ዩክሬንን የሚታደጋት አሜሪካ ሰራሽ የጦር ጄት ወይስ …? ፋና ዳሰሳ (በተስፋዬ አለነ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 57

  • @amaroTubeAlemu
    @amaroTubeAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    ተስፍዬ አለነህ 🙏🙏🙏

  • @dararabikila
    @dararabikila 4 หลายเดือนก่อน +12

    የተስፍሽ ትንተና ደስ ይላል በ ሳምንት 2 ግዜ ብሆን የሚል ሀሳብ አለኝ ❤❤

  • @seyumeadebabay9225
    @seyumeadebabay9225 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for you information sir

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዩክሬን የ ጀግኖች ምድር 💪💪💪💪

  • @miliyon938
    @miliyon938 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም የፋና ዳሰሳ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @doilasomohammed6776
    @doilasomohammed6776 4 หลายเดือนก่อน

    FANA i like seriously because of only Tesfaye Alena 🎉

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 หลายเดือนก่อน

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @TadeleAssefa-g1p
    @TadeleAssefa-g1p 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትመስለኛለህ።

  • @workuwagayew
    @workuwagayew 4 หลายเดือนก่อน

    Fana True media

  • @DaveDavo-pf1uq
    @DaveDavo-pf1uq 4 หลายเดือนก่อน

    ተስፍዬ አለነህ ድምፅህ ጠፍቶብኝ ነበር። ያንተ ድምፅ ለኔ የፋና ምልክት ይመስለኛል።

  • @EsayasAssefa-l9e
    @EsayasAssefa-l9e 4 หลายเดือนก่อน

    አድምጠናል እናመሰግናለን

    • @DAWITRedb
      @DAWITRedb 4 หลายเดือนก่อน

      Peace for all

  • @Shkurwabiajaba
    @Shkurwabiajaba 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊 17:15 😊 17:16 😊 17:16 😊

  • @SimegnewGirma
    @SimegnewGirma 4 หลายเดือนก่อน

    በየሳምንቱ የምታቀርበው ዳሰሳ እከታተለለው ።ምርጥ ጋዜጠኛ❤

  • @Shkurwabiajaba
    @Shkurwabiajaba 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊 17:15 😊 17:16 😊

  • @Mube2266
    @Mube2266 4 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አበቴ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን

  • @HusMugo
    @HusMugo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ድል ለሰላም ፈላጊዎች ይሁን እነሱም ለፈልስጤም ለርኢርን ለሩሲያ ለቱሪኪ ለቻይና ይሁን ። አላህ አሜሪካን ኢስርኤልን እነሱ መሳዮችን ያጥፍቸው ። ንፁሀን ምስኪን እናቶችን የሚገድሉትን

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 4 หลายเดือนก่อน

      Again min Alk Deddabbbbb Nebiyu 😂😂😂😂😂😂😂
      Inashanifalen 🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️

  • @LammaDoelaso
    @LammaDoelaso 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ አቃራራብ ብሎ ዝም አቦ ትችለለክ❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለሩሲያና ለተጨቋኞቹ ፊልስጤማውያን ። እፍረትና ውርደትን ለግፈኞቹ ።

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 หลายเดือนก่อน

    ከመገዳደል ዉጪ መፍተሄ የለምዴ ግን
    ሱበሀነክ

  • @babyeshetu1965
    @babyeshetu1965 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weregna

    • @adisalem1416
      @adisalem1416 4 หลายเดือนก่อน

      ለምን መጥተህ.....ውጣ

  • @MuseTeshome-bb1qp
    @MuseTeshome-bb1qp 4 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 4 หลายเดือนก่อน

    tesfaye alene yimechik tichilalek

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አምላክ አረብን ያጥፋልን ከምድር

  • @birhaniemaru
    @birhaniemaru 4 หลายเดือนก่อน

    የተስፍሽ ትንተና ደስ ይላል በ ሳምንት 2 ግዜ ብሆን

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 4 หลายเดือนก่อน

    Dl ለራሻአና ለ ፋኖ arada deyliy ነው
    😊

  • @fentax111
    @fentax111 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሩሲያ ፋሽስት ፑቲን በሳምንት ውስጥ ዮክሬን ተቆጣጥሬ ዘለነስኪን አንገት እቆርጣለሁ ብሎ ፈክሮ ገብቶ ዛሬ ሩሲያ ጨው በጨው ሆነች ጀግና ዘለነስኪ ጀግና ዮክሬን ህዝብ የፑቲን ድንፋታ አብርዶለታል ገና ሩሲያ ትወድማለች ማንም አያስጥላትም !! ሩሲያ ጎግማጎግ ይፈርሳል !'

