ስለ ኢትዮጵያ ድንቅ ነገር ነገሩን :: ጀግና መፍጠር ክፍል 2 መምህር ዶር ዘበነ ለማ፡ Donkey Tube: Comedian Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Jegna mefter is a talk show in which different hero's of our country will be guest and share their life experience for the young generation.
    Today our guest is a well known and beloved Doctor and priest Dr zebene lema
    He is talking about his child hood.
    The producer of this show is comedian Eshetu melese who is the CEO @ Donkey tube.
    To contact Donkey tube pleases use the following address.
    comedys27@gmail.com
    0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 3 ปีที่แล้ว +621

    ወላሂ በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር መምህር እውነትኛ ኢትዮጵያዊ ስቶን የትኛውም የህምነት አባቶችን ታከብራልክ ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጦት አባቴ💖💖🇪🇹🇪🇹👌

  • @shalomshalom6379
    @shalomshalom6379 3 ปีที่แล้ว +239

    ማነው እንደኔ ባላለቀ እያለ ያየ መምህር ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +528

    ትላንት በጣም ነበረ ፈታ ያረጉኝ የልጅነት ትዝታ😇 ዛሬ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው😊 መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ እናመሰግናለን😍🙏🏼

    • @kalealel5612
      @kalealel5612 3 ปีที่แล้ว +2

      Ene

    • @kalikdankalikdan5645
      @kalikdankalikdan5645 3 ปีที่แล้ว +2

      Enema asere you tub lay suk sele naw yawalekute
      Lamayate

    • @abeba1
      @abeba1 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kalikdankalikdan5645 ደስ የሚለው ነገር ይቀጥላል መሰል ሳይሰናበቱን እኮ ነው ያለቀው😳🙆🏽‍♀

    • @Mimi-po2rj
      @Mimi-po2rj 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @michich1490
      @michich1490 3 ปีที่แล้ว

      ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡

  • @seadaseid9615
    @seadaseid9615 3 ปีที่แล้ว +245

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የማከብራቸው ንግግራቸው ሀሉ ኢትዮጵዊ እንዴት ደስ እንደሚሉ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ክፍል ሁለትን

    • @ltube4656
      @ltube4656 3 ปีที่แล้ว +2

      💕💕👍👍

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +2

      ❤️👍👌

    • @SaraSara-rd8ol
      @SaraSara-rd8ol 3 ปีที่แล้ว +3

      Tebarekilg Ehta

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያክብርሺ ውዴ ሁሉምእዳችበሆነ እኔም ምርጥ ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ

    • @ganetkal7418
      @ganetkal7418 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪያክብርሺውዴ

  • @user-mm5bk5vu7c
    @user-mm5bk5vu7c 3 ปีที่แล้ว +73

    ማሻአላህ ክፍል አንድ/ክፍል ሁለትንም አዳመጥኩት አየሁት ማሻአላህ ምርጥ ኢትዮጽያዊን ዜጋ ናቸው ሠላም እና ጤና እድሜ አላህ ያድላችሁ 🇪🇹🙏🙏✅✅

    • @mkm199
      @mkm199 3 ปีที่แล้ว +2

      የተባረክሽ ነሽ

  • @user-bq9bo7qs1o
    @user-bq9bo7qs1o 3 ปีที่แล้ว +347

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መምህር ዘበነን በጣም ነው የማከብረው የምወደው አንድም ቀን የሀይማኖት ትላቻን ሲሰብክ አላየሁትምም

    • @user-xu3fi4uq5x
      @user-xu3fi4uq5x 3 ปีที่แล้ว +6

      እናመሰግናለን እማ ውድድድድ😍❤

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r 3 ปีที่แล้ว +6

      እግዝአብሔር ያክብርልን መልካም ሰው

    • @yerosantube4421
      @yerosantube4421 3 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍😘😘😘😘

