ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +817

    ቶፍቅ አለህን ፍራ ያምትሉ ለይክ 😢😢እኮን ጉጮክን ልስም ቃርቶ ሰለም መለት መነው ያፋቃዳልክ 😢😢😢😢😢

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +5

      ወጣምያስጠላልቶፊቅከሶፊውጭወደውጭ❤❤❤ደምርኝማሬ

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +7

      አወአችአይገባውምጅልነውቶፊቅአስጠላኝ❤❤❤ደምሩኝቤተሰብ❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 2 หลายเดือนก่อน +7

      ምንም አይገብውም ገገም ነው

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 2 หลายเดือนก่อน +2

      አረ አው ስራት አጣ እኮ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 หลายเดือนก่อน +76

    ከጓደኛቹጀምሮ ቶፊቅ የሶፊንስሜትአይጠብቅም ካለፈውስህተት የማይማር ለፈጣርው ክብር እሚባል የሌለውሰውማለት ቶፊቅነው እስኪትንሽ አላህንፍራ ካገኘኸውሰው አትለጠፍ የምትሉ በላይክክክ

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ውድዋ

    • @HidayamiftaHidaya
      @HidayamiftaHidaya 2 หลายเดือนก่อน

      Ewenet new welahi yehone asedabi balege

    • @hayatfkr7832
      @hayatfkr7832 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ምኑ ደደብነው

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 2 หลายเดือนก่อน +314

    ከሶፍቾ❤ ውጭ ወደ ውጭ😏 የምትሉት እስክ👍

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 2 หลายเดือนก่อน

      😢በጣም

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 👍👍

    • @TebarkeMeshamo
      @TebarkeMeshamo 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน

      @@TebarkeMeshamo ደመሪኙ እህቴ

  • @ራህሙ
    @ራህሙ 2 หลายเดือนก่อน +200

    ቶፊቅ ካለፈዉ ስህተቱ አልተማረም የምትሉ በላይክ

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @gullala4624
      @gullala4624 2 หลายเดือนก่อน

      ባካቹ እየ ተጫወቱቡን ነው

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰

    • @tigisttewahedo4278
      @tigisttewahedo4278 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @طيبه-م4ق
      @طيبه-م4ق 2 หลายเดือนก่อน

      Wlh tofik dedeb new indet setin lij Angtun akfo selam yelal icci Allh sabron yestish sofiyee

  • @ادريسحبشي-ص1ل
    @ادريسحبشي-ص1ل 2 หลายเดือนก่อน +447

    የመዳምቅመሞች ነብሰጡርነኝ ላይክአምሮኛል ግጪኝ😢😢

    • @nory22-54
      @nory22-54 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂❤❤❤ማሻ አላህ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน +3

      ላይክ ምን ያረግልሻል እሺ😅😅

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 2 หลายเดือนก่อน +2

      በነብሰጡረ የሚጨክን አጅት የለኝም አረኩ

    • @Alam-v5h
      @Alam-v5h 2 หลายเดือนก่อน

      Ashi

    • @ادريسحبشي-ص1ل
      @ادريسحبشي-ص1ل 2 หลายเดือนก่อน

      @@FfFff-vr2gn እኔጃዠ😂😂

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 2 หลายเดือนก่อน +26

    እሱ ሳይሆን እኛነን ጂሎች እየተነጋገሩ ብራክነው እያሉ እኛን እሚሞኙ እኛ እውነት ይመስለንና እሱን እንሳደባለን ባለፍው ሁሉም አዝኖነበት ሁሉንም ስው አስከፍቶ ይቅርታ ብሎነበር አሁደሞ ተመሳሳይ ነገር ደገመ እና ማስተማሪያ እንዲሆነው ስብስከራይባቹህን እያነሳቹህ ቢዶውን አትዩለት ሁሌ ስተት እየስራ እምናየው ከሆነ ከስተቱ አይማርም እና እሚስማማ ላይክ ያርግ

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ላይክ እና ሰብስክራይብ ማንሳት እይታው ይቀንስበት ኤጭ

