነች ጢባራ ትመስላለች በድምፃ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว +1

      አ አ ነው እኮ ፕሮግራም ግን አልቻለችም እሷ ያልችበትን ማን ያውቃል ህይወት ከባፍ ነው ያልተመቸ ህይወት ይኖራት ይሆናል

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 ปีที่แล้ว

      ይግርማን ክውሎ ጎደር አይይይ

  • @ኡሙለይሌ
    @ኡሙለይሌ 2 ปีที่แล้ว +51

    ኡንካን ዳስ አላሽ እህቴ እኔንም ከወንድሜ አላህ ያገነኘቹ በሉኝ በሆሳነ ከተመ ተወልዶ ያዳገ ስሆን ከነቱ እነ ከአባቱ በሆነ አገጣሚ ተላያዩ ከዛ ቦሀለ እነቱ ልጁን እዛው ተሳወራች ግን ወንድሜ እስከሁን አበት ጥያቄ ልያድርበት ይችላል ግን መን ያገነኝን አበቱ ሞቶወል

    • @alamfatima2051
      @alamfatima2051 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ወድ ፎቶው ስሙን ከነአባቱ ካለሽ ለምን አትቀርቢም ኢቢሶች ጋ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ

    • @masa5699
      @masa5699 2 ปีที่แล้ว

      Egizabaher yiridashi ehite

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว +1

      ሠብሥክራይብ ሠሉ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@alamfatima2051 ሠብሥክራይብ ውዴ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumahusein263 ሠብሥክራይብ ፉፋዬ ቋቋ መግባቢያ ነው ሠሉ ሠሊመ ነው ሥሟ ባለ ኮሜቷ

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 2 ปีที่แล้ว +5

    ዩኒ ሲያፅናና የልብ ነዉ እዉነት በስማም

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ ያላችሁ
    እኔም አጎቴን እፈልጋለሁ
    ታደሰ ጌታቸው የእናቱ ስም ሙሉነሽ
    የትውልድ ሀገሩ ሰሜን ሸዋ
    አጎቴ አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ💝

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ የመጨረሻውን ያሳምርላቹ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ሆዴ ባሻ ናት እንደ እኔ እንኳን ደስ አለሽ እማ
    የሰው ልጆች በሙሉ እንደዚህ እንዋደድ እንፈላለግ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የመዳም ቅመም እቤኤስ ቅዳሜ ከሰአት በተለይ የዮኒ ሁኔታ ውይይ ወላሂ ልገልፀው አልችልም ትህትናው ወንድማዊነቱ ስነ ምግባሩ ለሰዎች እሬስቤክት በጣም ይለያል እድሜ ከጤና ከበረከት ጋራ ተመኘውላቹ እቤኤስ ታዳሚያን በሙሉ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +22

    ቅዳሜን ከሰአት እንኳን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ 🙏እንኳን ደስ አላቹ እህታማማቾች

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ሠብሥክራይብ ውዴ

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 2 ปีที่แล้ว +4

    ለዚህ ፕሮግራም የምትመጥን ሉላ ቁንጅና ከ ትሕትና እናመሰግናለን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ለመገናኘት ያብቃችሑ 🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ያረብ የተጠፋፋን የተነፋፈቀን ሁሉ አገናኝ ችግር ውስጥ ያለው ካለበት ችግር አውጣው ጤና የሌለውን ጤናን ስጠው
    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 ปีที่แล้ว

      አሜንየኔእህት🙏🌹❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ ለዳኡዲ እስረኞች እስከሚሳፈሩ ድምጽ እንሁናቸው

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደስ አለሽ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ ሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 💔💔💔💔

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለዉ ቃልየ የት ሄደች ዮንየ ከሌላ ጋዜጠኛ እየመጣነዉ ሰሙኑ😒😒😒😒😒 እንካን ደስ ኣለሽ እህቴ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት እህትናት የትእዳልች ብትናገር ።ፈላጊዋ ታሳዝናለች አይዞሽ እማ 😢😢😢😢😢

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደስ አለሸ!ስው ከአንድ እናት አባት ተወልዶ እንደዚ በጎ አያስብም አንች መልካም ነሸ።

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 2 ปีที่แล้ว +2

    የወኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ከን ቤተስቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏💛💚❤💛💚❤❤💚💛

