“ቤተሰቦቼ ድረስ ስለላ ተደርጎብኛል...”ፓስተር ጻዲቁ አብዶ : ጀግና መፍጠር ክፍል 3 Donkey Tube : Comedian Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
    #Comedian​ Eshetu
    #uztazabubaker
    #abubaker
    #islam
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 276

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 3 ปีที่แล้ว +35

    እንደ ፓስተር ጻዲቁ ሚዛናዊ፣ አዋቂ እና ፈረሀ እግዝአብሔር ያለው ሰው እግዚአብሔር ለአገራችን ያብዛላት፡፡

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 3 ปีที่แล้ว +26

    This is the right Gospel we have heard and grown up!!!

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 ปีที่แล้ว +108

    የዛሬውን ትምህርት መላው ኢትዮጲያን ቢሰሙት ደስ ይለኛል

    • @selamawitbelew5018
      @selamawitbelew5018 3 ปีที่แล้ว

      እሼ ስለ ሀይማኖትህ በደንብ አንብብ ተዛ ሌሎቹን መከራከር ትችላለህ ሰዉዬዉ ደስ የሚሉ ናቸዉ እንደ ሌሎቹ ሜንጦዎች አይደሉም

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 ปีที่แล้ว +26

    ኢሼ Thank you so much ፓስተር ዘመኖት ይባረክ ይሄ ነው ትክክለኛ ወንጌል

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 3 ปีที่แล้ว +55

    ፓስተርዬ ቀሪ ዘመኖት ይለምልም❤❤❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว +48

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልዩ ፕሮግራም አስተማሪ የሆነ ነገር ይዘህ ስለምትመጣ በርታ ለኢትዮጵያ ሀገሬ እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛላት!

    • @betelihemzerihun6315
      @betelihemzerihun6315 3 ปีที่แล้ว

      ይህ ቃለ መጠይቅ እንዳያልቅ እስክሰጋ....እኛን ያሳደጋችሁ አባቶች ተባረኩ!እሼ በእውነት ይህን እንድታስተውል የረዳህ ይመስገን!በርታ

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 3 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይጠብቆት!!! ምርጥ መምህር! ቤተመፃህፍት ኖት!!!
    እሼ ምርጥ ወጣት!!!

  • @jesusislove3545
    @jesusislove3545 3 ปีที่แล้ว +29

    እሼ በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ጻዲቁ ተባረኩ ጥሩ እና መልካም ነገሮችን ነው ያካፈሉን ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮፒያ እግዚአብሔር ይራራልን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን።

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +69

    ኢትዮጵያን የምትወዱ እስኪ ለኢትዮጵያ በቀን አንዴ መልካም እንመኝላት የምትስማሙ💚💛❤️ የሞት ዜና አያሰማን

    • @askaleabebe993
      @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว +1

      አንዴ አይዴለም መቶ ጌዜ ፈጣሪ ፊቱን እስኪ መሊስ እላለሁኝ

    • @meronalex4486
      @meronalex4486 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @user-cn9rf2xf8d
      @user-cn9rf2xf8d 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @kalkidantilahun5071
    @kalkidantilahun5071 3 ปีที่แล้ว +29

    And such are the people we need more in our country. Wise. Calm. Charismatic. Good sense of humor. Fatherly. Spiritual. God bless you!!!

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว +17

    እሼ ጌታ ይባርህ ኢተርቪዉ አጠያየቅህ እረሱ በጣም ደስ ይሚል ነው እረጋያለ አጠያየቅ ነው ተባረክ እናመሰግናለን ፓስተርዬ ጌታ ጤና ይስጦት ተባረኩ

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 3 ปีที่แล้ว +15

    He is such a great pastor. I absolutely agree with him to respect other religions instead of cursing. God blessing you all the time.

