Ethiopian Drink Oats የአጃ አጥሚት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 117

  • @selamtsegay5006
    @selamtsegay5006 5 ปีที่แล้ว +1

    betam enamesegnalen.Kibie yelelew weym zeyt mechemer enchlalen ehtye

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  5 ปีที่แล้ว

      Selam Tsegay, Amesegenalehu. Be Zeyt ayeseram. Zeyt ende kibe aytafetem. Thank you

    • @selamtsegay5006
      @selamtsegay5006 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MartieA-Cooking hasabin teredtesh betam amesegnalw akebrshalew yenye eht kibiew yalteneter ke wetetu endeteleyaye yemnagegnew kibie new

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  5 ปีที่แล้ว +1

      @@selamtsegay5006 Yaltenetere lega kibe metekem yechalal. Amesegenalehu.

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም.እናመሰግናለን. እኔ.ሆዴን.በሚያመኝ.ሰአት.ሰርቼነው.የምጠጣው.በጣም.ደሰ.የሚል.ጠአም.አለው.የአልሰራችው.ሰርታችው.ጠጡሁ.አሪፍነው

  • @rainman1775
    @rainman1775 8 ปีที่แล้ว +4

    thank you Martie I have never liked oats. I always wanted to find ways to like it. I will go and buy one tomorrow stay blessed

  • @sarag.g847
    @sarag.g847 8 ปีที่แล้ว +1

    marte የኔ እህት እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በወፍራሙ ነበር የምጠጣው ተባረኪልኝ

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 8 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ማርቲ ባለሙያ ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ የስኬት ያድርግልሽ የልብ አውቃ ነሽ እኮ ዋውውው

  • @እኔምትውልድነኝብፅኢትእል
    @እኔምትውልድነኝብፅኢትእል 5 ปีที่แล้ว

    እኔም እጠቀመዋለሁ ይህን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @meklitsolomon1706
    @meklitsolomon1706 4 ปีที่แล้ว +1

    This helped and so easy thank you!!!

  • @endalelishfrew6759
    @endalelishfrew6759 8 ปีที่แล้ว +3

    thank you so much sister I love your recipe

  • @ጆሲእናያቄንፍቅር
    @ጆሲእናያቄንፍቅር 8 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ለልጄ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽኝ

  • @syedjaffar6666
    @syedjaffar6666 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ከዚህበኃላ በብርድይሄንንብቻነው ምጠጣውም ማጠጣውም እናመሠግናለን

    • @kenabel3772
      @kenabel3772 6 ปีที่แล้ว

      Syed Jaffar ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህት

  • @netsahayle9106
    @netsahayle9106 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም አመሰግናለሁ

  • @Getfitwithryham
    @Getfitwithryham 8 ปีที่แล้ว +1

    really you life saver and very smart God bless you! and i will advise you to not put honey when it's on the fire because all honey nutrition will finish. so we can put the amount we need in our mug when we are about drink it. thank you so much again

  • @belihualdana4168
    @belihualdana4168 8 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ይሄን ነገር ሱፐር ማርኬት ስሄድ አየው ነበር ግን አጃ አይመስለዥም ነበር ዛሬ ግን ገዝቼ ሰራሁት በጣም ነው ማመሰግነው አሁን ደሞ ልወልድ ነው በደብ ፋጭቼ አስቀምጣለው ውድድድድድድድ ነው ማረግሽ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว +11

      እግዚእብሄር በሰላም ይገላግልሽ፤ እህቴ። ልጅሽን ከወለድሽ በኋላ የምታጠቢ ከሆነ ይህ አጃ ብዙ ወተት እንዲኖርሽ ይረዳል። በማሩ ፋንታ ስኳር መጠቀም ነው። ለልጅ መጀመሪያ አመታት ማር አይሰጥም ስለሚባል። ምክንያቱን ቡዙም አላውቅም። ተባረኪልኝ።

    • @hawadubai3080
      @hawadubai3080 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MartieA-Cooking እህታችን እናመሠግናለን ግን ጥያቄ ነበረኝ ካየሽው መልሽልኝ ያገርቤቱን አጃ ይታመሳል ወዬስ ዝብሎ ፈጭቶ መስራት ይቻላል

