HAMER MEDIA | ገዱ አንዳርጋቸው መራር ንግግር ተናገሩ | ሰላም በልመና አይመጣም አሉ | ከመንግስት ጋር የተለያየነው በፋኖ ምክንያት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @belihubedada2142
    @belihubedada2142 9 วันที่ผ่านมา +1

    የሀመር ሚ. ጋዜጠኛ...አቦ ትችላለህ❤

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 8 วันที่ผ่านมา +1

    መጥተህ ተዋጋ

  • @agdr895
    @agdr895 9 วันที่ผ่านมา +4

    ድምጽህ ቅንብርህ እንዴት እንደምትቀፈኝ።

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 9 วันที่ผ่านมา

      በጣም በጣም ቀሺም ነህ ወይንም ነሽ! ፖለቲካ የማታውቂ/ቅ ገረድ ደደብ ነህ/ሽ! እንደ ሐመር ሚድያ the most balanced named in NEWS እንደ ሐመር ሚድያ እግርህ ጆሮህ እስኪነቃ ቆበር እስኪያወጣ ብትሄድ የትም አታገኚም

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 9 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የሚዲያ ንግግር ስብከት ሳይሆን ዜና የሚያቀርብ ሲሆን ተሰሚነት የሚኖረው እንጂ የመንግስት የፖለተካ ልሳን ሆኖ ከመጣ ትዝብት ላይ መውደቅ ነው

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 9 วันที่ผ่านมา +3

    ገዱ ጉዱ ተራ ሽማግሌ ነህ አማራ ነኝ በኛ ደም አንተ ዶላር ልትሰበስብ ነው እኛ አሁን ለመንግስት እጅ ሰተን ሰላማዊ ትግል እናረጋለን

    • @NNn-wo5yq
      @NNn-wo5yq 9 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ አማራ አደለህም ወይም የሚሊሻ ልጅ ነህ😂😂

    • @haymanottadesse
      @haymanottadesse 9 วันที่ผ่านมา

      እረ ባክህ ተብአዴን እሱ ይሻላል 😅😅😅

    • @haymanottadesse
      @haymanottadesse 9 วันที่ผ่านมา

      እረ ባክህ ተብአዴን እሱ ይሻላል 😅😅😅

  • @derbiealemu5272
    @derbiealemu5272 8 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሚዲያ 100% ብልፅግና የላከው ማወቅ አለባቹህ።ያላወቃቹህ እወቁ!!!

  • @NNn-wo5yq
    @NNn-wo5yq 9 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ እደሚያሸንፍ ምንም ጥርጥር የለኝ ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️💪

    • @AbdiWele..5
      @AbdiWele..5 8 วันที่ผ่านมา

      እፍንፍን ያድርግህ አንተ መሃይም ደ በ ሎ ኣ ም፣አጐዛም፣ቁርበታም

    • @NNn-wo5yq
      @NNn-wo5yq 8 วันที่ผ่านมา

      @AbdiWele..5 መጀመሪያ አማርኛ ተማር ጋላ አማርኛ ሳትችል የንጉስ ዘር ጋር አታውራ 😁😂

    • @AbdiWele..5
      @AbdiWele..5 8 วันที่ผ่านมา

      ለመሆኑ ምን ያህል እንደኣራህና እንደቀዘንክ እኮ ስለማታዉቅ ከመሃይም ምን ይጠበቃል፣አቶ ቆምጨዉ እየሠሙ ነዉ፣ባላገር ሂድ እዛዉ ወደ እርሻህ ወደለመድከዉ፣ወደ ድሪቶና ደበሎ፣አጐዛና ቁርበትህ ፣ብቱቱ ሁላ

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ግዜ ስንቱን አሳየን? መክሸፍ እንደ ገዱ ይልሀል ።የዛሬ አራት ዓመት እኛ ስንናገር የዱርዬ ስብስብ ያልከንን አንረሳውም።ከስልጣን ሲያወርዱህ ከምትቀባጥር ከነክብርህ አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልሀ ነበር።ስለ አማራ አትጨነቅ።እኛ እናውቅበታለን።