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +14

    ይሄን ቻናል የመጀመርያ አየሁት ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፓስርየ ዘመንህ ፡ ይለምልም ፡ ❤️

  • @hajidaughter.romanfan2346
    @hajidaughter.romanfan2346 3 ปีที่แล้ว +29

    Donkey Tube
    እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ከካሜራ በስተ-ጀርባ ለሉት ሁሉ
    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👌

  • @user-mo7wd3xi3y
    @user-mo7wd3xi3y 3 ปีที่แล้ว +23

    ንፁ ወንጌል ነው ያስተማሩን
    ደስ ሲል😍

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa1029 3 ปีที่แล้ว +12

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው። ከምንም ከማንም ማንም ምንም ሳይሆን እግዝሃብሄር እትዮጵያን ይጠብቃት ከእግዘሃብሄር በላይ ምጠብቃት የለምና።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 ปีที่แล้ว +20

    ከባለፈው ይልቅ የዛሬው ወደር የሌለው ውይይት ና ትምህርት ነው ይህን ወንጌል ያልለወጠው ሰው ምን ይለውጠዋል? አቅራቢዉ ወዳጄ ደግሞ ተባረክ ይህንን ቃል ሁሌ ትራስህ ስር አድርገህ ስማው

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 3 ปีที่แล้ว +8

    ፓስተር ፃዲቁ ጌታ ይባርኮት ቀለል ለስለስ ብሎ ጥልቀት ያለው ትምህርት ነው የሰጡን:: እሼም ተባረክ በርታ በዚህ የተቀደሰ ስራህ::

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 3 ปีที่แล้ว +11

    The truth is this ! especially Ethiopian people doesn’t respect other religions. My mom and me are Protestant but some family members didn’t respect us until few years. Thank you pastor clarifying about old ፔንጤ!

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደነዚህ ያሉ የኢትዮጵያ ፈርጦችን እግዚአብሔር ያብዛልን
    ለምድራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ፓስተር ፃዲቁ አብዶ ለካ መንፈሳዊንም; አካዳሚክ; ታሪክ ብቁ ነዎት:: ሁሉን አሟልተዋል በዛ ላይ የአነጋገር ለዛዎ እጅግ ይመስጣል:: ጌታ አብዝቶ ይባርኮት::

  • @maseratemiso607
    @maseratemiso607 3 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እኔ ብዙ ትምህርት ተቀብያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁለታችሁም አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ📖🔥↩
    ግን ለእኔ የሚገርም ነገር ሰው እውነተኛው ትምህርት አይቀበሉም ቀልድ ብሆን ብዙ ተመልከቾች ይባዘሉ ጌታ እንዳንጠፋ የምንመለስበት መንገድ ይምራን አሜን😭😭😭🙌
    እኔ የምለው እሹዬ አሁንም እንጠብቃለን ብቻ ክፍል ሦስት እንደታቆም አደረ🙏👆

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut3001 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሁላታችውንም እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 3 ปีที่แล้ว +16

    እሼ ፕሮግራሞችህን በጣም ነዉ የምወዳቸው በርታ የኔ ቅመም ። ፓስተር ጻድቁ እ/ር ይባርኮዎት

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 ปีที่แล้ว +81

    ለእንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ላይክ ሲያንስ ነው

  • @bezatube8632
    @bezatube8632 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር እርጅም እድሜ ከ ትልቅ ጤናጋ ይስጦት
    እሼ ባለ ብሩ አዕምሮ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow ይህን መልክት የአይደንቲቲ ክራይስ ለገጠመው ሰው ሁላ ምላሽ ነው ከዛም ባለፈ ይሄንሰምተው ይመለሳሉ ብዬ አስባለው እኔም በዝች እድሜዬ ሰው ስለሆኑ እንጂ ዘርህ ማነው ተባብልን አናውቅም ነበር ሙስሊም ከክርስቲያንም ተዋልዶል ይሄ የመጣብን መአት ፈጣሪ ያንሳልን እሚገርም መልክት ነው እናመሰግናለን ዶኪ ቲዩብ ትለያላቹ በርቱ ጀግናን መፍጠር ፕሮግራም ሊቀጥል ይገባል በቲቪም ቢተላለፍ አየር ሰአት ቢሰጠው ብዝ ዋችን ያንፃል ባይ ነኝ ጌታ ዘመኖትን ያለምልም ፓስተር

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +21

    ፓስተር እርሰው እግር ሥር ቁጭ ብየ ብማር ብየ ተመኘው የሜናገሩት ሁሎ ይገባል እውነት ይግባን በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የተደነቅኩት በእኚ ሰውዬ ንግግርና ስብከት ተመሰጥኩባቸው እውነት ወንጌል ሲሰበክ ደስ ይላል

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว +5

    አባት ፖስተር ፃዲቁ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክሎት ትልቅ ትምህርት ሰጥተውናል ወንድሜ እሽቱም ተባረክ

  • @handofgod1042
    @handofgod1042 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ትልቅ ሰው በእውነት በጣም አከበርኩህ፣ ስለ ምትጠይቀው ነገር ያለህ እውቀትና ዝግጅት እንዲሁም የምትጠይቀው ጥያቄ እስኪመለስልህ ጣልቃ ሳይገባ የማዳመጥ ክህሎትህ ፣ የቱን ትቼ የቱን ላንሳ በሙሉ አቀራረብህ ምርጥ ነው በርታ በነገር ሁሉ ይሳካልህ!!

