ገዝወተ ኡሁድ | ነብዩ ሙሀመድ (ሰዐወ) የተሳተፉበት የኡሁድ ጦርነት… | በውዱ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሂመሁላህ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 ปีที่แล้ว

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ የረሱልአላህ 😥😥ሼህ ኢብራሂንም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +8

    የእሁድ ዘመቻ ስወደው ወላሂ ምርጦች ስላሉበት የኛ ነብይ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት ባቱና በውድና በብርቅየ ሳሀቦች ላይ ይሁን አቦ ወላሂ ስወዳቸው የኛ አበሶች አላህ በጀነት ያገናኘን አቦ ያረብ

  • @Mame-nb7co
    @Mame-nb7co 7 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 ปีที่แล้ว +26

    ሸኻችን አላህ መኖሪያቸውን ጀነት ያድርግላቸው ያረብ ያኡመቱ መሀመድ በዱአችሁ እንዳትረሷቸው

    • @AssarJifil
      @AssarJifil 4 ปีที่แล้ว

      Allah.jantn.yofqacuwe

  • @bedriaen2491
    @bedriaen2491 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ኣለይሂ

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ኼር ኡስታዝ
    ወላሂ ለመጀመሪያ ግዜ ነው እየሰማሁት ያለሁት እንዴት ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ኢስላማዊ ትምህርቶች ከሮመዳን በሗላም ቢቀጥሉ እኛም ዲናችንን ጠንቀቀን እንድንይዝ እንድናውቅ ይጠቅሙናል🙏

  • @nasimamtube3671
    @nasimamtube3671 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ የሰሓባ ታሪክ አይጠገብም አላህ በሰማነው ተጠቀሚ ያድርገን ኡስታዝየ አላህ ጀነተል ፌርዶስ እጣችሁ ከረሱላችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያርጋቹሁ ያያያረረረብ

  • @sadam9019
    @sadam9019 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህየጀነት ይበሎት ኡሥታዝ

  • @ياربثادين
    @ياربثادين 4 ปีที่แล้ว +1

    ረሂመሏህ ኡሰታዝና አሏህይዘንላቺሁ

  • @rasesmsseid
    @rasesmsseid 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይራህማችሁ ሸህ ኢብራሂም

  • @hhhghvb8173
    @hhhghvb8173 4 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ የራህምክ ያሸኽ ኢብራሂመ

  • @shagaashagar4789
    @shagaashagar4789 4 ปีที่แล้ว +5

    Allah Yirhamik Sheikhuna Allah bejenet yanurowot

  • @ኑሪትመንገሻ
    @ኑሪትመንገሻ 4 ปีที่แล้ว +8

    ኡሥታዝ
    አላህየጀነትፊርዶሥይወፍቃችሁ

  • @እስላምሂወት
    @እስላምሂወት 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝአላ ህ የጀነት ያርጋቹ ያረብ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነ አሏህ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም አሏህ ይርሀማቹው ውድ ኡሰታዜ አሏህ በጀናተል ፊዶሰ ይውፍቃቹው ያርብ

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሼኻችን አላህ ይዘንለዎት ሁሌም ዳእዋዎን በሠማን ግዜ ዱአ እናድርግለዎት አላሁመ ኢግፊርለሁ ወርሀመሁ ያረብ

  • @እሙሀሊማየመካነሰላምልጂ
    @እሙሀሊማየመካነሰላምልጂ 4 ปีที่แล้ว

    እራሂሙላህ አላህሱበሀነሁ ወተአላ ጀነትል ፈርዶስ ያኑሩህ ያረብ እኛም ከይር ሰርተን እምንሞት አርገን ያለብ አሚን

  • @Lነኚሀላሌንነፊቂኡሙረየን
    @Lነኚሀላሌንነፊቂኡሙረየን 4 ปีที่แล้ว

    የሼህ አለህ ቀብረቹን ኑሪ የዲሪጋቹ ኢንሻ አለህ በጄናት የጋነኚናን

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal3584 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይርሃማቸው ራህመተን ዋሲዓ ውዱ ሼካችን ቢደመጥ የማይጠገብ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @hayathmohammed6349
    @hayathmohammed6349 4 ปีที่แล้ว

    ረሂመህ አላህ ቀብርህን ብራሀን ያድርግልህ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 4 ปีที่แล้ว +3