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ለራሴ ነዉ ማለቅሰዉ እኔ በስደት 10 አመቴ 7 እህቶች አሉኝ ሁሉም ጥሩ በሆነ ደረጃ ላይ ናቸዉ ሀብታም ናቸዉ እና ምን እንደነካቸዉ አላቅም በሀብት ከፍ ሚሉት ለብቻቸዉ ተነጥለዉ ዝቅ ካሉት ተለይተዉ እንደማይተዋወቁ ሆነዋል ለማስታረቅ እዛ እዚ ስል እኔንም ዘጉኝ እሀዉ የአንድ እናት አባት ልጅ ሆነን ተለያይተናል እኔስ ፈርቻለዉ እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች አንድዋን ተይ ስትል እስዋ ስለትሰጥሽ ነዉ ትላለች አንድዋን ደሞ ተይ ስትል ስለሌለኝ ነዉ እያሉ ማዘርዋም ደስታዋ ጠፍቷል አላህ ሰላም ለጠፋዉ ቤተሰብ ሰላምን ያዉርድ

    • @f2271
      @f2271 2 ปีที่แล้ว

      ከባድ ነው አላህ ያዋዳቸው ያረብ

    • @thufdudy9326
      @thufdudy9326 2 ปีที่แล้ว

      አሏህ ፍቅሩን ይስጣችሁ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 ปีที่แล้ว

      ማርያምን አጀቴን በላሽው ፅሎት ውይም ደዋ አርግ አደቀን ስላም ይውርዳን እግዚአብሔር ይርዳቸሁ

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ክብር ይድረስ ለእግዚአብሔርም🙏🙏🙏

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ሠብሥክራይብ እዱ

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt 2 ปีที่แล้ว +6

    ከማዳም ቅመሞች አንዷ እኔ ነኝ የማዳም ቅመም ማለት ማዳሞቻችን እኛ ከሌለን ውሃ እንኳን ቀድተው ይጠጡም ሁሉን ስራ የምንሰራው እኛ ነን ስራ ስለማይወዱ ሁሉ የምንሰራው እኛ ነን ስለዚ ሁሉ ቦታ እኛ ካልገባንበት እነሱ ምንም አይሰሩም ስለዚህ ሁሉን የምናስተካክለው እኛ ስለሆን እኛ ለነሱ ማጠፍጫ ቅመም ነን ለዛ ነው የማዳም ቅመም የሚባለው

    • @tube-jo6rg
      @tube-jo6rg 2 ปีที่แล้ว

      እንድህ አሰረጅልኝ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +5

    ሸጊት እንኳን ደስ አለሽ እነ አጅሬ መንገድ ዘግተውባት ይሆናል ያልመጣችሁ አክስቴ በስንት ስቃይ ነው ለህክምና አዲስ አበባ የገባችሁ ይሄ ቀን ያልፋል ።

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሜ ከሰዐቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    እድሜ እናጤና ይስጣችሁ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደስ አለሺ እህቴ ሰለሁሉነገረ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 ปีที่แล้ว +9

    ቅዳሜ ከስአቶች እኮ እፍፍፍ ትለኛላችሁ. እድሜና ጤና ለሁሉም ሰራተኞች

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢኤሲ አዘጋጆች ሁልጊዜ ደሰ ይበላችሁ እናንተም በእውነት በበታችሁ ደሰታ ይግባ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 ปีที่แล้ว

      ሠብሥክራይብ ውዴ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ እህትማማቾች ኢቤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማህበራችሁን ያስፋው ዋውው ነው

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ አፎ በያት ያልመጣች ዙሪያው ገደል ቢሆንባት ነው ያልጣችው

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ደስ ሲል አይቼው ነበር ፕሮግራሙን እንኴን ተገናኛቹ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ለዓይነ ስጋ ያብቃችሁ የእህት ነገር

  • @menbeabera296
    @menbeabera296 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢቢሱች ተባረኩ መልካም ስውች ናችሁ

  • @fadilajamal4273
    @fadilajamal4273 ปีที่แล้ว

    ይንዬ. መህረ ባ. ስትል. ደስ. ነው የሚልብህ. እንዳው. ሙስልም. ብ ትሁን. ደስ. ነው የማለኝ❤ ሁላችሁም. አላህ ይጠብቃችሁ. የተራራቁም . አላህ. ከወዱት. ይጨምራቸው❤

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላዉም የእናንተን ፈለግ ቢከተል ጥሩ ነው በርቱልን እኔም የእናንተን እርዳታ ስለምፈልግ ስልካችሁን እስኪ አስቀምጡልኝ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የዋህ ነሽ እህትሽም ይሳካላት ና ለመገናኘት ያብቃሽ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 😢

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሥ አለሺ እህቴ ዩኒ ሉላዬ በጣም እወዳችኃለሁ የምር እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @meaziiluve8652
    @meaziiluve8652 2 ปีที่แล้ว