  • @tadutadesse2823
    @tadutadesse2823 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓሰተር አሼ ተባረክ

  • @vissionarygeneration5540
    @vissionarygeneration5540 3 ปีที่แล้ว +3

    እሼ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። እያደረግህ ያሌሄው ስራ አጅግ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። ትልቅ ሰው ኖት።
    እሼ ፈቃድህ ከሆነ እንደገና ደግመህ ፓስተርን ጋብዝልን። ተባረክ

    • @maseratemiso607
      @maseratemiso607 3 ปีที่แล้ว

      ፓስተር ደግም ይጋብዛል🙋🙋🙋 ✅✅✅

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 3 ปีที่แล้ว +13

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጉድልህ🙏🙏

  • @nattytesfaye7788
    @nattytesfaye7788 3 ปีที่แล้ว +13

    Much love ethiopia 💚💛❤️🙏🏽

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው እንዴት መሳጭ መሰናዶ ነው
    ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅሁ ነኝ.....

  • @fesshatisonfantahun4075
    @fesshatisonfantahun4075 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተረ ጻዲቁ የእግዛብሔር አምላክ ቅዱስ ስም ስለ እርሶ ቁምነገረኝነት፣ አስተዋይነትና ጨዋ የሃገር ልጅነት የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ጻድቁ ዘመኖት የተባረከ ይሁን። አቤት ደስ ሲል ትምህርቱ ተባረክ በብዙ ኮመዲያን እሸቱ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 ปีที่แล้ว +3

    የፓስተር አመለካከትና ንግግር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው። ዕውነትም ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ።
    ሥላሦች ይባርኩህ።
    በዕርግጥ አፄ ቀኃሥ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በጀኔራል ዌንጌት አጃቢነት በኦሜድላ/ጎጃም በኩል ነው።
    የአርበኞቻችንም ሰልፍ አድርገው አቀባበል ያደረጉላቸው ፍኖተ ሰላም ከተማ ላይ ነው።

  • @eyobamberber2530
    @eyobamberber2530 3 ปีที่แล้ว +5

    እሼ በርታ ፓስተር ስለሀገሬ ማወቅ ማንበብ እንዳለብኝ አስተምረህኛል

  • @melodybalcha3769
    @melodybalcha3769 3 ปีที่แล้ว +5

    አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል:: ይላል መፅሐፍ ቅዱስ....ትልቅ ጥበብ እና ማስተዋል ያለበት ንግግር!
    እግዚአብሔርን በመስማት እርሱን መስለን መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን!
    ተግሣጽን ምንሰማ ትውልድ እንሁን!!

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ሰውዬ መጽሀፉን ተነተኑልን እኮ እንዲ ነው አዋቂ ሲናገር የሚያምርበት የሰላም ንግግር ።ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ሰው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ውይይት ነው ተባረኩ 🙏🙏

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 3 ปีที่แล้ว +23

    may god bless you this is true christanty life

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 3 ปีที่แล้ว

    አሼ የኔ ጀግና የኔ ትሁት ምንም አይነት የሀይማኖት ልዩነት ሳይኖርብህ በትህትና ስለአዳመጥከው እንዴት እንደወደድኩህ ተባረክ የእውነት የምር አንተ በእውቀት የምትመላለስ ልጅ እንደሆንክ ታስታውቃለህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከፍ በል

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 3 ปีที่แล้ว +7

    God bless you pastor long live

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ደስ የሜል ትምህርት ያለው ነው ዘመናችው ይባረክ ኢትዮጵያ አገራችን ጌታ ይጎብኝልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @hiwottesfaye6990
    @hiwottesfaye6990 3 ปีที่แล้ว +3

    I do have much love and respect for you pastor !!! Eshetu egzabeher yebarekehe

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +16

    ደስ የሚሉ አባት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ruthdaniel59
    @ruthdaniel59 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you paster sadiku! You remind my Dad Evangelist Michael. Every thing you said absolutely right. Thank you Comedy Eshetu

