EMS የአማራን ክልል ጦርነት የሚመሩ አዛዦች ማንነት ሲጋለጥ Jan 2025 F

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 272

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s วันที่ผ่านมา +22

    በርቱ EMS እነዚህን ሽፍቶች አጋልጡት።

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 2 วันที่ผ่านมา +30

    የዛሬው ዘገባ በወርቅ ሳጥን ተከዝኖ መቀመጥ ያለበት ታሪካዊ ሰነድ ነው እናመሰግናለን .

  • @silish1900
    @silish1900 2 วันที่ผ่านมา +31

    ኢምስ: እኛም አዳማጮቻችሁ በጣም እናመሰግናለን። ❤❤❤❤❤❤❤ይሄ ዘገባ ትልቅ ና ጠቃሚ ትንታኔና ዝርዝር ነው: ባለውለታችን ናችሁ በገሌ እንደ አንድ አማራ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @HanaB_23
      @HanaB_23 2 วันที่ผ่านมา +2

      የአማራ ጉዳይ ያገባኝ የምትሉ ሚዲያዎች ዩቱበርች ይህንን ዶክመንተሪ ተቀባበሉት በብዙ መቶ ሺ መታየት አለበት መሬት ላይ ያለውን በጣም ብዙ ነገር ሊቀይር የሚችል መረጃ ነው EMS Please መሳይ እንዲያሰራጨው ተባበሩ እነ ደሬ መቴ ሁላችሁም ሰሞኑንን በዚህ መረጃ ላይ በማዳረስ ተባበሩ

    • @Ikramgirma1989
      @Ikramgirma1989 วันที่ผ่านมา

      Min
      Hooo
      Emis?

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 2 วันที่ผ่านมา +23

    EMS በጣም እናመሰግናለን መጨረሻ የምናረገውን እናውቃለን

  • @ermoktube1677
    @ermoktube1677 2 วันที่ผ่านมา +19

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የአገሩ ጠቅላላ ጦር እዛ አደል እንዴ ያለው ለማንኛውም ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fasel yenalm thank you for everything 🙏
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 วันที่ผ่านมา +9

    Ems እናመስግናለን : ይህ ዘገባ እጅግ በጣም ጠቃሚ ብሎም ትግሉን ከምንም በላይ በእነደንዳጅ የሚጠቅም ነው : ባንድ ካልጸዳ ትግሉ መቸውንም እያልቅም :: ፋኖ ወቻችን አፈሙዝህን ወደኒዚ ማዞር ነው ::

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 2 วันที่ผ่านมา +13

    ሁሉም ሚዳዎች ይዳረስ በንግሊዘኛም ለአለም እዲደርስ እዉቅና እዲኖረዉ በጣም ጎበዝ ነቹህ ይን እዉቅና መስጠታቹህ ይንሁሉ አልበቃ ብሎ ሚኒሻ አድማበታኝ ልዩሐይል የሰላም አስከባሪ ይህሁሉን ተቋቅሞ የፋኖ ስለንቦና አይገርመም ድል የማራ ፋኖ የህዝብ ልጅ

  • @AshenafiAbeza
    @AshenafiAbeza 2 วันที่ผ่านมา +43

    ይኸ ዝግጅት ለታሪክ ይቀመጥ ከልጅ ልጆቻቸው ጋር እናወራርደዋለን።

    • @HanaB_23
      @HanaB_23 2 วันที่ผ่านมา +4

      ለታሪክ ብቻ አይደለም መቀመጥ ያለበት አሁኑንን በሰፌው መዳረስ አለበት የአማራ ጉዳይ ያገባኝ የምትሉ ሚዲያዎች ዩቱበርች ይህንን ዶክመንተሪ ተቀባበሉት በብዙ መቶ ሺ መታየት አለበት መሬት ላይ ያለውን በጣም ብዙ ነገር ሊቀይር የሚችል መረጃ ነው EMS Please መሳይ እንዲያሰራጨው ተባበሩ እነ ደሬ መቴ ሁላችሁም ሰሞኑንን በዚህ መረጃ ላይ በማዳረስ ተባበሩ

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 วันที่ผ่านมา +1

      be tikikil

    • @alulakebed1508
      @alulakebed1508 วันที่ผ่านมา +1

      👌👌 ምርጥ መረጃ ነዉ

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስከ የልጅ ልጅ? እነሱ ምን አደረጉ ወይስ መገዳደል ባህላችሁ ስለሆነ ነው ወይ? እነ ደመላሽ 😂😂😂

  • @Sisayalem-xn7zx
    @Sisayalem-xn7zx 2 วันที่ผ่านมา +8

    Good Job EMS Thanks

  • @omeaube5066
    @omeaube5066 2 วันที่ผ่านมา +8

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @danfamtube9806
    @danfamtube9806 2 วันที่ผ่านมา +9

    EMS እናመሰግናለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you so much Fasil for this news.