    • @sofiyamar6912
      @sofiyamar6912 5 ปีที่แล้ว

      @@MartieA-Cooking አፈ አይፈታም ሲበል ሠምቻላው

    • @CLEANTASTY
      @CLEANTASTY 5 ปีที่แล้ว

      @@hawadubai3080 አይታመስም።

  • @wnext-nx2mb
    @wnext-nx2mb 7 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @sofiabintibrahim7319
    @sofiabintibrahim7319 8 ปีที่แล้ว +2

    waw betam enamesegnalen mar yemiyawefer kehone etetalehu beyekenu

  • @ethiopiaethiopia3860
    @ethiopiaethiopia3860 8 ปีที่แล้ว +1

    yena konjo ejeshene lewerke abare berdu asechegeroy neber enamsegenln

  • @tekanego5295
    @tekanego5295 8 ปีที่แล้ว +1

    Thank you martey

  • @semiramohammed7617
    @semiramohammed7617 8 ปีที่แล้ว +1

    hulem saladenqsh alalfm betam gobez nesh thanks sis

  • @tsehayt1841
    @tsehayt1841 8 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ዘመንሽ ይበረክ በእውነት

  • @kakinuka9065
    @kakinuka9065 8 ปีที่แล้ว +1

    wowww arif new enamsgenaln enem ande ande eseralew gn ehiteye ጨው ና ስካር ወተት ብናስግበት ችግር ይፈጠረልናል ወይ ቅቤ ስለማልወድ ነው ? እኔ በጣም ቀጭን ነኝ መውፈርም እፈልጋለሁ ግን ጥዋት ጥዋት ከጠጣሁ ልውጥ ያመጠልኛል እህቴ ወይ ? በተረፈ እግዚአብሔር ጤና ይስጥልኝ እህትየ

  • @frewoinyworkeleol5422
    @frewoinyworkeleol5422 7 ปีที่แล้ว

    Thank you yenekonjo mefchet enfemichal alawkim neber ene Mata eyezefezefku neber yemiseraw yihe betam kelal new.
    Subscribe argealehu. Kezih behalam yemiwetu videos endayameltugn.
    Tebareki chaw😍

  • @adelineforlemu6375
    @adelineforlemu6375 5 ปีที่แล้ว +1

    How long does it have to be cooked please?

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ሴት በርቺ እህታችን

  • @ከይራቲቢንቲኢስላምአልሃም
    @ከይራቲቢንቲኢስላምአልሃም 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የና ቆንጆ

  • @hiwattasfy4178
    @hiwattasfy4178 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ

  • @negistderso1022
    @negistderso1022 8 ปีที่แล้ว

    hi martey looks good also you can buy የተፈጨ ኦትሚል (የኦት ዱቄት) from natural store it's very easy to use that what I use for genfo and atemet

  • @mar7131
    @mar7131 5 ปีที่แล้ว

    አጥምት እዳምሆን አለቅም እጅ ሾርባ ሰረባታለሁ ተባረክ ግን ጣፍሽ

  • @jennyrayman2505
    @jennyrayman2505 7 ปีที่แล้ว

    Beautiful. Thank u.

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    የኔውድድድድ

  • @tajumahammed2820
    @tajumahammed2820 3 ปีที่แล้ว

    Le 9wer yihonal?

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @azharmohamed356
    @azharmohamed356 8 ปีที่แล้ว +1

    አጥቢት እኔ እወዳለሁ በጣም አመሠግናለለሁ

  • @hermonferon
    @hermonferon 6 ปีที่แล้ว +1

    Great job!

  • @netsanetkahsay4109
    @netsanetkahsay4109 7 ปีที่แล้ว

    Thanks Martie

  • @mamegrove5100
    @mamegrove5100 8 ปีที่แล้ว +1

    wowe

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 8 ปีที่แล้ว

    tebareki

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
    @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 7 ปีที่แล้ว

    ማርትዬ እዴት ቆየሽ ሰላም ነሽ እጅሽን አላህ ይባርክልሽ የኔ ባለ ሙያ

  • @fatimamuhamed5562
    @fatimamuhamed5562 8 ปีที่แล้ว

    ኢሸአላህ ስወልድ

  • @fife4892
    @fife4892 8 ปีที่แล้ว

    ጨዉ አያስፈልገዉም?እናመሰግናለን

  • @hayu470
    @hayu470 4 ปีที่แล้ว

    መወፈር እፈልጋለሁ በጣም ይረዳኛል??