  • @Hanichu-zb1mn
    @Hanichu-zb1mn 3 ปีที่แล้ว +15

    Wow God bless you pastor

  • @mihrettefera1936
    @mihrettefera1936 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚሐብሔር ይስጥልን ፓስተር እሼ አንተ ከ እንግዶችህ ጋር የምትሰብካት ኢትዮጵያ ነች የኛ ኢትዮጵያ ደጉን ቀን ያምጣልን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 ปีที่แล้ว +7

    አሼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ነገር እዳውቅ አድርጎኛል:: ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችን እንዲህ የምንባላ ከሆነ ለውጭ (ለባእድ) ሀገር እዳንተላለፍ ነው የምፈራው::አምላካችን በቸርነቱ ይጠብቀን::

  • @romanticlove86
    @romanticlove86 3 ปีที่แล้ว +1

    Your honour much respect! Humble, wise and intellectual.

  • @omodujulu8159
    @omodujulu8159 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰው በቡድን ቢሆንም ብቻውን ነው።

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ትምህርት እንደ መመሪያ ለመሪዎቻችን ይድረሳቸው ፖስተር እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን ሰፊ የአገልግሎት ዘመንና ጤና ፈጣሪ ያድልዎ

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመኖን ይባረክ 💚💛❤️👍🙏

  • @meleseanamo8678
    @meleseanamo8678 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዲህ ዓይነት ሰፊ ልብ ያላቸውንም
    ያብዛልን ትክክለኛ የጴንጤዎች አቋም
    እንዲህ ነው!

  • @tsegababore2163
    @tsegababore2163 3 ปีที่แล้ว +4

    No word,much love pastor thank you again.

  • @theodrowsgetachew2718
    @theodrowsgetachew2718 3 ปีที่แล้ว +2

    I quote "you must know that I am important" is indeed a hidden human law and humanistic problem at the same time , but the pastor has said it well ... "you need to be wise to acknowledge and reproach " . ኣምላክስ "እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ" ያለን ይህን ኣይደለም

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 ปีที่แล้ว +6

    ፖስተርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በፍቅር ሰምቼ ነው የጨረስኩት
    ውይ አረ እንዳውም ይደገም ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤🙌🙌
    እሼ በርታ ምርጥ ሰው❤👋👋🙌🙏🙏

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +2

    የአመቱ ምርጥ ሰው የሚል ብቻ!👍

  • @ethiolove3274
    @ethiolove3274 3 ปีที่แล้ว +9

    ፓስተር ፃድቁ በጣም ኮሚክ እያዋዙ ጥሩ ያስተምራሉ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @blenadmassu3314
    @blenadmassu3314 3 ปีที่แล้ว

    Such a well knowledgeable pastor in all aspects.
    We need many this kind of persons.
    May God bless the pastor and the host

  • @meseretabebe6288
    @meseretabebe6288 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘመኖት ይለምልም ፓስተርዬ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 3 ปีที่แล้ว +6

    He is not a mere pastor, he is also a passionate historian who fall in love his country

  • @simretlegesse8391
    @simretlegesse8391 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ጻድቁ በጣም የተወደዱ አባት ጌታ ይባርኮት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት
    አቅራቢውም ጌታ ይባርክህ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +3

    Egzihaber idimenna xena yisxot Pastor Zamanot Yibark 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብከው ደስ የሚል ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ፓስተር ፃድቁ ያካፈሉን ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ethiolove3274
    @ethiolove3274 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሚዛናዊ ነህ ተባረክ

  • @abraham9770
    @abraham9770 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ይህን የእግዚአብሔር ስው ነው አስወጥተው ሌላ ድርጅት በካውንስል መልክ መመስረት የፈለጉት። ይህን ስው የመስለ የበስለ ማቹርድ መሪ የረጋ አስተምሮቱ ምክሩ ባላንስ ሚዛን የጠበቀ ግሩም መሪ ነው። ንግግሮቹ እውነትም ግሩም መሪነቱንና ድንቅም የእግዚአብሔር ስውነቱን ያሳያል። ተባረክ እውነትም ፕሬዚዳንት ።

  • @danielchaemebo2280
    @danielchaemebo2280 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Eshetu for inviting people like Pr Tsadiku such an Icon and model for the current church.

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Pastor Tsadeku! You are so wise!!!