    ያላህ ያረብ ሼሀችን መኖሬያቸዉ
    ፍርዶሠል አእላ ከዉዱ ነብያች
    ከሥዲቆች ከሹሀዳዎች አድርገ
    እኛም መጨረሻችን አሣምርልን

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
    @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርሁ ያረብ ሸካችን
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @سبحاناللهالعظيمالحمداللهعلىكلش

    ሰለላሁአለይሂወሰለም ራህመቱላህአለይክ ውድኡስታዜ አልሀምዱድላህአለኩልሀል ሞትማንንአይፈራ

  • @ዜዷነኝየኡስታዞቸአድናቂ
    @ዜዷነኝየኡስታዞቸአድናቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    ሸሀችን አላህ መኖሪያህን በኑር የደመቀ አላህ ያርግለዎት ኢሻአላህ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 ปีที่แล้ว

    አለህ ቀቢሮትን ያሲፈሎት በጀነት ፊሪዶሲ ያኑሮት ያረቢ

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝዬ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ አላሁመሶሌ ወሰሊም አላነብይና መሀመድ ያረሱለላህ ወላሂ በዚህ አይነት እኛ ለስልምናችን ምንም አላረግን ትንሽ ነገር ስታገኘን እናማርራለን ያረቢ በስራችን ሳይሆን በዝነትህ የነብያችን ን ሱናየምንከተል አርገን በአኬራም የሳቸው ጎረቤትአርገን ያርህማን

  • @abdefath291
    @abdefath291 4 ปีที่แล้ว +1

    Alha jnataen yawrsahaw. Ostaz

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ፣የራህማችሁ፣ያሸሀና፣ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @marhabarak5648
    @marhabarak5648 4 ปีที่แล้ว

    ፊዳክ ነፍሲ ወሩሂ ያረሱለላሀ ሰ,ዐ ኡሰታዜ ረህመቱላህ አለይኩም ቀብሩህን አላህ ኑር ያርግሉሁ የነብዩ ሙሀመድነ ሰ,ዐ ጉርብትና አሏህ ይወፍቅሁ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሏህይዘንላችሁ።ደረሳችሁንስሰማሆዴይቧችቻል

  • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
    @እሙረሂማ-ጸ5ጨ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይዘንልልህ ሀቢቢ ኸይር ጀዛህን አላህ በጀነተል ፊርዶሥ ይክፈልህ

  • @ዘሀራአሰን
    @ዘሀራአሰን 4 ปีที่แล้ว +2

    ሸህ አችን አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑራችሁ ያረብ

  • @jameelajameela7223
    @jameelajameela7223 4 ปีที่แล้ว

    አላ የጀነት ያርግንልን

  • @መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
    @መሬምሁሴን-ፈ7ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽህ. አላህ. አላህጀነት. ማረፍያወያድርግለወት

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 ปีที่แล้ว +21

    ሸሃችን አላህ ይዘንለዎት እኛ ይኸው ረመዳንን ደረስን አላህ ከሚቀበላቸው ያድርግን አረናንተም አላህ በረህመቱ ምሯችሁ የተሻለ ቦታ ያኑራችሁ ያረብ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ማረፊያዎትን ጀነተል ፊርዶዉስ ያድርገዉ

  • @gffbhg1155
    @gffbhg1155 4 ปีที่แล้ว

    አለህ በፍርዶሰን. ጀናታ. የባሽራቹ

  • @سبحاناللهالعظيمالحمداللهعلىكلش

    አላህ የኻሊድቢንወሊድንታሪክሰምቸምአልጠግብ ጀዛካላህኽይረንኡስታዜአላህለጀነትፍርዴዎስይበለዎትያረብብብብ

  • @الحمدللهوشكرلله-غ3ش
    @الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 ปีที่แล้ว

    اللهم ارحم اموتنا واموت المسلمين

  • @zynabzynab6578
    @zynabzynab6578 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህይራምሁ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    ረሂመሁሏህ ሸኽ አላህ ይዘንለወት

  • @azlma9967
    @azlma9967 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ አላህ ይርህመው በጣም የመወደው ዉስታዝ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሸሀችን አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረብ

  • @fardosiahmedin8402
    @fardosiahmedin8402 4 ปีที่แล้ว +1

    ሼህችን አላህ ይርኸማቸው ከዱንያየተሻለ ቦታ አላህ በአኸራ ይስጣቸው ቀብራቸውንየጀነት ጨፌ ያርግላቸው እኛው ወደአላህ ተመላሽነን አላህ ለሁላችንም የዘነው የምንሄድ ስንቅ ይስጠን

  • @helenmoges6993
    @helenmoges6993 4 ปีที่แล้ว +2

    Shikachin allah yirhimwet

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክር አቡ ዱጃና የኔ ጀግና ሰአድ ቢን አቡ ወቃስ ጠለሀ ኢብኑ ኡበይዱላህ........... ሰወዳቸውኮ ወላሂ ምነው በዛ ሰአት ኑሬ ሰራተኛቸው ብሆን የኢስላም ጀግና

    • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
      @እሙረሂማ-ጸ5ጨ 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በዝህ ዘመን እዲኖሪ ነዉ የፈለገዉ ባለነበት አላህ ኢህላሥን ይሥጠን መነሀጅ ሠለፍይ በተግባርም በሥምም ያዲርገን እህቴ

    • @ዝሀብእሙሀያት
      @ዝሀብእሙሀያት 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙረሂማ-ጸ5ጨ አሚን እህት

  • @ሀሲቢንአለህወንመሊወኪሊለ
    @ሀሲቢንአለህወንመሊወኪሊለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሼካ እቢረህሚ አለሀ በጄናተን ፊሩዳዉሱ አለሀ ያባሻቢሻቻ

  • @dawdymam7289
    @dawdymam7289 4 ปีที่แล้ว

    አላህአክበር

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ያሀቢቢቢ ያረሱለላህ ያሀቢበላህ ፊዳ ልሁንልህ ያረሱለላ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @lidacall4645
    @lidacall4645 4 ปีที่แล้ว

    Ustaz allha sermon ykbelot bejnetel ferdos yanorot

  • @saedamuhammad3622
    @saedamuhammad3622 4 ปีที่แล้ว +2

    ሸሀችን አላህ ይዘንላችሁ አላህ በጀነት ጨፊያኑራችሁ ያረብ

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸኽ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቹ ያአረብ አላሁም አረህም መርሁመል ሙስሊሚን በራህመተከ ያረሀም ራሂሚን

  • @fatumafatuma8636
    @fatumafatuma8636 23 วันที่ผ่านมา

    እኒህ ኡስታዝ ሙተዋልዴ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽሀችን አላህ በጀነት ያኑርልንን😥

  • @shkrea8961
    @shkrea8961 4 ปีที่แล้ว

    😭😭

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ እደዛ ሁነው ያስረከቡን ድኒ ወላሂ አሁን ግን በኟ ግዜ ለነገሮች ሁሉ ችላ ብለንነል። እኔ ልሰቃይ እኔ ልደብደብ ያረሱለላ ብርቅየ ሰሀቦች ያረቢ ያከሪም ጀነት ያለ ሂሳብ ፊርዶሰል አእላ እሰገባቸው ያረብ

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸሀችን አላህ ይርሀማችሁ. በጀነተል ፊርዶስ ያበሽርልን. ያረብ.

  • @alimohammed2307
    @alimohammed2307 4 ปีที่แล้ว

    Allah yimarehu ya shek

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
    @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህከይር አላህጀነትንይወፍቃቺሁያረብብብብ

    • @rahmsss9026
      @rahmsss9026 4 ปีที่แล้ว

      አማንን ያረብ

    • @rahmsss9026
      @rahmsss9026 4 ปีที่แล้ว

      ያረብብብብብብ

  • @zabibasouraj6863
    @zabibasouraj6863 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah yerahmo

  • @سعدهعلي-ف6م
    @سعدهعلي-ف6م 4 ปีที่แล้ว

    አላህወይ አተው የጎደላቸውን ሙላላቸው ውደዳቸው ያረብ

  • @LailaLaila-ki1sl
    @LailaLaila-ki1sl 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸካችን አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቆት ኸይር ሥራዎትን አላህ ሁሌም በጀነት ያበሥርዎት ያረብ

  • @ashasiad4030
    @ashasiad4030 4 ปีที่แล้ว +8

    ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው

  • @سعدهعلي-ف6م
    @سعدهعلي-ف6م 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይርሀማቸው ያረብ