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 2 หลายเดือนก่อน +138

    አረ ተው ከሶፊ እንዳትጣሉ እባክ ካለፈ ህይወትህ ተማር የምትሉ 👍👍🤞
    በተአፈ ይመቻቹ 🙏❤

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 2 หลายเดือนก่อน +54

    ለሶፊዬ ክብር ይኑራችሁ በተለይ ጆን የኔ መልካም ሴት ሶፊዬ❤😢

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሷ እራሷ ሶፊ ናትጅ ደነዝ የደነዘች የሴት ጋጋታ ሲላላስ ሲተቃቀፍ እያየች ዝም መይት የሞተች

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@abcabc1705 ትክክል ነሽ ወላሂ

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 2 หลายเดือนก่อน +223

    ቶፊቅ ግን ለሶፊ ስሜት ትንሽ ተጨነቅ ቀልድም ቢሆን ለሷ ያማል😢

    • @روادطيبه-خ4م
      @روادطيبه-خ4م 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ቶፊቅ አት መደን ይሻላሀል ኡኡኡኡ አተግን ቀሥተትህ አትማርም እናተሥ ብትሆኑ በሶፊ መክናት ምን እደሆነ ታቃለህ ምን ሁነህነዉ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 2 หลายเดือนก่อน

      በእስላም እስከ አራት ሴት ይፈቀዳል

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይረባም ወላህ ግን ሶፊ የምር የዋሃና ትግሰተኛ ሰለሆነች እኮ ነዉ እጂ

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 หลายเดือนก่อน +21

    አቤት የዋሎ ልጅ ቆጆ ናቻው እኮ😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SirakeAginchew
      @SirakeAginchew 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumaseta4684
      @fatumaseta4684 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Temrelove
      @Temrelove 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤አወና🎉🎉

  • @Saead-t5t
    @Saead-t5t 2 หลายเดือนก่อน +164

    ,ቶፉቅ አላህ ፉራ ስራም ቢሆን በልክነዉ የምትሉ ላይክ

  • @ኩንፍየኩን-ቨ1ጐ
    @ኩንፍየኩን-ቨ1ጐ 2 หลายเดือนก่อน +26

    ልጂቷ ግን ስታምር❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 หลายเดือนก่อน +302

    ሶፊ የናፈቀችው ሶፊ ትምጣልን የምትሉ

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 2 หลายเดือนก่อน +5

      😢😢😢ወላሂ ላአዚም ከተውፌቅ ትዳር መሰርቼ ከምኖር ቁሜ ብቀርሰ😢😢ቱቱቱ ሼይጦን ነህ ምንሰ ብታምር አዴለም ካፌር ሁና አዴለም ሙሰሊም እህትህንኮ ሰላም አይባልም አተ ዝቃጭ የወድ አልጫ ሚሰቱን እቤት እዴህፃልጂ ቴሌቪጂን ጋ አሰቀምጦ ከካፌር ሴቶች ጋ ይጨማለቃል አተ አተላ 😢😢😢😢አታይምዴ እነ ጆ ከሙሰሊም ሴቶች ጋ ይሳሳማሉ በጭራሺ አተ ግን ጭቃነህ እሺ እበት😢😢😢ማነው እዴኔ ከሀጂ ነበይ ሴቶች ጋ ሲዴባለቁ የሙሰሊም እህቶቼና ወዲሞቼ ዴሙ የሚፈላው😢😢😢አናዴዴኝ ሶፌ ወላሂ ላአዚም ምንምኮ እወድሻለው እያለ ቢያሰመሰል ወላሂ ይህ ውሼቱነው ከማሪና ቢያሰቆሙት መጣ በሌላ

    • @madinamadinah-d3s
      @madinamadinah-d3s 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ መናገር የምፈልገውን የተናገርሽው ትንሽኳን አይደብረውም ይሄ መቸም አይገባውም ሶፊ ትግስቴን ወደድኩላት እኔ ግን ጭራሽ አልፈቅድለትም ግን ሶፊ ሀርድ ብትሆን እደዚህ አይጨማለቅም ነበር ኤጭ