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Eshew for this wonderful guest with amazing messages🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mesfinwondie7353
    @mesfinwondie7353 3 ปีที่แล้ว +2

    Pastor you are so blessed

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 ปีที่แล้ว +5

    አሼ እኝን ሰውዬ እንዳትለቃቸው ክፍል 5 ክፍል 6 እያልክ አስቀጥልልን ከልቤ ነው ያደመጥኩት

  • @degonemoretew8999
    @degonemoretew8999 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ጻድቁ በኢትዮጲያዊነትና በሃገራችን የሚካሄደውን ዘረኘነት ለመመከት የሰጡት ትንታኔና ምክሮች ከልብ የሚደገፉ ናቸው ::

  • @marthabehailu6977
    @marthabehailu6977 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ንፁህ ወንጌል እየሰማን ነው ያደግነው ለዛ ነው ከዘመኖቹ ጋ መግባባት ያቃተን።

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor .. ashe tebarek ...

  • @lemialelu4608
    @lemialelu4608 3 ปีที่แล้ว

    pastor tsadiku God bless you
    Mastamar alebik betam yemmigerm ewket ayibikalew

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ተባረክ ጥሩ ትምህርት አግኝተናል ፓስተር ተባረክ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 ปีที่แล้ว

    God bless you comedian eshetu yetenishe telek and pastor tsadiku abdo astemehruachew sitafet

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 3 ปีที่แล้ว +2

    ውውውውው ፓስተር ታባርካሃል እሼ ብሩክ ነህ ♥️🌺📖

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 3 ปีที่แล้ว +1

    Eshetu , I like your show Pastor Tsadiku your the best of most Protestant leader who speak with knowledge and truth I’m an Orthodox deeply but your explanation and the whole show is fascinating you’re the greatest of all I salute you , at the mean time I’m trying to mention to you a little mistake that His majesty came as victorious through Omedla ,Gojjam not Gore I hope you check this and correct it
    Please ? With respect
    I love you guys !
    Keep up your good work

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 3 ปีที่แล้ว

    betam des yemil discussion minim yemayselch ejig astemari tebareku

  • @Edu-kw1tc
    @Edu-kw1tc 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow pastor so wise person i get a lot of lesson

  • @taltamremab8092
    @taltamremab8092 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless you pastor

  • @jrose1077
    @jrose1077 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ

  • @bmltoro
    @bmltoro 3 ปีที่แล้ว +3

    God Bless you gays!! This is very important.

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጻድቁ እግዚአብሄር ይባርኮት በእውነት ትህምክታችን መሆን ካለበት ወንጌል(ኢየሱስ ክርስቶስ )ብቻ መሆን እንዳለበት እና ለዚህኛውም(ለምድራዊውም) ብሎም ለሚመጣው(ዘላለማዊው) ህይወታችን ብዙ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን እንደግለሰብ እወነትን በፍቅር ከቃሉ ማእድ እውቀቶ ስለነገሩን እንደ ሃገር ደግሞ ምን መሆን እንዳለብን ከሚያስተምር ታሪክ እየጠቀሱ ስላስተማሩን እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንኦትን ይባርክ እናመሰግናልን። እሽዬ አንተም ዘመንህ ይለምልም ተባረክ በርታ።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 ปีที่แล้ว +13

    አቅራቢው ወደድኩህ ቅንነትህ ጌታን መውደድህ ቀጥልበት

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 3 ปีที่แล้ว +2

    Knowledge Wisdom Truth 💯🙌🙏

  • @zematube8985
    @zematube8985 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ተባረክ አራቱንም ክፍል ነው የሰማሁት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +2

    Eshe Wandimmachin bexam innamaseginalen Tabarak zamanikin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @alain515
    @alain515 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ዘመኑት ይባረክ።በእውነት ትልቅ ማስተዋልነው ።እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamgirma7497
    @selamgirma7497 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ተባረክ

  • @film9770
    @film9770 3 ปีที่แล้ว +13

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ. እስኪ አይታችሁ አትለፉ አያስከፍልም ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🙏👋

  • @menafamily1188
    @menafamily1188 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ምንአይነት ትምህርት እንዳስተማሩን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እሼ አንተም ተባረክ

  • @veronicatedla2990
    @veronicatedla2990 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኚህን አባት መስማት መታነፅ ነው እግዚአብሔር በእድሜ ይጠብቅዎት