180 ካሬ ላይ 6ክፍል ቤት ለመስራት በ 2016 ስንት ብር ይፈጃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tarikadane6689
    @tarikadane6689 8 หลายเดือนก่อน +4

    ብሎኬት ቤት ተሰርቶ ብዙ Cost invest ተደርጎ መጨረሻ ላይ 35 ጌጅ ቆርቆሮ ? literary iron sheet usg of 35 is not recommended for roofing Especially for big or villa house !አዳማ ቢቀር 30 ጌጅ ቢቀር 32 ጌጅ ግን ግዴታ ነው ! ሌላው አሪፍ አቀራረብ ነው !

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም አሪፍ ሰሞኑን እቤት ለቤት ነው ምዞረው

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye 2 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ መረጃ ነው

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ አሪፍ መረጃ ነው በርታ
    ኮመንተሮች ምነው ዝም አላቹህ አናበረታታው እንጂ

    • @ethioengineering
      @ethioengineering  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለው

  • @tomrasta963
    @tomrasta963 2 หลายเดือนก่อน

    ሙያ ...... የላቸው ... ብለከ ነው ....
    ልንገራቸው እናንተ ቆማቸው ካሰራችሁ ... በባለሙያ ከሚዘርፈው ካዳናቸሁ አንድ ሚሊዮን 1 መቶ ሺ በቂ ነው። የባለሙያ 250 እስከ 300 በቁ በላይ ነው. ..... እውነቱን መናገር .... ያፀድቃል ::

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 2 หลายเดือนก่อน

    Le buluket balemuya 600,000 birr min nekah?

  • @samiraebrahim5606
    @samiraebrahim5606 4 หลายเดือนก่อน

    Weshetam ashawa 10 biyajo yelal edee shem.