    • @DahaboSeid
      @DahaboSeid 2 หลายเดือนก่อน

      ቅድሚያ አስተዳደጉ የተበላሸ አላህ ያግረዉ ምን ይባላል ወይ ከደና ተወለድ ወይ ከደና ተጠጋ ይላል ያገሬ ሰዉ ሚስቱም የሱ አምሳያ ማን መንን ይምከር አላህን ቲኒሽ እንኩዋ የምትፈራ ከሆነ ሞት ሳይቀድም ወደ አላህ ተመለስ ስንት ኬይር ስራ እያለ ራስክን እስልምናንም አታሰድብ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ኮሜንት የምታይ ከሆነ ሰዉ የሚልህን ስማ😢😢😢😢​@@madinamadinah-d3s

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @سبحاناللهوالحمدلله-ر7ض
    @سبحاناللهوالحمدلله-ر7ض 2 หลายเดือนก่อน +8

    ያረቢ የዚህንም ልጅ የኔንም ሌሎቺም ክስረት ላይ ያለን አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 2 หลายเดือนก่อน +142

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉየኛ ውድ ነብይሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢና❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 หลายเดือนก่อน +38

    ተው ቶፊቅ አላህን ፍራ ከሶፊ ውጭ ማንንም እድሁም ሙስሊም ያልሆነችን ሴት ጓደኝንት እደዚህ አደለም ጆሲ ተው እናተም ትክክል አደላችሁ የምትሉ👍👍👍

    • @MdEt-wb9qr
      @MdEt-wb9qr 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😢

  • @halimetdewud
    @halimetdewud 2 หลายเดือนก่อน +110

    አንዳዴ ባለትዳር መሆንህን አትርሳ ካንድ ነገር መማር አለብህ😢😢😢😢

    • @FatumaAbdu2
      @FatumaAbdu2 2 หลายเดือนก่อน +3

      የት አለው ትዳር ፍቅረኛ ናት ሶፊ ደግሞ ባለትዳር ሆነም አልሆነም ልጅቱዋኮ ካፊር ነች መቸስ አይጋቡ

    • @Marigirmanesh
      @Marigirmanesh 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኡኖት,አሁንስ,አስጠላኝ,ሶፊ,ምስክን,😊

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 หลายเดือนก่อน

      ​@FatumaAbd😂😂😂u2

    • @AseressetegeAserse
      @AseressetegeAserse 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኡፍፍ አሁንስ ወንድ ማመን ቃተኝ ኤጭ

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@ያንከፋርሽ ቦርኮ ለሀጫምFatumaAbdu2

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 หลายเดือนก่อน +15

    ከሰው ልጅ ምርጥ ገፀ-ባህሪያት ውስጥ
    ~እምነት
    ~ እውቀት፣
    ~ አደብ
    ~ እውነተኝነትና
    ~ ታማኝነት ዋናዎቹ ናቸው።
    م

    • @Madena-qq5cq
      @Madena-qq5cq 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @AminayeHussenDawed
    @AminayeHussenDawed 2 หลายเดือนก่อน +28

    ጆ ካንተጋ ማች ታደርጋለች ልጅቷ ተደመሩ ሶፊና ቶፊቅ ❤❤❤❤one Love for Ever

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ጆኮ ፍቅርን አለችው

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 2 หลายเดือนก่อน +82

    ጉድ የቶፊቅን መጨረሻ የናፈቀዉማነዉ እንደኔ
    እንዳዉ እኔስ ልል የምችለዉ ሶፊን ትግስቱን ይስጣት ነዉ የምለዉ ❤

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @KedjiaAdem-u5i
      @KedjiaAdem-u5i 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከስተቱ የማይማር 😔

    • @Fahad-eh8mz
      @Fahad-eh8mz 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ በሱ አልፈርድም በሴቶቹ እንጄ😅😅

    • @ZulfaNaNta
      @ZulfaNaNta 2 หลายเดือนก่อน

      ወላይ እኔም😢😢😢😢😢

  • @seidaseida3434
    @seidaseida3434 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሶለሏህ አለይህ ወሰለም

  • @Meron824
    @Meron824 2 หลายเดือนก่อน +48

    ቅመሞቼ ደክሞኛል በላይክ አበራታቱኝ😥😥😥😭

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ😢😢😢

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና 2 หลายเดือนก่อน +12

    ኤጪ ከሚሥትህ ጋር ሥትሆነዉ የሚምረብህ ወላሂ ወንድ ልጂ ቆፈጠን ብሉ በትዳሩ ሥኖረ እንደት ደሥይላል❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 2 หลายเดือนก่อน +53

    ሶፊ የት ነሽ ምን ቀን ነው ቶፊቅ ጋ የተዋወቅሽው 😢ሁሌም ከስተቱ የማይማር አችን ከማስለቀስና ከማናደድ ወደሆላ የማይል ላንች አዘኩኝ

    • @Amanh-qt9qx
      @Amanh-qt9qx 2 หลายเดือนก่อน +4

      አታሽቃብጭ ቅቅናም ሁና አላበዛችሁትም ጓደኞቹጋር አይገናኝነውደየምትሉት

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላህ ትክክል

    • @fozeadawwd4505
      @fozeadawwd4505 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😮

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢s

    • @RabiaAthyobia
      @RabiaAthyobia 2 หลายเดือนก่อน

      ሡፈአላሕሒዳዉንይሥጥሸከዚሕአይነቱሒወትዉጨ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน +15

    ስታምር የወሎ ቆጆ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 2 หลายเดือนก่อน +69

    ሶፊ የኔ ቆጆ የት አለሽ የኔ መልካል ❤❤❤

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 2 หลายเดือนก่อน +14

    ቶፊቅ አለሀን ፊራ እስልምናን አተሰድብ የምትሉ በለይክ

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 2 หลายเดือนก่อน

      ስራ ነው ምን አረገ በግልፅ ስለ ስራ ነው በድብቅ እኮ ሀይማኖተኛ ነነ የሚሉትን አየናቸው ሀራሚ ሁላ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +31

    ሶፊ የኔ ቆጆ የት አለሽ የኔ መልካም❤❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቶፍቅ ግን ከሁሉም ሴቶች መገናኜት ይውዳል ለሶፈ አይጨናቅም አብርሽን እየው ከሩታውጭ ውድ ውጭ

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 หลายเดือนก่อน +29

    ዋው ልጅቷ ቆጆ ነች ግን ምን አስባ ነው አስቀምጣለት ሄደች እኮ ጉጩ ላይ ሶፊ ያላየሽው ጉድ 😂❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 2 หลายเดือนก่อน +13

    ስታምር❤

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 2 หลายเดือนก่อน +28

    ቶፊቂ ብትጠነቀቅ ይሻልሀል አትለጠፍ ዝብለህ 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Rabiamohammed-e9m
    @Rabiamohammed-e9m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶፊቅ የሚባል ቆዳ ምኑም አያስደሰተኝ ሲያስጠላ የወንድ ተራ ሰዉ ነዉ ለዉዷ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ዚፍጥ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዉሎ የቆጆ አገር ማረየ ነሽ ጌታን❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 หลายเดือนก่อน +15

    ልጅታ ስታምር😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ሮዚየ ደምሪኝ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 หลายเดือนก่อน +35

    አረ ቶፊቅ አላህን ፍራ ምን አይነት ነህ ሚስትህን እኳባትፈራ የፈጠረህን አላህ ፍራ የዚህን ያህል

  • @CalmCheese-ku2cr
    @CalmCheese-ku2cr 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቆጆ ናት

  • @FgVb-pm2uw
    @FgVb-pm2uw 2 หลายเดือนก่อน +18

    ከእደዝህእይነትባልእላህይጠብቀንእህቶቸ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያልገባኝ ነገር እናተ ጓደኞቹ ሰክራችሁ ነበር መሰል ምን የሚል ይመስልሀል ሲለው ደስ ይለዋል አላለም ለምን ደስ ይለዋል እህቱ አይደለች ወይም ባለቤቱ ያልገባኝ ነገር ሶፊን አታቋትም እንዴ ሰርኘራይስ ልናደርገውነው ጭራሺ የሆነነገር በስመአም የመጨረሻ ወረዳችው

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 2 หลายเดือนก่อน +39

    ቆይግን ይህልጂ ከሶፊዉጪ ከሌላሴጋእደማይሰራ ምሎናገዝቶአልነበርእዴ ምናይነቱ እከፍነዉ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጋጠወጥ ነው😢😢

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ቆሻሻ ነው

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 2 หลายเดือนก่อน +4

      ማሀይብ ነው😢😢😂😂

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 หลายเดือนก่อน +4

      እሱ አደለም ጥፍተኝው እኝ ነን እየመጣ ያላግጥብናን

    • @MeryYosf
      @MeryYosf 2 หลายเดือนก่อน +2

      እክፈብቻ

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ልጁቱ ባለትዳርመሆኑን አታውቅምግን ያረቢ ሶፊየ አላህፅናቱንይስጥሽምንናለሁሌላ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 หลายเดือนก่อน +26

    አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን ☝️

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SSenaytgonderwa ምንአሳቀሽ??????

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን የኔውድድድ🎉🎉🎉🎉

    • @HhBb-m5y
      @HhBb-m5y 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkk😂😂😂😂

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረቢ
      ያኔቆንጅ❤❤❤

  • @ረሂማመኮነን
    @ረሂማመኮነን 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወለየወች በጣም ቆንጆ ናችሁ የምል

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሶፊ ትግስቱን ይስጥሺ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 27 วันที่ผ่านมา

    ቶፊቅ ደግመህ ስተት ላይ እዳትወድቅ መጀመሪያ ራስህን ጠቅቀህ ወድቅ

  • @Hayra-p5p
    @Hayra-p5p 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዲን ከሌለው ባል አላህ ይጠብቀን

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ቆሜ መቅረት ይሸለኛል

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረቢ🎉🎉🎉🎉

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ቁሜ ልቅር ወረቢ

  • @AsailAsail-j1h
    @AsailAsail-j1h 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይች የወሎ ልጅ እቅልፌን ነሣችኝ😜😜ወሎየወች እሥኪ የት ናችሁ👍👍👍👍

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +12

    አደዲቀን የጠበስካቸዉ ሁላ እየመጡ ሶፊን አትረብሹብን ክብር ለትዳርህ

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሲጄመረ ለሶፊ ባል አየሆናትም ቶፈቂ የሚባል ልጂ አላህን ካልፈራ ከባደ ነዉ ከምንም የሴት ዱረዬ ካረ እየተሻሼ አኡዙቢላህ😢😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 หลายเดือนก่อน +22

    ❤❤❤የወሎዬ ዉበታሞች ወንድ ሴቱ ዉበት በርቱልኝ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምር ❤ግን ሶፍን በጣም አከብራታለሁ ሶፍ በጣም ቆንጆ ናት ❤አደራ ለሶፍ እየተጠነቀቃችሁ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +43

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ያሰባቹትን ፈጣሪ ያሳካላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሚን በሉ❤❤❤

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን ያረብ❤❤❤

    • @FgdTdtxgx-kd4ht
      @FgdTdtxgx-kd4ht 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንንንንን 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲

    • @user-jr6ox3sh8y
      @user-jr6ox3sh8y 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንያረብ

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንይድድ
      አሚንንንንይ

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 2 หลายเดือนก่อน

    ዉበቷ በጣም ያጓጓል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HahmadhHanaan
    @HahmadhHanaan 2 หลายเดือนก่อน +13

    Sofi yene wude yet nesh❤❤❤❤❤

  • @seliseli3381
    @seliseli3381 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ወሎቹ ቆንጅና❤

  • @Nennaseid
    @Nennaseid 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ቆንጆ የወሎ ቆንጆ😘😘😘😘😘