  • @heriyatakela3157
    @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶዎስ ይወፍቀዎ ሸሀችን

  • @mmohammed3376
    @mmohammed3376 4 ปีที่แล้ว +2

    Allahe subhanwetaall gentel ferdos yiwefqachw Gezakla qhyire

  • @የባህልአልባሳትኮሌክሽን
    @የባህልአልባሳትኮሌክሽን 4 ปีที่แล้ว

    alla jenetel frdosn yewefkwet

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭ahhhhhh tekatelku wuha situng,ye uhud torinet besemawut kutir libe yidemal ahhhh rasululah (saw) fidaka abi wa ummi wa nafsi 😭😭😭😭😭

  • @zdzd5211
    @zdzd5211 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸሀችን አላህ ይራሀማቸው ያረብ ጀነተል ፈርደወስ ይወፍቃችው

  • @zeynebmohmmedyoutube3356
    @zeynebmohmmedyoutube3356 4 ปีที่แล้ว

    Yarb jenten ywfkachu

  • @Cg-hr2ee
    @Cg-hr2ee 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸህ እብራሂም አላህ ጀነተል ፉርደውሰ ይወፍቅህ ትልቅ ምሳሌ ነበርክ

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይረህማችሁ

  • @hawahmohammed3281
    @hawahmohammed3281 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @إدريس-ض9ه
    @إدريس-ض9ه 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይዘንልህ

  • @khadijaaa4184
    @khadijaaa4184 4 ปีที่แล้ว

    ነፈሰ የመረ 😭😭😭😭😭

  • @kadirahmed8839
    @kadirahmed8839 4 ปีที่แล้ว +3

    አብዛኞቹ ቁጥረቹን አናውቀውም

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 4 ปีที่แล้ว

    ሼሀቺን አለህ ይርሀማቸዉ

  • @zemzemmohamad4705
    @zemzemmohamad4705 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸህ ኢብራሂም አላህ ጀነተል ፈርዶስ አላህ ይወፍቁህ እሻላህ ምንግዜም የማይጠገብ የማይሰለች ዳእዋ

  • @zeritugashu1906
    @zeritugashu1906 4 ปีที่แล้ว

    አላህፍዶስላላ ይወፍቅልንአላህ ሸሀችን

  • @khadijaedrees5410
    @khadijaedrees5410 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀነተልፈርዶስ ይወፍቃቸው

  • @bedriaen2491
    @bedriaen2491 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ስለ እሁድ ዘመቻ ስሰማ እራሴን ያስተኛል!

  • @kadirahmed8839
    @kadirahmed8839 4 ปีที่แล้ว +1

    Aslemu aleyikum shekh number chun ebakachuh tasfulin

  • @inshaallah5217
    @inshaallah5217 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይዘንሎት

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉዶች ደምሩኝ

  • @luk-man7889
    @luk-man7889 4 ปีที่แล้ว +1

    የ እስልምና መስረታዊ መልእክቱ ( essence ) ተውሂድ ሆኖ ሳለ ከ1400 ዓመት ፰ፊት ስለተደረገው ጦርነት ደጋግሞ ማንሳቱ ጠቀሜታው አልታየኝም::
    እስልምና አስተምሮት: ተውሂድ ( unity of God ): ቂስጥ ( ፍትህ - Justice ) አውፍ ( ምህረት - forgiveness ) እንጂ ስለ ጦርነት ዘልአለም ማውሳት አይደለም::

    • @iruurru5975
      @iruurru5975 4 ปีที่แล้ว

      አካባጅ አድ እማታቁትን እየመጣችሁ እዚህ ፈትዋ ትሰጣላችሁ የተጠየቃችሁ ይመስል አላህ ይዘንላችሁ ለደንበር አላፊዎች

  • @ሙሀመድአሊከሚሴ
    @ሙሀመድአሊከሚሴ 4 ปีที่แล้ว

    ምነው ኑሬ ብሆን

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 28 วันที่ผ่านมา

    መሀመድ😂😂😂

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 8 หลายเดือนก่อน

    እነዝህ እስላሞች ጤናማ ናቸው?😂😂😂 መሀመድ የሐይማኖት መሪ ወይስ የጦር መሪ ነጋዴ ?😂😂😂

  • @tube-jp7gb
    @tube-jp7gb 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይዘንልህ