I thank God for the gift He has given you to bless us. May God add grace upon grace on you. Your songs are really a blessing , keep them coming! Definitely subscribing to your channel. God bless!
Hello this song is Buzayeew Gebrtsadikis song Zimarewun bedmb zemrachutal gin sew ameto tsliyoo yametawun zimare acknowledge asrgu malte ye akele new belu like
I really blessed by all your song I am one of ask kalhiwet church God givies you more grace to live his presence bless you with grace and fear of God bless
Eden Ebenezer you gust have the grace above you, it's my prayer for more grace and blessing in you and your loved ONE LIFE, I love you. GLORY TO JESUS CHRIST THE ONLY BEGOTTEN SON OF GOD.
ቤታችሁ ትዳራችሁ ህይወታችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይባረክ አሜን
የሚመራው ሙሴ ግብ እንዳያደርሰው
ሙት መቶ እሱንም በሩቁ መለሰው
የኔ ግን ኢየሱስ እንደዚህ አይደለም
ምድረበዳን ይዞ ያኖራል ዘላለም
ሁሉን አሸንፎ ሰማይ እንደሄደ
ልቤም ከእርሱ ጋራ ተጓዘ ነጎደ
I love it!!!!!!!!!!!!!!!!
🥰
ይሄን መዝሙር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል አሜን ተባረኩ
ኡፍፍፍ ልብን እርፍ የሚያደርግ ዝማሬ
ዘመናችሁ ይባረክ
በእውነት ምርጥ ደግሜ ደግሜ ነው የማዳምጠው ዘመናችሁ ይባረክ የአረብ የስራብዛቱን ድካሙንም እረሳዋለሁ መፅናኛዬ ነው
ጌታ ይባርካችሁ ወይ መታደል እኮ ነዉ ይህን ጌታን ማገልገል ዋው ለነፍስ እርካታ እኮ እየሱስ ብቻ ነዉ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ይቀጥላል
የኔ ማርዎች ተባረኩልኝ ብሰማችሁ ብሰማችሁ አልጠግብም አልኩኝ እሰይ ዘመናችሁ ይባረክ እንደዚህ አይነት ቅኔ ይገበዎል የኔ ጌታ በቃ ባረኩችሁ ያብዛላችሁ እልልልልልልልል
ብሩካን ናቸው ፣፣ አቤት አቤት እንዴት እንደተባረኩ ።
ዘላለሜ እሱ ጋር
ዘላለሜ እሱ ጋር
ዘላለሜ ጌታ ጋር
ፀጋውን ያብዛላችው
Amen
ዘላለሜ እሱጋ!!
eshi buruk neh
I thank God for the gift He has given you to bless us. May God add grace upon grace on you. Your songs are really a blessing , keep them coming! Definitely subscribing to your channel. God bless!
Amen
God bless you more ♥️♥️♥️♥️👍👍
Amen Amen Tebarku Uooo Ene labide new bezhe mezmur
አሁንስ ገብቶኛል የሚያኖር ጌታ ነው
ለዚህ ዝማሬ ቃላት የለኝም
ኤቢ & ኤዱ ስወዳቹ ተባረኩ ስወዳቹ እኮ
👏👏👏
ፋሬስ እንዳልባል ጥሼም እንዳልወጣ
ድንበርን እንዳልወርስ ምርኮን እንዳልመልስ
የሚከለክለኝ አለ ወይ
እረ አለ ወይ አለ ወይ
በዙሪያዬ ካለ ጠላቴ ነው ይስማ
የምገለጥበት አለኝ ልዩ ዜማ
ምስጋናን ስሰዋ ሳቀርብ ለጌታዬ
የምያደካክመኝ ይለቃል ከላዬ
ልውጣ ልሂድበት ይታወክ ሰፈሩ
ናፈቀኝ ሲሸበር የሰይጣን መንደሩ
ጌታን አስቀድሜ ልምታው ጠላቴን
ያለብኝን ቅባት ያየው እንደሆነ!!!
•
•
•
በቃ ከእንግዲህማ የማምነው እርሱን ነው የማምነው እርሱን ነው
ተስፋዬም ትምክቴም በጌታ እኮ ነው በኢየሱስ እኮ ነው
ሌት ቀን ጠላቴ ልፋቱ ከንቱ ነው
እሩጫው ከንቱ ነው
አሁንስ ገብቶኛል የሚያኖር ጌታ ነው የሚያኖር እርሱ ነው።
ዘላለሜ እርሱ ጋ!!!!
Markos Tora buzuayehu gebersadik mezmur
Tebarki Eduye 😘
#ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ ማርቆስ
Hello this song is Buzayeew Gebrtsadikis song
Zimarewun bedmb zemrachutal gin sew ameto tsliyoo yametawun zimare acknowledge asrgu malte ye akele new belu like
አሁን ገብቶኛል የሚያኖር ጌታ ነው
!!!!!!! God bless you much much more in His blessings!!!
እንዴት ደስ እንደምትሉ!! ዘመናችሁ ይለምልም!! አቤኒ ከመዝሙሩ ባሻገር ሙዚቃ ላይ ያለህን ተሰጦ ሳይ ትደንቄያለው!! በጣም የተለየ ነው..ከጌታ ጋር ብዙ እንጠብቃለን!! ተወዳጆች ውድድድድ..
መረጋጋት ... እረፍት ሆነልኝ በኢየሱስ። በአቤኔዘር ///ኤደን {{{የጥምረት መዝሙር አገልግሎት}}} በጣም ተባርኬአለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ሃሌሉያ።
*_ከየት ተጌኚቶ እንዴ ጌታ ብቻውን መልካም እሱ ብቻ ነው ተባረኩ ውዶች 😘ኤዲ&አቤ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤_*
ሌት ከቀን ጠላቴ ልፋቱ ከንቱ ነው እሩጫው ከንቱ ነው
አሁንስ ገብቶኛል የሚያኖር ጌታ ነው የሚያኖር እሱ ነው! አሜንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል ወዳችኃለሁ ኤዱዬ& አቢኒ ተባረኩ!!!!!
Rut Belongs To Jesus lovejesus
እናንተ የአባቴ ብሩካን በርቱ አሁንም ጌታ በበለጠ ክብር ብስፋቱ በርዝመቱ እገልግሎታችሁ ይስፋ ተባርካችኋል ተባርኩ ዘላለማችሁን ይስጣችሁት ታማኝ ነው
ዘላለሜ እሱጋር ስሙ ይባረክ
Egzabher lenante yesetachihu Tsega hule yigermegnal tebareku !
Benate wust Egzabher sinageregn siyatsnanagne hule yenen hiwot new yemtzemirut... Beliyunet kibat tekebtachuhal aywesedibachihu
*Uuffffayi የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይጨማርላችሁ የዝማሬ ቅኔ ይገላጥላችሁ በጌታ ስም ታባራኩ!!*
Tebareku betam nw miwedachu zemenachu yilemilim...
ስታምሩ ተባረኩ ፍፃምያቹን ጌታ ያሳምራላቹ የምያኖረኝ እሱ ነው ዘላለሜ እሱጋ አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏💐💐💐💓💓💖💚💛💓
አሜን አሜን አሜን እሰስስይ ተስፋዬም ትምክቴ በጌታ ነው በኢየሱስ ነው ተባረኩ ኤዱዬ አቢዬ
ዋው ድንቅ ዝማሬ ነው ብሩካን ናቹ ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች ዝማሬ ነው
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ።
እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም 😍😍😍
🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ ወጀብ ሲበዛ ሰው ሲያዝን ሲቆዝም እናንተ በዝማሬ ሁኔታ ስላላይዝችሁ ዘመናሽሁ ይባረክ።
ሂዱ አትያያዙ አለምን ውረሱ።ኤዲ አቢ ተባርካችሁ ቅሩ።
አለ ወይ አለ ወይ?
ማቆም አልቻልኩም... እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ!
Aseyyyyyyyyyyyyyyyy elilllllllllllll amen amen ye'gna geta hiwet ekonew tebarekeley
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማው እንባዬ ነው እሚመጣው አቤኔዘር ደግሞ ወንድሜን ነው እሚመስለኝ
Nice one Eb&Edu
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Getaa yibarkachuu tebarekuu
ዘመናችሁ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!
Bisemaw bisemaw makom alichalikum,,,,,,,tebarekuligni 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wawww Sewdawe Eyane Mazemurei Birkane Nachw💞💞💞💞💞
አሁን ገብቶኛል የሚያኖር ጌታ ነው
Ameen
Ameen
That's true💘📖☝☝😇🙏
Amazing mezmur God bless you brother and sister📚📖🙏
Ameeen beyesusim hiwotachu be mulu yibareki👈
አሜን አሜን አንሜ አዲዮ አቤዮ ተባረኩልኝ ጌታ በናንተ ገና ታላቅ ነገር ያደርጋል ህብረታችሁን ትዳራችሁን በቅድስና ጠብቁ ወደኔ ጩህ እኔም እመልስልሀለሁ አንተ የማታውቀውን ታላቅና ሀይለኝ ነገር አሳይሀለሁ ኤርምያስ 33 -3 ተባረኩልኝ
አሯሯሯ አለ ሆሆሆ እንደ ጌታ ያምሆን ❤️☝️
አሜን አሜን ተባረኩ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🙌🙏
በጣም ደስ የሚል የሚል ድምጽ አላቹሁ በእናተ ቃለ ዙፏን ሀገራችን በፍቅር በመተሳሰብ በብረታት የተባረከቺ ይሁን ሸገለታቸይበሰርካቻሁ
በጣም በጣም የሚወድድ ድንቅ መዝሙር ከዚህ በላይ ዝማሬ ይጨመርላቹህ እወዳቸዋለሁ ተባረኩ🙏
ዘመናቹ ይለምልም ደስ የሚለው ድምፃቸው ድምቅ ጥርት ብሎ ሙዚቃው ለስለስ በማለቱ ሙሉ በሙሉ በጥራት መዝሙሩ ይሰሰማል አሁንም ጥበብን ይጨምርባችሁ❤❤❤❤❤
Wow what an inspiring worship
thank God.
guys love you.
Wow wow wow Amen Amen Amen Edeye geta yebarekishi AMEN Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele eyesuse geta naw Amen tebarekuuuu
Amen amen beqa kangidema yemiyaminew isun new haleluya zamenachihu yibarek siwodachihu
ameni tebarekuti geta zemenachu yibarekewu tshaga yabzalachu ketilu
ሀሌሉያ
ሀሉያያያ
ዘላለሜ እሱጋ ዘላለሜ እሱጋ የክርስቶስ ምርጦች ፀጋው ይብዛላቹ
Wow dnk naw........geta brk yadrgachu tsegawn yabzalachu
Semche semche malitegbaw mezmurnaw tebareku geta yihbarkachu
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ጌታ የሱስ ዘምራለሁ አብዝቶ ይባርክ
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን። አሜንንንን ዘላለሜ እሱጋ ነው አሜን።
Tebarekulgn geta yebarkachu
Ebenezer and Eden migerm combination eyenarekachun new betam bzu entebkalen tebareku
Amennnnnnnnnnn
Amennnnnnnnnnn tebarekuu
Endu ende abibezari
እውነት ነው ተስፋችን ፣ መኖሪያችን ፣ መሠማሪያችን ፣ ማምልጫችን እርሱ ነው ። በእውነት ተባረኩ
Tebareku Betam yemenatsenanabet mezmur new. Sami Yehen mezmur Enkan ayeto bek bil des yilnal .
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን እልልልል እሰያ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክ። አሜንአሜን። እንድ እግዚአብሔር የለ ማንም ይለም አሜንአሜን። ተባረኪ እህትችን ኤድዬ እግዚአብሔር ዘማንሺ ይባርክሺ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልሸ ቅባቱ ይጫመራልሽ ደሰ ይምል ዘማሪ ነው። ♥♥♥♥♥
እንዴት ደስስስስስስ ይላል
በትክክል የሚያኖር እሱ ነው
I really blessed by all your song I am one of ask kalhiwet church God givies you more grace to live his presence bless you with grace and fear of God bless
Tnxsss All
♥️✅🍇👈
Welcome ♥️♥️♥️♥️👈🙏
Gata.yubrktei
WELCOME 💃🕺💑👨👩👧👧👍👈🙏👑🕶👓💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚💙💙💙💙🖤🖤🖤🖤💕💕💕💕
Welcome
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ተባረኩ አንደኞች ናችሁ
Tebareku des yemil mezmur
Tebareku yegeta menefese yalebet mezmure nawe
Eden Ebenezer you gust have the grace above you, it's my prayer for more grace and blessing in you and your loved ONE LIFE, I love you.