  • @tigist9632
    @tigist9632 2 หลายเดือนก่อน +5

    *_ኤጭ አፈሩን ብሉት አምሮብኛል ብለሽ ይሆን ዱዝ_*__. __*_ሶፊዬ የኔ ጨረቃ ❤❤❤❤የሴቶች በላይ🎉._*

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 2 หลายเดือนก่อน +17

    የወሎዋ ንግስት ❤❤❤

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክክ

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ልጅቱ ስታምር ድሮስ እኛ ወሎየወች አስሊ ነን❤❤❤❤❤❤

    • @Besu66
      @Besu66 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ በፍርስ ጭራ አወ ስው ናችህ😂😂😂

  • @rahima1683
    @rahima1683 2 หลายเดือนก่อน +195

    ፍቅረኛየ ናፍቆኝ ነዉ ለይክ አርጉኝ👍😢😂

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔን 🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔን,,,

    • @user-nr3tk3jj5r
      @user-nr3tk3jj5r 2 หลายเดือนก่อน

      ውይ ጥላትሽን😂😂😂😂😂😂😂

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-yz8wq8
      @user-yz8wq8 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ውዴ 🥲😫😩😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ግን ስታምሩ❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 2 หลายเดือนก่อน +8

    አኡዙቢላ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን💦

  • @አላህከሪም
    @አላህከሪም 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጒደኞቹ እራሱ አይረቡም በጣም እድቀራረቡ ይፈልጋሉ ልጁ የመጨረሻ ደነዝ ነዉ እህቶቸ አላህ ይጠብቀን ከእድህ አይነት ወድ ሁሉ አማረሺ ነዉ ልጅቱ እራሱ ስታስጠላ መቸም ሳታቅ አትቀርም ሶፊ መኖረዋን ትንሺ ሰበት ሲል ፕራክ ነዉ እሚለዉ ደሞ የነዚህ ማጋነን ይድፋችሁ

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያሥጠላል ግን አሁን ምን ሊሉ ነዉ
      መቸም ትማሩበታላችሁ ብለን ነዉ እደማይሉ ተሥፋ አለኚ ምክነያቱም ከማንም በፊት እምነት አላህን መፍራት ይቀድማል ግን ሱበሀን አሏህ ምን አይነት ዱዮሥ ነዉ ተዉፊቅ ተብየዉ

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      ላይክ አናርግለት ልጁ ሳይሆን ጓደኛ መሳይ ናቸው

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      ምንዋ ስድ ነት እንዲሁም ጓደኞቹ ኤጭ

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 2 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቆንጆ ልጂቷ ታምራለች❤❤❤🎉 ግን ደግሞ ሌላ ድራማ😂አይይይ

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጆግን ሶፊን መለየት ትፈልጋለህ ከቶፊቅ በነሱላይ የምታደርገው

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 2 หลายเดือนก่อน +23

    በስደት ያላቹ እህት ወንድምቼ ያሰባቹትን ፈጣረ ያሳካላቹ ፈጣረ ይጠብቃቹ አሜን በሉ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hdfs-fu2tb
    @hdfs-fu2tb 2 หลายเดือนก่อน +5

    እእእእእእ ቶፍቅ አላህ ፍራ ያረቢ

  • @Nennaseid
    @Nennaseid 2 หลายเดือนก่อน +20

    መታደል ነው ወሎየነት🥰🥰🥰

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢❤🎉

    • @فوزيه-ط2ي
      @فوزيه-ط2ي 2 หลายเดือนก่อน

      ወሎዬ ሎወዬ አላቹሳ ምን ብርቅ ነዉ ወሎ መሆን ዘልዛላ ትጃጃላላቹ

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 2 หลายเดือนก่อน

      @@فوزيه-ط2ي እራምንይጥብሰ

  • @AAa-pz5ib
    @AAa-pz5ib 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ትግስቱን ይሥጥሽ ደሞ ጓደኞቹ እሚገፍፋት ይሄ ባል አይሆንሽም ከማቃጠል በቀር

  • @birtukannguse5206
    @birtukannguse5206 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጓደኞቹ ግን አነጋገራቸው እንዴት ነው ሚስት እንዳለው ያውቃሉ እሷ ይከፋት ብለው አያስቡም እሱስ ቢሆን

  • @SadauimamSedaa
    @SadauimamSedaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፉያ ግን ወይኔ ትግስቷ ማሻአላህ ግን ይህትግስት ያለቀለት አላህይድረስልህ ተውፉቅ😢😢😢😢

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 หลายเดือนก่อน +46

    ኧረ ኡኡኡኡ ሶፊን አምጣልን ቶፊቅ

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 2 หลายเดือนก่อน

      አራ ዎኔ አዲስአበባ ጉድ uuuuuuuuuuu😢😢😢😢😢😢😢ሶፊያ አይዞሽ የኔ ቂመም

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 2 หลายเดือนก่อน

      ዱሮም ፊልም ነው ሚመስለው ቶፒክ እኛ ሶፊያ ትዳር አላመንኩም 😢😢😢😢😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪና ቶፍቅ❤ አብራችሁ ስሩ አትለያዩ እሽ ❤

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ 2 หลายเดือนก่อน +22

    ከሶፌ ዉጭ ወደዉጭ የምትሎ በላይክ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ እውነት ታምራላችሁ አብራችሁ ስሩ
    ይቱብን ተቄጣጠሩት ምርጥ ጥዶች ❤. ናችሁ
    እውነት በጣም ታምራላችሁ ❤

  • @GOOGLEACCOUNT-w9y
    @GOOGLEACCOUNT-w9y 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ቀልብ ይስጥህ በስ ምን ጉድ ነህ አሄራህን የረሳህ ሶፊ ቆጆ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @SabibaSabiba-g7i
    @SabibaSabiba-g7i 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ወሎወች ውበትኮ ከዘራችን ነው ግንግን ቆፊቅ ኢተቂላህ እስኪ እዴወንድ ሁን አትልከስከስ በቃህ ልብ ግዛ አላህን ፍራ ሰውን ምረጥ ተው የዱንያ ዴስታ የውሼትነው ኤጭ ሁሉምጋ መለጠፍ ሲያስጠላ😢😢

    • @halima7993
      @halima7993 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ይሄ ቆሻሻ ወልዶ ቆሻሻብያሳደገው

    • @Besu66
      @Besu66 2 หลายเดือนก่อน

      በፍርስ ጭራ ነው እናንተ ስው እምኮኑት 😂😂😂

  • @SeadaMuhammad-c2f
    @SeadaMuhammad-c2f 2 หลายเดือนก่อน +47

    እረ ቶፊቅ አስጠላኝ ወላሂ ከሙስሊም የማይጠበቅ አትስራ አገኝህው ላይ ልጥፋ 😢

    • @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
      @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ

    • @SamiYoni-qk2kq
      @SamiYoni-qk2kq 2 หลายเดือนก่อน

      Bkerstyanme ysetelale😢😢😢😢😢😢

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 2 หลายเดือนก่อน +1

      በኦርቶዶክስ ቢሆን እንካን ባለ ትዳር ያልሆነ እንካን ከራሱ ያልሆነ ውጪ ከማንም ኣይደረግም ግን የደረስነው ግዜ ነው የሚያስፈራ😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      አገነኞቹ ናቸው መይረቡ ኤጭ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 หลายเดือนก่อน

    አኡዙ ብላህ አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ አንትንም ሶፊያንም እና ሶፊ አለህ ትዕግስቱን ይስጥሽ ሁሌም ስህተት ለምያራገው ናገር😢

  • @KubraSomal
    @KubraSomal 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ አላህን ፍራ ሀጂ ነብይ ሴት ጭራሺ ሶፊ ተቆጭዉ ዉደ ግን ሰዉ ተመክሮ ሳይሆን አላህን ሲፈራ ነዉ እጂ😢😢😢❤❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ ወሎየዋ ታምራለች❤ግን ቶፌቅ ለሶፊየ ክብር ይኑራቹሁ ጆየ የስሚቷ እስቡ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወሎየ መሆና ውበቷ ይናገራልኮ ወሎ የውበት መፍለቂያ 100%❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sameera-b7l
    @Sameera-b7l หลายเดือนก่อน