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 2 วันที่ผ่านมา +11

    ንጉሥ በሰራዊት ብዛት አይድንም እግዚአብሔር ከተደገፈ ጋር ነው EMS እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🙏

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 2 วันที่ผ่านมา +14

    በዘመናዊው ዓለም ተመዝግቦ ተሠንዶ ለታሪክ ይቀመጣል የትውልድም እዳ የልጅልጆቻቸው እድሜ ልክ ከፍለው የማይጨርሱት ይሆናል ባንዳዎችም እንደዚያው ።

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 วันที่ผ่านมา +5

    ይህ ዝግጅ ከህግ ባለሚያ ሰዎች ጋር በመሆን ለአለም አቀፍ የመብት ሰባዊ ድርጅቶች ይቅረብ።🙏💚💛❤️👍

  • @ramimohammed4256
    @ramimohammed4256 วันที่ผ่านมา +3

    ድልድልለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ
    🟩🟨🟥

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 วันที่ผ่านมา +7

    እውነትም ፋኖ ከጀግናም ጀግና ነው፣ ይገርማል ከዚህ ሁላ ብረት ለበስ የሀገር ሠራዊት ፋኖ እየማረከ ማሳየቱና እያንገጫገጨው መገኘቱ።

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ስሠማ የፋኖ ክንድ ምን ያክል ጠንካራና ጀግንነት እንዳለ ነው የተረዳሁት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา +2

    Brilliant report Fasil thank you again

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሠግናለን

  • @henryg6618
    @henryg6618 2 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you EMS

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይዘገባ፡በጣም፡አሥፈላጊነው፡መጸሀፍ፡መጻፍ፡አለበት፡ለትውሉዱ፡መተላለፍ፡አለበት❤እናመሠግናለን❤❤

  • @tesfayetesema1982
    @tesfayetesema1982 2 วันที่ผ่านมา +3

    This is a groundbreaking and crucial report that sheds light on the atrocities committed by the government against the Amhara people. We commend the journalist for their exceptional work and dedication to truth-telling - please keep up the outstanding reporting!

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዳው ሰራዊት ውድቀት ለባንዶች ሞት ለሆዳሞች ድል ለአማራ ፋኖ

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much 🙏

  • @mesfinworkneh1093
    @mesfinworkneh1093 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your information EMS 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AbrhamGashu
    @AbrhamGashu วันที่ผ่านมา +2

    ግሩም ዘገባ ነው ❤

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ስል እንደዝህ ተናበው ፅንፈኛውን ከአማራ ክልል እንዳይወጣ መቀብሩን ማፈጠን ነው።
    ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @kopra6447
    @kopra6447 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እመሠግናለን ፋሢል ወንድማችን የአማራህዝ ይሁሉ ጭካኔ አይባውም ነበር አላህ አገራችንን ከነዚህ አውሬወች ያትርፍልን

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 2 วันที่ผ่านมา +9

    ድልልልልልልልልል ለነፃነት ፤ ለእኩልነት ፤ለፍትህ ፡ለሚታገሉት ፡ለጀግኖቹ ፡ የአማራራራራ ፋኖዎችችችችችችችች!!! ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 วันที่ผ่านมา +1

    Tnx EMS keep it up

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ስለ መረጃው

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 วันที่ผ่านมา

    EMS Thank !

  • @DeavbeshirBaharu
    @DeavbeshirBaharu 2 วันที่ผ่านมา +6

    ምርጥ አቀራርብ በርቱ

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara วันที่ผ่านมา +2

    ለታሪክ ይቀመጥ አማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 2 วันที่ผ่านมา +5

    ሼር ሼር ሼር ገዳዮቻችንን ሁሉም አማራና ትግሬ ይመዝግብ!!!