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ያክብርል

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว

      Enamesegnal ehtachn

  • @asteraysemre4593
    @asteraysemre4593 3 ปีที่แล้ว +116

    መምሕር ዘበነ ለማ ኢትዮጵያችን እና ተዋሕዶ ሐይማኖታችን አሉኝ ከምትላቸዉ ጥቂት ዕንቁ ሰዎች አንዱ ናቸዉ።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አሜን

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว

      Amen
      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @hadashhadash7774
      @hadashhadash7774 3 ปีที่แล้ว

      Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new,
      Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +41

    ዶ/ር ዘበነ ለማ አንደበተ ርቱዕ ትሁት እና አዋቂ በሳል ሙህር እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +230

    ውይ መምህር ሲናገሩ ሁሌም ልቤ እርግት ይላል የኔ እነቁ አባት 💖💖💖💖💖

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +149

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ✝️✝️✝️⛪️💚💛❤️🕊🕊🕊

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      amen
      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @eliasgebre
    @eliasgebre 3 ปีที่แล้ว +88

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አብሮ አደጌ የወንዜ ልጅ ስለ ስሬ ትዝታዎን ሲያወሩ በቃ በአይኔ ህሊናዬ ቀለጣን ተሻግሬ ሁሉንም መቃኘት ጀመርኩ በእርሶ ውስጥ ራሴን አየሁ ፣ አድሜና ጤና መምህሬ

    • @user-rc4sg5vs4r
      @user-rc4sg5vs4r 3 ปีที่แล้ว +3

      ስሬ የፍቅር ሀገር ናት

    • @cheesy3771
      @cheesy3771 3 ปีที่แล้ว

      እንኴን አንተ እኔ እራሴ የአዲስ አበባ ልጅ እዛው እንደተወለድኩ ነው በጉጉት ነው ያዳመጥኳቸው ።

    • @yohasalamon6607
      @yohasalamon6607 3 ปีที่แล้ว +1

      Siran ema manim aykabin gin kemrfa belay yalcheiwun mengede tbabiren enasraw

    • @footballlife7093
      @footballlife7093 2 ปีที่แล้ว

      I respect you

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 3 ปีที่แล้ว +249

    ይህ ኮሜንት እምታነብብ ልጆች ለኦርቶዶክስ ሰለ ድንግልን ማርያም ስም ለጰንጤ በእየሱስ ሰም ለ ሙስሊም በአላህ ሰም ከዝች ቀን ጀምሮ ሰለ ፖለቲካ ና ዘረኝነት እዳልቃላቀል በፈጣሪ ሰም ቃል ገብቻለሁ ያሉ ሰው ላይክ አሳዩኝ እኔ በድንግል ማርያም ስም ቃል ገብቻለሁ አንደበቴ ወደ እግዚአብሔር ቤት ትክፈትልኝ

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 3 ปีที่แล้ว +6

      iyesus ye ortodoxm new.yehulum Christians

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የለውበትም አንድም ቀን ሰውን ተሳዳቢ አላውቅም ስለዘረኝነት አስተያየት ብሰጥ እንጂ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +15

      👉እውነትሽ ነው😍
      👉በገንፎ ተጀምሮ 👈
      👉በንፍሮ ለሚያልቅ ህይወት👈
      👉 እቺ ምድር የተሰጠችኝ ኩንትራት👈
      👉 እንጂ ዘላለማዊ አይደለችም👈
      👉በምድራዊ ነገር ስንጋፋ👈
      👉የሰማይ ቤታችን እንዳይዘጋ👈

    • @ababaabba1673
      @ababaabba1673 3 ปีที่แล้ว +8

      @@emamaethiopia5992 የኔ ጨዋ ልክ ብለሻል ሰው በሰው ማዋደድ እጅ ያለብን ትግሬ አማራ ኦሮሞ መንግሰተ ሰማያት አያስገባንም ካሃነ እጅ ፈጣሪ ለሁላችንም እኩል ነው እምያየን