    Yoni and Lulaye Egzihabher yibarkachu🙏🙏

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ🥰🥰እንኳን ደስ አላቹ እህትናማቾች🥰🥰

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ💖💖💖

  • @tagenyfantahe6719
    @tagenyfantahe6719 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዛቤር ይርዳሽ

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍ የኔውድ አስለቀሽኝ እህት ማለት የእናት ምትክ ሌላኛዋ እናት ናት እኳንም ተገናኛችሁ😢😢😢😢የደስታባ ነው ያነባሁት እደዚህ ከቤተሰብ ተለይተው ለተጨነቁ ታመው ባልጋላይ ለተኙ አጠቃላይ በችግር ለሚሠቃዩሁሉ አላህ ጥሩነገር ያምጣልን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላሽ እህት አለም ❤🕊 ዮኔ መልካም ሰው 🙌

  • @endalechkifile3495
    @endalechkifile3495 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሚየ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @tahrembati1632
    @tahrembati1632 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ!!!

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 2 ปีที่แล้ว +2

    ዩኒ ያለው ነገር በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ደስ ይላል በእውነት ,,,,,እንኳን ደስ አለሽ,,,,,,,ዩኒ ወረፋ እየጠበኩ ነበር ,,,

    • @kiyalakew8445
      @kiyalakew8445 2 ปีที่แล้ว

      መሐኘ፦መኘመሐሓረሠራጨት '፦',,,,የ

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ አላህ ሰላም ያገናኛችው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว

    እግዚያቢሔር ይመስገን

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 ปีที่แล้ว +15

    ፀጊ ለስራ ለሀገር ወጥታለች ግን ስትመለስ ልክ እንደ ሉላ እርጋታ እንድትማሪ እንላለን

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.637 2 ปีที่แล้ว

    ይወኒየ የኔ ደግ ቅን ሰውድህ የልጆችህ አባት ያድርግህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ትህትናችሁ በስመአም
    የማዳም ቅመም ነኝ ክክክክ የማዳም ቅመም ትርጉሙ ጠንካራ ጎበዝ አገሯን ቤተሰቧን እምትወድ ማለት ነው ትርጉሙ !!!

  • @tube-gg4wj
    @tube-gg4wj ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እኔም ሁለት እህቶቼ ን ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስደት መልስ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዮናሴ ወሎ የሚለውን ስም ሲጠራው ያምርበታል። ወሎ ሲመጣ የራያ ልብስ አሰርቼ አለብሰዋለሁ።

  • @AmelimalBeyene
    @AmelimalBeyene 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢስ ቲቢ እዚህ ቦታ መሆን ያለባት ሉላ ናት ምክንያቱም እርህሩህ የሰው ችግር ቶሎ ይገባታል በደንብ ነውየምታፅናናቸው ስለዚህ ሰው መቀመጥ ያለበት ትክክለኛ ቦታው ላይ ነው ፀጊ ሰው እያለቀሰ እንኳን ዬኒ ወንዱ ልጅ እንባ ሲያብስ ቁጭ ብላ ነው የምትመለከት

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እህትሽ ጋር ባይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃሽ አይዞሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አለሽ ዮኒ ና ሉላ ስለ መዳም ቅመም ስታወሩ ሰማንና ደስ አለን ቸመዳም ቅመም ማለት እኛ ለመዳም ሁለ ገነሯ ነን የለኛ ምን ኑሮ አላቸዉ በቃ እስትፋሳቸዉ ነን

  • @aberaambaye7402
    @aberaambaye7402 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @senaityoutube
    @senaityoutube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሺ እኔም አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል በሂውት ኖረን ምንገናኝ ይሁን እግዛቤሔር ሲል

  • @Ethiopanartist
    @Ethiopanartist 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ ያለሽ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 ปีที่แล้ว

      ዪኒመልከምነትህየዎህንትህደሰየሜልባሕራደሰይላል

    • @benyjarmimya3688
      @benyjarmimya3688 2 ปีที่แล้ว +1

      Bags gamdde!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ እኮን ደስ አላሽ አይዞሽ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንቺን እንኳን ደስ አለሽየኔ የዋህ።her sister is not that much excited.