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 2 วันที่ผ่านมา +7

    ይህንን ፅሁፍ ወደ እንጊሊዘኛ በመመለስ ለውጭ ሀገር ሚዲያዎች እንዲደር ማድረጉ የተሻለ ውጤት ይኖረዋል።

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 วันที่ผ่านมา +1

    ተገቢ እና ወሣኝ መረጃ ነው🙏🙏

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา +1

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ሁሉንምጠላቶቻችንእናጠፋቸዋለንድልለአማራህዝብ።

  • @AbduAssen-c9s
    @AbduAssen-c9s 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፋሲሎ በርታ

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 วันที่ผ่านมา +1

    THANK YUO,THANK YUO

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኢኤሜኤሶች በጣም እናመሰግናችኋለን።በርቱልን

  • @zenawgobeze1342
    @zenawgobeze1342 วันที่ผ่านมา

    EMS thank you so mach

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ፋሲል አማራ ይፈረዳቸዋን

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great show

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ምርጥ መረጃ ነው።የአማራን ህዝብ በኦሮሚያ በግፍ በጭካኔ ሲያስጨፈጭፉ ከርመው አሁን እስከመመታት ድረስ እያስፈጁት ነው።የአማራን ዘር እንዲጠፋ እጅግ በጣም ተቆርጠው የተነሡ ስለሆነ መላው አማራ ይህንን አውቆ ለመኖር ሙሉ ድጋፍ ማድረግ ግድ ነው።

  • @TamenBuzon
    @TamenBuzon วันที่ผ่านมา +3

    This very very important document must reach to ICC, UN, AU, EU, WB, IMF, BRICS, US, China, Russia, international organizations and institutions and also to UAE that has been financing and directly participating with this crime. Lets all medias cover it. lets put the written document on internet and everyone can read and spread it all over the world including in print paper.

  • @TamenBuzon
    @TamenBuzon วันที่ผ่านมา +3

    Share, Share, Share

  • @beyene9696
    @beyene9696 2 วันที่ผ่านมา +8

    EMS, thank you,
    በዝህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም በትሰሩ በጣም አረፍ ነው, አያንዳንዱ ያ አማራ ማህበርሰብ ማወቅ አለበት... አንዝህ ሰዎች አንዴት አንድዝህ አረመኔ አንድሆኑ ለመረዳት ያስቸላል.
    አይሆነ ያለው የበቀል ነው አንጂ ሕግ የምስገብር አይምሰለም

    • @HanaB_23
      @HanaB_23 2 วันที่ผ่านมา +1

      የአማራ ጉዳይ ያገባኝ የምትሉ ሚዲያዎች ዩቱበርች ይህንን ዶክመንተሪ ተቀባበሉት በብዙ መቶ ሺ መታየት አለበት መሬት ላይ ያለውን በጣም ብዙ ነገር ሊቀይር የሚችል መረጃ ነው EMS Please መሳይ እንዲያሰራጨው ተባበሩ እነ ደሬ መቴ ሁላችሁም ሰሞኑንን በዚህ መረጃ ላይ በማዳረስ ተባበሩ

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา +2

    እነኚህመርጃወችበስርአትሊቀመጡይገባል፡ሁለምየአማራህዝብጠላትናቸውና

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 วันที่ผ่านมา +1

    ለወደፊት መረጃ እና ለታሪክ በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @view4217
    @view4217 วันที่ผ่านมา +1

    ለታሪክ የሚቀመጥ እጅግ ጥሩ ስራ :: እናመሰግናለን::

  • @Allamehara
    @Allamehara วันที่ผ่านมา +1

    በርቱኢኤምኤስበርቱ

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቅቅቅቅቅ 3 ክላሽ የያዙ ሺፍቶች 44 ጀነራሎችን መከራ እያበሉት ነው ይገርማል 💪💪💪

  • @beletehailu1198
    @beletehailu1198 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ሌሎች ማስረጃዎችንም እንዲሁ ለማስረጃ ስለሚጠቅሙን ተደራጂተው ይቀመጡ

  • @kefyalewtemesgen9405
    @kefyalewtemesgen9405 2 วันที่ผ่านมา +1

    many thanks for the information you gave.