GLORY TO JESUS CHRIST THE ONLY BEGOTTEN SON OF GOD.
Zemenish yibarek eden iwedalew mesmurishin
Can't stop listening..... menfes yalebet zimare ....uuuuuuuuuuuuuuuuuuuu Zalaleme esu ga!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareki tebareki geta yibareki zemenish yibareki ♥️🌹💐🌹💐🌹🌹💐💐🌹💐🌹🌹🌹🌹💐
Wow how amazing song God bless both of you! i am blessed by this song still am waching!
Wowwwwwwwwwwwww yelami yelami inde geta yalew yelami yelami Eseyi eseyi
abi na edu egzer bebizu yibarekachuuuu yeabate birukan zelalemeeee esuga!!!!
eduyye and abiiii siwodachuuu tabarekulign
Amen amen 😢😢🛐🛐🙇🙇⤴️⤴️✅✅🔥🔥. beyesusim tebarekiiiiiiiiiiiiiiiii 🙌🙌
uuuuuuu nefsen alkerelgnim tebareku bzu tesfafu tebareku
Amen amen geta Eysues yebarekachew tebareku
ዋውውውውውው ደስ የሚል
መዝሙር ነው ተባረኩ
የኔ ማር ዘመንሽ ይባረክ
አቤነዘር ተከናወን ዘመንህ ይባረክ
ዘላለሜ እሱ ጋር አባባ ስምህ ይባረክ ❤️❤️❤️
What a song and what a voice you two have!!! praise the Lord 🙏🙏
God bless you 🙏🙏🙏
Ara Yeleme Ede Eysusu Halee Luyaaa Amen Amen Amen Amen
Zemenachu Yebareku Ye Zimare Gilxeti Yicemeralchuuuu
God bless you guys wow! Can’t stop listening this wonderful worship Muzmur. # Geta eysus geta new.
Amen amen 🙏 🙏 🙏 elelelelelelelelelele dink mezmur edu n ebniye God bless you both
Tebaerku from Canada we love you yabtye lejoch.
አሜንንንንንንንንንንን ዘላለም እረሱ ጋናዊው ተባረኩ ዘመናቸው ይባረክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabaraku zabanachu yabarek shalom 💖💖💖
ereee efuu endet dsi yilal tebarekulgn
ዘላለሜ እሱ ጋ...የጌቶች ጌታ ክብሩ ይስፋልን።
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ተባረኪ እህቴ ተባረክ ወንድሜ
🙏❤️ ተባረኩ❤️🙏
😍😍 የሚያኖር ጌታ ነው😍😍
Wow!!! I Can’t stop listening so beautiful 😍 🙏🏾Thank you & God bless
Endat endemwedachu. Tebareku tedarachum yebarek edu and ebu
wow it is really heart touching song I can"t help listening, may God bless you and Samuel tegegn
Amen 🙏 yene abat ante talak ne hulam behiwetey ante tegex
Egzaber Ebarkish betam mazmurish ewedalo . mulu zemenish Geta ebarki
Amen.Amen.Amen.....Geta..yebarekachu🙏
"የኔ ኢየሱስ እንደዚህ አይደለም፣ °°° በቃ ከእንግዲህማ የማምነው እሱን ነው፣ ተስፋዬ እምነቴ በጌታ" ኡፍፍፍፍ ይህ መዝሙር ማይጠገብ
Amen Amen zelaleme ersu ga leberket hunulge yabate berukane
አሜን አሜን ዘላማል እግዚአብሔረ ይባረካች ተባረክ
ዋው በእውነት ከምወዳቸው መዘምራን አንዱ የሆነ በመዝሙሮቹ ብዙ የተባረኩበት የምወደው ዘማር ሳሙኤል ተገኝ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ እንድሁም አብ እና ኤዱ ገታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ በብዙ መዝሙሮቻችሁ ተባርከናል
Uuuuuuuuuuffffffff ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
Amen amen amen tebareku zemenachu yibareki
ኡፍፍፍ ፀጋ ይብዛላችሁ
Enante Birukan Nachu ... Yetewodedachu❤️