  • @yeshidesta3174
    @yeshidesta3174 7 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf 8 ปีที่แล้ว

    ማርቲ በጣም እናመሠግናለን በናትሽ ማርቲ የፆም ኬክ ብታሣይን

  • @zarfesawnat4039
    @zarfesawnat4039 8 ปีที่แล้ว

    arefi yene koneju sewedsh eko

  • @ተውሒድነውህይወቴ
    @ተውሒድነውህይወቴ 7 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ አመሰግናለሁ ማርቲዬ♥

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙያሺእኮ ወደረ የለሺም እህታችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የመልካም ሰራ ዋጋሺን ይክፈልሺ ማረትየ

  • @hiutexag830
    @hiutexag830 7 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @ጆሲእናያቄንፍቅር
    @ጆሲእናያቄንፍቅር 8 ปีที่แล้ว +1

    ማርቲ ፕሊስ ኬኮችን አሳይን

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 8 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ ስወድሽ እኮ በጣም አመሰግናለሁ ሙቅ እወዳለሁ

  • @azizaridwan9640
    @azizaridwan9640 7 ปีที่แล้ว +1

    Hi Marta ✌ your food looks betam konjo! Can you show us an "howto" for ethiopian butter please?
    Greetings from germany 😘

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  7 ปีที่แล้ว

      Hi Aziza, Thank you. Here is my TH-cam video to prepare Ethiopian purified butter.
      Suggestion: Make sure you mix it and let it marinate for 2-4 days. You don't have to add fresh onion and dried garlic powder since they are very powerful.. th-cam.com/video/nr1-cc3UriU/w-d-xo.html

    • @azizaridwan9640
      @azizaridwan9640 7 ปีที่แล้ว +1

      Martie A thank you very much for the video! Betam konjo naw 😁

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 7 ปีที่แล้ว +1

    wawe

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    መንደር ህጀ ጠጥቸ ከቤት ልሰራ አላውቀብየነበር

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 ปีที่แล้ว

    ማረትየ የአገራችንን ማረ እደት ላቅልጠው እና ወለላውን ከጀራ ልለየው ነገሪኝ በናትሺ

  • @hannateklay1117
    @hannateklay1117 8 ปีที่แล้ว

    አጥሚቱን ለ ስንት ሰዓት ነው የምናበስለው? another question demo can u pls tell me where you bought the cooking pot? I've been looking everywhere for a good one that does not scratch when I use a spoon and also a nonstick pot but couldn't find it anywhere.
    Thank u.

  • @ethiopiwinegn5830
    @ethiopiwinegn5830 8 ปีที่แล้ว +1

    I really liked how you made it❤but it was better if you didn't filter it because we have to make sure we don't loss the nutrition specially the fiber in it.

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว +2

      Ethiopiwi Negn, Thank you, you are right. That is why I grind everything first so we will not lose the fiber and all the nutrients.. As you can see pretty much nothing was wasted. this is the drinking version of Oats. If we want to eat oats, we can cook the Oats as it is. Thanks again.

  • @belihualdana4168
    @belihualdana4168 8 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አጃውን ኬት ነው ምትገዥው ሱፐር ማርኬት ይገዣል ወይስ አገር ቤት ብቻ ነው ያለው

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว

      አጃው በየትኛውም ሱፐር ማርኬት ይሸጣል።

  • @ekramseid8908
    @ekramseid8908 7 ปีที่แล้ว

    የገበታ ቂቤ ምንድን ነው?

  • @ርግበሓበሻዊት
    @ርግበሓበሻዊት 7 ปีที่แล้ว

    ehtocha በኣረብኛ የገበታ ቅቤ ማለት ምንድ ነው ሚባለው በናታቹ ንገሩኝ

    • @zainabahmed6092
      @zainabahmed6092 7 ปีที่แล้ว

      አላህይጭምርልሽ ባለሙያ ነሽ
      ያችን ቪዶወ እከታተላለሁ

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว +4

    ማርቲ እንዴት ነሽልኝ እህት
    ውይ እኔማ ሳልፈጭ ስለምሰራው ደስ ብሎኝ አልመገብም እንዴውም በወፍራሙ አድርጌ እንደ ገንፎ በማንኪያ...ክክክ
    እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ የዘንድሮ ብርድ አልተቻለም እንዲህ በአጥሚት ካልያዝነው።
    ጊዜሽን ሰውተሽ ደክመሽ ስላስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ነገር ለሰወች እንደማካፈል የሚያስደስት የለም ተባረኪ .....
    ሐና

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว +2

      ሐና ትክክል። ተባረኪልኝ። Thank you for helping the community. I appreciate it.

    • @romiihull3291
      @romiihull3291 8 ปีที่แล้ว +1

      Martie A Qeba yegeda asflge new ena sela malwedhu

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว +2

      Romii Hull
      አይ የግድ አይደለም ካልወደድሽ ማሩን ብቻ ወይም ስኩአር ተጠቀሚ ወተትም ማድረግ ትችያለሽ ብቻ አንችን እንደሚመችሽ እህት
      ሐና

  • @ruteabel7740
    @ruteabel7740 6 ปีที่แล้ว

    ደደቦአ ምን ያስሮጥሻል ልቃሚ

  • @inspired5054
    @inspired5054 7 ปีที่แล้ว +1

    i recently found oat flour at whole food market,,I am hope you can found too, thank too Marti love you::

  • @hfjcjbxhzhzh3979
    @hfjcjbxhzhzh3979 7 ปีที่แล้ว

    እህት ከይቅርታጋ እኔ በጣም ።በጣም ቀጭን ነኝ ስለዚህ ምን ማድርግ ነው ያለብኝ ብዙጊዜ ሆስቢታል ሄድኩኝ ግን ምንም ለውጠ አላገኝ ሁም ስለዚህ ተባበሪኝ ኪሎየ 40 ነው -------

  • @abebashzegye18
    @abebashzegye18 8 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ አጃው ምን አይነት ነው ማንኛውም ሱቅ ይገኛል ኤሮብ ውስጥ?

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว

      አጃው ስሙ (Quaker Qats, Old Fashioned) ነው። ባለሁበት በየትኛውም ግሮሰሪ ስቶር (Grocery Store) ውስጥ ይሸጣል። የሌላውን ቦታ አላውቅም። አመሰግናለሁ።

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว

      Abebash Zegye
      አበባሽ አወ በብዛት አለ እህት ዋጋውም ብዙ አይደለም የትኛውም ማርኬት አለ
      ሐና

    • @abebashzegye18
      @abebashzegye18 8 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @amoreyabu241
    @amoreyabu241 8 ปีที่แล้ว

    Martey, ehtashn, batam batam enamsagenale tabarky

  • @ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ
    @ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ 8 ปีที่แล้ว +1

    እህቶቸ አጃ በአረብኛ ምድነው ንገሩኝ

  • @ውሽትአልውፕድም555
    @ውሽትአልውፕድም555 7 ปีที่แล้ว

    ባርብኝ ምንድን ነው ስሙ ፕልሱ

  • @sisisisi4408
    @sisisisi4408 6 ปีที่แล้ว +1

    wooooTaks

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 ปีที่แล้ว +2

    Gosh, yechin keremet Gelageleshegne ye heat bill also going down:)))

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว

      Ket Zergaw
      ክክክክ በሳቅ እረ እኔ እከፍልልሻለሁ
      ሐና

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 8 ปีที่แล้ว +2

      Ere endihem yale ehete ale ende. Bey kifeyelegne bilun elekalehu :))) just kidding.

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว

      Ket Zergaw
      እሺ በፍጥነት
      ሐና

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 ปีที่แล้ว +3

    ስለ አጃው የምትጠይቁ የትም ሀገር ብትሆኑ በቀላሉ ማግኝት ይቻላል ዋጋውም ውድ አይደለም
    ሐና

  • @mimemime4970
    @mimemime4970 8 ปีที่แล้ว +2

    ማርቲ የምር ሴት ነሽ

  • @amoreyabu241
    @amoreyabu241 8 ปีที่แล้ว

    Matey pis, pis, ebakesh yakeby mantarya (kosarte) ba English semun, kawokesh ebakesh tababarege ba sedat nawo yalawot, ka Ethiopian masematate selalhalku nawo marteyyyy

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  8 ปีที่แล้ว

      I really don't know the name of "Koseret"ኮሰረት" in english.
      If anyone knows what "Koseret" is called in english, please let us know.
      እህቴ በጣም ይቅርታ። ኮሰረት ማለት በእንግሊዝኛ የምታውቁ እህታችንን አሳውቁ፤ አመሰግናለሁ።

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 2 ปีที่แล้ว

    Mar ayfelam sorry

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 5 หลายเดือนก่อน

    you trash the fiber part

  • @ruteabel7740
    @ruteabel7740 6 ปีที่แล้ว

    ደደቦአ ምን ያስሮጥሻል ልቃሚ