  • @danielletta286
    @danielletta286 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግኖች ለኢትዩጵያ

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 วันที่ผ่านมา +1

    ታሪካዊ video ለታሪክ የሚቀመጥ የህዝብ ልጆች በርቱ🙏

  • @HanaSolomon-e1d
    @HanaSolomon-e1d 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 วันที่ผ่านมา +2

    Enamesegenalen EMS Bertulen!! Del Le Tekeberew JEGNAW AMARA FANO 💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @damothailu569
    @damothailu569 2 วันที่ผ่านมา +7

    እነዚህ ደመጠጭ ማፈሪያወች ,ፍኖ ላይጨርስ አልጀመረዉም ዋጋቸውን ያገኛሉ!!

  • @alulakebed1508
    @alulakebed1508 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 วันที่ผ่านมา +1

    የእነዚህ ሰው። በላዎች ማንነት እንዲህ አደባባይ ህዝብ እንዲያውቀው መደረጉ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 วันที่ผ่านมา +6

    አማራ ሁኑ በሁዱ ተገዚቱ አማራን ሉሌ ሁኑ የራሱን ዘር ማንነት ሲያጠፋ በቁሚ ሙት ነዉ

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x วันที่ผ่านมา

    ዋጋቸውን ያገኛሉ አይቀርም 👍🏽👍🏽

  • @hanamulat9395
    @hanamulat9395 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመስግናለን ለታሪክይቀመጥ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา

    Thank you Jegnachin God bless you. Keep exposing this evil regime.

  • @DesalegnDebebe-kk2vw
    @DesalegnDebebe-kk2vw 2 วันที่ผ่านมา

    እግዞ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku วันที่ผ่านมา +2

    የነፍሰ ገዳይ ስብስብ ዋጋቸውን ያገኛሉ ።

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 วันที่ผ่านมา +5

    የትውልድ ቦታቸውንም ብትገልፁልን

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 วันที่ผ่านมา +1

    ይለቀማል. ምድር ባንድ

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዝበለው ቀኑን ይጠብቅ ሁሉም ይሸኛሉ ድል ለፋኖ

  • @TES22
    @TES22 วันที่ผ่านมา +2

    This evidence based analysis reveals not only the enormity of the military deployment in the Amhara region but also exposition of the high ranking military personnel involved in the relentless genocidal campaign against the Amhara people which is fighting back the existential treats . This valuable list of the perpetrators of war crime should be sent to the International Criminal Court (ICC) and eventually to Ethiopian courts including Marshall Courts when the time comes. Justice must be served.
    Despite their sophisticated weapons and deployment of almost two thirds of the country's generals and 165000 soldiers , commandos and Airforce and Naval officers supported by drones and heavy artilleries they are unable to break the spirit and resistance of the Amhara people fighting against tyranny. Man made Starvation, denying access to medicine and fertilizer and rape have been used as weapons of war.
    Having said that the human and financial costs and infrastructural and social damages are incalculable. These criminals must be brought to justice once justice within the legal system is reestablished . Currently they are all above the law and beyond reproach . The international community should know about this.

  • @AshenafiAbeza
    @AshenafiAbeza 2 วันที่ผ่านมา +6

    ማንነታቸውንም ወይም ብሄራቸውን ከነ ትውልድ ቦታቸው ንገሩን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Jegnachin Fasil

  • @acha271
    @acha271 2 วันที่ผ่านมา

    Enameseginalen

  • @algawolday1541
    @algawolday1541 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍good job fasil