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 วันที่ผ่านมา +1

    ካረጁ አይበጁ ማለት የገዱ አይነቱን ነው

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 9 วันที่ผ่านมา +2

    ብአዲንን ናፋቂ የተናገረውን በትኩረት ከተደመጠ ብአዴን ወደብልፅግና መገልበጡ የቆጫቸው ይመሥላል እና ተጸጽቻለሁ (ተቆጭቻለሁ )ብለው መፅሀፍ ይፃፋ ንገሩልኝ

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት የደንቆሮ ትንተና ነው የምትሰጠው ማፈሪያ።ያለው ዘራፊ እና ሌባን ነው ያወገዘው እንጂ ፍኖ እሱ ያለውን አይነትሀይል አይደለም።ምኑን ከምን ነው የምታገናኘው።

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 9 วันที่ผ่านมา +1

    በቃአወራህ ማለትነዉ

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 9 วันที่ผ่านมา +1

    #የአዞ_እንባ
    =>ትናንት ህወሀትን ገፍቶ ለኦህዴድ አፈንድዶ...ቢታረምና ቢስተካከል እንኳን ለኢትዮጵያ ይቅርና ለአፍሪካ የሚተርፈውን ባለ ድንቅ ፖሊሲ መንግስት #ኢህአዴግን ብ ለማፍረስ የአቅሙን ያክል ብቻ ሳይሆን አቅሙ ከሚፈቅድለት በላይ ሲዳክር የከረመው...መቼ ይሄ ብቻ....
    =>የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሀትን በሚፈለገው ልክ አልጠላትም በሚል ለትግራዩ ወረራ የአማራን ህዝብ ጭዳ ለማድረግ በወለጋ፣በአርሲ፣በሸዋ፣በሀረር ወዘተ ከኦህዴድ ጋር በማበር የገዛ ህዝቡን...ምስኪኑን የአማራ ህዝብ ሲያስፈጅ የነበረው...መቼ ይሄ ብቻ...
    =>የትግራይን ክልል አፍርሰን ለሶስት እናካፍለዋለን፣ህዝቡን በትነን ከታሪክ መዝገብ እንፍቀዋለን፣የተቀረውን ደግሞ ማንነቱን ቀይረን እንውጠዋለን በሚል በትግራይ ጄኖሳይድ በቀጥታ በመሳተፍ የኔ ቃላት ሊናገሩትና ሊገልጹት የማይችሉትን የዘር ፍጅት ያካሄደው ገደ ቢሱ #ገዱ_አንዳርጋቸው አንድ ሰአት ከምናምን አብይ አህመድን ሲተችና ሲያንጓጥጥ አርፍዷል።
    ዱቄት በአመድ ይስቃል ነው ነገሩ!!!
    ለማንኛውም የአማራ ህዝብ አልታደለም!!!
    ሰሞኑን የአብይ አህመድ ቃርዳዎች ለምን እየተሰባሰቡ እንዳለ እነግራችኋለሁ።
    እየጠጣን ጓዶች!!!
    By Netsa Gutema

  • @sileshiworku-m1f
    @sileshiworku-m1f 9 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም የገዱዝቅጠት

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፀረአማራ የኤርሚያስለገሰ ቡችላ😀😀😀😀

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 8 วันที่ผ่านมา

    አንዱ እኮ ነዉ ከሀገር ተሠደደና አሜሪካ ገባ ከዛ በኑሮ ደረጃ የሠራዉን ያህል ነዉ የምከፈለዉ ስለዚህ አመጋገቡንና ሽንትቤት አጠቃቀሙን ሲመለከት አይ ኣር እኮ ጐጃም ቀረ አለ ኣሉ ይባላል

  • @GunuMare
    @GunuMare 9 วันที่ผ่านมา

    ህሊናቸው ግን ንፁህ ነው ንፁህ እንቅልፍ ይተኛሉ ጋሽ ደጉ

  • @yohannesgedlu623
    @yohannesgedlu623 9 วันที่ผ่านมา +1

    በፊት አቶ ገዱ ስልጣን ላይ በነበሩት ግዜ ስለ ፋኖ ተናገሩት ብልህ ያቀረብከው ንግግር ፋኖ ብለው ስም አልጠቀሱም ነገር ግን ስለ ዘራፊዎች ስለ ግዳዮች ተናግረዎል ዘራፊ በአንድ ሀገር ውስጥ አይጠፋም አንተ ግን ዘራፊ ያሉት ፋኖን ነው ብለህ ማውራት ትዝብት ላይ ይጥልሀል

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 8 วันที่ผ่านมา

    ገዱ ባላገሩን ወደ እርሻ ላኩት፣ፊቱም እዉቀቱም የዘቀጠ ሃላቀር አስተሣሠብ ነዉ ያለዉ፣ከባዲያ ምን የጠበቃል ድሮስ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 8 วันที่ผ่านมา

    የገዛ ጓደኞችን የበላ ጨካኝ ገዱ አረመኔ ከሐዲ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 9 วันที่ผ่านมา

    ትናትና ለፈጠራቸዉ እስከ ሞት ቆርበዉ ይሆን?አይይይይ በዚህ ልክ መዝገጥ ነዉር ነዉ ወገን በዚህ ልክ ምን በደላችሁ እረተዉት

  • @biniyamabiy7750
    @biniyamabiy7750 9 วันที่ผ่านมา +1

    Molacha shimagle anthem Andy neh ke fejun mehal

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 9 วันที่ผ่านมา

    የመግቢያውን ከለር ቀይር

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 9 วันที่ผ่านมา

    ሲያልቅአያምርጡረታበምንጣሙሞራልናህሊናየሚባልየጠፋበትዘመንበዚህልክለምን?

  • @Asege-t8n
    @Asege-t8n 9 วันที่ผ่านมา

    አቶ ገዱ አርፈዉ ይቀመጡ ከትግሉ መሀል መግባት ቂምን መቀስቀስ ነዉ

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 9 วันที่ผ่านมา

    የትግል ጓዶቹ፣ ዶ/ር አምባቸው፣ግርማ የሺጥላ እና ስማቸው ያለተጠቀሱ ሲገደሉ ገዱ አሰላለፉ ከገዳዮች ጋር መሆን አልነበረበትም ።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @welanssanegusie8785
    @welanssanegusie8785 9 วันที่ผ่านมา +1

    Gedu Gudu Bekah Tureta Wuta Welkayeten Rayan Fermo Yeshete Leba

  • @welanssanegusie8785
    @welanssanegusie8785 9 วันที่ผ่านมา

    Ante Hodam TIGRAYEN Yewegahewu Ante Neh

  • @mmennurr
    @mmennurr 9 วันที่ผ่านมา

    Lehilinaw kenore lemin titechaleh

  • @beleteleysu99
    @beleteleysu99 9 วันที่ผ่านมา

    endante befrfari kemesadrb minm aynurem

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 9 วันที่ผ่านมา

    አንተ ታድያ ምን አስጨነቀህ የብልፅግና ካድሬነህ እንዴ

  • @MandefroMersha
    @MandefroMersha 8 วันที่ผ่านมา

    ስለፋኖ አይደለም የተናገሩት ፋኖን አልተቹም

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 9 วันที่ผ่านมา

    kkkkk abet kededa. Try it!

  • @aleaye3205
    @aleaye3205 9 วันที่ผ่านมา

    Amha Degefa, you are paid puppy propagandist of Abiy Ahmed, you are LIAR. Mr. Gedu never ever said that Fanno was robber.😂😂😂 Fanno is freedom fighter. ❤❤❤

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 9 วันที่ผ่านมา

    Ay Amara meri yelew temerity yelew , ye go fund me jegna, ye TH-cam jegnoch , zem blachu lemeta leba dollar awatu

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 9 วันที่ผ่านมา

    ገዱ ፋኖ የሚያሸንፍ መስሎት ነው ።ጥልቀት ያለው ዕውቀት ማጣትና ምናልባትም በቂ ስልጣን አልተሰጠኝም የሚለው ገፋፊ ምክንያት ሊሆን ይችላል ።የመረጥነው ምርጫ ከሁለት ያጣ!

  • @TsigieSimur
    @TsigieSimur 9 วันที่ผ่านมา

    Kift af neh
    Anten bilo media