  • @tsigeredatefer426
    @tsigeredatefer426 2 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቅመም ማለት የአለቃዋን ቤት የምታጣፍጥ ማለት ነው ዬኔ እናመሰግናለን እኛም 💚💛❤️

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደህና መጣችው ebs እግዚአብሔር ያክብራችው በምን አይነት ስነምግባር ነው ያደጋችውት ለሰው ልጅ ያላችው ክብር 😍😍😍😍😍😍🎂🍰🌷🌹💐🛍💌

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደሳለሽ ኢቢየሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ በጣም ከባድ ነው ይኸው የኔ የአክስቴ ልጅ ከወጣች አሁን 6 አመት አለፋት ድምጿ ጠፋ
    የት ነሽ ፈጡማ እህቴ እንደወጣሽ ቀረሽ ይኸው አሁን 6 አመት አለፈሽ እናትሽ በማልቀስ ብዛት አይኗ ጠፋ 😭😭😭😭😭 ተስፋ አንቆርጥም በሂወት ካለሽ አላህ
    አንድ ቀን ያገናኘናል ኢንሻአላህ ወይ ሞታ አልቀበርናት አረ ከባድ ነው ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲 የምታውቋት ያያችዋት ካላቹ ጠቁሙኝ 🙏🙏🙏🙏 ውይ ስደት ስንቱን በላከው

  • @ፍቅርነኝ-ወ4የ
    @ፍቅርነኝ-ወ4የ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንካን በሰላም ተገናኛቹ

  • @shukuriyyamohammed5634
    @shukuriyyamohammed5634 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤስኦች እንደው አለህ በረህማቱ ይጠብቀቹ የጭቀት ፈቺዎች ነቹ እኔም ወንድሜን እፈልገለው የነቴ የማጀሠሪየ ልጇን ሰለቀው እወደወለው ዮኒ አንድ በለኝ ስሙ አድማማ መሀመድ ይበለል

  • @hiwetteweldebrhan5136
    @hiwetteweldebrhan5136 ปีที่แล้ว

    Yoni &lula tebareku knue lbi alekum zebenkum ybarek

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ ያልሽ

  • @kal9065
    @kal9065 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች የመዳም ቅመም ነኝ እስቲ ፀሎት አርጉልኝ እኔም ከስደት መልስ ዮኒዬ መጣለሁ አባቴን ልፈልግ 23 አመት ሙሉ አላውቀውም ስለዚህ ተስፋ አለኝ መጣለሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 ปีที่แล้ว

    የፃድቃኔ ማርያም የጠፍት ወንድሞቻችንን ወደቤተሰብ መልሳን እድለኛ ነሽ

  • @TemesgenYazie
    @TemesgenYazie ปีที่แล้ว

    የህይወት ምስክር የሚሰጥበት ቦታ ኢቢስ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @zetamful
    @zetamful ปีที่แล้ว

    ebs you guys are so nice so blessed

  • @abuamiratube1362
    @abuamiratube1362 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ሰው ሲገናም በጣም ዴስ ይላል

  • @እሙአቤል
    @እሙአቤል 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም ተገናኛቹ እንኳን ደስ አላቹ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    በአካል ብትገናኙ፡ጡሩነበር፡ግን፡ለማንኛውም፡እንኳን፡ተገናኛቹሁ፡እንኳን፡ተሳካልሺ እህቴ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ።

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገሪ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ

  • @tube1934
    @tube1934 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ኡንኳን ደስ አለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
    @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 ปีที่แล้ว

    አጣደፍትእሳለምዝጋት የኔማር አይዞሽ አታልቅሽ😭😭

  • @yeroomshiferaw9606
    @yeroomshiferaw9606 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስስ አለሽ

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ጥሩ እህት😘😘

  • @dobochfatumafatuma2004
    @dobochfatumafatuma2004 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሰ አለሽ

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይፕ ዮንየ ግን ከማክበሬ ና ከመውደዴ ብዛት የተነሳ ባገኘው ራሱ የምወድቅ ይመስለኛል የመዳን አንቡላንስ ነኝ

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሰጠባበቅ ነበር እንኳን ደረሰ አለሸ

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳ ደስአለሸ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 ปีที่แล้ว

    እኔም የእናቴን ቤተሰቦች ባገኝ ደስ ይለኛል ቀበና ኮርያ ሰፈር ነው ኑሮዋቸው ብላኛለች እናቴ

    • @abuyahya3142
      @abuyahya3142 2 ปีที่แล้ว

      ሰማቸውን ካወቅሽ ይገኛሉ

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ተገናኛቺሁ እህቴ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ 🙏🙏🙏

  • @mickytariku8963
    @mickytariku8963 ปีที่แล้ว

    ዬኔ በማርያም እኔም እህቴ ፈረንሳይ ለማደጓ ተሰታ ለች እናቴ ሁሌም ህመሟ እሷናት ፈጣሪ በናንተ በኩል ቢረዳን እና እናቴ በህይወት እያለች ከልጇጋ ብታገናኟት ህልሜ ነዉ