  • @ekmo5543
    @ekmo5543 วันที่ผ่านมา

    በመፅሓፍ በኩል ለልጆቻችን ይቀመጥልን

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 วันที่ผ่านมา

    Dele le amhara fano ❤❤❤❤

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!
    አገርህን ኢትዮጵያን እራስህ እየተዋጋህ አገርህን እየጠበቅ መኖርህ አልበቃህ ብሎ ልጆችህን ጭምር ልጆችህን አሰልፈህ ኢትዮጵያ አገርህን ስትጠብቅ በደምና በአጥንትህ ስታስከብራት መኖርህን ታውቃለህ ዓለም አቀፍ ጀግንነትህን ዓለም ምስክርህ ነው!!!
    ሁኖም ግን አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ነውና በዚህ ወቅት አገር ለመጠበቅና ለማስከበር በነበረው የኢትዮጵያ የአገር ታሪክ ስም የቆመው ወታደር የሚለውን ስም የያዙ ኢትዮጵያውያንን ተራ በተራ ህዝቡን በዘር ጨፍጫፊነት የተሰማሩ በመሆናቸው ምክንያት 1ኛ የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፈዋል አስጨፍጭፈዋል:
    2ኛ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፉና እያስጨፈጭፉ ስለሆነ በመላ ኢትዮጵያ አቅሙ የፈቀደለት ሁሉ እነኝህን የጠላት ኃይል እያነቀ እርምጃ ለመውሰድ ይነሳ!!! ይነሳ!!!
    ጣሊያንን ያሶጣህ አሁን ከጣሊያን የበለጠ
    የጠላት ኃይል ስለሆነ ኢትዮጵያውያን ተነሱ??? ከህዝብ የበለጠ ኃይል ያለው ምድራዊ ኃይል የለም!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 วันที่ผ่านมา

    በአማራ ደም ቀልዳቹ በይቅርታ አናልፋቹሁም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 ከፍርድ አታመልጡም 💪 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @dktube545
    @dktube545 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for the information EMS ለታሪክ ይቀመጣል አንላቀቃትም😡

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የተረሱ አሉ
    ብ/ጄ እሸቱ መንግስቴ

  • @nie_ma
    @nie_ma 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለዚህ ነው እነዚህን አረመኔ መማረክ አያስፈልግም እምለው። እንኳን እንደዚህ አቀረባቹሀቸው እናመሰግናለን። እምጥ የለ ስምጥ ቢገቡ አያመልጡም። ድል ለፋኖ።

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የአሳማው ብልፅግና ብረት ያነገተ ጀሌ እንኩቶ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @HassetTTT
    @HassetTTT วันที่ผ่านมา

    Amhara FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o วันที่ผ่านมา

    ብርጋዴር ጄኔራል ሶፊያ ሙሓመድ እድሜና ጤና ተመኝሁልህ።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 วันที่ผ่านมา +4

    ህዝብን እርስ በርስ ያጫረሰ የአማራን ልጅ በማንነቱ ያሰቃየ የገደለ አይሁድ ሰይጣን መንግስት ኢትዩጲያንና ህዝቤቿን ለችግር የዳረገ መንግስት እግዚአብሄር ይንቀልልን ብልፅግናን በሙሉ።
    ❤ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @Davearchaeology1270
    @Davearchaeology1270 วันที่ผ่านมา

    EMS ለመረጃው እያመሰግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር 74% አዋጊወች ተብየዎችህ ጥቁር አማራዎች ናቸው። ቀን አልፎ ቀን ይመጣ ይሆናል። ድል ለፋኖ ድል ለአማራህዝብ💪💪

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco วันที่ผ่านมา

    💚💛❤😢😢😢😢

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ገራሚ ፕሮግራም ነው

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማስጠላታቸው የህዝብ መከራ ናቸው

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 วันที่ผ่านมา

    It is very bad for those who called Amara and killing there own people 😢😢😢😢

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 วันที่ผ่านมา

    For this report, I am now a subscriber. First time at this channel because, for some reason, I thought EMS was owned by the government.

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 2 วันที่ผ่านมา +3

    Ems እናመስግናለን : ይህ ዘገባ እጅግ በጣም ጠቃሚ ብሎም ትግሉን ከምንም በላይ በእነደንዳጅ የሚጠቅም ነው : ባንድ ካልጸዳ ትግሉ መቸውንም እያልቅም :: ፋኖ ወቻችን አፈሙዝህን ወደኒዚ ማዞር ነው ::

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኢ ኤም ኤስ !!! መረጃ ብቻ አይደለም ይህ በካንዝሃል መምታም ነው ። ሌላው ፋኖ ድምጽ የእያንዳንዱን ቀበሌ፣ወረዳ ዞን፣ ግብርና ጽ/ቤት አባልና ሰላይ መረጃ መሰብሰብ ።እና መደቆስ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 วันที่ผ่านมา

    ከአብይ ጋር የሚቆም እንድም ቢሆን አማራ መገኘቱ በጣም ያሳዝነኛል