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 ปีที่แล้ว +6

      እኔ ድሮውንም እግዚአብሔር ይመስገን ዘረኝነትን አላውቀውም የስላሴ ልጅ ነኝ 👐

  • @mehbubshukrellah846
    @mehbubshukrellah846 3 ปีที่แล้ว +35

    አላህ ረጅም እድሜ ያኑርህ መምህር

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 3 ปีที่แล้ว +22

    ብዙ አዋቂዎችን ሰምቻለሁ እንደ መምህር ዶ/ር ዘበነ ዉስጤን የነካኝ የለም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-fy9tu2cr1o
    @user-fy9tu2cr1o 3 ปีที่แล้ว +67

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት እናመምሰግናለን!
    እሸቱ አንተንም እናመሰግናለን የድሮ ዘመን ልጅ እና አባት ትመስላላችህ ይህን ያልሁህ ለመምህር ያለህ አክብሮትን ተመልክቼ ነው

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @hadashhadash7774
      @hadashhadash7774 3 ปีที่แล้ว

      Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new,
      Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,

    • @user-fy9tu2cr1o
      @user-fy9tu2cr1o 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hadashhadash7774 የአይሁድ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጥህ

    • @user-fy9tu2cr1o
      @user-fy9tu2cr1o 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hadashhadash7774 ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ።
      3 ፤ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 1 ቁጥር 2
      ከበሬ እና ከአህያ ያነስህ ነህ/ሽ

    • @hadashhadash7774
      @hadashhadash7774 3 ปีที่แล้ว

      @@user-fy9tu2cr1o ayizoh, bedikala sile mitamin betam yasaznal, ryesus abatu ayitawekm, mikniyatum maryam set adari koshasha sile neberech

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 ปีที่แล้ว +105

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሼ ተባረክልን መምህር እድሜ ይስጥልን🙌🙌❤❤❤😍😍😍

    • @hadashhadash7774
      @hadashhadash7774 3 ปีที่แล้ว

      Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new,
      Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,

    • @Janiyfantube
      @Janiyfantube 3 ปีที่แล้ว

      @@hadashhadash7774 emenegn endii letenagerkew Kal talekesalk fetari yeker yebelk

    • @hadashhadash7774
      @hadashhadash7774 3 ปีที่แล้ว

      @@Janiyfantube ere bakh, eyesus shermuta mehonun hulachin enawukalen

    • @natnael9236
      @natnael9236 3 ปีที่แล้ว

      @@hadashhadash7774 aterebam eshi koshasha fetari bante andebet yemetera adelem lengeru aleferdebekem ante satehun ante wesx yalw sitan Nw endzi yemenagerw eni Muslim negn gen zeben leman betammmm nw mewedew

    • @fkrlove3052
      @fkrlove3052 3 ปีที่แล้ว

      Dr kesis memher zeben lema my hero my king zelalem nurelen

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y 3 ปีที่แล้ว +105

    ዋው እደኛ ነኝ ውድ መምራችንን እና ወድ ወድማችንን እሼን በጉጉት የጠበቀ እደኔ አለ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @user-cg7gy6ic3y
      @user-cg7gy6ic3y 3 ปีที่แล้ว

      @@samitube4494 እሽ

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 3 ปีที่แล้ว +95

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +37

    እሼ ተባረክ! እኝህን የተከበሩ ታላቅ መምህር ስላቀረብክልን።ታላቅ ምስጋና

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 3 ปีที่แล้ว +59

    ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹
    እምዬ እናቴ🇪🇹
    ኢትዮጵያ ኩራቴ ነሽ ዉባቴ🇪🇹
    ኢትዮጵያ መመካዬ ነሽ ላኔ ማንናቴ🇪🇹
    ሀገሬ የኔ ዞሮ መግባዬ🇪🇹
    ለ ዘላለም ኑሪልኝ ድምቃቴ ሰንዳቄ 🇪🇹🙏

  • @kedirmohammed-aman461
    @kedirmohammed-aman461 3 ปีที่แล้ว +29

    Thank you the true Ethiopians for your true history of our beloved country

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +19

    ዶር /ዘበነ ምርጥ መምህር ናቸው እንደዚ አባቶች ስለሀገራ ቸው ሲያወሩ በጣም ደስይላሉ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @johnnyadmas
    @johnnyadmas 3 ปีที่แล้ว +13

    Thank you Dr Zebene, you're our heroe , your teaching , wisdom , prayer , ..
    May God bless you and your loved ones.
    Eshetu ! You keep surprising us with your professionalism. Thanks again

  • @saraa7804
    @saraa7804 3 ปีที่แล้ว +52

    ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ ♥♥♥

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 ปีที่แล้ว +16

    ተጀምሮ እስከሚያልቅ የማይሰለች ትምህርት ቃለ:-ህይወት! ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +77

    መምህራችን ልኡልእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድወታለን

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 3 ปีที่แล้ว +15

    አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን መምህር
    አመሰግኖታለሁ

    • @salamsintayehuabera1444
      @salamsintayehuabera1444 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ 😍😍

    • @asiahassen1471
      @asiahassen1471 3 ปีที่แล้ว

      @@salamsintayehuabera1444 አሜን አሜነ አሜን

    • @user-xn8hk2tm5h
      @user-xn8hk2tm5h 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት እንዳንች አይነቶችን ቅን አሳብ ያለው እስላም ያብዛልን በማያገባቸው ገብተው ከሚሳደቡ ይሰውርሽ እህት

    • @asiahassen1471
      @asiahassen1471 3 ปีที่แล้ว

      @@user-xn8hk2tm5h አሜን እሀቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ይገርማል ትልቅ እዉቀት ዝም ብለን ብናዳምጣቸዉ አይጠገቡም ትክክለኛ እዉነተኛ ሰዉ አንደበተ ሩትእ ናቸዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว +44

    አምላኬ ሆይ ይህንን የመሠለ ቃለ መጠይቅ በልቦናዬ ጆሮ እንዳዳምጠው አንተ እርዳኝ🙏❤ ልቤን❤ ክፈትልኝ አሜን ይክፈትልሽ በሉኝ❤

    • @meseretshewaye247
      @meseretshewaye247 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen yekftleshe

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 ปีที่แล้ว +1

      የሁላችንንም ይክፈትልን

    • @user-wq9dy8wg5i
      @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye8136 አሜን አሜን አሜን🙏

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 2 ปีที่แล้ว

      Amen(3)yikefetlish fetari le hulachinm libonachinin yikfetlin

  • @almilove9138
    @almilove9138 3 ปีที่แล้ว +11

    በስመ ክርስትና የምኖር ነበርኩኝ መምህሬ ግን በምን አደበቴ ላመስግናቸው ቁጥራቸውን ባገኝ እዴት ህይወቴን እንደቀየሩት ብነራቸው እዴት ደስ እንደሚለኝ ሀይማኖቴን ለማድመጥ በር የከፈቱልኝ ህንቁ መምህሬ ኑሩኝ በፀጋ

  • @tigist3498
    @tigist3498 3 ปีที่แล้ว +10

    እሼ ግን የእብድ ጭምት ማለት አንተ ነህ ክብር ይስጥልን እኝህ የተከበሩ አባት ስለጋበዝክልን የሀገራችን ሰላም ተመሶ ለማየት ያብቃን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመምህራችን ይስጥልን

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 ปีที่แล้ว +34

    wow 💚💛❤ ስጠባበቀው ነበር ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን ደረሰ

  • @user-df3mi6pd8n
    @user-df3mi6pd8n 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ እሸ መምህራችን በድጋሜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏

  • @whcell3950
    @whcell3950 3 ปีที่แล้ว +13

    የወንጌ አርበኛ መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦት አሼ ተባረክ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว +30

    ገና አልሰማሁትም መምህር ዶክተር ዘበነ በረከታችን ናቸው ብል አልተሳሳትኩም። እድሜ ይስጥልን ። ተሼ በርታ ይህ ነው ስራ ማለት ጎበዝ በረከት ይብዛልክ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🙏እሸትየ ወንድም በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድም አሜን 🙏🙏❤

  • @user-qy7il5rn1y
    @user-qy7il5rn1y 3 ปีที่แล้ว +63

    እንደዚህ በጉጉት የጠበኩት ዝግጅት እስካሁን የለም 3 4 5 ቢቀጥል ደስ ይለኛል

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 3 ปีที่แล้ว +22

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛልክ

  • @lucyethiopia8604
    @lucyethiopia8604 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደነዚህ ያሉ መምህራን እይቀረባችሁ የዛገውን አእምሯችንን አድሱልን መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልዎ እድሜዎን ያርዝምልን

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 ปีที่แล้ว +23

    መምህር፡ዘበነ፡እዉነት፡ነገር፡በኢትዬጵያውን፡በምን፡ይኮራሉ፡ለሚለው፡ጥያቄ፡የመለሱት፡መልስ፡100%ትክክል።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 ปีที่แล้ว +16

    Memeher Zebenh GOD BLESS YOU LONG LIFE 🙏💚💛❤

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን መምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ🙏

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    የኔ ጀግና ወንድም ተባረክ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 3 ปีที่แล้ว +37

    በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች🙏💜💜

  • @mekdes3868
    @mekdes3868 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁለቱ እንቁዎች 🥰 እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክልን እሼ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +50

    እኔ ኢትዮፕያዊ ነኝ ❤❤❤ እናንተስ - እስኪ እኔም ነኝ የሚል - 😍😍😍

    • @tube-zu1oq
      @tube-zu1oq 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አስተካክለው 🙆

    • @ayemogesie4589
      @ayemogesie4589 3 ปีที่แล้ว

      Ene ethiopiawi we tewahdowawi

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s 3 ปีที่แล้ว +32

    ❤""እግዚአብሔር አምላክ❤ይጠብቅልን ክፍ አይንካብን ❤❤❤

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 3 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር በእውነት የምገርም ትምህርት ነው
    ወንድማችን Eshetu እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p 3 ปีที่แล้ว +15

    እናመሰግናለን እሼ በቀጣይ ጋሽ ዘነበ ወላን ጋብዝልን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +19

    አንድ አዛውንት የውጭ ዜጋ እንዲህ አሉኝ ። እናንተ ኢትዮጵያውያን ለምን ታሪካችሁን አታውቁም ? እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሴት እንደማርያም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወንድ እንደ ክርስቶስ ናችሁ አሉኝ። ደንግጬ ግን በውስጤ እንዴ ምን ይላል ብዬ ትቻቸው ሄድኩ። ታሪካችንን ባለማወቃችን ነው የተጎዳነው።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z 3 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጲያቾን ኢትዮጲያችን ሠላም ለሀገራችንን ለህዝቦቻችንንን ሰላም አርግልን አምላክ ሆይ

    • @Iselassiei782
      @Iselassiei782 3 ปีที่แล้ว

      Amen!!! Amen!!! Amen!!! 💚💛❤

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-we6jk9ev2o
    @user-we6jk9ev2o 3 ปีที่แล้ว +7

    እሽቴ ልዩ ወጣት ሰላምህ ይብዛ እንቅልፌን ባጣ አይቆጨኝም ይልመድብህ መምህራችን እድሜ ይስጥልን የአይናችን ብሌን ነዎት

  • @menbersintayehu3588
    @menbersintayehu3588 3 ปีที่แล้ว +44

    ሰላም እኳን በሰላም መጣቹ ውድ የኦርቶዶክስ አስተማሪያችን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen
      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 3 ปีที่แล้ว +62

    ቀኑን ሙሉ ስጠብቀው ነበር ካሁን ካሁን ተለቀቀ እያልኩ እሼ በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u 3 ปีที่แล้ว +14

    የማይጠገብ አንደበት የተዋህዶ አረበኛ እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የተዋህዶ ወርቅ😘😘😘😘😘 ፍቅሬን የምገልፅበት ቃል የለኝም መምህሬ lLove You Betam💞💞💞 ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ያኑርልኝ

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ዘበነ ለዛ ያለውን ንግግሮትን ዝም ብለው ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ አይጠገብም ። ዘመኖትን ጌታ ይባርክ ። ጨዋነት የሞላበት ነው ። የአገሬ ብርቅዬ ልጅ በመሆኖት ልቤን ደስ አለው ።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +29

    ዛሬ የቀደመኝ የለም
    መምህረችን አሹ እንኳን ደህና መጣችሁ
    ስጠብቃችሁ ነው ያመሸውት

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 ปีที่แล้ว +1

      በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደና መጣችሁ በድጋሜ መምህራችን

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 3 ปีที่แล้ว +7

    እንቁ መምህራችን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ድንቅ የሆኑ መምህር ናቸው ኢትዮጵያዊነት ማለት እኮ አበባ ነው ገራሚ አነጋገር ፈጣሪ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይሳካልህ መምህራችን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤👌👌🇪🇹

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እናመሰግናለን ። ደስ የሚል ጨዋታ።
    እሼ ምርጥ እኮ ነህ።

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት መምህራችን ደኩተር ዘበነ ቃለህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እሼ ተባረክልን ።

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 3 ปีที่แล้ว +24

    My hero,

  • @wendmhundesalegn9905
    @wendmhundesalegn9905 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ መባረክ ማለት ይኸ አደለም ቅድሚያ ለታዳጊዉ ወጣት እሼ የዘመኑ እቁ በእዉነት ጀግና ታዉቃለህ ዝግጅትህ ሁሉ በረከት እዉቀት ትህትና የሚስተምሩ አባት በመጋበዝህ ደስስስስስስ ብሎኛል መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት አመሻችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እግዚአብሔር እንደርሶ ያለ መምህር ስለሰጠን ምስጋና ይገባዋል እውነት የእርሶን ትምህርት ወይም ስብከት ስሰማ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እድለኛም ነኝ።የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን እሼ አንተንም እናመሰግናለን እንወድሃለን።

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የእውነት ቃላት የለኝም ምን ብየ እንደምገልፅህ እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ እንዲሰጥህ እመኛለው እንደ አንተ ያሉትን ሰዎች እንደ ባህር አሸዋ ያብዛልን ዘርህ ይለምልም# እሼ ከልብ እናመሰግናለን

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው፡ ውጪ አገር የምንኖር እንቅልፍ የለንም ስለ ሃገራችን ስናስብ

  • @user-wl3id9ew8g
    @user-wl3id9ew8g 3 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ መመህርና ድንቅ ተማሪ እናመሰግናለን

  • @fikirtube761
    @fikirtube761 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችው እሼ በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው። እሼም በድሜ በጤና ይጠብቅክ በርታልን ጀግናችን ነክ።

  • @heerdawitelken4041
    @heerdawitelken4041 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስህን በ አፀደ ገነት ያኑረው አባዬ
    እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆኜ እንድኖር አደረከኝ
    ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም ነው ምወዶት ልዑል እግዚህአብሔር ይጠብቆት
    እሼ እወድሀለሁ በርታ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 ปีที่แล้ว +8

    ሳልጠግበው አለቀብኝ መምህር ስታወራ ውለክ ብታድር እኮ አልጠግብም💙

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እሺዬ በጣም ከልብ እንመሰግናለ ድንቅ መምራችን ስላቀርብክልን መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @truthfactory8139
    @truthfactory8139 3 ปีที่แล้ว +8

    Eshetu, You're doing a fantastic job. I first saw your stand up act 'tasmamare' a few years ago and knew back then you were going places. You've come on leaps and bounds since and you have a lot more to give. Your programs have all the attributes to reach out to the masses with humor, depth, etc. More power to your elbow brother, keep it rolling.
    Father Zebene, thank you. Learnt a lot. While the west is busy trying to learn the secrets to enlightenment from Ethiopia, our current generation is busy selling our books to them and giving it away. Its astounding to see the books our fathers left us all over the world when they should have been kept as treasures on our own land. Look at Japan, China, India etc and the length they go to, to protect their culture, heritage. Are we doing the same? No, we're too busy discrediting our fathers who left us so much wisdom and freedom no other African country enjoys. A country with 80 flags is dinner to its enemies. Division along ethnic and religious lines is where our enemies want to take us.
    Eshetu , Question: Why are our books and heritages ending up in the west? WHO is selling them?

  • @dggvbj4820
    @dggvbj4820 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ የወንጌል እርበኛ እንደት አድርገ ላመሰግኑት በምን ቃልሰ ልግለፁት ቃል አጣህ የኔ መልካም የመምህር ዘበነ ድምፅ ሲስማ ነፍሴ በደሰታ ትዘላለች ረጅም እድሜና ጠና ለመምህራችን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x 3 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ አባቴ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ፀጋው ክላይ የተሰጠው እቁ ብርቅዬ
    የተዋህዶ ልጅ በርሜ በጤና ኑርልን😍🇨🇬💒😘💚💛❤ክኔ እርሜ ቀንሶ ላተ ያድልልኝ💒💒

  • @user-pf5rk9ir3m
    @user-pf5rk9ir3m 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ መምህር ራችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @mesfinyounas2373
    @mesfinyounas2373 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr i have a big Respect for you the knowledge and your experience you share for or people is amazing thank you for all your help and support I wish you the best

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምንወዶት እና ምናከብሮት ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ወይ እንዴት ነበር በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ክፍል አንድን አዳምጪ ክፍል ሁለትንም ይህው በዚ በለሊት ደስ ብሎኝ ነው ስለ ኢትዩጵያ ሲያወሩ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እናት አገራችንን ኢትዩጵያን ሰላም ያርግልን እሽየ የኛ የሰው አክባሪ ከልብ እናመሰግናለን ወደ ክፍል ሶስት

  • @kadytelecom5830
    @kadytelecom5830 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!!!! መምህሬ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት፡፡ እሼ መልካም ሰው እግዚኣብሄር ይባርክህ፡፡

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 3 ปีที่แล้ว

    እንደሁ መምህር ስለኢትዮጵያ ሲናገሩ የኔ ውስጤ ያለውን ነው የሚናገሩት እንዴት እንደሚያስደስቱ መታደል ነው እምዬ ኢትዮጵያ በክፉ የሚያይሽ አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል በእግዚአብሔር የተወደድን ሕዝቡ ነን

  • @azialex4381
    @azialex4381 3 ปีที่แล้ว +3

    የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁ ልጅ መምህሬ አትጠገብም እኮ
    እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደቀ ታምር ነው እግዚአብሔር ይጠበቃልን መምህር የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ ለእኛም ማስተዋልን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 3 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም እሹዬ ሰላማችሁ ይባዛልኝ ወገኖቼ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💛💚❤️💛💚🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @hanamariyam4097
    @hanamariyam4097 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታችን በእውነቱ ኢትዮጲያዊነት በራሱ ምስጢረ ነው ሀገረ እግዚአብሄረ የሆነች ሀገሬ እኳንም ተወለድኩብሽ እምዬ ክፉሽን አልይ

  • @user-wy7lg3rh9e
    @user-wy7lg3rh9e 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድሎት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ። እሼ አንተም ለኔ ጀግና ነህ በርታልኝ።

  • @solomontadese7325
    @solomontadese7325 3 ปีที่แล้ว +13

    welcome back መምህር , Eshe thank you to invited him

  • @beselotfekadu3417
    @beselotfekadu3417 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሀገራችንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @meskeremabebe1128
    @meskeremabebe1128 3 ปีที่แล้ว +9

    I'm a born again but I was waiting his show with him I like the way he talking he's matured enough.

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว +1

      Born again? So what did you learn from him? ዋልድባ ገዳም ድንጋይ ለብሰው እስከ ምፅአት ቀን ሚቆዩ አሉ ያለው ነው matured ያሰኘው?

    • @Abel377
      @Abel377 3 ปีที่แล้ว +1

      yes we Orthodox Christians are born again from water and spirit . ከውኃና ከመንፈስ ዳግም የተወለድን የእግዚአብሔር ልጆች (አድስ ፍጥረቶች ) ነን። ከሥጋና ከመንፈስ ተወልደናል (ዮሐ 3፡3)።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Black-lioness do you think this is gospel (from bible)?

  • @saraalemu4851
    @saraalemu4851 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን
    የሚናገሩት ቃል ጥኡም ነው መፍሠን
    ያድሳል የምንማርውን በልቦናችን
    ያሳድርልን

  • @helansefu1350
    @helansefu1350 3 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ተመስጠህ ነው የምትሰማው ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር በጣም አከብሮታለሁ አወዶታለሁ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ መሆኔን ይበልጥ ወደድኩት

  • @user-wv1zy8hz5k
    @user-wv1zy8hz5k 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን የኛ እንቁ እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @user-fs4ox6gs6u
    @user-fs4ox6gs6u 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v 3 ปีที่แล้ว +6

    ወልድባ ገዳም ታሪክ ነው ምታዪት አይቼዋለው ሄጄ አርባ ዓመት ከመቀመጫዋ ሳትነሳ ያረፈችው ሞነክሴስ ሚገርም ታሪክ ነው ያለው

    • @danelmamo280
      @danelmamo280 3 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ እርግማን ነው ስው አርባ ዓመት ተቀምጦ ሳይነሳ

    • @user-zh1cp8jr1v
      @user-zh1cp8jr1v 3 ปีที่แล้ว +1

      @@danelmamo280 የነሱ ፀሎት ነው ሚያኖረን አልገባህም አባቴ እርግማን አለከው አይ አንተ

    • @danelmamo280
      @danelmamo280 3 ปีที่แล้ว

      @@user-zh1cp8jr1v ሃሃሃ አንቺን አንተን ሊያኖር ይችል ይሆናል እኔን ግን የራሴው ፀሎት እና ፀጋው ነው የሚያኖረኝ ዮሐ ወንጌል አንብቢ ወይ አንብብ 14÷14

    • @user-zh1cp8jr1v
      @user-zh1cp8jr1v 3 ปีที่แล้ว +1

      @@danelmamo280 ለፔንጤ ቦታ የለኝም ይሄ ከጁንታው ጋር አብሮ የገባ ሃይማኖት ያንተ ፀሎት ተስሚነት የለውም ከፀሎት ቡሃላ ምታወራውን ምትሰራውን ታውቀዋል

    • @user-jl4bk8xx1y
      @user-jl4bk8xx1y 3 ปีที่แล้ว

      @@danelmamo280 አንተ በሆድህ ስለምተስብ አይጋበይም ሬሳ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነት እሳቤን እንዳደንቀውና በኔ ዘመን አንድ ብዬ የምጀምረው መደመር ነው። የሀሳቡ ስፋትና ጥልቀት ለኢትዮጵያ ለአፍርካ ለአለም የሚሆን በምህረትና በፍቅር ላይ የተመሰረተ የኢትዮጵያዊ እሳቤ ነው። እሸቱ መምህርን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ። እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ለግል ህይወት ነገር ግን ኦርቶዶክስን በጣም እወዳለሁ አከብራለሁ ። ኢትዮጵያ ባህሏና ውበቷ መገለጫም ነው ኦርቶዶክስ።
    ሰላም ፍቅር ምህረትን አንድነት ብልፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ይሁን።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 ปีที่แล้ว +4

    ክቡር መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን ቃለ ሕይወት ያሰመልን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጨዋታ አዋቂ ኖት ደግሞ አፍ የሚያስከፍት ወግ ነበር በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ አገሬ ልቤ እስኪጠፋ እወድሻለሁ እሼ በርታልን አምበሳ ነህ 🙏💚💛💓🙏💒