የታላቅ ወድሜ የእጅ ስራ ውጤቶች ገራሚና ድንቅ የሆኑ የአልጋ ልብስናሌሎችን አሰራር አለማድነቅ አይቻልም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 45

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጀግና ነህ ሰፕስክራይብ አደሰኩህ በርታ 🙏🙏

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅን ይባርከው ሳምር

  • @ኑሀሚንአወቀ
    @ኑሀሚንአወቀ ปีที่แล้ว +3

    በናትህ ሰማያዊ በነጭ የሰራኸውን አሰራሩን አሳየን ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እንዲያው የእጅ ስራ መስራት ዘመን ሽሮታል(አልፎበታል )ለሚሉት ሴቶች ምን ትላቸዋለህ አንተን ባዩህ ብየ ተመኘሁ

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግን ስልክ ቢኖርህ እንገዛህ ነበር

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ሰማያዊ በነጭ ያምራል ከመሀል ያለውን ዲዛይን አሰራሩን አሳየኝ

  • @kidistkelemu7464
    @kidistkelemu7464 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ገርሚ ነው በጣም ወንድም አለም ?? ይህንን ነጮች ቢያገኙት... እንደሙዚየም ዕቃ ነው ተሻ ምተው የሚገዙ ት.. ከየት ለመድከው ውንድሜ? በጣም ድንቅ ሙያ ነው? አግዚአብሔር የእጆችህን ሥራ ይባርክልህ! በጣም ያምራል.. ገራሚ ነው?? ትህትና.. በፅጉር... ሥራ ታስደምመናለች.. አንተ ደግሞ.. በእጅ ሥራ... ግሩም ነው?....ትንሽ.. ድምፅህ.. በደንብ አይስማም . ትንሽ ጮክ ብለህ ለመናገር ሞክር... አውቃለሁ . የመጀመሪያህ.. ስለሆነ . ትንሽ . ሊያስፈሪህ.. ይችላል...ትህትና.. እንግዴ... ከልምዱ...... ገፋ... ገፍ... ማድረግ... አለብሽ... አይናፍርም.. ከሆ ነ...... በተረፈ ... ሁሉም መልካም ነው....በር ታ....በርታ...ወንድማችን... በሌላ ቪዲዮ አስክንገናኝ...... ተባረኩ🙏🙏

    • @thetnatube
      @thetnatube  2 ปีที่แล้ว

      than you😍😍😍😍😍

  • @SelmonFeysa
    @SelmonFeysa 4 หลายเดือนก่อน +1

    የትትገኛለሕ 2:38

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 ปีที่แล้ว

    ጎበዝባለሙያበርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻል ዋው ወንድሜ💘💘💘💘💘💖💖💔💔💓💓💓💔

  • @emebetfantahun-ob8uh
    @emebetfantahun-ob8uh 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራሉ ጀግናነህ 🎉🎉🎉

  • @HanamekanenMekanen
    @HanamekanenMekanen 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጎበዝ በርታ

  • @user-mekdes
    @user-mekdes 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እጅህ ይባረክ ስራ ክቡር ነዉ🥰🥰😘

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ እንድሰራልኝ እፈልጋለሁ

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ነው የምሰራው የአልጋ ልብሱን

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @zenebechteka1046
    @zenebechteka1046 ปีที่แล้ว

    እጅህ ይባረከ የሚሸጥ አለህ

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 9 หลายเดือนก่อน

    እየሰራክ አሳየን እባክህ👍👍

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ አሳየን እንማራለን ከአንተ

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ

  • @MeramfentawMeramfentaw
    @MeramfentawMeramfentaw 4 หลายเดือนก่อน

    አበሳነህ የምረ ይመችህ ጎበዝ

  • @SariEthopia
    @SariEthopia 10 หลายเดือนก่อน

    bexam yameral gobez berta❤❤❤❤

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    በጣምያምራል ጎበዝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว

    በርታ ጎበዝ ወደር የሌለው ነው

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ በርታ

  • @mamimami1514
    @mamimami1514 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋ ስንት ነው አድራሻ ወይም ስልክ ካለህ

    • @thetnatube
      @thetnatube  2 ปีที่แล้ว

      ስልክሽን አስቀምጭ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 ปีที่แล้ว

    ሲምር በጣም

  • @tsegaydaricha4069
    @tsegaydaricha4069 29 วันที่ผ่านมา

    ስልክየታልእፈልጋለሁ

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 9 หลายเดือนก่อน

    Gobez👍👍👍

  • @Madeena-tv1mt
    @Madeena-tv1mt 11 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህብያለሁ

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 ปีที่แล้ว

    ቁጥርህ ብታስቀምጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @RahmaRahma-qx8bx
    @RahmaRahma-qx8bx ปีที่แล้ว

    ወየት አገረ ነዉ ያለህዉ

  • @fatimacrochet1906
    @fatimacrochet1906 8 หลายเดือนก่อน

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว

    Yisralign feligalew betam yamiral ejih yibarek

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว

    Silkihin endetseralign faligalew

  • @yeshashalebachew4005
    @yeshashalebachew4005 5 หลายเดือนก่อน

    Wow new wagawun negeregn tilfu

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 ปีที่แล้ว +1

    Tinish yatiral sayizun bicha tinish be algaw lik sira

  • @emebetfantahun-ob8uh
    @emebetfantahun-ob8uh 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራሉ ጀግናነህ 🎉🎉🎉