  • @cruzmiseal
    @cruzmiseal 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የማን ሴራ ነው! ታላቋ አሜሪካ ነኝ የምትለው ውጤ ት ነው እዛው አሜሪካ ትቻለው

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 4 หลายเดือนก่อน

    Fano gebto yaregaga...

  • @WabaRabbi
    @WabaRabbi 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስረኤል ትጣፈለች

  • @becky-yp7rm
    @becky-yp7rm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘገባችሁ ሁሌ ወገንተኛ ነዉ

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አቀራረብ ነው ያለህ

  • @the_enun1981
    @the_enun1981 4 หลายเดือนก่อน +1

    የክፍለ ዘመኑ ዘግናኝ ጦርነት በጉያህ ታቅፈህ ትንሿን ፍጅት ስትዘግብ አታፍርም😮

    • @muhammedabdela2666
      @muhammedabdela2666 4 หลายเดือนก่อน

      እሮግጠኛ ነኝ ተምኔታዊ ዘረኛ ዲያስፖራ ነህ።

  • @AsuLala-t3b
    @AsuLala-t3b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገብተው ነበር ወደሙ ማልት መረጃ ሳይኖርህ አትቀባጥር ሩሲያ አፈር እየበላች ነው

    • @robelfesseha2999
      @robelfesseha2999 4 หลายเดือนก่อน

      Wana alamawu propaganda mserte newu bzlayi bezu view lmgnte newu

  • @tesfayemelkamu848
    @tesfayemelkamu848 4 หลายเดือนก่อน

    ኧራ ከሙያ አታፈንግጡ ዘገባችሁን ሚዛናዊ አድርጉት
    ራሺያ ሲያጠቃ " ራሺያ ዩኩሬን ..." ዩኩሬን ስታጠቃ ግን "አሜሪካ አያድንሽም" ማለት እንደ ፋና ካለ ትልቅ ሚዲያ አልጠብቅም።
    ለራሺያ ያላችሁ ውግንና ግልጽ ቢሆን የእናንተ value ያወርዳል።

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን መለሥ ብሎ ዘለንሥክን በራሡ አባባል መመራት ነበረበት በምዕራብዋን የመመራት ጣጣው ለዘነሥክን ወይኔ ባልተጣላሁ ኑሮ አሁን እንዴትይቆጮው ይሆን ዋናው የመሪ ብቃቱ በራሥ መተማመን ነው

  • @adisalem1416
    @adisalem1416 4 หลายเดือนก่อน

    ዩክሬይነን አስበሏት እኮ

  • @dawitjuba8826
    @dawitjuba8826 4 หลายเดือนก่อน

    Putin he can't do anything this Soviet era weapon

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለዩክሬን ፡፡ እዉነት ታሸንፋላች፡፡

    • @TG-44
      @TG-44 4 หลายเดือนก่อน

      Koshsha 🤣

  • @robelfesseha2999
    @robelfesseha2999 4 หลายเดือนก่อน

    Wshetam

  • @fentax111
    @fentax111 4 หลายเดือนก่อน

    ዮክሬን ገና f 35 f22 በገፍ ትታጠቃለች እመነኝ ዮክሬን ሩሲያን ቀጥቅጣ ትቢቱን አስተንፍሳ ልክ አግብታ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ትልቁ ድል ታበስራለች።

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 4 หลายเดือนก่อน

    እንደፑቲን ገገማ አይቼ አላዉቅም እኔ ልቀጥቅጣችሁ እናንተ ተቀጥቀጡ ደደብ

  • @mesghinnatedla6766
    @mesghinnatedla6766 4 หลายเดือนก่อน

    Fake news

  • @TG-44
    @TG-44 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ukraine 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TG-44
    @TG-44 4 หลายเดือนก่อน +1

    Comedian zelensky 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