    ሰገጤዎች ለሴት ልጅ ክብር የሌላው አይወለድ ለሶፊ ስሜት እንኳን አታስቡም

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጌታን ሶፊ ግን ታድለሽ እኔ በቅናት ነው የማብደው ደግነቱ እንኳን መሳሳም የሴት ስልክ ቁጥርኳን የለውም😊

  • @ZakirAhimed-gj5fg
    @ZakirAhimed-gj5fg 2 หลายเดือนก่อน

    ቶፊቅ አላህን ፍራ ሶፊን አታስለቅሳት በአላህ ሪስቤክት ይኑርህ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንዳንድ ኮመንትወች ግን ኅደኛውን አያግኝ እንዴ ቶፊቅ ለሶፊ ያለውን ፍቅር ክብር አይታችሀል ሚስቱንም የሚያይበት መንገድ እና ኅደኛ የሚይበት መንገድ አንድ አይደለም እንደራሳችሁ ስላያችሁት ነው ያልሆነ ነገር የምትቸከችኩ❤

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 2 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ንገሪልኝ ማሬ

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሴት ና የወድ ጋዳኛ የለም ዙሮዙሮ ወዱ ሌላነገር ማሰቡ አይቀርም

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 2 หลายเดือนก่อน

      @@qawwaswq9648 ያንቺ ጭንቅላት ነው ይህን የሚያስብ

  • @MahazaSentayehu
    @MahazaSentayehu 2 หลายเดือนก่อน

    ታምርያለሽ❤❤❤❤🎉

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስነስራት ለመስታወቅያ ፎቶ ተነስቶ ቅድም ጠብቁን ብሎ ለቆ ኣሁን ዝም ብሎ ድራማ ይሰራሉ ሶፊ ግን ነገ ችግር ይመጣልሻል ጠብቂ ይህ ሰውየው ባንቺ ኣይረካም ያለው ።

  • @hayuhabeshawittube6745
    @hayuhabeshawittube6745 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ የኔ ዉድ እህት አሏህ ይሁንሽ

  • @Medi936
    @Medi936 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ አተ ቶፊቅ እምትባል ልጂ ቆስጠን በል ቆይ ባለ ትዳሮችን እያቸዉ እስኪ ከሚሥታቸዉ ዉጭ ሌላጋ አይሰሩም

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምር አላህን ፋራ እሚል አይጠፋም እኮ እኛ ወለየወች ሙስሊም እህት ወድሞቻችን በጣም ነው እምንዋደደው አብረን ተጫውተን ተደስተን ነው ያደግነው ዘረኝነት የሀይማኖት ልዩነት ያወኩት በስደት ነው

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም በሎቸው ወለየነት🕌⛪❤

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ruki-v3q የወሎ ሙስሊምች ማርያምን ይለያሉ እኮ ብዝት ይበሉልን

  • @Haymi9470
    @Haymi9470 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንኮን ደና መጣችሁ የቶፈ ቤተሰቦች መቶሽ አስገቡኝ (ለተሳዳቤ ቦታ የለኝም)

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ሰታምሪ ቆጆና ቀቀጥ ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤ወሎዮች ግን የቁንጅናችሁ ሚሰጥር ምንድን ነዉ

  • @Jmila-rn3om
    @Jmila-rn3om 2 หลายเดือนก่อน +3

    የውሎቆንጆ😘😘😘😘😘😘😘

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 2 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ይች ማናት ሶፊን ለማስለቀስ እማታደርጉት ነገር የለም አይደል

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማላው የት አድርሶት ነው ግን ከዚ በኃላ አልሰራም እያለ አይ 😂😂😂😂

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ተውፊቅ አላህን ፍራ የምር መጨረሻህንአስብ ❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 2 หลายเดือนก่อน +3

    የወሎዋ ቆንጆ

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 2 หลายเดือนก่อน

    ቆጅየ ናት በጣም ❤❤❤❤❤

  • @SeadaEbrahim-s3r
    @SeadaEbrahim-s3r 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወሎየ❤😊